የሩስያው የጦር ሰርጓጅ ቤልጎሮድ የምጽአት ቀን መርከብ አለሙን ሁሉ እያሸበረ ነው (በብርሃኑ ወ/ሰማያት)
Вставка
- Опубліковано 18 лис 2024
- የሩስያው የጦር ሰርጓጅ ቤልጎሮድ የምጽአት ቀን መርከብ አለሙን ሁሉ እያሸበረ ነው (በብርሃኑ ወ/ሰማያት)
FM: Walta FM 105.3
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
UA-cam: / @addiswalta
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV
ዋው አቀራረብህ ልዩ ነው ተከሲስ ሸለምጥማጥ እነዚህ ቃላቶችወይም አባባሎች በደንብ ይገልፃቸዋል በርታ
የኢትዮጰህዝቦች ሆይ፣ የኢየሱስ ምፃነውና እእንፀልይ
29092014 - 19112014
ቅዱስ ገብርኤል ከአግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠውን ፀጋ፣ ሥልጣን፣ ሀይል፣ ባለሟልነት፣ … ሲገልጽ “እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆም ገብርኤል ነኝ“ ብሏል፡፡
ለውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ በሙሉ የታላቁ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል እንኳዋን አደረሳችሁ!!! አደረሰን!!! እያለኩኝ ታላቁ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ቢሆን እኛን ከእግዚአብሔር ጋር እያማለደን በጎ በጎ ሃሳባችንና ውጥናችንን እንዲያሳካልን የዘውትር ጸሎቴ ነው፡፡ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
ፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔርም ከታላቁ መላክ ቅዱስ ገብርኤል በዓል በረከትና ረድዔት ያሳትፈን፡፡ በሠላም በጤና የከርሞ ሰውም ይበልን፡፡ አገራችን ኢትዮጵያንም በሠላም እና በአንድንት ይጠብቅልን፡፡ አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል?
አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም።
ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!!
እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ባለቤትነት በ18 ወራት ተገንብተው የተጠናቀቁ እንደ ገርጂ መንደር ያሉ ጥሩ አፈጻጸም ያላቸው ፕሮጀክቶች የብልጽግና አፈጻጸም ማሳያ ተበለዋል። ነገር ግን የከፋ የአፈጻጸም ውድቀት የሚታይባቸው እንደ 20/80 እና 40/60 /የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም ዕጣ ወጥቶባቸው በተገቢው ሁኔታ ተጠናቀው ለዕድለኞች ርክክብ ያልተደረጉ/ እንዲሁም ሌሎች ፕሮጀክቶች የማን??? የምን??? አፈጻጸም ናቸው የሚባሉት???
“የተጋጨ ኢሊት (elite) እንጂ የተጋጨ ሕዝብ የለም።” ... ጥሩ ግንዛቤ እና ጥሩ አባባል። ... ... ... ኢትቪ ካዘጋጀው የውይይት ስብሰባ ላይ ከተገኙ አንድ ተሳታፊ ንግግር ላይ የተወሰደ።
እኔ እንደሚመስለኝና የማምንበት እንዲሁም ሌሎችም ግንዛቤ መያዛ ያለባቸው … ሰውና መሬትን ጨምሮ ሁሉም ተፈጥሮ ባለቤትነታችው ለፈጠራቸው ለታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ብቻ ነው። መንግስትም ሆነ ሕዝብ እንዲሁም ግለሰቦችም ሆኑ ቡድኖች ባለቤት ሊሆኑ አይችሉም። ነገር ግን መንግስትም ሆነ ሕዝብ እንዲሁም ግለሰቦችም ሆኑ ቡድኖች የሚኖራቸው የተለያዩ መብቶች ብቻ ነው። ይህም ማለት የሚኖራቸው መብቶች ይዞታን የማስተዳደር መብት፣ ለተለያዩ አገልግሎቶች አልምቶ የመጠቀም መብት፣ ለማህበራዊ እና ለኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶች የመጠቀም መብት፣ የይዞታ መብትን አስተላልፎ የመስጠት መብት፣ እና ሌሎች ተዛማጅ መብቶች እንጂ የባለቤትነት መብት ሊኖራቸውም አይገባም። ለምሳሌ የአንድን አካባቢ መሬት በተፈጥሮ አደጋ እንዳልነበር ሆኖ ቢጠፋ … ነገሮችን እንዴት ነው የምናያቸው? ወይስ ፈጣሪን ልንከሰው ነው? …
24/10/2014
በፌድራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ባለቤትነት በ18 ወራት ተገንብተው የተጠናቀቁ እንደ ገርጂ መንደር ያሉ ጥሩ አፈጻጸም የታየባቸው ፕሮጀክቶች የብልጽግና አፈጻጸም ማሳያ ተብለዋል። ነገር ግን የከፋ የአፈጻጸም ውድቀት የሚታየባቸው እንደ 20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች /የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም ዕጣ ወጥቶባቸው በተገቢው ሁኔታ ለዕድለኞች ርክክብ ያልተደረጉ የ20/80 እና የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች/ እንዲሁም ሌሎች የከፋ የአፈጻጸም ውድቀት የሚታይባቸው ፕሮጀክቶች የማን??? የምን??? አፈጻጸም ማሳያ ናቸው የሚባሉት???
