Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቤት ችሎታ አዲስአቤዎች ተማሩ! ገረመውዬ ስወድህ እኮ!!
Betam beka ጥበብ malet yich nat🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ነው ምወዳቹሁ እሱቤ አይዞህ እንዳንተ እይነት ባል ይስጠኝ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት 🙏❤️🙏❤️❤️❤️
በጣም ነው የምወዳችሁበተለይ አበጀሽ .ታደሰ. እሱቤ በጣም ነው የምታስቁኝ ከስራ ስመጣ እስካያችሁ እቸኩላሁ😂😂
በጣም ጎበዞች በርቱ በጣም ደስ ትላላችሁ የናፈቀንን የኪነ ጥበብ ጣአም እያሳያችሁን ነው. እናመሰግናለን
200ሺ እናስገባቸው ሸር ስታዴርጉ ተዋናይቲቪ ብላችሁ አስተዋውቁላቸው
ምን አይነት ብቃት ነው ማርያምን ትለዩብኛላቹ ❤❤❤❤❤
አማራ በመሆኔ መታዴልነዉ❤❤
ዛሬ ከነሱባለው ቤት በስተቀር ሁሉም ቤት በንግግር ያለመግባባት ጭንቀት በጭንቀት ሆነዋል ከሁሉም ቤት ብዙ ትምህርት ሰጪ ናቸው ሁላችሁም ደስ ትላላቹ ሱሴ ብያችዋለው እወዳችዋለው አከብራችዋለው ❤❤❤❤❤
የእስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ 🎉🎉❤❤❤
Thanks❤
ያዬሽዬ ብሶት ላይ ነች ተው አትዝፍን እሷ ስትወጣ ትዘፍናለህ አዝማሬው ያየሽ የምትዘፍንበት ጊዜ ገና ነው አቤት ቅኔ 🤔😍😍😍😍😍😍😍
እና አበጀሽ ሰይፉ ጋ ይቅረቡልን የምትሉ ✋✋
ይቅረቡልን
እኔም እወዳቸዉ አለሁ
ደስ ይሚል ድራማ ነው እናመሰግናቸዋለን❤
አቤት መታደል ሰው በእራሱ ባህል ይቀናል አማራነቴ😍😍😍😍😍😍
አበጀሽ የሁሉም ድምቀት ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
ትክክለኛ ኢትዮያዊነትን የሚገልፁ ምርጥ ተዋናዎች ስብስብ እናተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ወይ እሱባለው የመጨረሻ ነው እኮ ፈታ የምታደርገኝ😂😂
ስወዳችሁ እውነት ሠላማችሁብ ይብዛ ውይ ፍቅር ግን ደስ ሲል
አበጀሽዬ ንፍስ ጡር ንች በደንብ ታስታውቃለች እልልልል በስላም ትገላግልሽ እመቤቴ🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
የኔ ዉዶች በጣም ነው የምወዳችሁ የእህትዬ አልማዝና አበጀሽ መጨረሻ ቢኖረዉ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ዉበት አቤትስራ ደስ ስትሉ አየታዴ ልቡ ከተበተነ ቆየ አየ ያለሞርቅ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🤣🤣🤣🤣
አዝማሪው ተመችቶኛል ይመቸው
አይታዲ በሳቅገደልክኝ ❤❤❤ የአገራችን ደምቀት❤
ዋው በናፍቆት ነው ምጠብቃቹ ሱስ ሆናቹብኛል ❤❤❤ በርቱ ደሞ እስቲ ብርቁና አያ ጥላዬ ኃይሌ ማኛው የአብዋ ጉዋደኛ እና ጨረቃ ይግቡልን ተናፍቀዋል
እዴት ፈታ እደሚያረጉን ደብሮኝነበር ወላሂን እዴት እደምወዳቸው
