🛑ደሞ እንደገና ፀብ በፀብ😭😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 674

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 11 місяців тому +248

    ሁላቹም የደሀ ደሀ ናቹ የቲክቶክ ዘመናዊ ለማኖች ድህነት እኮ ክብር ነው ሁላቹሁም በልመና የከበራቹ

    • @almed-g9k
      @almed-g9k 11 місяців тому +5

      ድህነት ክብር ነው የማዕረግ ስም አሰጪዋ

    • @Kena291
      @Kena291 11 місяців тому

      Zamanwi daha😂😂😂😂

    • @FrehiwotAmdu-p3v
      @FrehiwotAmdu-p3v 11 місяців тому

      ምድረ ኮተታም

    • @የሴቶችምክርቤትTube
      @የሴቶችምክርቤትTube 11 місяців тому +1

      እውነት ነው መድሀኒያለምን

    • @amytk6095
      @amytk6095 11 місяців тому +2

      ​@@almed-g9kድህነት ክብር ሆኖ አያቅም😅

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 11 місяців тому +151

    ለካ ጓደኝነታችሁ ለፎቶ ብቻ ነው😂😂😂

    • @weendr8583
      @weendr8583 11 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @EyerusBacha-hq2ev
      @EyerusBacha-hq2ev 11 місяців тому +2

      ያስብላል እኮ ከምር😂😂😂

    • @Mamiw1375
      @Mamiw1375 11 місяців тому +3

      እኔ ግን እድለኛ ነኝ እናት የሆነች ጓደኛ አለችኝ T❤

    • @Kerenxeada
      @Kerenxeada 11 місяців тому

      ​@@weendr8583😊😊😊😊😊

    • @Kerenxeada
      @Kerenxeada 11 місяців тому

      ​@@Mamiw13751😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊1

  • @Alhamdulilah731
    @Alhamdulilah731 11 місяців тому +16

    ሁላችንም ድሃ ነን ሀብታም ብትሆኑ አንድ አበባ እያላቹ አትጮሁም እናንተም እኛን ተዉን😢

  • @Rozy908
    @Rozy908 11 місяців тому +19

    እከካም የደሃ ልጆች እድሜ ለቲክቶክ😂😂😂

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 11 місяців тому +46

    😢😢😢😢😢😢አይባልም ሁላችንም የድሀልጅነን

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 11 місяців тому +26

    የድሀ ልጂ መሆን መታደል ነው ምክኔቱም ብዙ ነገር ያሥተምራል ምድረ ደደብ😡😡😡😡

  • @Beti-q7c
    @Beti-q7c 11 місяців тому +67

    የአይምሮ ድሃ ናችሁ ሁላችሁም 😊

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 11 місяців тому +7

    እንዴ የደሃ ልጅ ማለት ስድብ ሆነ እንዴ ጉድ እኮ ነው የደሃ ልጅ ነኝ ብባልም አይከፋኝም

  • @amytk6095
    @amytk6095 11 місяців тому +13

    ጆን የተከበርኩ ነኝ ነው ያልከው😂😂😂😂😂😂 ቄጤማ ነገር🙄

  • @gordakpower3587
    @gordakpower3587 6 місяців тому +2

    ጄኒ በጣም ትደብሪያለሽ የለብ ጓደኛሽን አሁን ፌዮና ስታለቅስ ምን ተሰማሽ አስጠላሺኝ

  • @gelilaarora
    @gelilaarora 6 місяців тому +2

    ክፍ ቀን አለና ሚስጥር አትናገር ደግ ቀን አለና ክፉ አትናገር,,,,ይህ መርሔ ነው ተጠቀሙበት

  • @NaridosZelalem
    @NaridosZelalem 11 місяців тому +29

    Janiyyyyy ፍጣር ይጠብቅሽ የዋህነትሽን አይቶ minew xelatishi beza 😢😢😢 🥺 gena kefi tyaleshi ❤❤ janiyyyyy Queen 👑👑👑💖💖

  • @MeronAlemseged
    @MeronAlemseged 5 місяців тому +3

    ጃኒየ አይዞሽ ሲከፋሽ ይከፋኛል ማሬ❤❤❤❤

  • @Etafer-d5j
    @Etafer-d5j 11 місяців тому +63

    ጆን የሚባል ሰገጤ መቼ ነው ግን የሚተወው ማቀሳሰር😏😏😏

    • @maregk4154
      @maregk4154 11 місяців тому

      Ashikabach atihunu,kechalachu asitariku kalihone afachun zigu.

