Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አጋንት ባአካል ያልከዉ ልክነሕ❤❤
በዝያን ግዜ ብዙ አሳሳች እየሱስ ነኝ እያሉ ይመጣሉ በስሜ ብዙ ተአምር ያረጋሉ ግንተጠንቀቁ እንዳያስታችሁ ይህን የመሰሉት ናቸው እና ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠው::
የኘ ትዩብ በጣም ትገርማላችሁ ከ ሰይጣን ጋር እየተባበራችሁ ነው
ጌታ ኢየሱስ ይማርህ
ወንጌላዊ አለምነህ።
“ከገደሉአቸውም ሰዎች ጋር የእስራኤል ልጆች ምዋርተኛውን የቢዖርን ልጅ በለዓምን በሰይፍ ገደሉት።” - ኢያሱ 13፥22
ውይ......ውይ....ውይ አንደበቴ ቁርጥ ይበል! የሚደናንቂ ዝማሬ? ወይ ጉድ ስንት እብድ አለ?
ታመሀል እኮ ጌታ ይድረስልህ ጎራህን ለይ አጋንንት ነው የሚጫወትብህ🙏🙏🙏🙏
ጅልስ አይሙት እንዲያጫውት አለ የሐገሬ ሰው
😂😂😂😂
እግዚኦ !"
እረ ምን ነካቹህ እብዱን ሁሉ አታቅርቡ
ወይ ጉድ ይገርማል
እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐ14:6
ዮሀንስ 6:44 የላከኛ አብ ካልሳበው በቀር ውደኔ ሊመጣ የሚችል የለም እስኪ ሁለቱን አስታርቂልኛ
በሳቅ አትግደሉን አቦ
ታምር ነብይ ወንድማገኘ የሜል የገድል መጽሀፉ በቅርብ እንጠብቃለን
ጋዜጤኛው እራሱ የሆነ ዝተት ነገር ነው ካንድ አይሻል ሁለት ይላል የሀገሬ ሰው
😂😂😂😂😂
ምናለ ህዝቡን የሚጠቅም ነገር ብታቀርቡ ለሆዳቹ እስከመቼ ትሰራላቹ
Wey gud Achberbari Egzabher yemareh
እኔኮ የሚገርመኝ ለምንድነው ሁሉ ነገር የሚገርማች የፈጣሪ ስራ ብዙ ነው ስንት የተለያየ ነገር እያየን አይደል በሚድያ የብልቱ መቀያየር ምን ይገርማል።
በል ያሳየን ዲም ላይቱን እዳትፋታው
😂 እንየው የሚል እጁ ያውጣ 🖐️
የማንም እበት መጫወቻ እንሁን
እንደዘንድሮ ሆነን አናውቅም
አሳሳቁም ጠፋኝ
እኔም
እውነት ለመናገር ልጅ እያለሁ የማርያም ግርዝ የሚባሉ ምንም ስለት ያላረፈባቸው ነገርግን በደንብ የተገረዙ የሚመስሉ አሉ ሲባል ሰምቻለሁ
ፊታችን ወይም የሰውነት አካላችን ላይ ጥቋቁር ነጥቦች ስናይም ልጅ ሆነን ምንድነው ስንል ማሪያም ስማችሁ ነው ይባላል🤣🤣 ምን ልልሽ ነው የሰማሽውን ሁሉ እውነት ነው ብለሽ አትመኚ 😁
@@Mita460 እውነት ነው ማርያም ገርዛለች ባልልም ግን የተገረዙ አሉ ነው የሚባል ያልኩት እንጅ ማርያም ትገርዛለች ብየ አላምንም አላመንኩምም
wishatem wishatem wishatem
ኢየሱስ ያድናል❤❤😂😂ጌታነዉ ነጭ ቀይ ጌታሖይ ማረን
እግዚአብሔርን እንኳን ፍሩ እባካችሁ
የሆለታ ጂኒ ነው አንተን የሚጋልብህ!
I think.......
ታዲያ አሁን ይህ ጤነኛ ሰው ነው?