Ufff, Ethiopiawi malet Amhara, Ke zeregnenet ye netsa netsuh hezeb❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉
እሱቤ የኔ የዋህ😢😢😢
የእሱቤ ሚስት ግን ይመችሽ ማምዬ እኔ እንዳውም ሌላ ልጅ አልፋልግም አንተ አለህ አደል በሄድክበት ምትቀር ህፃን አለች😂
እግዚአብሔር ፍቅር ሰላሙን ያብዛላችሁ በእዬ ጊዜው እምታቀርቡት ያለው ማዕዛ በጣም ልዩ ነው 👍💚💛❤️😍😍😍
እናተ ፍቅር የሆናችሁ መጣችሁልን ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ እኮ❤❤❤
ባልጠቆርሽ ስታስቀኝ ወደፊት ባጠባረቅ 😂😂😂አላለችም አየእያየሽ😂😂😂😂ስወዳችው እኮ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ሰወች ግን እኔ የምወዳችሁን ያክል የሚወዳችሁ አለ?? ❤️❤️❤️
እኔ አለሁ❤❤❤❤❤❤
me too
አለን አለን እንወዳቸው አለን❤❤❤በጣም
ስወዳችሁ ❤❤❤ታደ ውሸት አያጣም 😂😂😂😂😂😂 አበጀሽ በጣም ነው የምወድሽ የዋህ ❤❤እሱቤ 😂😂😂😂
የሱቢ ሚሰት የውነት የሰት ነች እሱቤ ደሞ እራሱ ልጂ ነው የሆነው😊😊 ታድለሃል ምጥ ሚሰት ሰጦሃል😍
ድራማ ባይሆን😅😢
😂😂😂😂😂አቤት ታዴ ውሽቱ ስጣፍጥ ሜካፕ ተለቅልቀው ከሚመጠ አርቲስቶች እናተ ትሻሉኛላቹህ የእኔ ምርጦች
የሱስ፡ከፋ፡የውሸት፡መአት
የታዲየ ወሸት ማለቂያ የለውም እኮ ሁሌ እንደዋሸ😃
ቀላል፡ሲጀመር፡እኔ፡ገናሳየውሳቄይመጣል
መጣችሁልኝ የኔ ውዶች አማራዬ❤❤❤❤❤
እሱቤ እሱቤ እሱቤ ስወድህ ካንጀቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤😚
እሡቤ አተንየሚረዳህአጥህኮ ሚስትህመልካምናት❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ ተመስገን እናንተን ፈልጌ ነበር ዩቱብ የገባሁት ማርያምን ውዶች
በእውነት ከአለባበስ ጀምሮ በጣም ነው የምታምሩት በፍቅር ወደ ሗላ መለሳችሁኝ❤❤❤
እሱ ባለው አሳዘነኝ የሰው ችግር እየፈታ እሱን እምያዳመጠው ጠፋ 😢
😢😢😢😢ሂወት እዲህናት
😢😢😢
😂😂😂😢
ምስኪን፡እሱቤ
ስወደው 💝እኮ ጌታን
እደ ታደ ታለባል አላህ ይጠብቀን ያረብ ባሌን እውነተኛ አድርግልኝ አሚንን🥺🤣🤣አቤት ውሸቱ አቤት ማሳመኑ የእውነት እደሡ ያለሠው አጋጥሞኝ ነበር አልሀምዱሊላህ ርቂዋለሁ አበጀሺ የኔ የዋህ እሱባለው ምርጥሠው ከራስህ ችግር ይልቅ የሠውን የምታስቀድም ስውዳችሁ ፈታነው የምታረጉኝ❤❤❤❤
😂😂😂😂እያረርሁ ልሳቀው እስኪ የኔ ጀግኖች እንቁዎች።
የኔ ምርጦች እንዴት እንደምወዳችሁ ኑሩልኝ።❤❤❤
ዛሬ ብዙ ስው ቀድሞኛል ስወዳችሁ❤❤❤❤
አሁን አመለጠሸ ጀግና ወሰደው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂they’re funny also it educational above all one of most entertaining drama we need to see Abejash happiness she deserves ❤❤❤.
