ልዩ የሀላ ወይም የስዊት አሰራር. How to make sweet

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 67

  • @nemaailynema4840
    @nemaailynema4840 26 днів тому +1

    በርቺ ጎበዝ

  • @HSM052
    @HSM052 2 роки тому +1

    _አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሀለ እኳን ደህና መጣሺ በጣም ደስ የሚል ቆይታ እና መወያያ ነበር ጠንክሪ ጥሩ ነዉ አያያዝሺ ዉዴ እመሰግናለሁ ስላነበብሺዉ🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳🤳_

  • @smedia820
    @smedia820 2 роки тому

    ሠላም ከይሪያ ሠላምሽ ይብዛ ዋዉ በጣም እሚያምር አሰራር እና አቀራረብ ነዉ እጅሽ ይባረክ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ኬርያ ዉዴ ዋዉ በጣም ለየት ያለ በከለር አሰራር ነዉ እንዴት እንደሚያምርጅሽ ይብረክ የኔ ባለሙያ ሸር 👍👈🙏❤

  • @farahtube_FARAHTUBE
    @farahtube_FARAHTUBE 2 роки тому +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላህ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ውደ ሀሪፍ አሰራር ነው ያካፈልሽን እጅሽ ይባረክ ብል አፍያ

  • @shemistube
    @shemistube 2 роки тому

    ስላም እዝህቤት በጣም ደስእሚል ግዜነበር በጣም ደስ እሚል ቆይታነበር ባለሙያ ውደእናመስግናለን ልዩ ትምህርት ነበር መልካም ግዜ ተመኘሁ

  • @Mema-youtube
    @Mema-youtube 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ አህላን ኬ ኤቻችን ማሻአለህ በጣም ደስ የሚል ሞያነው በርቺ👍ሼር👈👌

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 2 роки тому +1

    አሳላምአላይኩም ወራህማቱላሂ ወባራካቱ
    ማሻ አላህ በጣም አሪፍ አሰረር ነው ቀጥይበት የወቁትን መሰወቅ በጎነት ነው የለወቁትን መወቅ ብልህነት ነው

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 2 роки тому

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ።ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ኬይ ውዴ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሸር

  • @ZufanYimer-nx6zy
    @ZufanYimer-nx6zy 9 місяців тому +2

    እሺ

  • @baletube4641
    @baletube4641 2 роки тому

    ሰላም ሰላም የምወድሽ የምያከብርሽ ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ነው በጣም እናመሰግናን👌👍

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 2 роки тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክእርህማን ኬ አሪፍ ነው ቀጥይበት ልምጣ አላለቀም አላህ ያቅዝሽ

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመትሏሂ ወበረከትሁ ማሻአሏህ እእጂሺ ይባረክ በአይነቱ ልዩ የሆነ የሀላ አሰራር ነዉ

  • @yenutube11
    @yenutube11 2 роки тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ኬችየ መሸአላህ አሪፍ አሰራር ነው ውዴ የኔ ባለሞያ እህት

  • @emuhesenat6319
    @emuhesenat6319 2 роки тому

    ሰላም,ሰላም የነ ማሬ ዋዉ በጣም ባለመያ ነሺ የኔ ልዩ በጣም ሀሬፍ ሀለ ዋዉዉዉ ልዩ ነዉ

  • @alminishtayacho
    @alminishtayacho 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ኬች እህቴ ዋዉዉዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ልዩ

  • @mazy-meida
    @mazy-meida 2 роки тому +1

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡከን ደህና መጠሽ ውዴ መሸአለህ ደስ የሚል ቆንጆ የሀላ አሰራር ነው ሰርታሽ የገረሽን የወቁትን መሰወቅ በጎነት ነው ስለሰየሽን እነመሰግነለን ጠንክርልኝ ቀጥይበት

  • @atyub
    @atyub 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ የኔ ባለሙያ በርችልኝ በጣም ነው የማምረው

