Natnael Woldab & Frehiwot Alemu Testimony part 1 ናትናኤል ወልደአብ እና ፍሬሕይወት አለሙምስክርነት ክፍል አንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • Natnael Woldab & Frehiwot Alemu Testimony part 1 ናትናኤል ወልደአብ እና ፍሬሕይወት አለሙምስክርነት ክፍል አንድ

КОМЕНТАРІ • 90

  • @temesgenayza6183
    @temesgenayza6183 4 місяці тому +1

    ናቲዬ በመዝሙሮችህ በእውነት በእጅጉ ተባርኪያለው ዛሬ ደግሞ በምስክርነቶችህ ዋው እንዴት መባረክ ነው በእውነት ጌታ ይባረክ ሰለናንተ

  • @fenetyoseph968
    @fenetyoseph968 2 місяці тому +1

    Who is here after demasko testimony

  • @abinettafesse5759
    @abinettafesse5759 11 місяців тому +1

    The most talented and decent man Natinael Woldab

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Рік тому +10

    ጌታ ሆይ በሚዲያ ሳይቀር የተባረኩ በተለይ አንተን የሚወዱ ሰዎች ስለምትልክልኝ አባቴ ተመስገን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Makyop257
    @Makyop257 Рік тому +2

    Tseqnalachu❤❤❤

  • @mukaaddi2717
    @mukaaddi2717 Рік тому +1

    Des setelu yemigerm meskerenet new ena kezii yetemarkut egzihabeher new hulun begizew web adergo yemeseraw ena le rlship le tedar yalewn sew mesetew leka egzihabeher new egha aseben egha techenken aydelem esu erasu begizew egzihabeher yazegajal Becha meseley new yaleben❤❤ i love you guys

  • @sunnight4015
    @sunnight4015 Рік тому +7

    ድንቅ ምስክርነት የፀሎትን ጉልበት የሚያሳይ please part two😍😍😍😍

  • @Singermajanofficial
    @Singermajanofficial Рік тому +2

    wow wow wow
    🎉እጅግ በጣም ደስ የምል ምስክርነት ነው
    🎉እንኳን እግዝአብሄር ረዳችሁ
    ስለናንቴ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ
    ደሞ አደራ ጌታ በጥሩ ትዳር እንድባርከኝ
    🙏🙏🙏 please pray for me

  • @BezaZenebe-c8y
    @BezaZenebe-c8y 6 місяців тому

    Zemenachu yebarek

  • @dinkbirhanu6754
    @dinkbirhanu6754 Рік тому +2

    እታምነኝም ደግሜ እየሰማሁት ነው፡፡
    ድንቅ ናችሁ

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Рік тому

    የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Рік тому

    ናቲዬ ወንድሜ ጌታ ስለሰጠህ የእንደገና እድል በጣም ደስ ብሎኛል ሌላው ደሞ በረከታችን ጌታ ባስቀመጠን ስፍራ መሆኑን ክብራችን ከፍታችን ጌታን በማገልገልና በማክበር ውስጥ መሁኑን በአንተ ህይወት አየሁ የእግዚያብሄርን ምህረት እረኝነት ጥበቃ ጣልቃ ገብነት በህይወትህ ስላየሁ ጌታን በጣም አመሰግናለው ለገርጂ ምእመንና በተለይ ለጋሽ ወልደ አብ የፀሎታቸውን መልስ ስለተቀበሉ ጌታ ይክበር

  • @HabhabnowBornagain
    @HabhabnowBornagain Рік тому

    Natiye bezih Huneta selayehuh des belognal you are blessed

  • @betelgizaw7879
    @betelgizaw7879 Рік тому +2

    ናቲዬ u are so romantic ❤❤
    ጌታ እየሱስ ፀጋ ያብዛላችሁ አብራችሁ አርጁ ❤❤❤

  • @abigaelalemayehu9006
    @abigaelalemayehu9006 Рік тому

    egzabeher ybarkachu

  • @selamawti531
    @selamawti531 Рік тому

    Wow dase sitlew geta be lij yebarki tabarku❤❤❤❤❤ Ewodachuhalew N F ❤❤❤

  • @abenezertalamos4960
    @abenezertalamos4960 Рік тому +1

    ምን ማለት እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ቢሆንም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ ትዳራችሁም የተባረከ ይሁን። 😘😘😘😘😘😘

