Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? ☎🇮🇹 +39 3808966138☎🇪🇹 +251913287952☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልንበኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibebGena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.ukGena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametagFacebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
ኮመንት.አትመልሽም
❤❤❤ የምር በጣምነው የማመሰግነው እኔ ለረጅም ግዜ እየተጠቀምኩት በጣም ለጤናየ ለውጥ አይቸበታለሁ ትክክልነሽ በጣምነው የማመሰግነው የሽኩርትን ጥቅም ለህዝባችን እያሳወቅሽ በመሆኑ በርችልን እኔ ከእርጎጋር ቀላቅየ ስበላው ሽታውም ብዙም አይረብሽም ሆድም አያቃጥልም በእርሆ መውሰድ አሪፍነው ጨጏራ ችንን እንዳይነካብን ካሰብን አፅድተን አፋችንን ገና ያለቀቀ ከመሰለን ሽታው አንድ ፍሬ ሄል ማኛክ እድራሹነው የሚጠፋው በተረፈ በርችልን❤
ሽኩረን እህቴ
አረቦች ሽንኩርት ይበላሉ ስራዬ ቦታ 10 አመት ልጅ ያለ ሽንኩርት ነጩ እና ቢጫው እና ሎሚ አይበላም
betam arif elsy shinkurt betewedede seat hone enji
ኤልሲ በታም ነው የምወድሽ ያንቺ ነገር አምልቶኝ አያውቅም በታም ነው የምከታተልሽ የምታቀርቢያቸው ነገሮች በታም ምርት ናቸው እናመሰግናለን ❤️🙏🏾
እናመሰግናለን እኔም ባንድ ሽኩርት ሌላም ያየሁት ጥቅም በጦርነት ጊዜ አስለቃሺ ጭስ ሲዎረውሩ በጣም ያፍነን ነበር በአፍ በአፍጫችን ደም ይወርድ ነበር በጣም ስለሚያፍነን ብኋላ ግን ሺኩርት ልጠን እናሸታለን ምንም አንሆንም ስለዚህ የስደት ባለ ውለታየ ሺኩርት
Thanks
ከልብ፣እናመሰግናለን፣እድሜውን፣ጤናውን፣ያድልልን
ሰላም ኤልሲ እኔ ደግሞ የሽንኩርት ሽሮፕ ከማር ጋር እሰራለዉ ለልጆችም ለአዋቂም በጣም ፋቱን ለጉንፋን አሰራሩ ሁለት እራስ ቀይ ሽንኩርትና 500 ግራም ማር ሽንኩርቱን ከትፎ በንፁ ጠርሙስ ከማሩ ጋር ቀላቅሎ ለ24 ሰአት ዉጪ ማስቀመጥ ከ24 ሰአት በኋላ በሌላ በንፁ ጠርሙስ ማጥለል ከዛ ፋሪጅ ማስቀመጥ ከዛ በሻይ ማንኪያ መዉሰድ ለጉንፋን ሊጀማምርም ሲል መጠቀም ይቻላል በእዉነት ጉንፋን ለሚያስቸግራቹ ይሄን ሰርታቹ ተጠቀሙ ፋቱን ነዉ።
Yalechiwun tdegmiyalesh ende
እሺ እናመሰግናለን
Qeye shenkurt new wede l tenenesh lijoch yehonale 4 ena l 1:30 please endatalfigh eghaga ahun bexam keremet selehon techegriyalew❤
500 ማለት ምን ያህል ነው
ዩቱብ የለሺም ሰብስክራይብ ልከታተልሽ ፈልጌ ነበር👍🌹🌹
አንቺ ልባም ሴት እናመሰግናለን ትለያለሽ እኮ የኛ ኩራት ነሽ ባንቺ እኮራለን. እህቴ❤
እውነት ነው ኤሊሲዬ ኤሽያ ውስጥ በተለይ ህንዶች ጥሬ ቀይ ሽንኩርት ከጠረቤዛቸው ላይ አይጠፋም በጣም ተጠቃሚዎች ናቸው እና በጣም ተባረኪ 🙏