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 11 місяців тому +77

    ጃኒ እውነትሽን ነው ትክክለኛ ጓደኛ ገበና አያወጣም ከንደዚህ አይነት ሰዎች ተጠንቀቂ መርዛሞች ናቸው

    • @maregk4154
      @maregk4154 11 місяців тому +1

      Kechalik astarik kalihone atashikabit. Merzamoch menamin eyilik ashikabach.🤮

    • @greecegr7524
      @greecegr7524 11 місяців тому +2

      በለው አጋጋይ

    • @natinati5634
      @natinati5634 11 місяців тому +1

      አይባልም አጋጋይ

  • @ስአዳአድም
    @ስአዳአድም 11 місяців тому +7

    የደሀልጅ😢😢😢 አው የደሀ ልጅ ነን😢😢 ሀበሽች ደሀነን

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 11 місяців тому +36

    ጃኒየ ኣይዞሽ ኣሳዘነችኛ እዉነት 😢

    • @Aman5153
      @Aman5153 11 місяців тому +2

      😂😂😂😂ለራስህ እዘን ባክህ

  • @dannytigistu6065
    @dannytigistu6065 11 місяців тому +2

    ቲክቶክ ቢዘጋ ምን ትሆኑ የማትረቡ ሁላ😂😂😂😂

  • @Sefina-f4g
    @Sefina-f4g 7 місяців тому +4

    አይዞሽ ያጋጥማል ጃኒዬ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @Haroo-Wanchi
    @Haroo-Wanchi 11 місяців тому +11

    ይሄን ኮሜንት ምታነቡ ሀብት በሀብት ላይ ጤናም ጨምሮ ይስጣቹ

  • @temrali5943
    @temrali5943 11 місяців тому +1

    ሙሉጤናያለወ ሀብታምነዉ የኔእህት ሀብትነገጡአት ፈራሽነዉ

  • @MeserAsfawe
    @MeserAsfawe 11 місяців тому +5

    ፊዮና ተገርሚያለሸ በጣም አስመሳይ ነች ሰው ተነቃለች አንቺ ማንሽ ዋንቲያ ምተናገሪያት ተበልጥሻለች ፊዮና እድሜ ልክ በሰው ሰተቀና እውነት ትኖራለች

    • @EphiCr7-y7h
      @EphiCr7-y7h 10 місяців тому +1

      Anchi rasu befiyona tkegnibatalesh😂

  • @Iman-oy8pt
    @Iman-oy8pt 11 місяців тому +5

    ቋቁቻም ሁላ ሁልሺም የደሀ ልጅ አሁን ቢኖራችሁ በቲክታክ ላይ በብደትም በስራም ነዉ በተለይ ይቺ ጃኒ የምትባል 😂😂😂😂😂😂

  • @BettyBetty1221
    @BettyBetty1221 11 місяців тому +2

    ክብረ ቢሶች ለራሳቹ ክብር የሌላችሁ

  • @Neyu-vk9rd
    @Neyu-vk9rd 11 місяців тому +2

    ጃኒ በጣም መስመር አትለፊ ሁላችንም የድሀ ልጆችነን አቺ ማነሽናነው

  • @MadinaMadina-x7u
    @MadinaMadina-x7u 11 місяців тому +3

    ጃኒ የኔ ቆንጆ በአሁን ሠአት ጓደኛየለም ጉደኛ ነው ያለው ጓደኛን በአሁን ጊዜ ማመን ድመትን ወተት ጠብቂልይ እንደማለት ነው እና የዘንድሮ ጓደኛ የበቆሎ እንጀራ ነው

