🔵" እንደገና " zemari solomon vol 4 mezmur ሁልጊዜ በእንባ ሆኜ ወደ አምላኬ የምቀርብበት የጸሎቴ ዝማሬ /Wudase_Mezmur ውዳሴ መዝሙር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 107

  • @zemarisolomon
    @zemarisolomon  Рік тому +23

    ሰላም የኔ ተወዳጆች 🔴 ዝማሬዎችን ካደመጣችሁ በኋላ የዩቱብ ቻናሌን subscribe like እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ
    👇👇👇👇👇👇
    youtube.com/@zemarisolomon?si=J9a-wDqRqoyrVc5G

  • @bisratzewdu7442
    @bisratzewdu7442 9 місяців тому +2

    ተባረክ
    መዳንን የሚያስቀጥል እንደገና ከድካም የሚያበረታ ዝማሪ

  • @kiyyaa2129
    @kiyyaa2129 9 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤እንደገና የኔ ሂወት ነው ጌታ ወደቴ መለሰኝ 😢😢😢😢

  • @MafiBogale
    @MafiBogale 9 місяців тому +12

    ራሴን እያታለልኩ መኖር ሰልችቶኛል
    በፀጋህ ለውጠኝ እኔ አቅም አንሶኛል 😢😢😢

  • @Lebwot_Ze_Orthodox
    @Lebwot_Ze_Orthodox 10 місяців тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እንዴት ያለ የንስሐ ዝማሬ ነው !!! ጸጋው ይብዛልህ በእውነት። ❤❤❤

  • @Lebwot_Wudase
    @Lebwot_Wudase Рік тому +10

    ንስሐ ስገባ ማደምጠው ድንቅ የንስሐ ዝማሬ !!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፥ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን። ❤❤❤❤❤❤

  • @DinaFikadu-g4r
    @DinaFikadu-g4r 2 місяці тому +3

    መዝሙሮችህን ሁሉ አዳምጣለሁ ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚዓብሔር ይጠብቅህ

  • @SelamAbebe-nj1de
    @SelamAbebe-nj1de 27 днів тому

    😢ሶል ከዚህ በላይ እውነት መንፈስ ቅዱስ ይግለጥልህ በርታ የኔ ወንድም❤

  • @EtsegentKebede
    @EtsegentKebede 3 місяці тому +5

    እንዴት አድርጎ መንፈስ ቅዱስ ቢያግዝክ ነው ግን እንደዚ ያለ ድንቅ የንስሀ ዝማሬ የምርም ለንስሀ በፊቱ ቆሜ ጌታዬ ሆይ ብዬ የምማፀንበትን ድንቅ መዝሙር የሰጠከኝ የእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን በብዙ ያብዛልክ ክበርልኝ ወንድሜ

    • @zemarisolomon
      @zemarisolomon  3 місяці тому

      ክበሪልኝ

    • @EtsegentKebede
      @EtsegentKebede 3 місяці тому

      Amen amen

    • @ConventionFloral
      @ConventionFloral Місяць тому

      እጅግ በጣም እንጂ ከላይ የተሰጠ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

    • @Dagiborena
      @Dagiborena Місяць тому

      Thanks 🙏🙏🙏

  • @EyuJosi-s9d
    @EyuJosi-s9d Рік тому +6

    ሶል እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንም ማለት አይቻልም።

  • @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
    @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ 3 місяці тому +2

    ብሠማዉ ብሠማዉ የምልጠግበዉ የንሠሀ መዝሙር ፀጋ ይብዛል 🙏🥰

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Рік тому +5

    ሙሉ በሙሉ ተሀዶሶገትህን ተወው አይጠቅምህም😢እይሱስ ይመጣል አው ❤አሜን❤👏

  • @MafiBogale
    @MafiBogale 9 місяців тому +2

    እንደገና ኑሮዬን አጣፍጥ 😢 🙌

  • @asaminewgetachew4320
    @asaminewgetachew4320 9 місяців тому +2

    I felt the presence of God . God bless u. please Lord give him more grace and grace

  • @mulekidane2091
    @mulekidane2091 Місяць тому

    ምን አይነት መዘሙር ነዉ!! ምን አይነት መሰጠት ነዉ፡፡ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ ከ አንድ አመት በፊት እንደተለቀቀ ሳይ ገረመኝ፡፡ እንዴት እስከ ዛሬ ድረስ ሳላዳምጠዉ ብይ ተገረምኩ፡፡ በቲክቶክ ላይ እነ አክሊለ ከፍተዉት ሲዳምጡት አይቼ ነዉ ወዲየዉኑ በዩቲብ የፈላኩት፡፡ አዉነት ቃላት አጠሩኝ ይህን ለመግለፅ ፡፡ ተባረክልን፡፡

    • @zemarisolomon
      @zemarisolomon  Місяць тому

      አመሰግናለሁኝ ወንድሜ ክበርልኝ

  • @mekdesdagnaw8201
    @mekdesdagnaw8201 3 місяці тому

    አጥንት የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @HaymanotAshebir-g4u
    @HaymanotAshebir-g4u 9 місяців тому +1

    teberk wedem yemer lbe seber miyarge mzmure new .... abzto egzyabher ye dengel lje bante yesera😊

