Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዘመናት ህልሜ ፍላጎቴጌታ እንዲታይልኝ በስብከቴየሁልጊዜ መሻት ደስታዬኢየሱሱስ ሲወራልኝ በዜማዬ/2የዘመናት ህልሜ ፍላጎቴጌታ እንዲታይልኝ በስብከቴየሁልጊዜ መሻት ደስታዬኢየሱስ ሲወራልኝ በዜማዬ 2ዙፋን እስከመተው የባሪያን መልክ ይዞ ራሱን ባዶ ያረገውለመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆኖ እርቃኑን የቆመውይህ ሁሉ ስለኔ መሆኑን አውቄ እንዴት ሌላ ላውራመዝሙሮቼ ሁሉ ፍቅሩን ይናገሩ የርሱን ድንቅ ስራከዘመርኩኝ ካመለኩኝ የምለው እውነት አንድ ነውበመስቀል ላይ ያለቀውን የተፈጸመውን ማውራት ነውይታይልኝ በችንካር መቁሰሉ ያ መዳፉይታይልኝ ጀርባው እስቂነቀስ በጅራፉይታይልኝ ለክብሬ ውርደትን የመረጠውይታይልኝ ለሀጢያቴ መስዋእት የታረደውየዘመናት ህልሜ ፍላጎቴጌታ እንዲታይልኝ በስብከቴየሁልጊዜ መሻት ደስታዬኢየሱስ ሲወራልኝ በዜማዬ 2ቢያወሩኝ ማይሰለች ቢነግሩኝ ማልጠግበው በዘመን ለኔ አዲስበውስጤ የሰረጸ ያልተለወጠብኝ ዛሬም ፍቅሩ ትኩስበምኩራብ ልስበከው ዜማዬ ያውደው ይታይልኝ ገኖባእላፍ ዝማሬ ሁሌ ለሚነግሰው በግርማው ቀኝ ሆኖከዘመርኩኝ ካመለኩኝ የምለው እውነት አንድ ነውበመስቀል ላይ ያለቀውን የተፈጸመውን ማውራት ነውይወራልኝ ወንጌል ስለ ልጁ እንደሆነይወራልኝ ሁሉ በእርሱ በኩል እንደዳነይወራልኝ ስለሞተውና ስለተነሳውይወራልኝ ስራዬን ጨርሶ ስላረገውበምድር ከተደረገልኝ ለኔ ዘላለሜ ልቆብኝለሰማዩ አደላ ዜማዬአንዱን ማግነን ሆነ ስራዬ
🙏🙏🙏❤❤❤
🎀አሜን ይታይልኝ 🙌🫶🏼🙌
Tebareki betam dink new
በምድር ከተደረገልኝለእኔ ዘላለሜ ልቆብኝለሰማይ አደላ ዜማዬአንዱን ማድነቅ ሆነ ስራዬ❤️😭❤️😭ይህንን ድንቅ ዝማሬ ተጋበልኝ!! Hana Merawi ስጦታችን ነሽ!❤️❤️❤️❤️
Tigi yetetebareksh begeta sra lay yalesh ehte❤❤ bezih mezmur sr anch peg lay comment setiche keza replay argeshlng mulun salaneb ,tebarekiy bcha bye replay aderghu keza Reid mor emilewn say buzu barkeshnal slezih koye yemeleskulatn delete ladrgew ena mulun anbbe lmels beye delete sadergew yenen coment anchi yelakshwm tefabng😢😢 so a.m Riley sad geta ke dream me gar endiyagenang endebareksh tz ylenal gn mulu salanebew teftobnal 😢😢
ምን አይነት ልብን መንፈስን አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው😢ከኦርቶዶክስ የሚመጡ ሰዎች ለጌታ የሚያቀርቡት መዝሙር ላይ ብዙ ለፈተውበት ተባብረው ስለሚሰሩት አስተርፈን ለመመገብ እንቸገራለን እናም ሳላስተርፍ ደጋግሜ በእንባ የተመገብኩት ዝማሬ ነው፥ሀኒዬ ሀብትሽ ተባረኩ በብዙ ሌላ ቃል የለኝም🙏
God bless you, our sister. Your songs are rich in Gosple truth and facts.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ eyesus eyesus eyesus kibru lainte yehuin
Anchinem yereda amelak . Enanem yeredagn ❤
God Bless you Sister. Amen to your beautiful song!!