አቤት ችሎታችሁ❤ውበታችሁ❤ብቻ ለኛ ለስደተኞችእኮ ሱስ ሆናችሁብን❤ ተባረኩልን
አሚንንን❤❤❤@paulosmulu7994
ትክክል እህቴ
እኔስ ብትይ ሲከፋኝ እንኳን አጠገቤ እንዳሉ ነው የሚሰማኝ በጣም ነው የምፀናናዉ ሳያቸው ❤
ወይ ጉድ ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 😄😃❤️በሳቅ ሞትኩኝ
አቤት..ታዴ..ስትወድሀሀሀሀሀሀሀሀ
ታደሰ እንደው ሁሌም ልክስክስ
🤣🤣🤣
❤❤❤❤❤❤❤አበጀሽ ስወድሽ
ውዴቸ ስወዳቹሁ ያየች ስወድሽ የኔ ውድ ያየች ታየ
እረ ተናፍቃችሇል ውዶቸ እኳን ደና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
የመጀመራዋ ነኝ አበጀሽ እና ታዴን ስወዳቸው 🥰🥰🥰🥰🥰
የምትናፈቁት ነገርስ አይ ታዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እደኔ እመዋን የሚወዳት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለባል እናቶች ስልጠና ትስጥልን ባይ ነኝ
ታለም አበጀሸ አና ታዴ በጣም ሰወዳቹህ
ደሰ ስትሉ እውነት ትችላላችሁ ❤❤❤❤
Aya Tadese is a master mind of the Drama/Film.
ደሥ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤
በጉጉት ሥጠብቃችሁ ነበር ታደ የውሸቱ ማናጀር ቶለቶለ ልቀቁልን❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉ ነገር በሀላችን የጠበቀ ነው በስማም❤❤ ግን የገጠርሰው እኮ በስራም በባአሉም ነጭ በነጭ አይለብሱም ይች ብቻ መስተካከል አለበትጅ ሌላው ሸጋ ነው
ልክ❤❤❤❤
አይ ይልበሡ ደሥ ይላሉ
ቸፐረ1@@ethio1283
እናተ ተወዳጅ የሆናችሁ ውዶች ውይ ገረመው ሚስት ይኖረው ይሆን ሲያምርኮ ግርማ ሞገሱ ብቻ ሁላችሁም ትችላላችሁ❤❤❤
ሁለታችሁም ፍቅረኞች ሰታምሩ ። አደራ እነዳትለያዩ ። ( በፊለሙ ማለቴ ነው) ለነገሩ የ እውነት ቢሆንም ታምራላችሁ።ትክክል የነገውን እግዚህአብሄር ነው የሚያውቀው ። መቼም ወነዶች አነዴ እሰክተነፍሱ ሌላዋ እቡጥ ታምራችሁለች ።ይን ፊልም እንዳማረበት በፍቅር ጨርሱት።
❤❤❤❤❤የኛ እቁወች ስወዳቹህ ስፈልጋቹህ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእሱቤን ብሶት ማንም ቁብ ብሎ ያዳመጠው የለም እሱግን በሁሉም እንደተንገበገበ ምስኪን እሱቤ
አቤት ደሞ መጡልን ❤❤❤❤❤
በስስትነው የማያቸውኮ❤
አቤት ሥወዳችሁ ፈታ የምታረጉኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😂😂😂😂😂😂
እምዋ እርጉዝ ናት
I like Esubalew and Abegesh
ስጠብቃቹህውድችየ😂😂❤❤❤❤🤩🤩👌
ማሮችየ ስጥብቅአችሁነበር❤❤❤😂😂
ሌባ እናት ልጆን አታምንም አይ ታዴ እደራሱ እየመለስው እመዋ የኔ ኩሩ ሴት ስወድሽ❤❤❤❤❤
አበጀሽ❤
እሱቤና ታዴ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ እኛ ሴቶች ትጔደድ ጉድ ሰራች😂😂😂