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 роки тому

    ሰላም ከይሪያ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
    ጣፋጭ የኬክ ወይንም ጣፍጭ ምግብ በጣም ስኳሩ ያልበዛበት ደስ የሚል ጣእም ያለው ምግብ ነው አሰራሩም ቀልላል ነው ብስኩትና ዘይት እና ክሬም
    ግን መጨረሻ ላይ ጂው ያዘጋጀሽው ፈራውላም መጠቀም ትችያለችሽ እንድጣፍም ያደርገዋል አራርሽ ልዩ ነው ዋውውውውውው ሙዙ ግን ያጥቁርብሻል ቶሎ ካልተመገቡት እና ደግሞ ሰይለንቱን ክፈችው ወይንም በፅሁፍ አድርጊው ወይንም ተናገሪይ
    በተረፈ ምርጥ ስራ ነው

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን እህታችን።ዋው ምርጥ የሆነ የሀላ አዘገጃጀት ነው።የኛባለሙያ እህት እጅሽ ይባረክ

  • @hasinettube9205
    @hasinettube9205 2 роки тому

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረክአላህ የኔ ባለሙያ ምርጥጠአሰራርነዉ እናመሰግናለን🍒💞💞💞

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 2 роки тому

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን በደህና መጣሸ ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ ቆንጆ አሰራር ነው ባለሙያ እጅ ሸን ይባርክ ገና ብዙ እንጠብቃለን እናመሰግናለን

  • @zdmaktube1151
    @zdmaktube1151 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ያረብ እንካን ደህና መጣሺ ውዷ ማሻአላህ አሪፍ አቀራረብ ነው
    የኔ ባለሞያ የምወደው የሀለ አሰራር ነው

  • @Sabit33
    @Sabit33 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ. ማሻአሏህ የኔ ቆንጆ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ቀጥይበት የኔ ባለሙያ

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 2 роки тому

    ሰላምሺ ብዝት ይበል khየ የኔውድ እጅሺ ይባረክ ማማ ኑሪልን በጣም ጥሩ አሠራርነው ጊዜውን ያማከለነው ጀዛኪላህአትጥፊ ማማ

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋውውው አቀራረብሽ ልዩ ነው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @አምቦውሓዩቱብ
    @አምቦውሓዩቱብ 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ደስ የሚል ማሻአሏህ ቤተሠብ እንሁን እመልሳለሁ

  • @aumueiman
    @aumueiman 2 роки тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ቱሠላም ሠላም ውደ እካንደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @medinaibrahimtubeh8471
    @medinaibrahimtubeh8471 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኬይኤች ሰላም ብያለሁ የአላህ ሰላም አዝነት አይለያችሁ ማሻአላህ የኔ በለሙያ ለሁሉም ሰው አርአያ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @Tube-ri4ep
    @Tube-ri4ep 2 роки тому

    አሰላም አሊኩም አህለን መሸ አላህ አሪፍ ነው በርች እህቲ

  • @እሙነጁነኝከወደካቢ

    አሰላም ዋለኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለንወሰአህለን ወመረሀባን ወደ እኮሸኳን ሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ሰለአየሁሽ በጣምደሰተኛነኝ ማሻአላህማሻአላህ ተባረከላህ በጣምደሰ የሚል ሰራነዉ የኔ ባለሞያ ቀጥይበት

  • @rehimaethiotube
    @rehimaethiotube 2 роки тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሸ ወድ የለገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለሙያ ትስለሚ ዋዉዉዉዉዉዉ

  • @brehantube
    @brehantube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም እንዃን ደህናመጣሸ ሰላምለሀገራችን ፍቅረ ለህዝባችን ሰላምሸ ይብዛ እህቴ አሪፍ የቪዲዬ ቆይታነበረን እናመሰግናለን🌸🌹🥰🥰🥰🥰