  • @beziMo
    @beziMo 11 місяців тому +26

    ጃኒ ጃኒ የምትሉ ሸዎች እነሱ ዞረው ይገናኛለህ

  • @SanduKasahya
    @SanduKasahya 11 місяців тому +13

    😢😢😢😢ኣይዝሽ የኔ እህት❤😢

  • @MihertZerihun
    @MihertZerihun 11 місяців тому +55

    የደሀ ልጅ መባል ብርቅሽ ነው እንዴ ቆይ ደሀ ሀገር ላይ ቁጭ ብለሽ ለምን የደሀ ልጅ ተባልኩ😅

    • @abigialegesse1895
      @abigialegesse1895 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😅😅

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 11 місяців тому +1

      ጃን ለራሱ ድልብ የደሃ ልጅ ናት አቃታለሁ ወሬ

    • @Abelmohummed
      @Abelmohummed 11 місяців тому

      አሜሪካ እኔን የድሀ ልጅ አለችኝ

    • @ለሁሉምጊዜአለዉ
      @ለሁሉምጊዜአለዉ 11 місяців тому

      😂😂😂

    • @Hana-c7l5s
      @Hana-c7l5s 11 місяців тому

      አታሽቃብጡ እውነቷን ነው😭❤

  • @ElleniiYouTube
    @ElleniiYouTube 11 місяців тому +2

    Maryamen yemteyw tato betato honesh new demo lefolo tasbealesh dengaye feres

  • @Aman5153
    @Aman5153 11 місяців тому +6

    አሁን እነዝህ የ እዉነት friends ነበሩ ለ ፎቶ ብቻ እንጅ 😂😂😂

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 11 місяців тому +39

    ሲያስጠሉ ምድረ ዉሸታም 24 ሰዐት ሊቭ ቁጭ ብላቹ ለምኑ 😏

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 11 місяців тому +4

    😢😢😢😢😢እይዛሽ

  • @amaamm-b9f
    @amaamm-b9f Місяць тому +1

    ጤነኛከሆንሽበቂነዉዲሀሚባለዉየጭቅላትዲሀብቻነዉ

  • @Hayahaya-q9v
    @Hayahaya-q9v 4 місяці тому +2

    ❤ጃዬ,,ትክክልነሽ,,,የኔ,አሥተዋይ,,,❤

  • @betielhaile8726
    @betielhaile8726 11 місяців тому +23

    ፊዮና ኣንች ፋራ የ ሁለት ጓደኛ ሚስተር ስትጣሉ ታወጫለሽ ማንም ኣያምንሽም ካሁን በሁላ ኣይዞሽ ጃኒየ❤

  • @Fitsum-cw7pk
    @Fitsum-cw7pk 5 місяців тому +1

    በጣም ትገርሚኛለሽ እንደዚህ አትመሲይም ጃኒ

  • @Kiyaye-i2z
    @Kiyaye-i2z 11 місяців тому +6

    ውዶችየ ተጣልትችሁ ላትጣሉ ክፉ አትነጋገሩ እኔደሁ ምንም አልልም ሁላችሁም ትመቹኛላችሁ

  • @Yordi-vi6ir
    @Yordi-vi6ir 5 місяців тому +1

    የሰው ጆሮን አታደንቁሩ በዉስጥ ተነጋገሩ 99.9 ደሀ ነን

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 11 місяців тому +5

    ፈጣሪን ታውቁታላቹሁ እዴ በተለይ ሁለቶች ሴት ልጆች ለሀይማኖት ክብር ሳይኖራቹሁ የፈጣሪን ስም በገቱ ደራማቹሁ አትጥሩት 😢😢😢

  • @SamrawitTesfaye-zn4rq
    @SamrawitTesfaye-zn4rq 11 місяців тому +13

    Jani mare❤❤❤❤❤

  • @bezamasresha3781
    @bezamasresha3781 11 місяців тому +25

    እንደ ጆን ግን ስግጥ ያለ ሰገጥ አይቼ አላውቅም

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i 11 місяців тому +11

    ጆ የሚባለው ልጂ ጂላጂል ዝምብሎ መገልፈጥ ይወዳል ዠልጥ 😡

  • @Saif-dh3rl
    @Saif-dh3rl 11 місяців тому +12

    ሢጀመር ፊወና የሠዉ ትኩረት ለመሣብ ነዉ ሁለተኛ ስለምቀናነዉ እኔ ግን ለጃኒ ፈራሁላት ጓድኛየ የምትላቸዉ ሠወች እሧን ለመጣል ሲሞኩሩ ነዉ የማያቸዉ