አይ እሱቤ 💝የተባልከውን ትተህ 💝ዘላለም 🤣ምስኪን 💝ስወድህ የኔ love እሱቤ 👄
ጉብራቸዉን ከፍተዉ ከሚሞላቀቁብን አርቲስትነኝ ባዩች እናተዉ እጥፍ ዉበት አላቹህ
እሱቤ ጥሪው በሞቴ ቀነስ ቢል ውዶቼ ይመቻችሁ ❤❤❤❤
አይ ታዴ ሴቶቹን የማሳመን ችሎታው ይገርማል
አሁንስ ሱስ ሆናችሁብኝ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
የኔን ጪቀት ትንሽ የምታስረሱኝ በየቀኑ. ኑልን❤❤ታድ የጠመጠመው እራሱ ላይ. መቀነት. ነውደ ያለሴት አይሆንልህ😅😅😅😂😂
ኧረ እመዋ የጠፋ ሠው❤❤
እምዋ እንዴት እንደምወዳችሁ
እሱብና እህት ሰመችኝ ሁላችውም ምርሰ ናችው
አሠላምአለይኩምእራህመቱላህወበረከቱሠላም።ፍቅርለሀገርለወገን።አላህሰላም።ያጣለሀገራችንበሰደትያላችሁአላህይዘንልን
አሜን የኔ ውድ🙏🙏😍😍😍
የኔ ብሄሮች ደሞቼ የኔ አማራዎች🎉🎉🎉
ውዶች❤❤❤❤❤🎉
አይ ሰወዳችሁ😂🎉❤❤
አያ ታዴ መቀነቷን ጠምጥመህ ፣ የ ያየሽ ቅናት ግን
እነዚህ ሰውች ያላቸው ሞሀባ የተለየነው እነማ እኮ ስራመስራት አልቼልኩም❤❤❤❤❤❤
ወይኔ መታደላችን እኛ አምሐራዎች እኮ እንለያለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ስወዳችሁ
አበጀሽ ወፈረች❤❤❤
እርጉዝ መሰለችኝ
Abejashe🎉
አቤት አቤት የታዴ ቀደዳ!ሁለቱም ዘመዶቼ ናቸው አላለም።!
🤣🤣
ሰወዳችሁ👍👍👍👍👌👌😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃👌👌👌👌
የእዉነት በጣምነዉ የምታምሩት ቀጥሉበት
ምንአልባት እኔንም ልክ እንደ ልጅት አበጀሽ ሰም ብተረገኝ ደስ ያለኝ ነበረ ወይ ደጉ ወገኔ
Wooowww, you all are talented and make it real thank you ❤❤
ወይኔ ትጓደድ የአያትሽን አደራ የት አስቀምጠሽ ነዉ ???😭😭😭😭
አቤት ችሎታ አዲስአቤዎች ተማሩ! ገረመውዬ ስወድህ እኮ!!
Betam beka ጥበብ malet yich nat🙏🙏🙏🙏🙏
እኔም አመሰግናለሁ በጣም ነው ምወዳቹሁ እሱቤ አይዞህ እንዳንተ እይነት ባል ይስጠኝ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት 🙏❤️🙏❤️❤️❤️
በጣም ነው የምወዳችሁበተለይ አበጀሽ .ታደሰ. እሱቤ በጣም ነው የምታስቁኝ ከስራ ስመጣ እስካያችሁ እቸኩላሁ😂😂
በጣም ጎበዞች በርቱ በጣም ደስ ትላላችሁ የናፈቀንን የኪነ ጥበብ ጣአም እያሳያችሁን ነው. እናመሰግናለን
200ሺ እናስገባቸው ሸር ስታዴርጉ ተዋናይቲቪ ብላችሁ አስተዋውቁላቸው
ምን አይነት ብቃት ነው ማርያምን ትለዩብኛላቹ ❤❤❤❤❤
አማራ በመሆኔ መታዴልነዉ❤❤
ዛሬ ከነሱባለው ቤት በስተቀር ሁሉም ቤት በንግግር ያለመግባባት ጭንቀት በጭንቀት ሆነዋል ከሁሉም ቤት ብዙ ትምህርት ሰጪ ናቸው ሁላችሁም ደስ ትላላቹ ሱሴ ብያችዋለው እወዳችዋለው አከብራችዋለው ❤❤❤❤❤
የእስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ 🎉🎉❤❤❤