ሀኒ ዘመንሽ ይባረክ
ሀኒ እንኳን ጌታ እረዳሽ፡፡በዝማሬው የተሳተፋችሁ እ/ር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡
Its all about JESUS!
God bless u haniye
አሜን አሜን "ይታይልኝ"🎉🎉🎉🎉🎉ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤የባረከሽ ጌታ ክብር ይሁንለት #ሀንቾ የኔ ውድ እህት❤
Well come hanicho አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ይባረክሸ ጸጋ በእጥፍ ይጨምራልሸ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ኧረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን አይነት መዝሙር ነው በጌታ...😢😢🙌🙌 ሀኒዬ በዘመንሽን ሁሉ ኢየሱስ ይታይብሽ❤❤❤❤😍
Tebareke!
ድንቅ ከእውነተኛ ሕይወት የፈለቀ መንፈስ የሞላበት የሚባርክ ዝማሬ አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ።
እማዬ፤ አንቺ ብሩክ ነሽ እንኳን መጣሽልን ለእኛ ስጦታችን እና በረከታችን ነሽ፡፡ ክፉ አይይብን እንዲህው ኢየሱስን ብቻውን እያወራሽው፤ እየተቀኘሽለት ዘመንሽ ይለቅ፡፡ተባረኪ የአባቴ ልጅ ሌላ ብዙ የበጉ ቅኔዎችን እንጠብቃለን
ሃኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ድንቅ መዝሙር ነው በምድራችን በህይወታችን በመድረኮቻችን እየሱስ ይታይልን ኢየሱስ ይነገስልን እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ይታያል።አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን! እህታችን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ኢየሱስ ይታይልን🙌
ሀኒቾዬ ተባረኪልኝ።ለምልሚልኝ የኔ እህት በዜማሽ ኢየሱስን ብቻ እያወራሽ ዘመንሽ ይለቅ❤❤❤❤
Bless you abundantly, and you are hilgly favorited .
Tebareki
ሀኒየ እዴት እደምወድሽ ❤ እንኳን ጌታ እረዳሽ
አሜን አሜን ኢየሱሴ ብቻ ይወራ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ ሀኒዬ
ሃኒዬ በረከታችን ነሽ, ፀጋ ይብዛልሽ🥰🥰
ለምልሚልኝ ኢየሱስ ብቻ ይታይልኝ አሜን🙏❤
በብዙ ተባረኪ እህቴ! መልካሙን መርጣሻል-አይወሰድብሽም!ደግሞም በዝማሬውም ጥሩ ነገር አለሽ ፣ ገና ብዙ ጸጋ እንደምገለጥብሽ አምናለሁ።
ተባረኪ ሀኒዬ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤ ይታይልኝ
አሜን አሜን ይወራ ሰለሱ በቻ:: ዘመነሽ ይባረክ ..❤❤❤❤
Amen ሀኒ🎉 ኢየሱስ ይታይልኝ❤❤❤
ሃና በረከታችን ነሽ ተባርክ
እህቴ ድንቅ መዝሙር ነው።እ/ር በፀጋው በመንፈሱ ከልተኖረ ሕይወት ይጠብቅሽ።ተባረክልኝ❤❤❤
አሜን እየሱስ ደምቆ ይታይልኝ።የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
Amen 🙏🙏🙌🙌 ተባርከሻል እህታችን
God Bless you Hani
Wow girum nw tebarekilign bebiz🙏🙏
የተወደድሽ ፀጋ ይብዛልሽ እህታችን ❤
ተባረኪ ሃኒቾ❤❤
የተባረክሽ የአባቴ ብሩክ 🎉🎉
Hanuyeer tabarki stegaw yibzalsh❤❤❤❤❤❤
Samntun mulu Ke afe mawred alchalkum mn elalew tebarekilign Bewnet yhe yehule zemaye new ❤🥰 getaye hoy tay behiwote
ስለ ኢየሱስ ስለዘመርሺልን እናመሠግንሻለን ተባረኪልኝ ሃኒዬ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ዘመንሽ ይለምልም፣ የኔ እህት።
Tebarikilgn
God bless you hani
አሜንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን።ቤዛችን ኢየሱስ ይይታል።ጌታ ከዚህም በበለጠ ይባርክሽ። ፀጋውን አሁንም ያተርፍርፍልሽ።
ሃሌሉያያያ እልልልልል❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
Wow wow Haniyyyyyy its amazing my sister May God bless you aboundantly. ❤❤❤
ሃኒ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ🙏🙏
hanichye yene enat betam new mwedsh betam yetebareksh nesh even dro erasu ortodox church honesh yezemershachew mezmuroch still ybarkugnal. yene enat demo albemshin begugut entebkalen biruk nesh
አሜን ኢየሱስ ይወራ በዘመናችን! ፀጋ ይብዛልሽ ሀኒ!