    • @KisanetGhebre-wz2sd
      @KisanetGhebre-wz2sd 11 місяців тому +1

      የድሃ ልጅ ያለቻት እሳ ኣደለች እንዴ

    • @rossross6520
      @rossross6520 11 місяців тому

      😢😢 dedibe neshe ligetuane tefatuate feyona bezuwoche endemwedushe endatireshe

    • @Saif-dh3rl
      @Saif-dh3rl 11 місяців тому

      ጃኒ አላለቺም አላማላቷን የጣፈችዉን አሳይታለች ደሞ ብትለም ነዉር የለዉም ሁናመሠለኝ ገዘብ ለማገኝት ቁጭ ብላ የምታድረዉ ማንም ተገዘብ ጋር የተፈጠረ የለም ነዉሩ ልክ እደሧ የሂልና ድሃነዉ በጓድኝነት ያረጉትን እኔ ቤት ኑራለች ይቅርታ ትበለኝ የምትል ​@@KisanetGhebre-wz2sd

    • @NaridosZelalem
      @NaridosZelalem 11 місяців тому

      Janiyyyyy bexami yewahi nati hulumi xelati honubati wirdetuwani mifeligu 😢😢😢

    • @Ruta688
      @Ruta688 11 місяців тому

      በተለይ ጆን ተብይወ

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 11 місяців тому +1

    ሲጀመር ክብር የላችሁም ደግሞ የራስሽን ችግር ወደ ጃኒ ታደርጊያለሽ እዴ አስመሳይ😂😂😂😂

  • @jadabuziki9203
    @jadabuziki9203 11 місяців тому +16

    ወይ ጉድ ምድረ ልቅ የደሀ ልጂ አይባልምም

  • @አኢሻቲዩ
    @አኢሻቲዩ 8 місяців тому +1

    እኔምለዉ ግን ላይቭ ዉሀ ያሥጠማል እዴ ሁሉም ሀይላዲ ተሸክሞ የማየዉ

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 7 місяців тому +1

    ፍላጎት ምርጫ😢ችሎታ❤ኣቅም❤ማንነት😢❤ለመወደድ😢ነውር ነው ኣይባልም😢ስለ ሰው ለምን ኩፉ እናወራለን❤ ስነ ስርኣት ቢኖራት😢ነውር ነው እንደዚ ኣይባልም😢ቢሆንም ሪል ጎደኛ ገበና ደባቂ ነው መሆን ዪለበት😢ጥሩ ልብ😢❤ምንም ኣይልም ይፈርዳል❤አኔ እድጠላ አንድወቀስ ታደርጋለች😮እኔ ኩፉ ኣላወራም እኔ ለስዋ ኩፉ ኣይደለሁም😢የራስህ መንነት ምርጫ 😮❤😮የቅርብ ሰው ይጎዳታል😮ኣንተን እኔን ኣውቃሃለሁ😢ካንቺ ስሆን ወረድኩ የተከበርኩ ነበር😢❤