  • @ruth8645
    @ruth8645 Рік тому

    Fre bkhs leaderachn nberech des tilalachu God bless you

  • @atadesse3622
    @atadesse3622 Рік тому

    ናቲ እንኳን ጌታ ለዚህ ቀን አበቃህ እና ልዑል እግዚአብሔር የወላጆችህን ድምፅ ሰማ አሜን። ከሩቅ ሀገር

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER NATNAEL WOLDEAB AND SISTER FREHIWOT ALEMU.

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 Рік тому +6

    God bless u both,when I was in hard time I listened ur personal life testimony, and was crying when listen it & God was healing me from something by the time.

  • @mulugetag.giorgis1526
    @mulugetag.giorgis1526 Рік тому +1

    ዋው ናትዬ ጌታ እንኳን ጌታ ረዳህ ባየሁት ነገር ደስ ብሎኛል

  • @hanashugute7556
    @hanashugute7556 Рік тому +1

    Mesekerenetocheh weset egeziyabeher mn ayenet abat endehone new mayebet tebarek

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ዘመችሁን ይባርክ

  • @haniyejesus
    @haniyejesus Рік тому

    ሚገርም ነዉ ናቲዬ ተባረክ ጌታ ዘመናቹን ትዳራቹን ይባርክ አጋፔ በሚለዉ መዝሙር በጣም ተባርኬያለዉ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @bethelteklu4712
    @bethelteklu4712 Рік тому +2

    Wow 😊😊I wish God writes my love story like this😊😊

  • @samrawitbirhanu1991
    @samrawitbirhanu1991 Рік тому

    betam des ye
    mil misekerent nw selenate getan amesgenkugn tebareku bebzu

  • @ruthasefa3182
    @ruthasefa3182 Рік тому

    Am really happy for u guys ewenet like betam❤❤

  • @lelodesawu1926
    @lelodesawu1926 Рік тому

    Thanks lord

  • @officalmulualemayele7035
    @officalmulualemayele7035 Рік тому

    ተወዳጅ ታሪክ ነው የፍቅር ታሪካቹ ናቲዬ

  • @mahaletguta
    @mahaletguta Рік тому

    Tbarku abebati ybarkachuu tabrkuu ewdachwalu Wwwwwwwwwww

  • @misganakidane4187
    @misganakidane4187 Рік тому +1

    tebareku betam nw des metelut

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 Рік тому +1

    May God bless you both, Can’t wait to hear from her side of the story.

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565

    Eebbifama Eebbifama 🥰🥰❤️📖❤️🙏🙏🙏

  • @betimafi8709
    @betimafi8709 Рік тому

    Tebareku❤❤❤

  • @addisethiopia
    @addisethiopia Рік тому

    Natiye congratulations!! It’s great to see you!!

  • @zenabethlhem3162
    @zenabethlhem3162 Рік тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፍጻሜህ ያማረ ይሁን!!

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 Рік тому +1

    Can’t wait to hear from her side of the story. May God bless you both

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Рік тому +2

    በፍቅር አብራችሁ አርጁ❤

  • @lidutura3214
    @lidutura3214 Рік тому

    Natisha so real. Your life keeps on being a testimony. God bless😊😊🙌🙌🙌

  • @bethelmatewos2002
    @bethelmatewos2002 Рік тому +2

    What a beautiful Story! May God bless your Marriage with his presence!

  • @zetsatgetahun4298
    @zetsatgetahun4298 Рік тому +1

    Wow i love it tebareku yene wude sis

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 Рік тому +1

    ደስ ስትሉ ለበረከት ሁኑ እወዳችኋለው!

  • @tedalyrics3106
    @tedalyrics3106 Рік тому

    በጣም አስቴማሪ ምስክርነት ነው ተባርኩ

  • @meskeremabebe4884
    @meskeremabebe4884 Рік тому

    I’m glad nati

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Рік тому

    ዛሬም እግዚያብሔር ሰው አለው አለው!!

  • @bereketHagos-bh7xm
    @bereketHagos-bh7xm Рік тому

    ❤❤❤

  • @amanueltesfaye0177
    @amanueltesfaye0177 Рік тому +1

    God bless you more.