  • @Ruhma-e2d
    @Ruhma-e2d Місяць тому

    ሳልሰማው የማልውለው መዝሙ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abadibula6962
    @abadibula6962 Рік тому +6

    Bezih arif dmtsh Ye Emebetachin Maryam mezmurm post argln

  • @mulekidane2091
    @mulekidane2091 Місяць тому +1

    1 Corinthians 9:27 ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ::

  • @WwHh-fz2vr
    @WwHh-fz2vr 2 місяці тому

    አምላኬ ሆይ ልቤን መልስልኝ ልቦናየን ክፈትልኝ

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 4 місяці тому

    ብሰማው የማልጠግበው ዝማሪ እንደገና 🥹 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏💟

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q 4 місяці тому

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ፀጋዉን,,ያብዛልን,,እኔ,ምርቱ,ሲበዛተዳፈርኩት,,አቤቱ,ደጋግሞ,,,ይማርኝ,
    አቤቱማርኝ
    አቤቱ,ማርኝ
    አቤቱ,ማርኝ
    ይቅር,በለኝ
    ወንድማችን,,,ቃለሂወት,ያሰማልን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @SamrawitAdmasu-kx9uw
    @SamrawitAdmasu-kx9uw 9 місяців тому +1

    Geta yibarkh liben yemigetsetse zimare..Geta libona yisten

  • @AB_TUBE-2016
    @AB_TUBE-2016 4 місяці тому

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘምንህን ይባርክልህ

  • @GeAl-xe3nb
    @GeAl-xe3nb Рік тому +2

    በተቻለ መጠን ማስታወቂያዎች መዝሙሩ ከመጀመሩ በፊት ይሁን መዝሙሩ ሲቁዋረጥ እና ማስተወቂያ ሲሆን ስሜት ይጎዳል

  • @AfeworkTadesse-bt3ip
    @AfeworkTadesse-bt3ip 2 місяці тому

    ወድሜ ሰለሞን እዴትነህ ወ
    ደላ ሰ
    ስምት
    አስር አመት ወሰድከኝ በቅደ
    ዶሰ የ
    ወሴፍ ቤተክርስቲያን አዉደመረት የዘመርናቸዉ ዝማራወች ተመስገን

  • @meseretbelay2896
    @meseretbelay2896 8 місяців тому +1

    እባክህ ጌታ ሆይ በጸጋህ ለውጠኝ😢😢😢

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 5 місяців тому

    እሄ ዝማሬ የኔ ህይወት ይመስለኛል😢😢😢😢

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement Рік тому +2

    ቃለሂወት ያስማል ዘማሪ እዚራ በዚማሪ ይምጣል ❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanmitiku4698
    @kalkidanmitiku4698 2 місяці тому

    Ewunet new tsegahuni yabizalhi tebareki ❤❤❤

  • @mixcell2810
    @mixcell2810 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መእክትን ያሰማልኝ

  • @MMd-e3j
    @MMd-e3j 5 місяців тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fekeryashenfal6194
    @fekeryashenfal6194 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevenmathewos914
    @fevenmathewos914 6 місяців тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሙያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 2 місяці тому

    Amen zmare melaektn yasemaln wendmachin🎉🎉🎉🎉

  • @MimiMusema
    @MimiMusema 8 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏😍

  • @SebiKidan
    @SebiKidan Рік тому +1

    የመጀመሪያው ነው ደስ ሚለው ይሄ ደስ አይልም

    • @BeiniDot-cm9jd
      @BeiniDot-cm9jd Рік тому

      መዝሙር ነው እግዚአብሔር ማመስገኛ ለስጋዊ ደስታ ለመጮህና ለመዝለል ብዙ ዘፈኖች አሉ

    • @Kidst-m7q
      @Kidst-m7q 11 місяців тому

      መዝሙር አይመረጥም

    • @fireye-gn777
      @fireye-gn777 11 місяців тому

      የበፊቱን ለምን ke youtube እንዳነሳው አላውቅም ለኔ ግን much more orthodoxawi was the old one

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 10 місяців тому +1

      ​@@fireye-gn777 ፈልጌ እኮ አጣሁት አንስቶት ነው እንዴ😢 ወደ ተሀድሶው ተመለሰ እንዴ ደግነቱ የመጀመሪያውን አውርጄዋለው😂

    • @YafiEnu
      @YafiEnu 10 місяців тому

      ምን የሚለው ነው የመጀመሪያ

  • @yordanosyrga-f9c
    @yordanosyrga-f9c Рік тому +2

    kale hiwot yasemaln nefs mizera zmare..❤❤

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 5 місяців тому

    ድንቅ መልዕክት ነው ተባረክ!