  • @FikertiWedu
    @FikertiWedu 11 місяців тому

    ስላረግሽላቸዉ ብቻ ሳይሆን ስለተደረገልሽ እም አመስግኝ ኩክናም አይባልም

  • @Meri-dh8xw
    @Meri-dh8xw 11 місяців тому +31

    ጆን ዳንኤል ምነው እደዚ አሽቃበጥክ

  • @ሜሪtube
    @ሜሪtube 11 місяців тому +10

    ደሃ ማለት እናንተ ናቺሁ ቀን ከሌት ስትለምኑ ምትኖሩ ለማኞች 😂😂

  • @ኡምዛኪር
    @ኡምዛኪር 11 місяців тому +3

    ወይኔ ይሄ ጆንዳንኤል የሚሉት ልጅ ሽልጥልጥ ነገር ነህንዴ ሆ ራስህን ከፍከፍ አደረክ ምነው ቡችላ

  • @elias0829
    @elias0829 11 місяців тому +2

    Naol ምርጥ ሰው ከነዚ መሀል ውጣ

  • @HawaAden-dt8qj
    @HawaAden-dt8qj 11 місяців тому

    የኔውድ ጃኚ ሁላችንምኮ የደሀ ልጆች ነን ማማዬ

  • @Ermiasuzumaki
    @Ermiasuzumaki 11 місяців тому +2

    gimatam endet endezih aynet nech wushet twashalesh

  • @L25-m9c
    @L25-m9c 11 місяців тому +3

    አይ ጓደኝነት🥺አዉቄነዉ ሚዲያን የምጠላዉ😢

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 11 місяців тому +3

    ጃኒ ብዙ ጉዳይ ነገር አለኝ የማወጣው ነገር በውስጥ ብታወራኝ እባክህን❤❤❤

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 11 місяців тому

    ሀገራችን ደሀ ስለሆነ ነው ስደተኛ የሆነው ድህነት በመስራት ይለወጣል

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube 11 місяців тому +6

    ጆን ተብየዉ ምላሱን ይበላዋልደ የወንድ ባህሪ ይኑርህ አጠገብህ ካሉት ተማር አሽቃባጭ ወድ ስጠላ

  • @AnnoyedFlamingo-sg2yo
    @AnnoyedFlamingo-sg2yo 11 місяців тому +2

    Fiyona Atalkshi teni konjo 😢😢😢😢😢 stski new ymiyamrbshi

  • @bbhhhh6456
    @bbhhhh6456 11 місяців тому +4

    ትክክል ጃንየ❤

  • @feruzali-c5b
    @feruzali-c5b 11 місяців тому

    ዳሀ ማለት አልገባኝም የገዘብ ዳሀ በስራ ይቀረፋል የጭቅላት ዳሀ ነው መዳኛ የሌለው እና አትጣሉ ለዝች አጭር እድሜ አደለም ለፀብ ለፍቅርም አይበቃንም ወላሂ 😥💔

  • @gatogatometka30
    @gatogatometka30 11 місяців тому +11

    የጓደኛ ጥጊ እኛቤት የኖረችው አላለችም😂😂

    • @happyhappy6544
      @happyhappy6544 11 місяців тому +2

      እኮ ነቀዝ ሰውኮ እሾክ ነው አትቸገሪ

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 11 місяців тому +13

    ጃኒዬ 🥰🥰🥰 ጆን ደሞ ምነው ጠመድካት አንተ አመዳም እሷ ስላለቀሰች ነው

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 11 місяців тому +7

    አቤት ብልግና ምንአይነት አስተዳደግ ቢያድጉ ነዉ ላይቭ ተዘፍዝፈዉ መለፍለፍ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 7 місяців тому +6