Thanks❤
ያዬሽዬ ብሶት ላይ ነች ተው አትዝፍን እሷ ስትወጣ ትዘፍናለህ አዝማሬው ያየሽ የምትዘፍንበት ጊዜ ገና ነው አቤት ቅኔ 🤔😍😍😍😍😍😍😍
እና አበጀሽ ሰይፉ ጋ ይቅረቡልን የምትሉ ✋✋
ይቅረቡልን
እኔም እወዳቸዉ አለሁ
ደስ ይሚል ድራማ ነው እናመሰግናቸዋለን❤
አቤት መታደል ሰው በእራሱ ባህል ይቀናል አማራነቴ😍😍😍😍😍😍
አበጀሽ የሁሉም ድምቀት ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
ትክክለኛ ኢትዮያዊነትን የሚገልፁ ምርጥ ተዋናዎች ስብስብ እናተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ወይ እሱባለው የመጨረሻ ነው እኮ ፈታ የምታደርገኝ😂😂
ስወዳችሁ እውነት ሠላማችሁብ ይብዛ ውይ ፍቅር ግን ደስ ሲል
አበጀሽዬ ንፍስ ጡር ንች በደንብ ታስታውቃለች እልልልል በስላም ትገላግልሽ እመቤቴ🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
የኔ ዉዶች በጣም ነው የምወዳችሁ የእህትዬ አልማዝና አበጀሽ መጨረሻ ቢኖረዉ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ዉበት አቤትስራ ደስ ስትሉ አየታዴ ልቡ ከተበተነ ቆየ አየ ያለሞርቅ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🤣🤣🤣🤣
አዝማሪው ተመችቶኛል ይመቸው
አይታዲ በሳቅገደልክኝ ❤❤❤ የአገራችን ደምቀት❤
ዋው በናፍቆት ነው ምጠብቃቹ ሱስ ሆናቹብኛል ❤❤❤ በርቱ ደሞ እስቲ ብርቁና አያ ጥላዬ ኃይሌ ማኛው የአብዋ ጉዋደኛ እና ጨረቃ ይግቡልን ተናፍቀዋል
እዴት ፈታ እደሚያረጉን ደብሮኝነበር ወላሂን እዴት እደምወዳቸው
Ufff, Ethiopiawi malet Amhara,
Ke zeregnenet ye netsa netsuh hezeb❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉
እሱቤ የኔ የዋህ😢😢😢
የእሱቤ ሚስት ግን ይመችሽ ማምዬ እኔ እንዳውም ሌላ ልጅ አልፋልግም አንተ አለህ አደል በሄድክበት ምትቀር ህፃን አለች😂
እግዚአብሔር ፍቅር ሰላሙን ያብዛላችሁ በእዬ ጊዜው እምታቀርቡት ያለው ማዕዛ በጣም ልዩ ነው 👍💚💛❤️😍😍😍
እናተ ፍቅር የሆናችሁ መጣችሁልን ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ እኮ❤❤❤
ባልጠቆርሽ ስታስቀኝ ወደፊት ባጠባረቅ 😂😂😂አላለችም አየእያየሽ😂😂😂😂ስወዳችው እኮ በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ሰወች ግን እኔ የምወዳችሁን ያክል የሚወዳችሁ አለ?? ❤️❤️❤️
እኔ አለሁ❤❤❤❤❤❤
me too
አለን አለን እንወዳቸው አለን❤❤❤በጣም
ስወዳችሁ ❤❤❤ታደ ውሸት አያጣም 😂😂😂😂😂😂 አበጀሽ በጣም ነው የምወድሽ የዋህ ❤❤እሱቤ 😂😂😂😂
የሱቢ ሚሰት የውነት የሰት ነች እሱቤ ደሞ እራሱ ልጂ ነው የሆነው😊😊 ታድለሃል ምጥ ሚሰት ሰጦሃል😍
ድራማ ባይሆን😅😢