ኤልሲዬ በጣም ነው ማከብርሽ የምወድሽ አላህ እድሜና ጤና ከስኬት ጋር ይመኝልሻለሁ ❤❤
አሜን ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
እናመሠግናለን ኤሲዬ! በተጨማሪ 3 ፍሬ ድቅቅ ብሎ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት በ 1 የሾርባ ማንኪያ ማር ለ 3 ቀናት ከበላን ከጠጣን በኋላ ማታ ማታ ውጦ መተኛት። ለሳል; ለቶንሲል; ለጉንፋን ለማንኛውም የጉሮሮ ኢንፌክሽን+ ለህፃናት እና አዋቂ በጣም ጥሩ መድሀኒት ነው። ልክ እንደ 'Azitromicine antibiotics'
አመሰግናለሁ ጉሮሮዬን እየዘጋኝ አንዳንዴ ድምጼን ይይዘኛል ሽንኩርት አልወድም ። እንኳ በጥሬ በወጥ ውስጥ ከታየ ያስጠላኛል
እኔ እባክሽ ያፍንጫ ፈሳሽ አስቸገረኝ ምታቂው መላ ካለ
Wow it’s so functional Thanks a lot for sharing Elsye GOD bless you abundantly I don’t know this much about onions before
ተባረኪ ንግሰቷዬ
ኤልሲ ቆንጆ በጣም የራስሽ ፀጉር ቆንጆ አርኅሻል ፣ለአፍ ሽታ ቅርፍድ ማኘክ ፣ ሚንት ቅጠል ማኝክ ፣ የፓስታ ስጎ መስርያ ቅጠል ማኘክ; ለሁሉ ነገር ለጤና የሚጠቅም አንድ ነጭ ሽንኩርት በባዶ ሆድ መብላት እንዳያቃጥል የተላጠውን ሽንኩርት ጠርሙስ ብልቃጥ ውስጥ የተላጠውን ጨምሮ በአቼቶ ለአንድ ወር መዘፍዘፍ ከዛ ጠዋት ጠዋት አንድ አንድን መብላት ማቃጠል የለ እሽት እሳት ነው የሚለው ነጮቹ ጋርሊክ ፒክል ይሉታል እነ ጉንፋን እነ ደምግፌት ሌሎችም በሽታዎች ቻዎ ነው የኛ ቅመም ኤልሲ ቆንጆ በርችልን❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
Thank you for sharing. How do we store it , do you think it is bad if we store it in refrigerator vegetable drawer ?
እናመሰግናለን እህታችን በርች
Thank you so much, dear! ❤
Thanks so much Elsa God bless you.❤❤
ኤልሲየ እኔ ገና የጉንፋን ስሜት ሲኖረኝ ቀይ ሽንኩርቱን በዛእርጌ ድቅቅ አርጌ እከትፈዋለሁ ትንሽ ነጭ ሽንኩርትና ቃሪያ ድቅቅ አርጌ ከዛ ቆንዶ በርበሬና ጨው አቸቶ ጨምረን ስንመገበው ጉንፋን አለርጅ ድምፅ መዘጋት የአለርጅ የሚያስቸግረን ከሆ ድራሹ ነው የሚጠፋው ለኔ የሰራልኝ ነው የኤልሲ ቤተሰቦች ከጠቀማችሁ ብየነው❤
ተባረኪ የድምጽ ችግር አለብኝ ይይዘኛል በተለይ ረጅም ሳወራ አፍንጫዬን ይዤ የማወራ ነው የሚመስለው
እኔ ያፍንጫ ፈሳሽ አልቆም አለኝ መላ ካለው
@@TigestAlemu ምን አልባት የብርድ አለርጅ ከሆነ ጠዋትና ማታ ቅዝቃዜ ወይም ቅዝቃዜ በሚሰማሽ ሰአት ሞቅ ያለው እና ጨው አርገሽ በንፁህ ጨርቅ እየነከር ማሞቅ
@@abayneshkidanu6148 ደጋግመሽ ሞክሪው ፍቱን ነው
እሺ እማ
ጌልስዬ የኔ ምርጥ ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ መልካምነትሽን አይቀይርብሽ🙏😘❤