  • @abegaztube9527
    @abegaztube9527 2 роки тому

    ዛሬ ገና ባውቀውም ይህንን ምግብ ቆንጆ ነው አሰራርሽም አሪፍ ነው

  • @Foz821
    @Foz821 2 роки тому

    መሸለህ ስያምር ነጩን ነገር አለወኩትም♥♥♥♥

  • @ሀዉለትሥልጤዋዩቱብ

    መሸአሏህ kh

  • @aeshatube
    @aeshatube 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁም ማሻአላህ የኔ ባለሙያ ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመት እላሂ ወበረካቱ ያማረነው እሮህማን ደስ የሚል ቆይታ ነው

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube 2 роки тому

    አሰላም አሌይኩመ ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ ካቺ ብዙ ኤንጠብቃለን ሰላም ፍቅርን አንድነት ያምጣልን

  • @TUBE-sx2cj
    @TUBE-sx2cj 2 роки тому +1

    አሰላምማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአቡሁረይራ ረ.0. እዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ ሰ,ወ.ሰ.እዲህ ብለዋል ሃይል ማለት ተፎካካራወችን ታግሎ የሚያሸንፍ ሳይሆን በቁጣ ወቅት ራሱን የሚቆጣጠረ የሚችል ነዉ
    ሀዲሱን ቡኸሪ ና ሙስሊም ዘግቦታል

  • @melkamfamily
    @melkamfamily 2 роки тому

    ሠላም የእኔ መልካም እህት ሠላምሽ ብዝት ይበል የእኔ ቅን ባለሞያ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው በርቺልኝ ጥሩ ስራ ነው

  • @METENEMEDIA
    @METENEMEDIA 2 роки тому

    ሰላማለይቁምወራህመቱላህ አንኩዋን ደና መጣሽ ማሻ አልላህ የኔ ባለሙዋ አጅሽ ይባረክ ሌላ arifvsirabentebkalen

  • @beetyube
    @beetyube 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላም እግዚኣብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣሸ ወደ የኔ ቀኔ ዋወወወወ ባለሙያ ነሸ ወደ በርቸ ወደ🌷🌷😍

  • @Tube-ri4ep
    @Tube-ri4ep 2 роки тому

    አሰላም አሊኩም እህቲ መሸ አላህ ተባረካላህ ባለሙያ ነሽ በርችልኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ማም አሁንው የመለስኩልሽ ሁለታችንም ሞኒ ስለሆን ችግር የለውም