😂😂😂😂😂አቤት ታዴ ውሽቱ ስጣፍጥ ሜካፕ ተለቅልቀው ከሚመጠ አርቲስቶች እናተ ትሻሉኛላቹህ የእኔ ምርጦች
የሱስ፡ከፋ፡የውሸት፡መአት
የታዲየ ወሸት ማለቂያ የለውም እኮ ሁሌ እንደዋሸ😃
ቀላል፡ሲጀመር፡እኔ፡ገናሳየውሳቄይመጣል
መጣችሁልኝ የኔ ውዶች አማራዬ❤❤❤❤❤
እሱቤ እሱቤ እሱቤ ስወድህ ካንጀቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤😚
እሡቤ አተንየሚረዳህአጥህኮ ሚስትህመልካምናት❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ ተመስገን እናንተን ፈልጌ ነበር ዩቱብ የገባሁት ማርያምን ውዶች
በእውነት ከአለባበስ ጀምሮ በጣም ነው የምታምሩት
በፍቅር ወደ ሗላ መለሳችሁኝ❤❤❤
እሱ ባለው አሳዘነኝ የሰው ችግር እየፈታ እሱን እምያዳመጠው ጠፋ 😢
😢😢😢😢ሂወት እዲህናት
😢😢😢
😂😂😂😢
ምስኪን፡እሱቤ
ስወደው 💝እኮ ጌታን
እደ ታደ ታለባል አላህ ይጠብቀን ያረብ ባሌን እውነተኛ አድርግልኝ አሚንን🥺🤣🤣አቤት ውሸቱ አቤት ማሳመኑ የእውነት እደሡ ያለሠው አጋጥሞኝ ነበር አልሀምዱሊላህ ርቂዋለሁ አበጀሺ የኔ የዋህ እሱባለው ምርጥሠው ከራስህ ችግር ይልቅ የሠውን የምታስቀድም ስውዳችሁ ፈታነው የምታረጉኝ❤❤❤❤
😂😂😂😂እያረርሁ ልሳቀው እስኪ የኔ ጀግኖች እንቁዎች።
የኔ ምርጦች እንዴት እንደምወዳችሁ ኑሩልኝ።❤❤❤
ዛሬ ብዙ ስው ቀድሞኛል ስወዳችሁ❤❤❤❤
አሁን አመለጠሸ ጀግና ወሰደው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂they’re funny also it educational above all one of most entertaining drama we need to see Abejash happiness she deserves ❤❤❤.
አቤት ችሎታችሁ❤ውበታችሁ❤ብቻ ለኛ ለስደተኞችእኮ ሱስ ሆናችሁብን❤ ተባረኩልን
አሚንንን❤❤❤@paulosmulu7994
ትክክል እህቴ
እኔስ ብትይ ሲከፋኝ እንኳን አጠገቤ እንዳሉ ነው የሚሰማኝ በጣም ነው የምፀናናዉ ሳያቸው ❤
ወይ ጉድ ስወዳችሁ እኮ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 😄😃❤️በሳቅ ሞትኩኝ
አቤት..ታዴ..ስትወድሀሀሀሀሀሀሀሀ
ታደሰ እንደው ሁሌም ልክስክስ
🤣🤣🤣
❤❤❤❤❤❤❤አበጀሽ ስወድሽ
ውዴቸ ስወዳቹሁ ያየች ስወድሽ የኔ ውድ ያየች ታየ
እረ ተናፍቃችሇል ውዶቸ እኳን ደና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
የመጀመራዋ ነኝ አበጀሽ እና ታዴን ስወዳቸው 🥰🥰🥰🥰🥰
የምትናፈቁት ነገርስ አይ ታዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እደኔ እመዋን የሚወዳት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለባል እናቶች ስልጠና ትስጥልን ባይ ነኝ
ታለም አበጀሸ አና ታዴ በጣም ሰወዳቹህ
ደሰ ስትሉ እውነት ትችላላችሁ ❤❤❤❤
Aya Tadese is a master mind of the Drama/Film.