  • @EmnetDereje-h8s
    @EmnetDereje-h8s Рік тому +1

    wow congrats Natiye...I have been hearing your life testimony and seeing this made me feel joy. I heard in one of the interviews that your father also prayed for you to get married. May God bless you and your wife...

  • @lidetgeremew465
    @lidetgeremew465 Рік тому

    እንኳን ደስ ያላችሁ❤🎉 በጣም ደስ የምትል ልጅ

  • @raheltakele9806
    @raheltakele9806 Рік тому +1

    You guys look so cute together🥰🥰

  • @bontuephrem655
    @bontuephrem655 Рік тому

    Firyee yanekonjo inkwan geta radshi tabarakii

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 Рік тому

    You are so amazing

  • @mastewalrorisa5950
    @mastewalrorisa5950 Рік тому +1

    ohhh beautiful and sweet story🥰

  • @mekame2023
    @mekame2023 Рік тому

    Beutiful story Natty

  • @fikirtfesseha2030
    @fikirtfesseha2030 Рік тому +1

    ooo your so cut please part two 😍😍

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 Рік тому

    ክብር ለጌታ ይሁን በእየሱስ ስም የሱን ምስክርነት በፊት ሰምቼ ከዛ ጠፋብኝ ናቲዬ ጌታ እንኳን ለዚ አበቃህ😂😂😂

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 Рік тому +1

    Oh Natisha! How I relate to your songs. They are so real. "Yedawit lij," "Agape)...
    You are God's restoration display..
    May God bless your union.

  • @Amaama55
    @Amaama55 Рік тому

    Thank you for sharing ❤❤

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 Рік тому

    Congratulations 🎉

  • @hanna_yadeta
    @hanna_yadeta Рік тому +1

    Nice story 😍😍

  • @zetseatprinting
    @zetseatprinting Рік тому

    wow GBU

  • @kukuteshome5728
    @kukuteshome5728 Рік тому

    ናቱዬ congratulations በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏❤️ እሙሽ ነኝ

  • @biruktawityibelu5182
    @biruktawityibelu5182 Рік тому

    Blessed

  • @birukcts2104
    @birukcts2104 Рік тому

    God bless your marriage 😍😍

  • @AnteAbay
    @AnteAbay Рік тому

    So impressive may God bless you

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Рік тому +1

    Sitamru 😍😍

  • @estermeku3050
    @estermeku3050 Рік тому

    Beautiful

  • @samrawitabera8511
    @samrawitabera8511 Рік тому +1

    Beautiful story❤❤❤

  • @Wongelyashenfal
    @Wongelyashenfal Рік тому +2

    ቁጥር ሁለት ..................

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl Рік тому

    ህይወት ተገለጠ አይተንማል እማኝ ነን

  • @samrifekesh3637
    @samrifekesh3637 Рік тому

    Lovely testimony 🥰 eagerly waiting for part two

  • @FikrVoice
    @FikrVoice Рік тому

    ጌታ ይባርካችሁ ❤

  • @betelhemestifanos2453
    @betelhemestifanos2453 Рік тому

    ❤በጣም ድንቅ ነው ቀሪ ዘመናችሁ በሞገስ በፍቅር በመትረፍረፍ በምሳሌነት ይቀጥል❤ተባረኩ🙌🙌🙌

  • @ethandesalegn4182
    @ethandesalegn4182 Рік тому

    Beautiful!!

  • @miscohmisganish1145
    @miscohmisganish1145 Рік тому

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Merii25
    @Merii25 Рік тому

    ❤🥰🙏

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 Рік тому

    ክርስቶስን እና ቤተክርስቲያንን የሚያሳይ ትዳር ይሁንላችሁ!