GOD Bless you 🙏 telling the truth 🙏
እኔ በጣም ሐጽያት ሰራሑ በጣም ፈራሑ ስኦል እገባለሑ ብይ ፈራሑ ታይልኝ ይሖን😢😢
#ሶፊ ጋር የሳቅ ፍርፍር አብልተከን አልነበር እንዴ አሁን ምን ፍጠሩ ነው የምትለን? እኛ ምን አገባን? በየሚዲያው እየሄድክ አታጃጃል 👹
ይመስለኛል ጠያቂው "ፖስተር" ይመስለኛል ተጠያቂው "የእግዚአብሔር ሰው ስላለው" ጠያቂው ፍታዊ አይደለም በእኔ ምልከታ መጠየቅ የሚፈልገውን ብቻ ይጠይቀዋል እንጂ የጋዘጠኝነት ሙያን አልተከተለም እንዴት? ካላችሁ 1,2 ብዬ መመለስ እችላለሁ ይሁንና ጠያቂውም ተጠያቂውም በእኔ እምነት የለሚዲያ ፍጆታ ብቻ ነው የዋሉት።
ወይ ይሄ ምስኪን ሕዝብ በቃ መጫወቻ ሆነ የማንም ወጠጤ
😂😂😂😂😂😂 ልሳቅ 😢😢😢😢😢ላልቅስ ጊራገባኝ እኮ ዪሄ ሰውዬ ጋኔን ነው ዬሰፍረበት እባካችው ዘመድ ካለው ቶሎ መላ በሉት
Wodeza
ማብራት ቢይዝህማ እንገላገል ነበር ምኑ ነጃሳ ነው እኔ ትላልቅ ሰውችን ስማለሁ ክርስቴያን የሁኑ ግን ዳንተ ውራዳ አልስማሁም ወይይይይይይይይ😊😊😊😊😊😊😊😊
ዲም ላይት
ንጉሴ ብርሃኑ የት ጠፋ።
Yenaby wondimagagn silk quxer faligehalew ebakihin tsaflign quxerun please please
ስህተትን በስህተት ማረም በነቢይም ስም በማሬያም ስምም የሚሆን የለም
“Weeey ye mecheresha zemen”gena bizu enayalen,ensemalen. Hulum be eminetu stento be tewubet (be niseha )ye mizegajibet gize lay nen elalehu.
ኡኡኡኡኡስኖር ኢትዮጲያዊ ስንሞት ሰማያዊ ሌላ ዜማ ለምን አስፈለገ በአማርኛ ይሰማናል እግዚአብሔር በእንደዚህ አሰራር ውስጥ የለም እባካችሁ እንደ አምላክነቱ ክብር ስጡት የራሳችሁን ሃሳብ ማውራት መብታችሁ ነው ምንም የሚታመን ቃል እይደለም አቅማችንን እንወቅ ለምን ለአገራችን ሰላምን በፀሎት ከችግር አታወጡም ውሸት አይልቅባችሁም
ተሳስተክ ነው ወንድሜ የአሩሲዋ እመቤት ናት የገረዘችክ ምን ይመስላል
ከይቅርታ ጋር እናቱ በመጀመሪያ የባእድ አምልኮ ያላቸው ሊሆኑ ይችላሉ ሲናገር የሚያስታውቁ ነገሮች አሉ ከወንድ ሳልገናኝ ነው ያረገዝኩህየማርያም ግርዝ ነህእና ሌሎችም ከተገረዘ በኋላ በቁስሉ ላይ የሚታየውን ኢንፌክሽን በከለር 💚💛❤️ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ 😂😂 ብሎ ተናግሯል ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም😂😂😂😂😂😂😂
I agree with you, it’s the sign of some infection...
ወደ አይምሮ ህክምና ወይ ፀበል ቢወሰድ ለቆአል ተቀላቅሎበታል
የበግ ልምድ የለበሱ ተኩላዎች አሉና እንጠንቀቅ በኦርቶዶክስ ሽፋን የኦርቶዶክስ ስርአት ያልሆነ ነገር ይቁም ድንጋይ ተተርሰው እየፆሙ እየሰገዱ እንኳን ስለመላእክት በድፍረት አይናገሩም እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
አይ ጊዜ አይ ዘመን እባካችሁ
ማሪያም ከየት መታ ትገርዝሀለች ማብራት ነው ማለት ነው ያንተ አራት አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Besmea mutan yasnesalu blwal
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ነብይ ወንድማገኝ ኣቤል።
😂😂😂
ጥቁር ሴይጣን እዬጋለበው እግዚአብሄር ይባርክህ አይክብድም ጨርሶ ዪማርህ ነው ሄሚበለ እሺ ሆ
በጣም የሚያሳዝነው ለገንዘብ ብላቹ አቅርቢዎች በሙሉ ያሳዝናል ታሳዝናላቹ ይቅር ይበሊቹ
ጋዜጠኛው አታሹፍ እግዚአብሔርን በመፍራት የጋበዝከውን አገልጋይ በማክበር አዳምጠው።
Sauyewu tajajleee minwu?? Aybkame weshemxi
Huletachhum beshetega nachew
ጉድ የድሀ ፈስ እያደር ነው የሚገማው አሉ እትዬ አስካለ
wishatam weshatem wishetam wishetam wishetam...........