  • @UmuMubarekTube
    @UmuMubarekTube 2 роки тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለንን ወሰህለን ማሻአላህ ቆጆ አሰራር ነዉ ቀጥይበት ሼርርርር👍👍 *የኢባዳ መሰረቶች*
    ~___~
    🎐 *ኢባዳ* የሚለው ቃል ሸሪአዊ ፍቹ አሏህ የሚወደው ማንኛውም በግልፅም ይሁን በድብቅ የሚሰራን፤ በንግግር እና በተግባር የሚገልፅን ስራ ሁሉ የሚያጠቃል ቃል ነው።
    🔗 ሸኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ 《ኢባዳ ማለት አሏህ በመልዕክተኛው ምላስ ያዘዘውን ነገር በመከተል አሏህን መታዘዝ ነው》 ብለዋል።
    🔗 ኢብነል ቀይም *ከኢባዳ* ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ነገሮች ሲገልፁ፦ 《 *_ኢባዳ_* በአስራ አምስት መርሆዎች ዙርያ ያጠነጥናል። እነሱንም ያሟላ ኡቡድያን (ለአሏህ ያለውን ባርነት) አሟልቷል። ኢባዳ በልብ ፣ በምላስ እና በአካል (በመገጣጠሚያዎች) የሚፈፀም ተብሎ የሚከፈል ሲሆን እያንዳዳቸውም ሁሉንም ስራ የሚያጠቃልሉ የሆኑ አምስት አምስት ውሳኔዎች (ህግጋቶች) አሏቸው። እነዚህም ዋጅብ(ግዴታ) ፣ ሙስታሃብ(የተወደደ) ፣ ሐራም(የተከለከለ) ፣ መክሩህ(የተጠላ) እና ሙባህ(የተፈቀደ) ናቸው》 ብለዋል።
    🔗 ኢማም ቁርጡብይ 《 *የኢባዳ* መሰረቱ መተናነስ እና እጅ መስጠት (መታዘዝ) ነው》 ብለዋል።
    🔗 ታላቁ ሙፈሲር እና የአልቢዳያ ወኒሃያ አዘጋጅ ኢብን ከሲር የኢባዳን ትርጉም ሲያስቀምጡ፦ 《 *ኢባዳ* ማለት አሏህ ያዘዘውን ነገር በመስራት የከለከለውን ነገር በመከልከል ለእሱ ታዛዥ መሆን ነው። *የኢስላም* ትርጉም ኢስቲስላም ሲሆን ኢስቲስላም ማለት በሙሉ ታዛዥነት እና መተናነስ ለአሏህ እጅ መስጠት ማለት ነው》 ብለዋል።
    ✋ ይህን ንግግራቸውንም ሲገልፁ በእርግጥም አሏህ ፍጡራኖችን የፈጠረው *_እሱን በብቸኝነት እንዲገዙት እና በእሱም ላይ ምንምም ነገር ላያሻርኩ ነው።_* አሏህ እሱን ለታዘዘ ሰው የሚመናዳው ሲሆን እሱን ያልታዘዘው ግን ከባድ በሆነ ቅጣት *ይቀጣዋል* ። እሱ ከነሱ የማይፈልግ ሲሆን እነሱ ግን ከእሱ በእያንዳንዱ አጋጣሚና ሁኔታ ይፈልጉታል። ምክኒያቱም የፈጠራቸው ፣ የሚሰጣቸው ፣ የሚነሳቸው እሱ ነውና ብለዋል።
    *የመፈጠራችን ሚስጥር!*
    ~_~
    🎐 እኛ የሰው ልጆች የተፈጠርነው ለአንድ ታላቅ ለሆነ አላማ ሲሆን ሌሎች የምናቅዳቸውና የምንስራቸው ስራዎች ይህንን ታላቅ አላማ ከዳር ለማድረስ የሚረዱን ናቸው። ሆኖም አንዳንድ እምነት አልባዎች ፈጣሪ እሚባልም ሆነ ጀነት እና ጀሃነም የሚባል ነገር የለም በማለት የሰው ልጅ የተፈጥሮ ግኝት ወይም *የዝግመተ ለውጥ* ውጤት እንደሆነ በማሰብ የሰውን ልጅ ያለ አላማ ማስቀረት ይሻሉ። ነገር ግን አሏሁ አዘወጀል እኛ የሰው ልጆች የተፈጠርንበትን ታላቅ አላማ ቁርአን ላይ በማያሻማ መልኩ ገልፆልናል።
    *《 በእርግጥ የሰው ልጆችንም ሆነ አጋንትን አልፈጠርኳቸውም እኔን ሊገዙኝ ቢሆን እንጅ። 》*
    {📖 ሱረቱል ዛሪያ አንቀፅ 56}
    《{162} በል! እነሆ ሶላቴ ፣ እርዴ ፣ ህይወቴ ፣ ሞቴ ለአሏህ፤ ለአለማቱ ጌታ ነው። አጋር የለውም።》
    {📖 አል አንአም :162}
    ==
    《{72} እነሆ በአሏህ ላይ ያሻረከ(ያጋራ) በእርግጥ አሏህ ጀነትን በእሱ ላይ እርም አደረጋት። እናም መኖሪያው እሳ ነው። በዳዮችም ረዳቶች የላቸውም።》
    {📖 አል ማዒዳህ 5:72}
    *ከኢባዳ ጋር የተያያዙ ጠቃሚ መርሆዎች*
    ~_~
