ሜዳ ትረካ||"አብዮቱና ትዝታዬ" ||ክፍል 53||ደራሲ፡-ሌ/ኮሎኔል ፍሥሐ ደስታ|| የ28ቱ ጀነራሎች አሳዛኝ መጨረሻ፤|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @Tariku-ik6cd
    @Tariku-ik6cd Рік тому +1

    It is really awesome..

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Рік тому

    የኛ ጀግና ተራኪ ምዕራፍ 53 ላይ ደርሻለሁኝ የሚገርም ታሪክ ነው የሌፍተናል ኮሎኔል ፍስሀ ደስታ እና የአንተ አድናቂ ነኝ፣ ፍሰሀ ወዲ ዓጋመ ሓቀኛ ኢትዮጵያዊ ኢዩ ኔሩ፣ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነፍሱን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 2 роки тому

    እጅግ በጣም በተመስጦ እየሰማሁት ነው አብዛኛውን ታሪክም የማውቀው ስለሆነ መፅሐፉ በትክክለኛ እውነት ላይ ተፅፏል ።
    መፅሐፉን ተራኪውም የድምፅ ጥራት ጆሮን የማይጎረብጥ እና ሲበዛ ማራኪ ነው በርቱ

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h 2 роки тому

    በጣም በአንክሮ ነው የተከታተልኩት፣ እናመሰግናለን። የገብሩ አሥራትን እባካችሁ ተንትኑልን። ስለአብዮቱ ከዚህ የተሻለ መጽሃፍ አይኖርም። የብርሃኑ ባየህ ገና በደንብ አልተሸጠም ደግሞም ከዚህ ጋር ይመሳሰላል።

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 Рік тому +1

    We went through hell during derge regime specially RED TERROR i will never forget it. Please we need to know about our hero General Aman Andom killed by this denkoro colonel mengistu.

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 2 роки тому

    ayi mengistu, hule kale feerd sewu megidel,