ደሥ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤
በጉጉት ሥጠብቃችሁ ነበር ታደ የውሸቱ ማናጀር ቶለቶለ ልቀቁልን❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉ ነገር በሀላችን የጠበቀ ነው በስማም❤❤ ግን የገጠርሰው እኮ በስራም በባአሉም ነጭ በነጭ አይለብሱም ይች ብቻ መስተካከል አለበትጅ ሌላው ሸጋ ነው
ልክ❤❤❤❤
አይ ይልበሡ ደሥ ይላሉ
ቸፐረ1@@ethio1283
እናተ ተወዳጅ የሆናችሁ ውዶች ውይ ገረመው ሚስት ይኖረው ይሆን ሲያምርኮ ግርማ ሞገሱ ብቻ ሁላችሁም ትችላላችሁ❤❤❤
ሁለታችሁም ፍቅረኞች ሰታምሩ ። አደራ እነዳትለያዩ ። ( በፊለሙ ማለቴ ነው) ለነገሩ የ እውነት ቢሆንም ታምራላችሁ።
ትክክል የነገውን እግዚህአብሄር ነው የሚያውቀው ። መቼም ወነዶች አነዴ እሰክተነፍሱ ሌላዋ እቡጥ ታምራችሁለች ።ይን ፊልም እንዳማረበት በፍቅር ጨርሱት።
❤❤❤❤❤የኛ እቁወች ስወዳቹህ ስፈልጋቹህ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእሱቤን ብሶት ማንም ቁብ ብሎ ያዳመጠው የለም እሱግን በሁሉም እንደተንገበገበ ምስኪን እሱቤ
አቤት ደሞ መጡልን ❤❤❤❤❤
በስስትነው የማያቸውኮ❤
አቤት ሥወዳችሁ ፈታ የምታረጉኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😂😂😂😂😂😂
እምዋ እርጉዝ ናት
I like Esubalew and Abegesh
ስጠብቃቹህውድችየ😂😂❤❤❤❤🤩🤩👌
ማሮችየ ስጥብቅአችሁነበር❤❤❤😂😂
ሌባ እናት ልጆን አታምንም አይ ታዴ እደራሱ እየመለስው እመዋ የኔ ኩሩ ሴት ስወድሽ❤❤❤❤❤
አበጀሽ❤
እሱቤና ታዴ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂
አይ እኛ ሴቶች ትጔደድ ጉድ ሰራች😂😂😂
አይ እሱቤ 💝የተባልከውን ትተህ 💝ዘላለም 🤣ምስኪን 💝ስወድህ የኔ love እሱቤ 👄
ጉብራቸዉን ከፍተዉ ከሚሞላቀቁብን አርቲስትነኝ ባዩች እናተዉ እጥፍ ዉበት አላቹህ
እሱቤ ጥሪው በሞቴ ቀነስ ቢል ውዶቼ ይመቻችሁ ❤❤❤❤
አይ ታዴ ሴቶቹን የማሳመን ችሎታው ይገርማል
አሁንስ ሱስ ሆናችሁብኝ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
የኔን ጪቀት ትንሽ የምታስረሱኝ በየቀኑ. ኑልን❤❤ታድ የጠመጠመው እራሱ ላይ. መቀነት. ነውደ ያለሴት አይሆንልህ😅😅😅😂😂
ኧረ እመዋ የጠፋ ሠው❤❤
እምዋ እንዴት እንደምወዳችሁ
እሱብና እህት ሰመችኝ ሁላችውም ምርሰ ናችው
አሠላምአለይኩምእራህመቱላህወበረከቱ
ሠላም።ፍቅርለሀገርለወገን።አላህሰላም።ያጣለሀገራችንበሰደትያላችሁአላህይዘንልን