    🎐 እውቀት ከስራ ይቀድማል የሰው ልጅ ማንኛውንም ነገር የሚሰራው መስራት ባሰበው ነገር ላይ እውቀት ሲኖረው ነው። ካልሆነ ግን ውጤቱ ድካምና ጥፋት ነው። አንድ ሰው የአንድሮይድ አፕልኬሽን ደቨሎፕ (ማሻሻል) ይፈልጋን እንበል። ሆኖም ግን እንዴት ኮዲንግ ማድረግ እንደሚቻል እማያውቅ ከሆነ ይህ ሰው አፕልኬሽኑን ደቨሎፕ ማድረግ ይችላል? አይችልም! ለምን? እንዴት ኮዲን ማድረግ እንዳለበት እውቀት የለውምና።
    👉🏻 በተመሳሳይመልኩ አንድ ሰው ኢባዳ ለመስራት በሚሰራው ነገር ላይ እውቀት ሊኖረው ይገባል። ያለበለዚያ ስራው ድካም ብቻ ነው የሚሆነው። አንዳንዴም ወደ ጥፋት ሊመራው ይችላል። ምክኒያቱም ያለ እውቀቱ የቢድአና የሽርክ ተግባራትን ሊሰራ ይችላልና።
    🔗 ኢማሙ ቡኻሪ በኪታባቸው መግቢያ ላይ 《እውቀት ከስራና ከንግግር ይቀድማል》 ብለዋል።
    🔗 ኢብን ሐጀር 《ለንግግርና ለስራ መስተካከል ቅድመ ሁኔታው (መስፈርቱ) እውቀት ነው። ልክ ለስራ መስተካከል የኒያ መስተካከል ቅድመ ሁኔታ እንደሆነው ሁሉ》 ብለዋል።
    🔗 ትረካ (ዘገባ) የሚመጣው ከጥናት ቡኋላ እንደሆነው ሁሉ ስራም የሚመጣው ከእውቀት ብኋላ ነው።
    *ለአሏህ ቅን መሆን ወይም ስራን በኢህላስ መስራት*
    ~___~
    🎐 *ኢህላስ* ማለት ማንኛውንም መልካም ስራ አጥርቶ የአሏህ ምንዳና ውዴታ እንደሚገኝበት አስቦ ለአሏህ ብቻ አድርጎ መስራት ነው። ይህም ከሰዎች ክብርና ዝና ፣ ስልጣን ፣ ገንዘብ ፣ ለዩዩልኝና ለይስሙልኝ ለሚሉ ነገሮች ተፃራሪ የሆነ ነው። መልካም ስራም ተቀባይነት የሚኖረው ኢህላስ ሲኖረው ነው።
    🔗 ኢብን መስኡድ 《ንግግር ያለተግባር አይጠቅምም፤ ተግባርም ያለ ንግግር አይጠቅምም። ሁላቸውም አይጠቅሙም በተስተካከል ኒያ ካልሆነበቀር፤ ኒያም አይጠቅምም ከሱና ጋር እስካልገጠመ ድረስ》 ብለዋል።
    🔹 *ከሱና ጋር መግጠም*
    《{153} በእርግጥ ይች ቀጥተኛ መንገዴ ናት፤ ተከተሏት።》
    {📖አል አንዓም :153}
    ✋ አንድ የአምልኮት ተግባር ተቀባይነት ሊኖረው የሚችለው የአምልኮት ተግባሩ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በሰሩበት መንገድ የተሰራ እንደሆነ ነው። ይህ ካልሆነ ግን ወደ ቢድአነት የሚያዘነብልበት ነገር ያመዝናል።
    🔗 የሙዕሚኖች እናት አኢሻ(ረ.ዐ) እንዳስተላለፈችው የአሏህ መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) 《በጉዳያችን ያልሆነን (በሃይማኖታችን የሌለን) ነገር የሰራ ሰው እርሱ ተመላሽ ነው (ከእሱ ተቀባይነት የለውም) 》 ብለዋል።
    _በሌላ ዘገባ የአሏህ_
    መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) 《ሁሉም ፈጠራ ጥመት ነው፤ ሁሉም ጥመት የሳት ነው》 ብለዋል።
    አሏሁ አዘወጀል የእሱ ውዴታ የሚገኘው መልዕክተኛውን በመከተል ላይ እንደሆነ ሲገልፅ እንዲህ አለ፦
    ==
    《{31} አሏህን የምትወዱ እንደሆናችሁ ተከተሉኝ አሏህ ይወዳችኋል፤ ሃጢያቶቻችሁንም ይምርላችኋል። በእርግጥ አሏህ መሃሪ አዛኝ ነው በላቸው!》
    {አል ኢምራን :31}
    🔗 አቡ ኹረይራ(ረ.ዐ) ባስተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) 《ሁሉም ኡመቶቼ *ጀነት ይገባሉ* እምቢ ያለው ሲቀር አሏቸው። እሱ ማነው እምቢ ያለው? ብለው ሲጠይቋቸው። እኔን የታዘዘ ጀነት ገባ፤ እኔን ያልታዘዘ በእርግጥ እንቢ አለ》 ብለዋል።
    ስለዚህ አምልኮ (ዒባዳችን) ውጤት እንዲያመጣ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት ልንገነዘብና ልንተገብር ይገባል።