በናትሕ😂ለፎሎ ከሖነ ፎሎ እናረጋለን😂ማርያም አታድንም ኢየሱስ ብቻ ያድናል በሑለት ብድን አትጫወት ብንያም 😂😂ሽታዬ😂😂
የድንግል ማርያም አይን ልጅ ነኝ አልክ ????😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ያለፕሮግራም አታስቀኝ የወንድ ልጅ አይን አባት ወንድ ነው ልጇ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንዳይሰማህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ውሽት በያይነቱ
እዛው አታስሞክረውም ነበር
እኔ የሆለታ ሰው ነኝ ግን እንዲህ አይነት ጉደኛ ውሸታም ሰው እንዴት ሳላየው ቀረሁ?
Who remember karmet the frog????
እረ ትርጉም
ጋዜጠኛው ተመችተህኛል ሼም ይዞክ ነው አይደል እንጂ እውነቱን ታውቃለህ
Eschi kezasa
አረ ምንጉድ ነዉ
ሴይጣንን ወደ እግዚአብሔር መንግስት መመለስ ይቻላል ወይ ጋዜጠኛው ስለዚህ መሞት ያለበት ይሞታል ልጁን አታጨናንቀው። ከሶፊ ባስክ እኮ። ይቅርታ ስምህን ስላላወቅሁ ነው።
🙆♀️😅😅😅
Aow ahun ewnetun tenagerk tenqway neh seraw yefress BEEYESUS sem
አቤት አንች ያልታደልሽ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ስንቱን ሙትቻ ተሸክመሻል የጋዜጠኞችም ማቅረብ በጣም ነው ሚገርመኝዐ
hulu behigzihabher amsal new yetefetrwe silzi ketaltm bihon wede egzihabeher mamita new enj here yehe agantam new geta yikr yiblew
አቤት ስውስ ዘንድ አታልል እጭበርበር አላህ ዘንድ ምን ልትል ይሆን ትውልድ አታበላሹ ክርስታያን ነብይ አያቁም እናንተ ስይጣን የነካችሁ ከየት ደመጣችሁ አላቅም ወየውልህ ማጭበርበርህን ዱኒያ ላይ ተጨዋት አላህ ዘንድ ውላሂ ታፍራለህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Lemariyam Bota alegn Bota alegn yilal inde botawn shitekyesewn IDA kifel
geday seytan new wedegeta mamita sigebaw swen yemiyatefa agant new 100% agant teqotatrotal
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😳😳😳😳🤔🤔
ይህን ሰው በጥፊ ብለህ ሸኘው ይሄ ሃሰተኛ ቅዥታም
Ere. Wediya yihe demo keyt telakebign 😮
Abba sobaa waaqayyo sii haa dha'u.
Ho ho ho...........Ere kaleprogramachin ataskun.........
ማርያም ስራ አጣ ነው ያንተን ወሸላ ምትገርዘው??? ምናለ ያኔ ቆርጣ ብታሳርፍህ
fetriye yet nah gin
Kkkkk beqa ye Ethiopian Emnet lemen TV lay men yeteqemal ere shem now
በ ሱፐር ናቹራል ኣምናለሁ እግዚኣብሔር ምን ይሳነዋል ያሻውን ያረጋል ። የኛ ችግር እግዚአብሔርን በኛ ኣስተሳሰብ ስለምናስበው ሊገባን ኣይችልም ።
ወይ ጉድ ጋና የማንሰማው የለም አር የሰው ያለ ምን እንበለው እሺ ይሄንን ሰው ትንሽ ክርስቶስን አይፈራም ደፋር ውሸታም ለመሆኑ እናቱ አባቱ የሉም እንዴ ለምን እነሱ አይጠየቁም Oh well, there's nothing we can't hear. What can we say about this man? Okay, this man doesn't even fear Christ, he's a brave liar.
yet another funny man on this channel. " yezegeyew meta" alu Emama Berke
He is crazy
Wey gud yemehret kidan Eyesus kirstos aydelem endea
Take him to Psychiatric
Please don't confuse people this person is cheating people and go away from?
