MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ወንድሜን ድግምት አደረጉበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

КОМЕНТАРІ • 46

  • @BahlbiZeMaryam-op7xn
    @BahlbiZeMaryam-op7xn Рік тому +1

    በርቱ! በትግርኛ የሚዘጋጁ መርሐ ግብራትም ይብዙ ብዙ ተመልካች ስላለ!

  • @mekdesmekonnen2242
    @mekdesmekonnen2242 Рік тому +2

    ግሩም ምክር እና አስተምህሮ ነው።
    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    ለወንድማችን: በተመሳሳይ ችግር ውስጥ ላሉትም አማኑኤል ምህረትና ፈውስ ይስጥልን።

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ Рік тому

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ውድ የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን አገልጋዮች ጥያቄአችንን አክብራችሁ ስለምትመልሰልን ዋጋችሁን ቸሩ መድኃኒዓለም ይክፈልልን አሜን
    ቸሩ አምላክ ለወንድማችን ምህረትን ይላክልን አሜን እጹብ ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 Рік тому +3

    ይፍቱኝ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት በእንደዚህ አይነት ያልተበተበ ይኖር ይሆን 😢😢😢😢

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Рік тому

    እኔነቴን የሰጡኝ አባቴ! እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አባቴ!!!

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በተለይ ደብተራ የሚለውን ስም እኔም በብጉ መልኩ አላየውም ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @ምንጊዜምተመስገን

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን 🤲🌷💐

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp Рік тому

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን አባታችን
    ይሄን በተመለከተ መምህራንን እየጋበዛችሁ ብዙ መርሐግብሮችን እያዘጋጃችሁ ብታስተምሩን መልካም ነው። ምክንያቱም ድግምት መተት የሚለው ከቤተክርስቲያናችን ስለሚያያይዙት።
    ደብተራ የሚለውንም በደንብ እውነቱን በተደጋጋሚ ትምህርት መስጠት ይገባል
    የተሳሳቱ ነገሮች ተሰሚነት እያገኙ ያሉት በሚድያ በተደጋጋሚ ስለሚያቀርቡ ነው እውነት የሆነው ሰው አላውቅ ያለው በተደጋጋሚ ስለማይነገር ነው
    ስለዚህ ተደጋጋሚ መርሀግብሮች ያስፈልጋሉ
    ስብሀት ለእግዚአብሔር ።

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 5 місяців тому

    “ኢየሱስም፦ ስምህ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው። እርሱም ብዙዎች አጋንንት ገብተውበት ነበርና፦ ሌጌዎን አለው።”
    - ሉቃስ 8፥30

  • @AdisTaTeq
    @AdisTaTeq 2 місяці тому

    በእዉነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን😢😢😢

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Рік тому

    Kale hiwot yasemalen abatachen Egziabher yistelen amen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alexdrsha1079
    @alexdrsha1079 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መስማትን ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @lidiya727
    @lidiya727 Рік тому

    እንደ መናፍቅ ግማሽ ግማሽ አታውሩ ጌታችን በመጽሐፍ ቅዱስ ማነህ ምንድነህ ብሎ ያናገረውስ

    • @tadekebe2270
      @tadekebe2270 2 місяці тому

      Yetmhirt etiret yenifetaw betmhirt new
      Kuch bilen enmar kememhiran sir!!!edlegnoch nen.

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን⛪⛪⛪።

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 Рік тому

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @gultlemamm6303
    @gultlemamm6303 Рік тому

    ይፋቱን አባታችን

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 Рік тому

    ሊቀጠበብት ጠፍተው ነበር
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت Рік тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @HighMobile-c9e
    @HighMobile-c9e Рік тому

    ቃለህወትን የሰማልን አባታችን

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Рік тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ክፉ የሚያስቡልን ያርቅልን ለኛም መልካም ልብ ይስጠን አሜን

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tenshyou4656
    @tenshyou4656 Рік тому

    ግብረ አውናን ፈፅሜ ነበር ድቁና መቀበል አልችልም ውዳሴ ማርያም ላይ እባካችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጥሩ ዜና ንገሩኝ