  • @hasitube2437
    @hasitube2437 2 роки тому

    አሰላም ወዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ከይሪያዬ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀቢበቲ

  • @halimatube9681
    @halimatube9681 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በርች

  • @genikiyaatube
    @genikiyaatube 2 роки тому

    Selam kh selamish Bizet yebal Enkun dena metesh yen konjo woww betam Desi yemil Aserer new 👌

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 2 роки тому

    ወአለይኩም አሰላም አላህ ይሰልማቹ
    🎁🎁🎁🍫🍫🍫☕☕☕☕🍮🍮🍮🍰🍰🍰🍰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 роки тому

    አሰላማለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዋው መሸአላህሰላም ሰላም እህት ወድሜቸ ሰላም ለም መተሳሰብ አድነት ለሁሉም አድነታለ ሁሉነገር መስራት ሁለየም ወደፍት እጅ ወደኋላ የለም አድነት ተሐለግን ወለየ አድ እርምጃ ኋላ ያስቀረናል ስለዚህ መቅረት ይሻላል መራመድ መልሱ ለናተ ትቻለሁ

  • @mesihabeshatube4544
    @mesihabeshatube4544 2 роки тому

    Selam bexam aref dese yilal adenya new waww yamiral ejeshi yibareki yene balameya neshi

  • @TsehayKaliye
    @TsehayKaliye 3 місяці тому +1

    ካስተር።ምድነው

  • @aeshatube2704
    @aeshatube2704 2 роки тому

    aselame alykum werhmtulh wbrkthu mashallh

  • @rozitube8088
    @rozitube8088 2 роки тому

    salemulakum.warehametulhi.wabrekatehu.ማሽ allah.yne.belmoya.so.yamy😋😋

  • @ከይረትቲዩብkeyrettube
    @ከይረትቲዩብkeyrettube 2 роки тому

    አስላሙአለይኩምውርህመቱላሂውበርካተሁስላምለዚህቤትስላምብለናልሁላችሁንምውድችይክላይእስክትችስላምለሀገሬፍቅርለውገኒአሚንንን ማሻአሊህተባርክአላህ

  • @aykiltub3885
    @aykiltub3885 2 роки тому

    አስላሙለይኩም ወራህመቱላሂወበርካተሁ አህሌን ወሳህሌን እደትናችሁ ጅሚአን ስላማችሁይብዛልኝ

  • @ኤክራምYouTube
    @ኤክራምYouTube 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩምሰላም ውድይያገሬልጆች ጥሩትምርትነው ሰብስክራይብበማረግ አጋርነታችሁንአሳዩኝ