Amen!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባራኪልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
God bless you more and more my sister 🙏 ❤️
ሃኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ😇😇😇😇😇
hanaye taberak yeradesh geta yibarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤
what non-stoppable song!
ተባረኪ ሃኒ ❤❤❤❤❤
አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን።
Be blessed
Enem selesu edawer wedeget edemet seladeregeshg tebarek gen kef teyalsh
ሀኒቾዬ
Haniyee❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤❤❤❤❤❤ ዘመንሽ ይባረክ...... ለዘመርሺለት እንደዘመርሽ አርጂ ጃጂ
ሀኒ ተባረኪ🎉🎉🎉❤
Wow Hanicho Tsega yichemerlsh leberket honeshal🙏
Ameeeeeee zamnshi yelamilim tabarakii babizu staga ❤❤❤❤❤
hana Tebareki ......geta yikiber
Wow wow God bless you more and more ❤
አሜንንንንንንን እየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤❤
ተበረኪ ይህ ነው መዝሙር!!!
ይወራኝ ❤❤❤❤
What a beautiful song ! May God bless you :)
አሜንንንንን❤❤❤❤
Amen
Geta yesus yibarkishi
Wow I can’t stop listening to it ❤❤❤God bless you my sister🙏
አሚን
semay semay yezmerachu \
ጌታ ክብሩን ይወሰድ ❤
Tebareki Hanicho !
Haniye Geta abezeto yibarekeshi tsegawe yibezaleshi
tebareki
❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤
አቦ የባረከሽ ይባረክ❤
Amen Amen Amen ❤❤❤
ሀንዬ ተባረኪ🙏🙏🙏🙏 ፀጋ ይብዛልሽ
🎀ድንቅ ነዉ 🙌🫶🏼
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤✅
ይቺ ልጅ የኦርቶዶክስ ዘማሪ የነበረችው ናት እንዴ?
አዎ ጰጠጠች
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
የዘመናት ህልሜ ፍላጎቴ
ጌታ እንዲታይልኝ በስብከቴ
የሁልጊዜ መሻት ደስታዬ
ኢየሱሱስ ሲወራልኝ በዜማዬ/2
የዘመናት ህልሜ ፍላጎቴ
ጌታ እንዲታይልኝ በስብከቴ
የሁልጊዜ መሻት ደስታዬ
ኢየሱስ ሲወራልኝ በዜማዬ 2
ዙፋን እስከመተው የባሪያን መልክ ይዞ ራሱን ባዶ ያረገው
ለመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆኖ እርቃኑን የቆመው
ይህ ሁሉ ስለኔ መሆኑን አውቄ እንዴት ሌላ ላውራ
መዝሙሮቼ ሁሉ ፍቅሩን ይናገሩ የርሱን ድንቅ ስራ
ከዘመርኩኝ ካመለኩኝ የምለው እውነት አንድ ነው
በመስቀል ላይ ያለቀውን የተፈጸመውን ማውራት ነው
ይታይልኝ በችንካር መቁሰሉ ያ መዳፉ
ይታይልኝ ጀርባው እስቂነቀስ በጅራፉ
ይታይልኝ ለክብሬ ውርደትን የመረጠው
ይታይልኝ ለሀጢያቴ መስዋእት የታረደው
የዘመናት ህልሜ ፍላጎቴ
ጌታ እንዲታይልኝ በስብከቴ
የሁልጊዜ መሻት ደስታዬ
ኢየሱስ ሲወራልኝ በዜማዬ 2
ቢያወሩኝ ማይሰለች ቢነግሩኝ ማልጠግበው በዘመን ለኔ አዲስ
በውስጤ የሰረጸ ያልተለወጠብኝ ዛሬም ፍቅሩ ትኩስ
በምኩራብ ልስበከው ዜማዬ ያውደው ይታይልኝ ገኖ
ባእላፍ ዝማሬ ሁሌ ለሚነግሰው በግርማው ቀኝ ሆኖ
ከዘመርኩኝ ካመለኩኝ የምለው እውነት አንድ ነው
በመስቀል ላይ ያለቀውን የተፈጸመውን ማውራት ነው
ይወራልኝ ወንጌል ስለ ልጁ እንደሆነ
ይወራልኝ ሁሉ በእርሱ በኩል እንደዳነ
ይወራልኝ ስለሞተውና ስለተነሳው
ይወራልኝ ስራዬን ጨርሶ ስላረገው
በምድር ከተደረገልኝ
ለኔ ዘላለሜ ልቆብኝ
ለሰማዩ አደላ ዜማዬ