Christian Muslim Protestant hulum yemihdubet bota tenqway bet yibalal
😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣
yihi agant albet seyitan degmo wihsetam achberbari new seyitan wishatem new agant teqotasrotal kkkkkkk
ሰው ይዋሻል እንዳንተ በውሸት ሰማይን ምድርን ምያጣብቅ ውሸታም ግን ሰምቸም አይቸም አላውቅም አንተ እርኩስ ውሸታም
🤣🤣🤣🤣😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅
Yayerun aleka mit yayeh new bakeh
አጋንት ባአካል ያልከዉ ልክነሕ❤❤
በዝያን ግዜ ብዙ አሳሳች እየሱስ ነኝ እያሉ ይመጣሉ በስሜ ብዙ ተአምር ያረጋሉ ግንተጠንቀቁ እንዳያስታችሁ ይህን የመሰሉት ናቸው እና ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠው::
የኘ ትዩብ በጣም ትገርማላችሁ ከ ሰይጣን ጋር እየተባበራችሁ ነው
ጌታ ኢየሱስ ይማርህ
ወንጌላዊ አለምነህ።
“ከገደሉአቸውም ሰዎች ጋር የእስራኤል ልጆች ምዋርተኛውን የቢዖርን ልጅ በለዓምን በሰይፍ ገደሉት።”
- ኢያሱ 13፥22
ውይ......ውይ....ውይ አንደበቴ ቁርጥ ይበል! የሚደናንቂ ዝማሬ? ወይ ጉድ ስንት እብድ አለ?
ታመሀል እኮ ጌታ ይድረስልህ ጎራህን ለይ አጋንንት ነው የሚጫወትብህ🙏🙏🙏🙏
ጅልስ አይሙት እንዲያጫውት አለ የሐገሬ ሰው
😂😂😂😂
እግዚኦ !"
እረ ምን ነካቹህ እብዱን ሁሉ አታቅርቡ
ወይ ጉድ ይገርማል
እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐ14:6
ዮሀንስ 6:44 የላከኛ አብ ካልሳበው በቀር ውደኔ ሊመጣ የሚችል የለም እስኪ ሁለቱን አስታርቂልኛ
በሳቅ አትግደሉን አቦ
ታምር ነብይ ወንድማገኘ የሜል የገድል መጽሀፉ በቅርብ እንጠብቃለን
ጋዜጤኛው እራሱ የሆነ ዝተት ነገር ነው ካንድ አይሻል ሁለት ይላል የሀገሬ ሰው
😂😂😂😂😂
ምናለ ህዝቡን የሚጠቅም ነገር ብታቀርቡ ለሆዳቹ እስከመቼ ትሰራላቹ
Wey gud Achberbari Egzabher yemareh
እኔኮ የሚገርመኝ ለምንድነው ሁሉ ነገር የሚገርማች የፈጣሪ ስራ ብዙ ነው ስንት የተለያየ ነገር እያየን አይደል በሚድያ የብልቱ መቀያየር ምን ይገርማል።
በል ያሳየን ዲም ላይቱን እዳትፋታው
😂 እንየው የሚል እጁ ያውጣ 🖐️
የማንም እበት መጫወቻ እንሁን
እንደዘንድሮ ሆነን አናውቅም
አሳሳቁም ጠፋኝ
😂😂😂😂
እኔም
እውነት ለመናገር ልጅ እያለሁ የማርያም ግርዝ የሚባሉ ምንም ስለት ያላረፈባቸው ነገርግን በደንብ የተገረዙ የሚመስሉ አሉ ሲባል ሰምቻለሁ
ፊታችን ወይም የሰውነት አካላችን ላይ ጥቋቁር ነጥቦች ስናይም ልጅ ሆነን ምንድነው ስንል ማሪያም ስማችሁ ነው ይባላል🤣🤣 ምን ልልሽ ነው የሰማሽውን ሁሉ እውነት ነው ብለሽ አትመኚ 😁
@@Mita460 እውነት ነው ማርያም ገርዛለች ባልልም ግን የተገረዙ አሉ ነው የሚባል ያልኩት እንጅ ማርያም ትገርዛለች ብየ አላምንም አላመንኩምም
wishatem wishatem wishatem
ኢየሱስ ያድናል❤❤😂😂ጌታነዉ ነጭ ቀይ ጌታሖይ ማረን
እግዚአብሔርን እንኳን ፍሩ እባካችሁ
የሆለታ ጂኒ ነው አንተን የሚጋልብህ!
