ምርጥ የድሮ ሙዚቃዎች | DJ Jop Ethiopia
Вставка
- Опубліковано 13 вер 2024
- ተወዳጅነት ያላቸው ምርጥ የድሮ ሚዚቃዎች ስብስብ
☎️ Bookings: +251911 53 43 99
ሙዚቃዎቹን ወደዷቸው? 🩷support me here -
🏦 CBE -- 1000236801261
📲 Tele Birr - 09 11 53 43 99
🔵DOWNLOAD FULL AUDIO MIX [MP3]
hearthis.at/dj....
👉👉በ Audio ከፈለጋቹ ከ Telegram ላይ Download አድርጉ 👉 -- t.me/DjJop
👉👉Download The Audio from Telegram here -- t.me/DjJop
DJ Jop is creating great music mixes for workouts, long road trips, house parties
========================================================
Tracklist
Follow me for more on instagram: instagram.com/dj_jop_/
God jop bro❤❤
adnakhi negne
ዲጄ በጣም ደስ የሚል ስብስብ ነው🎉🎉🎉
ይመችህ ብሮ
አቤት አቤት ሚገሪሚ ነዉ
ዋው
🇪🇷👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 DJ 1ኛ❤👌
የዛ የመልካም ዘመን ልጀ በመሆኔ ደሰተኛ ነኝ አቤት ትዝታ ወደዋላ መለሰከኝ አመሰግናለሁ 🙏
የዚያን ደግ ዘመን የመዲናችንን እንቅስቃሴ ስላስመለከትከን አመሰግናለው 🙏🙏🙏
ምንም አልተቀየረም እኮ እኔ የመንጌ ትዉልድ ነኝ
ተባረክ አቦ
Wow ❤
WHAT A MIXXXXXXX
ITS SO CRAZY
LOVE LOVE IT
300%
Wow bettam yameralee
ዲጄ ጆፕ እኔ በጣም ነው ስራዎችሽን ምወዳቸው በዩቲዩብ የአንተን ስራ ዛሬ ምን ሰራልን እያልኩ እከታተልካለው ከዛ ውጭ በአካል ደግሞ ጌት ፋም ሆቴል ሰርግ ፕሮግራም ላይ ተገናኝተናል። ያው ሹፌር ስለሆንኩኝ በአንተ ዘፈን ነው ኢትዮጲያን ምዞራት
አስታወስኩህ ወንድሜ 😃 በየሄድክበት መልካም ጉዞ እየተመኘው ፤ ሁሉም ምቴድበት ክልሎች ስራዎቼን እያስተዋወክልኝ እንግዲህ ✌✌
የሙዚቃዎችን ስብስብ በፍላሽ ማግኘት የምችለው እንዴት ነው?
😊😊😊😊😊question I don’t think anyone can say the q10 qwill quite qualify 1to qualify q qqq😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤q❤❤❤❤qqqqq❤❤❤q❤❤❤❤q❤q❤q❤❤q❤❤qqqq❤
@@agdr895 telegram ላይ dj jop ብለህ ከዛ ውስጥ እስከዛሬ የሰራዋቸው በmp3 አሉ
የምር ትችላለህ ፕሮግራም ሲኖርብን ምን አሳብ የለብንም ያንተን ብቻ መክፈት ነው
🤣አይይ ትዝታ ዘበኝ ሲአባርረን ሽውደነው ክፍል ስንግባ 😭😭የ ዛሪውን አያደርግና ትዝታ
ቆንጆ ሙዚቃ ይመችህ ብሮ👍
Wow what a music thanks you made my day bright keep going dear
Thank you so much for this amazing work
ጎበዝ ወንድሜ በርታ
شكرا لك ❤️❤️❤️👋👋👋❤️❤️
ዲጄው እናመሰግናለን 👌👌👌
አቀነባበሩስ መንግዱን ስውን ትምርት ቤቱ ጎበዝ ዲጀ 😍😍
What a wonderful collection bro.
Thanks for taking me back all the way to old good days.
Glad you enjoyed it
Yeroo hundaaf ❤❤❤, kan hin qofaamnee, legend for every year ❤❤❤
Thank u
በጣም ተሰማሚዬን ዲጄ ዛሬ አገኝው በናትህ ቀጥልበት ከካልጋሪ
በጣም ጥሩ ኮሌክሽ ነዉ
Dj.... Gena yemejemeriya musica lye negne.... Bezhy keqetele beqa sera lefeta nwe
❤❤❤❤
መለስ ወደ ኃላ ያደረገኝ የሙዚቃ ስብስብ በርታ......አንድ አስተያየት አለኝ ሰርተክ ከሆነ ላውቅም በዚህ nonstop የሰራካቸውን የድሮ የሙዚቃ ስብስቦች በራሳቸው የሙዚቃ ባለቤቶች ብተሰራቸው ደስ ይለኛል ይቅርታ የግል አስተያየቴ ነው ጎበዝ በርታ!!!!!
እናመሰግናለን
Thank u bire
Tebarek wendeme
ዋው እንዴት ደስ እንደሚል እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤✌️✌️
I like your selection👏👏👏
አንደኛ
I love it!! Thanks
I'm glad you like it
Txs❤❤❤🎉
Very interesting collection of best music, really enjoyable, thank you!
Glad you enjoyed it
Nice work, DJ!!!! I am really enjoying this!!!!
Thanks for listening
Wowwwwwww
በጣም ነው የተመቸኝ አመሰግናለሁ !!