አንዱን ማግነን ሆነ ስራዬ
🙏🙏🙏❤❤❤
🎀አሜን ይታይልኝ 🙌🫶🏼🙌
Tebareki betam dink new
በምድር ከተደረገልኝ
ለእኔ ዘላለሜ ልቆብኝ
ለሰማይ አደላ ዜማዬ
አንዱን ማድነቅ ሆነ ስራዬ❤️😭❤️😭
ይህንን ድንቅ ዝማሬ ተጋበልኝ!! Hana Merawi ስጦታችን ነሽ!❤️❤️❤️❤️
Tigi yetetebareksh begeta sra lay yalesh ehte❤❤ bezih mezmur sr anch peg lay comment setiche keza replay argeshlng mulun salaneb ,tebarekiy bcha bye replay aderghu keza Reid mor emilewn say buzu barkeshnal slezih koye yemeleskulatn delete ladrgew ena mulun anbbe lmels beye delete sadergew yenen coment anchi yelakshwm tefabng😢😢 so a.m Riley sad geta ke dream me gar endiyagenang endebareksh tz ylenal gn mulu salanebew teftobnal 😢😢
ምን አይነት ልብን መንፈስን አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው😢ከኦርቶዶክስ የሚመጡ ሰዎች ለጌታ የሚያቀርቡት መዝሙር ላይ ብዙ ለፈተውበት ተባብረው ስለሚሰሩት አስተርፈን ለመመገብ እንቸገራለን እናም ሳላስተርፍ ደጋግሜ በእንባ የተመገብኩት ዝማሬ ነው፥ሀኒዬ ሀብትሽ ተባረኩ በብዙ ሌላ ቃል የለኝም🙏
God bless you, our sister. Your songs are rich in Gosple truth and facts.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ eyesus eyesus eyesus kibru lainte yehuin
Anchinem yereda amelak . Enanem yeredagn ❤
God Bless you Sister.
Amen to your beautiful song!!
ሀኒ ዘመንሽ ይባረክ
ሀኒ እንኳን ጌታ እረዳሽ፡፡በዝማሬው የተሳተፋችሁ እ/ር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡
Its all about JESUS!
God bless u haniye
አሜን አሜን "ይታይልኝ"🎉🎉🎉🎉🎉
ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤
የባረከሽ ጌታ ክብር ይሁንለት #ሀንቾ የኔ ውድ እህት❤
Well come hanicho አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ይባረክሸ ጸጋ በእጥፍ ይጨምራልሸ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ኧረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን አይነት መዝሙር ነው በጌታ...😢😢🙌🙌 ሀኒዬ በዘመንሽን ሁሉ ኢየሱስ ይታይብሽ❤❤❤❤😍
Tebareke!
ድንቅ ከእውነተኛ ሕይወት የፈለቀ መንፈስ የሞላበት የሚባርክ ዝማሬ አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ።
እማዬ፤ አንቺ ብሩክ ነሽ እንኳን መጣሽልን ለእኛ ስጦታችን እና በረከታችን ነሽ፡፡
ክፉ አይይብን እንዲህው ኢየሱስን ብቻውን እያወራሽው፤ እየተቀኘሽለት ዘመንሽ ይለቅ፡፡
ተባረኪ የአባቴ ልጅ ሌላ ብዙ የበጉ ቅኔዎችን እንጠብቃለን
ሃኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ድንቅ መዝሙር ነው በምድራችን በህይወታችን በመድረኮቻችን እየሱስ ይታይልን ኢየሱስ ይነገስልን እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ይታያል።አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን! እህታችን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
ኢየሱስ ይታይልን🙌
ሀኒቾዬ ተባረኪልኝ።ለምልሚልኝ የኔ እህት በዜማሽ ኢየሱስን ብቻ እያወራሽ ዘመንሽ ይለቅ❤❤❤❤
Bless you abundantly, and you are hilgly favorited .