I think.......
ታዲያ አሁን ይህ ጤነኛ ሰው ነው?
GOD Bless you 🙏 telling the truth 🙏
እኔ በጣም ሐጽያት ሰራሑ በጣም ፈራሑ ስኦል እገባለሑ ብይ ፈራሑ ታይልኝ ይሖን😢😢
#ሶፊ ጋር የሳቅ ፍርፍር አብልተከን አልነበር እንዴ አሁን ምን ፍጠሩ ነው የምትለን? እኛ ምን አገባን? በየሚዲያው እየሄድክ አታጃጃል 👹
ይመስለኛል ጠያቂው "ፖስተር" ይመስለኛል ተጠያቂው "የእግዚአብሔር ሰው ስላለው" ጠያቂው ፍታዊ አይደለም በእኔ ምልከታ መጠየቅ የሚፈልገውን ብቻ ይጠይቀዋል እንጂ የጋዘጠኝነት ሙያን አልተከተለም እንዴት? ካላችሁ 1,2 ብዬ መመለስ እችላለሁ ይሁንና ጠያቂውም ተጠያቂውም በእኔ እምነት የለሚዲያ ፍጆታ ብቻ ነው የዋሉት።
ወይ ይሄ ምስኪን ሕዝብ በቃ መጫወቻ ሆነ የማንም ወጠጤ
😂😂😂😂😂😂 ልሳቅ 😢😢😢😢😢ላልቅስ ጊራገባኝ እኮ ዪሄ ሰውዬ ጋኔን ነው ዬሰፍረበት እባካችው ዘመድ ካለው ቶሎ መላ በሉት
😂😂😂😂
Wodeza
ማብራት ቢይዝህማ እንገላገል ነበር ምኑ ነጃሳ ነው እኔ ትላልቅ ሰውችን ስማለሁ ክርስቴያን የሁኑ ግን ዳንተ ውራዳ አልስማሁም ወይይይይይይይይ😊😊😊😊😊😊😊😊
ዲም ላይት
ንጉሴ ብርሃኑ የት ጠፋ።
Yenaby wondimagagn silk quxer faligehalew ebakihin tsaflign quxerun please please
ስህተትን በስህተት ማረም
በነቢይም ስም በማሬያም ስምም የሚሆን የለም
“Weeey ye mecheresha zemen”gena bizu enayalen,ensemalen. Hulum be eminetu stento be tewubet (be niseha )ye mizegajibet gize lay nen elalehu.
ኡኡኡኡኡስኖር ኢትዮጲያዊ ስንሞት ሰማያዊ ሌላ ዜማ ለምን አስፈለገ በአማርኛ ይሰማናል እግዚአብሔር በእንደዚህ አሰራር ውስጥ የለም እባካችሁ እንደ አምላክነቱ ክብር ስጡት የራሳችሁን ሃሳብ ማውራት መብታችሁ ነው ምንም የሚታመን ቃል እይደለም አቅማችንን እንወቅ ለምን ለአገራችን ሰላምን በፀሎት ከችግር አታወጡም ውሸት አይልቅባችሁም
ተሳስተክ ነው ወንድሜ የአሩሲዋ እመቤት ናት የገረዘችክ ምን ይመስላል
ከይቅርታ ጋር እናቱ በመጀመሪያ የባእድ አምልኮ ያላቸው ሊሆኑ ይችላሉ ሲናገር የሚያስታውቁ ነገሮች አሉ
ከወንድ ሳልገናኝ ነው ያረገዝኩህ
የማርያም ግርዝ ነህ
እና ሌሎችም ከተገረዘ በኋላ በቁስሉ ላይ የሚታየውን ኢንፌክሽን በከለር 💚💛❤️ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ 😂😂 ብሎ ተናግሯል ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም😂😂😂😂😂😂😂
I agree with you, it’s the sign of some infection...