  • @Rahema333
    @Rahema333 2 роки тому

    _አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነዉ።
    ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹
    #ስለትዳር# "
    =========
    በትዳር ጥያቄ ቁም ነገሩ «መቼ ታገባለህ?» ብቻ የሚለው ጥያቄ ሳይሆን «ማንንስ ታገባለህ?» የሚለው ነው።
    የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦
    «አላህ ሆይ! ከሽበት እድሜዬ በፊት ከምታሸብተኝ የትዳር አጋር በአንተ
    እጠበቃለሁ» ።
    " اللهم إني اعوذ بك من زوج تشيبني قبل المشيب " .
    📚 ﺍﻟﺴﻠﺴﻠﺔ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﺔ (3137)
    ✔️ለአንተ ለእድገትህም ለውድቀትህም ወሳኟ ሚስትህ ናት፣ ሚስትህ በዲኗ እንዲሁም በባህሪዋና በሁሉም ነገር #ካማረች ሁሉም ነገርህ ያምርልሃል፣ የአላህን ህግጋት እንዳትዘናጋ ታስታውስሃለች።
    ለዛም ነው ረሱል ( ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
    «ዱኒያ መጣቀሚያ ናት ከመጣቀሚያወቹ መካከል ደግሞ የተሻለው #ሷሊህ ሚስት ናት»።ያሉት
    • قال صلى الله عليه وسلم: (الدنيا متاع، وخير متاع الدنيا المرأة الصالحة)
    رواه مسلم
    በሌላ ዘገባ ላይ የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ፦
    ⤵️ ሴት ልጅ ለአራት ነገራቶች ትገባለች:-
    ➊↝ለመልኳ
    ➋↝ለገንዘቧ
    ➌↝ለዘሯና
    ➍↝ለዲኗ
    ዲን ያላትን ያልመረጠ እጁ አመድ ይፈስ ብለዋል።
    📚ምንጭ:-ሙስሊም (1466)
    ❓መልካም ሴትስ ማናት?
    እሷ ማለት አላህ በቁርአኑ ያወሳትና መልዕክተኛውም (ሰለላሁ ዓይሂ ወሰለም) የጠቀሷት ናት!
    ﻭﻗﺎﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ
    ﻓَﺎﻟﺼَّﺎﻟِﺤَﺎﺕُ ﻗَﺎﻧِﺘَﺎﺕٌ ﺣَﺎﻓِﻈَﺎﺕٌ ﻟِﻠْﻐَﻴْﺐِ ﺑِﻤَﺎ ﺣَﻔِﻆَ ﺍﻟﻠَّﻪُ
    አላህ እንዲህ ይላል፦
    «…መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች አላህ ባስጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው፡፡…»
    ሱረቱ አል-ኒሳእ(34)
    ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
    «ሴት ልጅ አምስት አውቃት ሰላቶቿን ከሰገደች፣ የረመዳንን ወር ከፆመች፣ ብልቷን ከጠበቀች፣ ባለቤቷን ከታዘዘች በምትፈልጊዉ የጀነት በር ግቢ ትባላለች»።
    📚(ኢብኑ ሂባን በሰሂህ ዘግበዉታል)
    «አላህ አንድን ሰው ሲወደው በህይወት መንገዱ ላይ መልካም ሚስትን
    ያስቀምጥለታል።_

  • @halimayube9426
    @halimayube9426 2 роки тому

    🌹አሠላምዋሊኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ ውድናየተከበራችሁ ኢቶጲያን ለሐገራችን ሰላምን ብልፅግናን እየተመኘን🌹ብሮፋይላችንን በመጫን ቤተሠብ አባል ይሁኑ