Please kee it up.
very very very amazing re mix, thank you a million DJ!!!
Thanks for listening
እኔ. የድሮ ሰው ነ፣ጭ ጥሩ ጊዜ ትዝብት ቀስቀስክ ዋዉ ተባረክ❤❤❤❤
እኔም 😃
እኔም የዛ የዋህ ዘመን የነበር ፍቅር 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤hi
ዲጄ ጆብ ትችላለህ አቦ ይመችህ
በየሱስ ስም በጣም ተመችቶኛል በቃ ትለያለህ
በናትህ የኦሮሚኛ ዘፈን እንደዚ ጣም ያላቸውን ስራ እስኪ ሙዚቃ እወዳለው ተመቸክኝ ዋው ያራዳ ልጅ
በቃ አንተ የገባህ ነህ 😍😍😃😃😃😃😃😃😃😃😃👌👌👌👌👌👌👌መዝሙርም ከቻልክ
ስለሰማኸው አመሰግናለው / ያልከኝን እሞክራለው
Wow number one ❤❤
Gerat job Dj jop..
Wow das yelal ketlbat
Benateh manew ye tshayen zefen endih yegedelew. Botahen ewek belew
❤
Thanks so much to you DJ AGAIN THANKS ❤❤❤
betam Tiru sira new berta
Thank you
ግን ጥሎ ማይጥለው ይመስገን ፈጣሪ
የውስጤን አየና ሰጠኝ ጥሩ አፍቃሪ
አልሓምዱሊላህ ዓላ ኩሉ ሓል
Mert sera good job bro
አቦ ይመችህ
Wow zre yleyal❤❤❤
Arif❤
በጣም የሚወደድ ❤
J'adore 🤍merci 👍
Wow Wow very nice music
Thanks for listening
DJ JOP AMAZING JOB THANKS THAT TAKE US TO THE PAST .
You really amazing
የድሮ ዘፈኖች ያውም በድሮ ምስሎች ማዳመጥ መታየት ደስ ይላል ስራ አቁሜ ቪዲዮችን መመልከት እና መደነቅ በቃ ማለት የፈለኩት ባጠቃላይ c'est un superbe travail continue comme ça j'adore ton travail toutes les musiques❤
እሺ አመሰግናለው
Crazy re mix selection Mr. DJ!!! Cannot stop dancing and dancing
እንዳታቋርጥ ✊😀
Wow wow best Old's music
ftah znaa
ere time short hone please we need more long hours music thanks for effort i really appreciate you guys👌👌👌🙏🙏🙏🙏
Thank you.We will try
Betam mirt inna Keff yalu yemuziqa sibsiboch bezi melk siladersk thank you !zenna yargalu (
7:05)
Beautiful as usual
ይመችህ ድጀው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ያኔ እኮ ደሀም ሆነን ፍቅር እና ሰላም ነበር. አሁን ደሀም ሆነን መሞት በሰላም ወቶ መግባት አልተቻለም. 😢
yemar nesh enkoy......remi des me of BETTY.......RIP she left us early
በጣም ነው የምትችለው ጆ👏👏 ቻናልህን ሳብስክራይብ ካደረኩ ይህው ድፍን 4 አመት ሆነኝ..አንድም ቀን ውርደህብኝ አታቅም ሁሌም ከፍታህን ነው እያየሁት ያለሁት ጆ..በርታ ወንድም ..🔥🤛🏼💪
Thank you 🙏🙏🙏
ለምድነው ዳውንሎድ እቢ የሚለው
ተድንቅ ስብስቦች ተመስገን ዲጄ
🇪🇷❤️👋❤️🇪🇷👋🇪🇷❤️👋
ምርጫህ በጣም ሀሪፍ ነው
ትዝታዬ
Bichaken ginb nek bro yetem suk yelekem❤ anidegna abo yemechik
ትችላለህ bro
Love this ❤
Wow
👍 👌 💛
Wow new
ባይገርምህ ይገርመኝ ነበረ
Thank you DJ
Thanks for listening
በርታ
fakeyou
ዳውንሎድ አያደርግም ብሮ
እሺ ብሮ
ሙዚቃዎቹ ከቃላት በላይ ናቸው ይበልጥ ግን ያደኩበት ሰፈሬን ሞቢል አካቢቢን እያስቃኘኸኝ ሙዚቃዎቹን ስሰማ ልጅነቴ ላይ ያለሁ መሰለኝ።
የልጅነት ትዝታ መልካም ነው። መልካም መዝናኛ
ምርጥጥጥዬ ናቹ ❤❤❤❤❤❤
THE BEST 💚 💛 ❤️
DJ Jop nice 👌
Thanks for listening
Best oldies collection ever
👍
Best
ጎበዝ ነህ በርታ።
Dis is reality.
Wow music
DJ Jo..keep up..big fan here!!
I love Tizeta, Please do a tizeta mix 🙏🙏🙏
I will try!
Joro yalew sew hulu yadenkihal ,,realy tichilalek beka.andegna
andegn nesh brther berch
Betam jagan nak
እኔ ግን የገረመኝ ነገር ቢኖር ይሄን የመሰለ የፍቕር ዘፈን ለምንድነው ክላሽ የታጠቑ ወታደሮች ምታሳየን ?
Beka betam new yemtmechegn
ከፍ ያል ምስጋና
Wawe
Abo des yilal berta
በጣም ጥሩ,👍 ወደ ሇላ መለስከን 😯
በርታ ልጃችን ❤
ከሆላንድ