    በትክክል የኔ ጅግነ😢😢😢😢😢
    የይምሮ ደሃ ነው ሰውን ደሃ ያምለው😢😢

  • @Qlokilm-yz1lg
    @Qlokilm-yz1lg 11 місяців тому +12

    ገብሬኤል ይጠብቅሽ ጃኒ ❤❤❤❤❤

  • @elizabethkebede2076
    @elizabethkebede2076 11 місяців тому

    የህፃናት መጫወቻ ሆንን እኮ እዚ ውስጥ 1የሀብታም ልጅ የለም የደሀሀገር ላይ እየኖርን አትመፃደቁ

  • @MeserAsfawe
    @MeserAsfawe 11 місяців тому +5

    መጠንከር አለብሽ ከፍታ ስላለሽ ነው ወዘብ ጥሩ ነው ፈተና ከሌለ ማለፍ አይቻልም

    • @MeserAsfawe
      @MeserAsfawe 11 місяців тому

      ጃኒ በርቺ

    • @NaridosZelalem
      @NaridosZelalem 11 місяців тому +1

      bxami tasazinalechi yiwneti hulumi xelati honubati🥺🥺🥺

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 11 місяців тому +1

    እኮ ድሮ ሲወዳት ሰው እያቀፈች ስትስም ኣሁን ግን በቃ ጓደኞችዋ ጥሩ ኣደሉም ተቀየረች በቃ

  • @Saif-dh3rl
    @Saif-dh3rl 11 місяців тому +12

    😂😂😂😂😂ጆዳንኤል ክብር ያለይሰዉ አላለም ማንኛዉ ወግ ማረግህነዉ እኔ አተን ታወኩ ጀምሬ እደሴት ስትሽለጠለጥ ነዉ የማቅህ እኔ እሚነደኛ ላተ ብላ እነናሆሜ እነኤሪሚ ጋር መጣላቷ ነዉ አተብሎ ጓድኛ

  • @ethiopia7845
    @ethiopia7845 11 місяців тому

    የመሃይብነት ጥግ ነው እሀ የደሃ ልጆች አደለን ሁላችንም ምን ይገርማል

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 11 місяців тому +5

    ጆኒ ተይዉ በቃ ሁላችንም ይደሀልጂነን

  • @ቅድስት-ረ4በ
    @ቅድስት-ረ4በ 11 місяців тому +10

    ጃኒ ዉዴ ተያቸዉ እሺ ላችምገብርኢል አለልሺ ደሞጆን ተብየዉ አሺቃባጭነገርነህ ሲያስጠላ እኔማጥሎብኚ አልወደዉም

  • @teybateyba-q4v
    @teybateyba-q4v 3 дні тому

    ኢስላም ላደረከኝ አላህ አልሀምዱሊላ

  • @TinaMamo-i9k
    @TinaMamo-i9k 5 місяців тому

    እናተየማትረቡ እዚጋአ ያሉት ወዶች በተራአ አደል የሚደክሎአችሁ እናአ ዱባይ የሜዳችሁ ሴታዳሪ ናችሁ አይ ግዜኤ ምቀኝነት እራስ በራሳችሁ😢😢

  • @MikiBekele-m2x
    @MikiBekele-m2x 4 місяці тому

    ዱሮም ሴት እኮ ስለሴት ጥሩ አታወራም እና ሁላቹም ለሰዉ ግድ ቢያኖራቸዉ የት ትደርሱ ነበር ገንዘብ ልቦናቹ ደፍኖታል ገና እርስ በርስ ትበላላላቹ ወይ ሰዉ ለሰዉ ሞት አነሰዉ 😮😮😮😮

  • @Hannayohans
    @Hannayohans 6 місяців тому +1

    ኸረ አታልቅሺ በቃ fi .fi😮😢❤❤

  • @AlemKris
    @AlemKris 11 місяців тому +7

    ጆ ስነስራት ጃኒ ኣይገባትም

  • @KalkidanFanthaun
    @KalkidanFanthaun 11 місяців тому +13

    ፍትህ ለጃኒ ሀቀኛ ጆን 90%ደሀ ነን

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 11 місяців тому +11

    የማሀይም ድግሪው ሰውን ማስቀየምነው አሉ ግን ምን እያሉ ነው እኔ አልገባኝም😂 😂 ጃኒየ ስወድሽ

  • @Lidya-q9p
    @Lidya-q9p 4 місяці тому

    ድህነት ያኮራል እንጂ አያሳፍርም 😢😢😢

  • @gashawbekele3897
    @gashawbekele3897 11 місяців тому +1

    koyi guadegemetachu le foto bicah newu ende🥰🥰🥰🥰🥰 janiy yene wud anchi berchi fiyona betam aszenchig gen lemehonu jon daniel mine hono newu ere yidebral pls befkir biteketilu desi yelegal hey pls😍😍😍❤❤❤❤❣ewedachhalewu gine huletu wendoch temekach weyim daga nachewu