  • @chernetalemu2154
    @chernetalemu2154 Рік тому

    🔥🔥🔥🥰

  • @Gibrankelly
    @Gibrankelly 11 місяців тому

    ሁለታቹም ታምራላቹ ክፉ አይንካችሁ ለጌታ በረከት ሁኑ

  • @ememesore4603
    @ememesore4603 Рік тому

    Dasilali❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹💞💞💞💏💏💏

  • @hanadaniel7689
    @hanadaniel7689 Рік тому +1

    Setetayu erasu le sw yemgaba fkr alachu...sile enante geta yibark...be zemu lay ymsmaw kifu ngr hulu aygtemachu

  • @rahela552
    @rahela552 Рік тому

    ዘመናችሑ በፍቅር በልምላሜ ይለቅ ታምራላችሑ

  • @kukuteshome5728
    @kukuteshome5728 Рік тому

    ናቱ ስልክ ቁ ላክልኝ pls

  • @Barsey7
    @Barsey7 Рік тому +2

    እንዴ በጌታ መልስልኝ የምን የስልክ ፓተርን ነው ከ እግዚአብሔር ጋር ምትግባባው? ጥንቆላ መሰለኝ😢 ኧረ በጌታ አስረዳኝ???🙏🏽🙏🏽 ማለት እምነትክ የኔም እምነት ስለሆነ ግራ ገባኝ

    • @CourageDearHeart316
      @CourageDearHeart316 Рік тому

      Don't worry this is not a strange practice and is in no way associated with witchcraft. እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ እግዚአብሄር በ ቁጥር ፓተርንም ይናገራል። ለምሳሌ 5 ቁጥር ጸጋን የሚያመለክት ሲሆን አንድ ሰው በተደጋጋሚ 555 ካየ ሶስት ቁጥር ደግሞ የሚያጸና ወይም Completion ቁጥር ስለሆነ እግዚአብሄር በ ህይወት ስላበዛው ጸጋ Reminded ሊሆን ይችላል አንድ ሰው። 222 ደግሞ Double ነው 111 አዲስ ጅማሬ 777 የነገሮች መፈጸም ወይም መደምደም 444 የተሃድሶ ምልክት ሲሆን እነ ነህሚያ ቅጥሩን መገንባት የጀመሩበትም አመት ነው በ እብራይስጥኛ ካላንደር። 911 ደግሞ በ አደጋ ጊዜ እግዚአብሄር ተጠሪ እንደሆነ የሚያሳይ ነው (መዝሙር 91:1) ሌሎችም በ መጽሃፍ ቅዱስ የሚደጋገሙ ቁጥሮች አሉ ለምሳሌ 3,7, 10,12, 40,70 ወዘተ። እነዚህን ደግሞ በ መጽሃፍ ቅዱስ ጥናት ጊዜ ላይ አተኩረን ብናጠናቸው እያንዳንዱ ነገር ትርጉም አለቅ። ለዛም ነው መጽሃፍ ቅዱስ ላይ ቀለምም እራሱ የሚጠቀሰው። አንድ ሰው ጥቁርን ለበሰ ሲል ወይም ነጭ ለበሰ ሲል እነዚህ ከለሮች የሚገልጹት ስሜትም አለ። እግዚአብሄር የሰራውን እና በ ሰው አይምሮ ያስቀመጠውን ጥበብ ለ ጠላት አሳልፎ መስጠት ልክ አይደለም። እግዚአብሄር በፈለገው መንገድ ሊናገር ይችላል። ምድር እና ሞላው የ እግዚአብሄር ናትና። እኛ ግን በ ነገሮች ላይ ጥገኛ እንዳንሆን እንጠንቀቅ በ እግዚአብሄር ላይ ብቻ እንታመን ዋናው ያ ነው። ሌላውን ሁሉ ቀለል አድርጎ መያዝ ነው ዋናው።

    • @natnaelwoldab4853
      @natnaelwoldab4853  Рік тому +3

      ያው እግዚአብሔር በተለያየ መንገድ ያናግረን የለ? እኔን በዛ መንገድ ስላስለመደኝ ነው

    • @Barsey7
      @Barsey7 Рік тому

      @@natnaelwoldab4853 ግዜ ወስደክ ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ!!! ግን ግልፅ አልሆነልኝም, ሚስጥራዊ ካልሆነ በደንብ ብታስረዳኝ እጠቀምበት ነበር ክርስቲያን ሆነህ ሳለ ትክክል ባልሆነ መልኩ እንዳልስልህ ብዬ ነው.

  • @eskedi1672
    @eskedi1672 Рік тому +1

    ❤❤❤❤