ኤልስዬ በሚለው ይስተካከልልኝ ይቅርታ
ኤልሲዬ የኔ ንቁ እናመሰግናለን ደሞ እምር ብሎብሻል❤❤❤
የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤
እግዚአብሄር ረጂም እድሜ ይስጥሽ ኣንቺስ ሉዩ ነሽ 😍
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው💚💛❤💕🙏😍🌷
Thank you so much for your time and your advice
Elsiye, May God bless you abundantly for sharing your very important informations. Much love ❤
ዋዉ እሺ እህት እናመሰግናለን❤❤❤
Thank you Elsi , good advice . God bless . U look beautiful by the way
ተባረኪ
🎉🎉🎉እናመሠግናለን
አቤት አንች ጉበዝ❤❤❤❤❤
ኤልሲዬ ሽንኩርት ግን በጣም ተወዷል እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ😅😅😅 ከወጥ ከተረፈ እንሞክራታለን.. thank you elsye❤
😂😂😂
ኤሊሲ ይቅርታ ካንች ባላውቅም ቀይሽንኩርት በፍፁም ፍሪጅ ውስጥ አይገባም
Iwent new bizu doctorch indaza iyalu new
በትክክል አይገባም
ለምንድን ነው please
ማርያም ጎበዝ ነሽ ባርቼ ❤❤❤❤
በፊት ልጂ እያለው ሽንኩርት እበላ ነበር ከጊዜ ቡሀላ መብላቱን ሳቆም የሰውነቴ ቆዳ ቅይይር አለ ሁሉን መርሳት ጀመርኩ እድሜ 33ነው ሽንኩርት በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግንሻለን በርቺልን ❤❤❤❤❤❤❤
ስታኝኪ ፖም እንጂ ሽንኩርት አይመስልም😅 ሽንኩርትን እሳት ሳይነካዉ መመገብ ባይመቸኝም ጥርሴ ጠንከር ያለ ነገር ስለማይችል እስኪ እሞክረዋለሁ በተረፈ ለፀጉር ምስክር ነኝ በጣም ነዉ አቅም እና ወዝ የሚሰጠዉ ስለሁሉም ዘመንሽ ይባረክ።
እኔ ደሞ ሽንኩርት ስበላ ጥርሴን ያመኛል
እንዴት ነው ምትጠቀሚው ለፀጉር ተነቅሎ አለቀብኝ
@@umeman3175😮
@@dubairak2209 ከትፌ በመፍጫ ትንሽ ዉሀ ጠብ አድርጌ እፈጨዋለሁ ከዛ ጥቅጥቅ ባለ ማጥለያ ወይም ነጠላ አጠለዉ እና በሳምንት አንዴ ከመታጠቤ በፊት ተቀብቼ በላስቲክ ለ2ሰዐት አቆይቼ እታጠበዋለሁ ከዛ የሚስማማኝን ተቀብቼ መዉጣት ነዉ:: ያሳድጋል ወዛምም ያረገዋል እኔን ተሰማምቶኛል::
እኔም ለፀጉር ምስክር ነኝ ግን ጥሬውን በጭራሽ አልወድም ከሰላጣ ጋ እራሱ አይበላኝም ደሞ ለፀጉር ከምትፈጭው በካሩት መፈቅፈቃ በቴልቁ በኩል ፈቅፍቀሽ ውሃ ሳጨምሪ ማጥላያላይ 1ደቂቃ ብታቆይው የራሱ የሽኩርቱ ውሃ ብቻ ፅድት ብሎ ይወጣል ከዛ የወይራ ዘይት ጨምረሽ ሽታውን ካልፈራሽ 1 እቁላል ከዛ በደብ ማቀላቀል ከዛ ተቀብተሽ አንድ ሰአት አቆይቶ መታጠብ ለሚረግፍ አላድግ ያላችሁ በሳምት 1ተጠቀሙት ወላሂ ለውጡ እዳጠይቁኝ ግን ሽታው ውይይ ከባድ ነው
I love red onion with my salad
ሽንኩርትን ፍሪጅ ውሰጥ ካስቀመጥ ካንሰር ያስይዛ ይላሉ ሌሎች አንቺ ሽንኩርትን ፍሪጅ ውስጥ አድርጉ ትያለሽ የቱ ነዉ ትክክለኛው ?