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው 5 місяців тому

      አይቻልም ድንግልና ስለፈረሰ አይቻልም ግለወሲብ ድንግልና ያስፈርሳል ስለዚህ ንስሐ ግባ ይህንን ኀጢአት ያስፈጸመህ ዓይነጥላና የሉሲፈር መንፈስ ነው ስለዚህ ቶሎ አቁም ይሄንን ኀጢአት አለበለዚያ ብዙ መንፈሶች ወደ ውስጥህ ይገባሉ ለምሳሌ የሉሲፈር መንፈስ፣የዝሙት መንፈስ፣የሰዶም መንፈስ ይገባብካል።ስለዚህ ቶሎ ንስሐ ገብተህ ቁረብ ፀበል ተጠመቀ በቤትህ የጸሎት ቤት ሰርተህ ፀልይ ስገድ ፁም ከዛ እግዚአብሔር ይመራሐል ወደ ቅድስና። ዲቁና መቀበል አትችልም።

  • @mariommariom4227
    @mariommariom4227 Рік тому

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Рік тому

    አሜን።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Рік тому

    እግዚአብሔር ይገስፃቸው ቤተክርስቲያናችንን የሚያሰድቡ ከሰይጣን ጋር የሚሰሩ ሰይጣን ሳቢ ሁላ እነሱ ያላመሳቀሉት ቤት የለም እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጣቸው በነሱ ስንቱ ታስሯብ አብዷል ሙቷል ቤተክርስቲያንም ለምን በግልፅ ወተው እንደማያወግዟቸው አላውቅም በዚህ ዝም ያሉ አባቶች ሁሉ ይጠየቃሉ

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Рік тому

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @stc6291
    @stc6291 Рік тому +1

    እግዚአብሔርይመስገንለአባታችንቃለሂወትንያሰማልንወድማችንእመብረሀንትፈዉስህለሁላችንምትምህርትነዉእናመሰግናለንማህበሩንያሰፋልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @moanisab1260
    @moanisab1260 Рік тому

    Kalehiwot yasemaln mr

  • @HighMobile-c9e
    @HighMobile-c9e Рік тому

    ነጠላው አጠረሽ ፀጉርሽን ብሸፍኒው 😢 እደው ውይይይ ምን ይሻላል😊😊

  • @ethiotom9924
    @ethiotom9924 2 місяці тому

    ለምንድነው ቡራኬውን የምታቆራሩጥት

  • @marksmukli
    @marksmukli Рік тому

    ማህበርረ ቅዱሳኖች እድትረዱኝ እፈልጋለሁ ወይም የሚያቅ ሰው ካለ ተባበሩኝ ፣ ወደ አንድ ጫማ መሸጫ ቦታ ሄጄ የምፈልገውን ቁጥር ተናግሬ ገዝቼ መጣሁ እቤት ስደርስ ገልብጫ ሳየው ትንንሽ የመስቀል ምልክት አለው ተመልሼ ስጠይቃቸው መስቀል አይደለም አሉኝ የሸጡልኝ ሰዎች የእስልምና ተከታይ ናቸው ። እኔም መልሼ አምጥቼ አስቀመጥኩት እዳለብሰውም ፣ ለሰው እዳልሰጠውም ፣ እዳልጥለውም መስቀል ሆነብኝ ምን ማድረግ እችላለሁ ?? ማስቀመጥም ፡ ለሰው መስጠትም ፡ መልበስም ፡ ሀጺያት ይሆንብኝ ይሆን የምታቁ አስረዱኝ በማሪያም !!

    • @HD202v
      @HD202v Рік тому

      ጣይው ቀዳደሽ ምክንያቱም አሁን የሚሰራው ጫማ ከላይ ሳይሆን ከታች ነው ማየት። እኔም ሳላይ ቆንጆ ጫማ ለክቼ ሶሉን ሳይ መስቀል ነው እና አልፈልገውም ስል ሻጯ ምክንያቴን ጠየቀችኝ ከዛ የአንገቴን ማዕተብ አሳየዃትና የጫማውን ን ሶል ሳሳያትና የሃይማኖቴ ተቃራኒ ነው ብዬ ነገርኳት ነጭ ናት ገረማት በትክክል መሆን አይገባም አለችኝ ስለዚህ ሆን ብለው ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን።

    • @alemgebray3115
      @alemgebray3115 Рік тому

      Awo tayew lesewm atesechew kechalesh akateyew

    • @marksmukli
      @marksmukli Рік тому

      @@HD202v እሺ

    • @marksmukli
      @marksmukli Рік тому

      @@alemgebray3115 እሺ

    • @ayalewayu3818
      @ayalewayu3818 Рік тому

      እንዳትለብሽ

  • @tigistbeyene7162
    @tigistbeyene7162 Рік тому +1

    ጸሪቅ