  • @Asliselomun
    @Asliselomun 11 місяців тому +1

    የኣሁን ጋደኝነት የኣሁን ፍቅር ክ 6 ወር ኣያልፍም 😂😂😂

  • @سلامكوكو
    @سلامكوكو 9 місяців тому +2

    አረ ጆንብቻ ነው ቢያወራ ቢያወራ የማልጠግበው ጆዬ 💞💞👍👍👍👍👍ይመቺህ

  • @HdhdhSudhdy
    @HdhdhSudhdy 11 місяців тому +37

    ፍትህ ለጃኒዬዬዬ❤

  • @NARDOSMEKONENE
    @NARDOSMEKONENE 6 місяців тому

    በዚ ህዝብ ነው ሂወታችሁ የተቀየረው ብጣሻም የደሀ ልጆች አይስራችሁ

  • @semiraguragewa
    @semiraguragewa 11 місяців тому +9

    አይ ጃኒ ምን መርዝ የሆኑ ጓደኞች ነው የገጠሙሽ ለነገሩ ይበልሽ ወይ ሲነግሩዋት አትሰማ ወይ ብልጥ አትሆን ኤጭ ሁሌ የነሱ መጫወቻ ሆና ትቅር ጆን ተብዬ አስመሳይነት ሲበዛ

  • @HimiTad-ck4jz
    @HimiTad-ck4jz 11 місяців тому +1

    ስድስት ያልከዉ ጉድስ ምንድነዉ ሰዉየዉ

  • @MOp-zr3tu
    @MOp-zr3tu 4 місяці тому

    Bezeh Meder yemenor hulem deha lemalet yemegebaw metfo astesasbe yalewu new Jani yene wde teregagi demo erasshen keseweche tebki maletm tenkara honeshe sewun krebiw enje atmeniw esh betam new yemwdesh yene sst

  • @ye____turk_filme_adnaki
    @ye____turk_filme_adnaki 11 місяців тому

    😂😂😂ህፃን እኛ ደሃዎች ምን እንበል አንቺ ምትነፋረቂው። በጣም ትቀናባታለች በጃኒ

    • @RedwanAman-jq2hg
      @RedwanAman-jq2hg 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @waantiyyaaSolomonOfficial-1
    @waantiyyaaSolomonOfficial-1 9 місяців тому

    አያስለቅስም ማንም ከሀብት ጋር አተወልድም በጎች

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 11 місяців тому +5

    Jon daniel segete neh afeh kifetaf setelah beshek getata

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v 11 місяців тому

    በናት ቀልደሺ ደሃ ነሺ አሁንም የጨቅላት ደሀ ደሞ ያለፈው ታወራለች አየ ሴት ስንጣላ በቃ

  • @NARDOSMEKONENE
    @NARDOSMEKONENE 6 місяців тому

    በዚ ህዝብ ነው ሒወታችሁ የተቀየረው ሁላችሁም የደሀ ልጆች ና ች ሁ እመኑ እሱን

  • @arøn21Ggergs
    @arøn21Ggergs 11 місяців тому

    እናንተ ቲክቶኮር ግን ጉዳያቹ አዛ ፉቱ ለምን ጉዳያቹ አዚ ላይ ትናጋጋራላቹ ስታስጠሉ ፈታ የሚያርግ ነገር ተናገሩ

  • @RashedaNour-hh7mr
    @RashedaNour-hh7mr 11 місяців тому +5

    የኔውድጃኒየ ቱሩናፋናቸውዝምበያቸው

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 11 місяців тому +7

    ሁላችሁም ድሀ ናችሁ እድሜ ለቲክቴክ ጠገባችሁ እርስ በርሳችሁ ትባላላችሁ ጠገባችሁ😅😅😅😅😅

  • @SeadaSeada-oy6my
    @SeadaSeada-oy6my 11 місяців тому +4

    Deha ayibalm Jon daneal segete yalk segeta nk

  • @aliebrahim5628
    @aliebrahim5628 11 місяців тому +2

    ar medre yedha lej hulu