Tebareki
ሀኒየ እዴት እደምወድሽ ❤ እንኳን ጌታ እረዳሽ
አሜን አሜን ኢየሱሴ ብቻ ይወራ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ ሀኒዬ
ሃኒዬ በረከታችን ነሽ, ፀጋ ይብዛልሽ🥰🥰
ለምልሚልኝ ኢየሱስ ብቻ ይታይልኝ አሜን🙏❤
በብዙ ተባረኪ እህቴ!
መልካሙን መርጣሻል-አይወሰድብሽም!
ደግሞም በዝማሬውም ጥሩ ነገር አለሽ ፣ ገና ብዙ ጸጋ እንደምገለጥብሽ አምናለሁ።
ተባረኪ ሀኒዬ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤ ይታይልኝ
አሜን አሜን ይወራ ሰለሱ በቻ::
ዘመነሽ ይባረክ ..❤❤❤❤
Amen ሀኒ🎉 ኢየሱስ ይታይልኝ❤❤❤
ሃና በረከታችን ነሽ ተባርክ
እህቴ ድንቅ መዝሙር ነው።እ/ር በፀጋው በመንፈሱ ከልተኖረ ሕይወት ይጠብቅሽ።ተባረክልኝ❤❤❤
አሜን እየሱስ ደምቆ ይታይልኝ።
የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
Amen 🙏🙏🙌🙌
ተባርከሻል እህታችን
God Bless you Hani
Wow girum nw tebarekilign bebiz🙏🙏
የተወደድሽ ፀጋ ይብዛልሽ እህታችን ❤
ተባረኪ ሃኒቾ❤❤
የተባረክሽ የአባቴ ብሩክ 🎉🎉
Hanuyeer tabarki stegaw yibzalsh❤❤❤❤❤❤
Samntun mulu Ke afe mawred alchalkum mn elalew tebarekilign
Bewnet yhe yehule zemaye new ❤🥰 getaye hoy tay behiwote
ስለ ኢየሱስ ስለዘመርሺልን እናመሠግንሻለን ተባረኪልኝ ሃኒዬ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ዘመንሽ ይለምልም፣ የኔ እህት።
Tebarikilgn
God bless you hani
አሜንን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን።ቤዛችን ኢየሱስ ይይታል።ጌታ ከዚህም በበለጠ ይባርክሽ። ፀጋውን አሁንም ያተርፍርፍልሽ።
ሃሌሉያያያ እልልልልል❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
Wow wow Haniyyyyyy its amazing my sister May God bless you aboundantly. ❤❤❤
ሃኒ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ🙏🙏
hanichye yene enat betam new mwedsh betam yetebareksh nesh even dro erasu ortodox church honesh yezemershachew mezmuroch still ybarkugnal. yene enat demo albemshin begugut entebkalen biruk nesh
አሜን ኢየሱስ ይወራ በዘመናችን! ፀጋ ይብዛልሽ ሀኒ!
Amen!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባራኪልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
God bless you more and more my sister 🙏 ❤️
ሃኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ😇😇😇😇😇
hanaye taberak yeradesh geta yibarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤
what non-stoppable song!
ተባረኪ ሃኒ ❤❤❤❤❤
አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን።
Be blessed
Enem selesu edawer wedeget edemet seladeregeshg tebarek gen kef teyalsh
ሀኒቾዬ
Haniyee❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
❤️❤❤❤❤❤❤ ዘመንሽ ይባረክ...... ለዘመርሺለት እንደዘመርሽ አርጂ ጃጂ
ሀኒ ተባረኪ🎉🎉🎉❤
Wow Hanicho Tsega yichemerlsh leberket honeshal🙏
Ameeeeeee zamnshi yelamilim tabarakii babizu staga ❤❤❤❤❤
hana Tebareki ......geta yikiber
Wow wow God bless you more and more ❤
አሜንንንንንንን እየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤❤
ተበረኪ ይህ ነው መዝሙር!!!
ይወራኝ ❤❤❤❤
What a beautiful song ! May God bless you :)
አሜንንንንን❤❤❤❤
Amen
Geta yesus yibarkishi
Wow I can’t stop listening to it ❤❤❤
God bless you my sister🙏