  • @ሀዉለትሥልጤዋዩቱብ

    መፅናት አለብህ!
    ልጅ እያለን ለመራመድ ስንሞክር ብዙ ጊዜ ደጋግመን እንወድቅ ነበር፤ ከዛ ሰዎች ይስቁብናል በኛ ሁኔታ ይዝናኑ ነበር፤ "ደጋግሜ እየወደኩ ነው...በዛ ላይ የሰው መሳቂያ ከምሆን ባልራመድ ቢቀርብኝስ?!" ብሎ ያቆመ ህፃን ልጅ ግን የለም።
    አሁንም በኑሮ ራስህን ለመቻል ወይ ለማደግ ስትሞክር የሚገጥምህ ነገር ከባድ ይሆናል፤ በብዙ አቅጣጫ ገፍቶ የሚጥልህ ነገር በዝቶ ይሆናል፤ አሁንም እንደ ልጅነትህ ተስፋ ቆርጠህ ካላቆምክ ህይወትን ማሸነፍህ አይቀርም! ወዳጄ አስቸጋሪ ቢሆንም፣ ፈታኝ ቢሆንም የጀመርከውን ጥግ ለማድረስ መፅናት አለብህ!
    ከ የተወሰደ

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 роки тому

    ምንኛ ያማረች ንግግር ናት
    ውዷ እህቴ ልብ በይ ይህቺን ጣፍጭ ምክር ያልሆነ የትዳር አገር ጋር ተጣምረሽ ከመንፈር ነፃነት የእርፍት ደስታ ነው
    ወላሂ በራሴ ከታዘብኩት ስንት እንቁ እንሰቶች አስተካክላለው ብለው ገብተው ለራሳቸው ከነበሩበት ወርደዋል
    ስንትም ደግሞ ምርጥ እንሰቶች አሉ የምናውቃቸው ተሰትረው ቁጭ ያሉ ያለ መንሀጃ አልገባም በማለት ልብ በይ እህቴ🥀
    👇
    እህቴ ለኔም ላንቺም በህይወትሽ አታሹፊ አታስመስይ ወሏህ በእውነተኛ ማንነት ከጌታሽ ያለሽ ትስስር ካማረ ለእሱ ብለሽ ከተሰተርሽ ያ ሁሉ የተብቃቃው# ጌታ መሰልሽን እንዳቺ ለእሱ ብሎ የተሰተረን ምርጥ ሰነይ ይሰጥሻል🔆 ባይሆንምኳ አልህምዱሊላህ።(#እነዝያ #አላህን #የሚፍሩ# የሆኑ#የሆኑ ሴቶች#በጀነት##የተበሰሩትን#አስታውሽ#ጋሊያቲ. ማንም ቢሆን በቁጅና በአቅሙ ወይም በሀብቱ አትሸወጂ የጌታውን ትዕዛዝ የረሳ ለትዳሩስ❓በማይረባ ትዳር ከመንፈር ላጤነት ጠዐሙ✅👌
    ኬችዬ አህሌን ተናፍቀሻል

  • @aehribu-welolegabo
    @aehribu-welolegabo 2 роки тому

    አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁከይርያየእደትነሺማሻአላህ

  • @banchiymekidelawa3617
    @banchiymekidelawa3617 2 роки тому

    ለቤተሠቡ አንድ በግን ያርዱና ተመግበው ያመግባሉ፡፡[ሶሂህ ቲርሚዚይ ዘግቦታል].
    ስለ ከብትና ስለ ግመል ማስረጃው ጃቢር ባወራው ሀዲስ እንዲህ ይላል፦ "መልእክተኛው በግመል ወይም በበሬ(ከብት) ሰባት ሆነን እንድንካፈል አዘውናል፡፡[ሙስሊም ዘግበውታል]

  • @fafitube7677
    @fafitube7677 2 роки тому

    ለወድሜ ሚስት በጣም ወድጀዋለሁ ሙያሽ ይዘርዘርልሽ