ወደ አይምሮ ህክምና ወይ ፀበል ቢወሰድ ለቆአል ተቀላቅሎበታል
የበግ ልምድ የለበሱ ተኩላዎች አሉና እንጠንቀቅ በኦርቶዶክስ ሽፋን የኦርቶዶክስ ስርአት ያልሆነ ነገር ይቁም ድንጋይ ተተርሰው እየፆሙ እየሰገዱ እንኳን ስለመላእክት በድፍረት አይናገሩም እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
አይ ጊዜ አይ ዘመን እባካችሁ
ማሪያም ከየት መታ ትገርዝሀለች ማብራት ነው ማለት ነው ያንተ አራት አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Besmea mutan yasnesalu blwal
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ነብይ ወንድማገኝ ኣቤል።
😂😂😂
😂😂😂😂😂
ጥቁር ሴይጣን እዬጋለበው እግዚአብሄር ይባርክህ አይክብድም ጨርሶ ዪማርህ ነው ሄሚበለ እሺ ሆ
በጣም የሚያሳዝነው ለገንዘብ ብላቹ አቅርቢዎች በሙሉ ያሳዝናል ታሳዝናላቹ ይቅር ይበሊቹ
ጋዜጠኛው አታሹፍ እግዚአብሔርን በመፍራት የጋበዝከውን አገልጋይ በማክበር አዳምጠው።
Sauyewu tajajleee minwu?? Aybkame weshemxi
Huletachhum beshetega nachew
ጉድ የድሀ ፈስ እያደር ነው የሚገማው አሉ እትዬ አስካለ
wishatam weshatem wishetam wishetam wishetam...........
በናትሕ😂ለፎሎ ከሖነ ፎሎ እናረጋለን😂ማርያም አታድንም ኢየሱስ ብቻ ያድናል በሑለት ብድን አትጫወት ብንያም 😂😂ሽታዬ😂😂
የድንግል ማርያም አይን ልጅ ነኝ አልክ ????😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ያለፕሮግራም አታስቀኝ የወንድ ልጅ አይን አባት ወንድ ነው ልጇ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንዳይሰማህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ውሽት በያይነቱ
እዛው አታስሞክረውም ነበር
እኔ የሆለታ ሰው ነኝ ግን እንዲህ አይነት ጉደኛ ውሸታም ሰው እንዴት ሳላየው ቀረሁ?
Who remember karmet the frog????
እረ ትርጉም
ጋዜጠኛው ተመችተህኛል ሼም ይዞክ ነው አይደል እንጂ እውነቱን ታውቃለህ
Eschi kezasa
አረ ምንጉድ ነዉ
ሴይጣንን ወደ እግዚአብሔር መንግስት መመለስ ይቻላል ወይ ጋዜጠኛው ስለዚህ መሞት ያለበት ይሞታል ልጁን አታጨናንቀው። ከሶፊ ባስክ እኮ። ይቅርታ ስምህን ስላላወቅሁ ነው።
🙆♀️😅😅😅
Aow ahun ewnetun tenagerk tenqway neh seraw yefress BEEYESUS sem
አቤት አንች ያልታደልሽ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ስንቱን ሙትቻ ተሸክመሻል የጋዜጠኞችም ማቅረብ በጣም ነው ሚገርመኝዐ
hulu behigzihabher amsal new yetefetrwe silzi ketaltm bihon wede egzihabeher mamita new enj here yehe agantam new geta yikr yiblew
አቤት ስውስ ዘንድ አታልል እጭበርበር አላህ ዘንድ ምን ልትል ይሆን ትውልድ አታበላሹ ክርስታያን ነብይ አያቁም እናንተ ስይጣን የነካችሁ ከየት ደመጣችሁ አላቅም ወየውልህ ማጭበርበርህን ዱኒያ ላይ ተጨዋት አላህ ዘንድ ውላሂ ታፍራለህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Lemariyam Bota alegn Bota alegn yilal inde botawn shitekyesewn IDA kifel
geday seytan new wedegeta mamita sigebaw swen yemiyatefa agant new 100% agant teqotatrotal
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😳😳😳😳🤔🤔
ይህን ሰው በጥፊ ብለህ ሸኘው ይሄ ሃሰተኛ ቅዥታም
Ere. Wediya
yihe demo keyt telakebign 😮
Abba sobaa waaqayyo sii haa dha'u.
Ho ho ho...........
Ere kaleprogramachin ataskun.........
ማርያም ስራ አጣ ነው ያንተን ወሸላ ምትገርዘው???
ምናለ ያኔ ቆርጣ ብታሳርፍህ