እናመሰግናለን እህታችን
Hi 👋 thank you so much dear! If you please post us the link to buy organic shea butter link for USA
Elsie! Anchy gobez set anchon yasadegush enat ena abat weyim asadagueochishyibareku! 🎉🎉🎉
የኒ ቆንጇ እዲት እደምወድሽ እኳ ምክር አሰጣጥሽ ስርአትሽ ትትህናሽ ሁሉነገርሽንነው ምወድልሽ ❤❤❤🥰🥰🥰
Sweet ፡ 🥰🌺Thank ፡ you ፡ 👍
ስወድሽ ቆንጅዬ ተባረኪልኝ💕
እናመስግናለን
Sweet ፡ Thank ፡ you ፡
የኔ ጎበዝ ሰወድሽ
ፈጣሪ ይባርክሸ የኔ ቆንጅ
Thanks so much!!!!Informative message!!!
Gobezi betam tiruu timihirt ejigi enameseginalen ❤❤❤
እናመሰግናለን እህት
Elsi you are the best!
እናመሰግናለን እህታች
በርቺ ጎራ በይ
ክብር ይስጥልኝ እሺ🙏❤️🙏
Wow thank you ❤❤
እናመሰግናለን
አትጠገቢም ❤❤ ስረአትሽን ስወደው
Betam konijo mikir new Barich yasarashewun esporit eya saraw new❤
Thanks so muchInformative message!!!!
ኤልስዬ እናመሰግናለን የኔ ልዩ❤
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
እናመሰግናለን❤❤
Elsiye jegna set nesh betam new madenkesh betam new mewedesh
ክበሪልን🎉❤
ሽንኩርቱን ስትበይ ደስ ስትይ ዋው ተባረኪ
Tanks Sister Elsy.
Thanks 🙏 ❤Betam enamesegnaln🙏🙏
እህቴ ቀይ ሽኩርት ለጨጋራም ጥሩ ነው
Thanks ❤❤
አይን መድሐኒት፡በረከትም ነሽ፡ሰወድሽ ❤
ስወድሽ እኮ የኔንፁህ
Thank you for sharing elsyeeee
ውነት ነው አኛ ራሳችን ስለማንጠቀም ነው እጂ እኮ ሲጀመር እኛ 50/60ሳይሆነነ ነው ገና በ30አመታችን ውድቅድቅ የምንለው አቦ ይመችሽ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቢው😂
ጎበዝ ነሽ❤❤❤
ሽንኩርት ከሰላጣ ጋር ብንበላስ
እግዛብሄር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏 Amen 🙏❤️🙏
Thank you so much for sharing ❤
Thank you ❤🙏💕
ሰላም ጤናይስጥልኝ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤🎉
እኔ ደግሞ የሰማሁት ለወንዶች ለመራቢያ አካላቸው አንድ ጓደኛዬ በገጠር ሽማግሌዎቹ ቀይ ሽንኩርት ጥሬ ይበላሉ እናም በ90 ዓመታቸው ሁሉ እያገቡ ይወልዳሉ ብላኛለች መረጋገጡን ጥናት ያስፈልገዋል። መሞከር ነው !
ያወቁትን ማሳወቅ ጥሩ ነው👍🌹🌹
GOD bless you.
Thank you for sharing beautiful❤
Thank you my sister ❤❤❤
ታዲያ ቀጭን ሰው ቀይ ሽንኩርት ከበላ የበለጠ ይቀጥን የለም ወይ?ውድ እህቴ ኤልሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
እሺ:ኤልስዬ:ተባረኪ::
Like Like...much Love...Elsi
ቴኪዉ ኤልስየ እኔ ብዙ ጊዜ ከሠላጣ ላይ ነዉ እምጨምረዉ ባዶዉንኳ ጀርባየ ይነዳን ጨጓራየን ስለሚያመኝ
ተጠንቀቂ ማሬ በተለይ ቀዩ ሀይለኛ ነው 🙏❤️🙏
Thank you Elsiye ❤
Tebareki ehte ❤
Thank you for Sharing ❤
Thank you Elsy
ኤልሲ ቀዩ ነው ለሰላጣ የሚሆነው እኔ ሬስቶራንት ውስጥ ሰርቻለሁኝ ለሰላጣ ቀዩ ነው የሚፈለገው ምን አልባት የምንኖርበት ሐገር ይወስን ይሆናል
Thank you Elsi, I am proud of you ❤
ተባረኬልኝ ውዴ❤❤❤
ነፍስ ነሽ ኤልሲ።
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽበነገርሽ እኔ የሽንኩርት ሰላጣ ሰራለውሽንኩርቱን በክብ መክተፍ ከሳ ሰሀን ላይ አድርጌ ጨው ