🔵" በዘመኔ ያልተለየኸኝ " zemari solomon abubeker

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @zemarisolomon
    @zemarisolomon  10 місяців тому +1

    ሰላም የእኔ ተወዳጆች ይህህን መዝሙር እንደ ገና የመስራቴ ዋና ምክንያት ቀድሞ የሰራሁትን ዝማሬ ከእኔ በፊት የጫኑ አካላት አላወርድም ስላሉኝና ይባሱንም ለኔው ስትራይክ እስከመላክ በመድረሳቸው ነው ። ስለሆነም ሌሎች በሌሎች የተያዙብኝን መዝሙሮች እንደገና የምሰራቸው ይሆናል ።
    like share subscribe ስለምታደርጉኝ አመሰግናለሁ

  • @Lebwot_Wudase
    @Lebwot_Wudase 11 місяців тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። የክርስቶስ መባል ማትረፊያ ነውና አይሰንፍም ከንፈሬ ለክብርህ ምስጋና። ጸጋው ይብዛልህ። ❤❤❤❤

  • @penael821
    @penael821 10 місяців тому +1

    እየወደድክ እያፈቀርከኝ በዘመኔ ያልተለየኸኝ
    የተገለጥክ በእኔ ሁኔታ እየሱስ ነህ የነብሴ እድል ፋንታ

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew 11 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የነብስ እረፍት የሚሰጥ ዝማሬ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 11 місяців тому +1

    amen amen amen zemari melaekete yasemalen lehulachene wude wenedemo egezaabehore yagelegelote zemenehine yebarekelehi

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 11 місяців тому +2

    💘💘💘 Egzeabehare yemasgan!!! Solomon 🥰🥰😊😊💌💯🔥🔥

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 11 місяців тому +1

    የክርስቶስ መባል ማትረፊያ ነዉና አይሰንፍም ከንፈሬ ለክብርህ ምስጋና አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 11 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 11 місяців тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 11 місяців тому +1

    አሜን ተባረክ ሶልዬ ልዩ ዝማረ ነው ለፍጥረቱ ሁሉ ባለ በት ለኢግዝአብሄር ይሁን

  • @penael821
    @penael821 10 місяців тому +1

    ተባረክልን በደሙ ይሸፍንህ

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 10 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ሶል ወንድሜ

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 11 місяців тому +1

    እየወደድክ እያፈቀርከኝ አባባ❤❤❤❤❤

  • @winniewubet9506
    @winniewubet9506 11 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