28/10/2014
“ስማርት ተናጋሪ ያላተግባር ከሆነ ወሬኛ /… ደላላ/ ነው የሚባለው።”
“ለሀገር በጎ ነገሮችን /ሃሳቦችን/ ስማርት በሆነ ሁኔታ ወደ ተግባር የሚፈጽም በትክክልም ጎበዝ መሪ ነው።”
Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence.
Western countries always sacrifice other countries (like Ukraine) to keep their own interests. Victory for Russia, China, Turkeyie, and others. Defeated for Western countries.
One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done the relation b/n Western Countries and Ukraine.
Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is
struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.
Victory for Russia, China, Turkiye, and others. And also defeated for Westerns countries including USA. Amen!!! Amen!!! Amen!!!
If Russia and China are willing to join NATO; is the NATO welcome to permit their as membership? If the NATO answer is yes, NATO has real desires for world peace, otherwise Russia threat is true.
የእራሴ ሀገርና ህዝብ ያለንበት ሁኔታ እንዲሁም የግሌ ሁኔታዬ ጭንቅ ቢሆንብኝም እልልል ብዬ የሩሲያን ልብ አድርስ ነገር ደስታዬ ነው በአንድ በኩል ብራቮ ፑቲንዬ
የሰው ልጅ ምንም ቢኖረው አለምን ለማጥፋት አይቻለውም የምፃት ቀንን የሚያመጣው እግዚአብሔር ብቻ ነው ።እሱ ሀያል ሆንክ ደካማ ከፈለገ ሁሉንም በሰከንድ እንዳልነበረ ያደርጋል።ሰለዚህ guy's የሚያስፈራውን አምላካችንን ብቻ እንፍራ ሁላችንም ቀናችን ሲደርስ እንሞታለን ከዛ የምንቀርበው ወደ እግዚአብሔር በር ነው።
የሚገርም አቀራረብ ነዉ በርታልይ
ከእንግዲህ ወዲህ ምዕራባውያን ብቻቸውን የሚፈነጩበት ዓለም አትኖርም ። መከባበር ግድ ይላል!
😊😊
ድል ለሩሲያ❤❤❤❤ድል ለስራኤል❤❤❤❤❤❤ድል ለጅግናው ለአማራ ፋኖ
ክክክክክክክ
የሀገር ውስጥ ዜና መስማት ስልችት ነው ያለኝ አደራህን ስለሩስያ አጠናክረህ ዘግብልን ድል ለሩስያ የኛም ሀገር ዕጣ ፈንታ ከሩስያ ድል በኋላ ነው።
ድል ለሩሲየ
ድል ለሩሲያ
አቀራረብክ ልብ ይማርካል አንደኛ ነክ🔥🔥🔥ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እናመሰግናለን ለመረጃህ ግልፀኝነት
ድል ለሩሲያ አለህ
Walta Thank you so much good great working 👏❤glory to Russia smart King Putin supporter ✊🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤❤❤❤❤❤love more Russia 👏❤❤❤❤🇷🇺🇷🇺
Wishful thinking 😄😄
ቱቲን ጀግና ብልህ መሪ ስወደው ሽፈት ለዩክሬን
Thanks a lot .I love your explanation.from South Sudan ,juba
Selam Erop
ሰለም
ድል ለሩሲይ ሞት ለ አሜሪካ
tekikil wendme.🇪🇷
አናትህ ይፍረስ ችጋራም
ምርጥ አቀራረብ ቀጥልበት ብሮ
የብሬ ዜና መረጃ ሱሰኛ ነኝ።
ማስተካከያ
"አዛውንቱ" ባይደን አልከው!?