  • @BetiSamuel-rr1gj
    @BetiSamuel-rr1gj Рік тому +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Teddydemeke-np1qh
    @Teddydemeke-np1qh 6 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 7 місяців тому

    አሜንንንን😢😢😢 ዝማሬመላክንያሰማል ውንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @yoomilaantube3175
    @yoomilaantube3175 Рік тому +4

    faaruu lubbuu namatti horu!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ElsaAbo-lv4cx
    @ElsaAbo-lv4cx 8 місяців тому +1

    አሜን❤

  • @sshegay8134
    @sshegay8134 15 днів тому

    በጥም ነው የምወድህ

  • @GigarAbera-mx8rl
    @GigarAbera-mx8rl Місяць тому

    አባቴ 🙏ምኞት መቼም ወጥ

  • @ChristianNegn-tl5px
    @ChristianNegn-tl5px 9 місяців тому +1

    ከአኬ ጋ መጣሁ🥰🤗

  • @BetiBetisha-ko5mk
    @BetiBetisha-ko5mk 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meshaayano4859
    @meshaayano4859 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @esubalewfenta6489
    @esubalewfenta6489 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @NigusuEngedashet
    @NigusuEngedashet 8 місяців тому +1

    Kenanet belay alaweqem gen post setadergu betechelu zemareyan y betkerstiyan denb lebes betlebesu,,,,,,, endene hasab, ,,,,,,, mezmuru gen ejeg ejeg betam des ymil new

  • @mulekidane2091
    @mulekidane2091 Місяць тому

    amen

  • @TisgerdaTazeze
    @TisgerdaTazeze 2 місяці тому

    Ewnte eyanedadachinn eminka zemari nw geta yebarekek andande comment gn ke zimaw sayehun kalun benemarebet yebelte enaterefalew sel zemariw gn kalate yelegim erasin endagi adergoyale

  • @MotivationMasters.2
    @MotivationMasters.2 5 місяців тому

    Straight to the heart mezmure amazing GOD bless brother

  • @penael821
    @penael821 Рік тому +1

    betaaaam nw yemwadew tsega yebzalh tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 8 місяців тому +1

    AMEEN AMEEN AMEEN zemare malikt Yasemln ♥♥♥

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Рік тому +1

    ♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️Soleya!! Ya Egzeabehare agalgay!!!😀🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️🔥🔥🔥🥳🥳🥳🥳🥳👏👏👏💯💯💯♥️♥️💫💫✨✨

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 8 місяців тому +1

    አሜን😢

  • @Fikreselassie29
    @Fikreselassie29 Рік тому +1

    Nice 👏🥰🔥

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc 11 місяців тому +1

    Zamawu gn tkkl aymeslegim

  • @netsanetbelete2479
    @netsanetbelete2479 6 місяців тому

    amen endegena sragn, 😭😭

  • @Tewahedo27
    @Tewahedo27 10 місяців тому +1

    የምን እምነት ነው ዝማሬው

  • @TemaMele
    @TemaMele Рік тому +1

    Amen

  • @milly7878l
    @milly7878l 7 місяців тому

    Very impressive query but where is z other query about saint Marry.

  • @alemashtsegaya4406
    @alemashtsegaya4406 8 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @baslel-zw1ec
    @baslel-zw1ec 9 місяців тому +2

    ግጥሙ እጅግ በጣም ደስ ይላል ዜማው ግን ለዛው ወደ ዘፈን ሄደ

  • @Salam-vy7ec
    @Salam-vy7ec 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 5 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @zemarisolomon
      @zemarisolomon  5 днів тому +1

      ተወዳጆች ለሌሎች share በማድረግ የመዝሙር አገልግሎቴን ይደግፉ ? ስለ ቀና ምላሻችሁ አመሰግናለሁ

    • @Dare-py5vv
      @Dare-py5vv 5 днів тому

      👍🙏🥰

  • @hanabuna2898
    @hanabuna2898 8 місяців тому +1

    ዝማሬው ደስ ይላል ግን ለማወቅ ነው።
    የማን እምነት ዝማሬ ነው?
    የኦርቶዶክስ
    የጼንጤ
    የካቶሊክ
    የተሀድሶ
    እስኪ በግልፅ ንገሩኝ

    • @AkiyaMikiyas
      @AkiyaMikiyas 7 місяців тому

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

  • @AmenHamelmal
    @AmenHamelmal 8 місяців тому +1

    🙏🙏🙏😢

  • @salamar4516
    @salamar4516 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 Рік тому +1

    Sol mn ayinet tsega new

  • @Yenebecha
    @Yenebecha Рік тому +1

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @alexhabitu8418
    @alexhabitu8418 Рік тому +1

    Offff nefise Sitchenek erefit yisemagal ....tsegawu yibizalih youtubun subecribe enadirg ebakachihu enabertatawu

  • @MesiM6-tr1sp
    @MesiM6-tr1sp 9 місяців тому +1

    ተህድሶ ይሸታል ያሬዳዊነት ከሌለው መንፈሴን እንጅ አካላን እንዲያወዛውዝ መፍቀድ የለብንም ግጥሙ ጥሩ ነው ,ያሬዳዊ አድርጉት

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