"ሽማግሌው" በለው እንጂ። ጃጅቶ እየቀላቀለ እያየከው!?
Together yes we can do this together
ብርሽ ምርጥ የደሴ ልጅ
በጣም ግልጽ መረጃ... Tnx
BRO...GOOD JOB
ሞት ለአሜሪካ ድል ለፑቲን እንዲሁም ኢትዮዽያ
ብሬ ከች በኮረኮንች አልክልን ስንጠብቅህ ? አይ ሩሲያ እውነትም በላ ነው የሆነችባቸው :: ግን አይገርምህም የሰው ልጅ መኖር ወይም አለመኖር የሚወሰነው በአባት ሀገር ፑቲን መሆኑ :: ወይ ጉድ
wedkat le junta Ukrain and America
Victory for great Russia 👍
አወእኔምአደንቅህአለው
Byu
u
ሁራ ሁራ ሩሲያ ፣🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺
ወዬ ሁሉም ቦታ ብቅ ትለለክ😂😂😂😂😂
Yifres egna fersn enesu ayierum
Dll erusiya
Wonderfu Putin
What is planitation??????
Read it properly. Plantation.
Yes Russia Russia
Beykenhu bitakrble dess yelgnal
ትለያለህ
"አሜሪካ አቧራቂ በሬ ነው።"ነበር የአርባ ጉጉ ገበሬ ያለው።ይቅርታ ላሜሪካ ወዳጆች እኔ አይደለሁም።
በስልሳዎቹ በሙዚቃ ክፍለ ጊዜ
"አሜሪካ ሥራው ነካ ነካ፣
የእንግሊዝ ፈረንካ።"
እያልን እንዘምር ነበር።
"አዎይ ሞሶሎኒ፣አዎይ ሞሶለኒ፣
ተሰባብሮ ቀረ እንደ ጃፓን ስኒ።"
ያኔ የኢትዮጵያ የነፍስ ወከፍ ገቢ ከጃፓን አይተናነስም ነበር።ለጋብቻም ተጠይቀን ነበር።
....."ያራዳ ልጆች እንደሚሉት እየተሳፈጠቻት ነው"....... hahahahahahaha
Walta funny channel ever!
ashkabach mn aynet duz nachu orthodox selehonk russian metkebut USA demo bezu ngr yasalefech hager nech abate manem maydaferat
Good luck Putin
Plantation?
ኤሽን የሚለውን በአራዳ ፎርም ኢግኖሮ ያርጉት😁
የጦር ሠርጓጅ ወይስ የባሕር ሠርጓጅ??
አባቴ አንተ ግራ ገባህ እንጂ
ጋዜጠኛው ትክክል ነው
የጦር ሰርጓጅ ነው የሚባለው....
Comment ከመፃፍህ በፊት ትልቅ ሰው ጠይቅ ደሞም በደምብ አንብብ....
@@abelsolomon4656 kkk melsun bicaha bitinagrawus
ስው ሆይ ...? በተለይ 🇺🇸 USA ሌሎቹም ....? ከዚህ ሁሉ ለምን ለስላም መምጣት አልስሩም ....???? በዚህ በአንድ መርገምት ዘለንስኪ ምክንያት አለም መጥፋት አለባት ????
Russia seytana yenesal kkk tekikil.🇪🇷
All comet no joraliset prsnale compation disiation rilation aniy diffeqent compation foces no like this
long live to putin
ቡቱቶ ዜና ቡቱቶ ድምጽ
ሩ ስ ያ አ ሽ ባ ሪ 😁
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk😀
Betamm akabedkewu 😆😆😆
አጋን ነህ
ለማንኛውም እናትበዳ
አይቅዘናም አተ የትጵያ ድስኩርህን ከራስህላ አዝንበው ቀዳዳ ይህ ወሸታችሁ ማለቂያ የለው፣
ወገንተኛ ጋዜጠኝነት??☹️
ለሙያህ ክብር ስራ!!
ምኑ ቀዳዳ ነህ
Chika ras
ድል ለሩሲየ
Victory for great Russia 👍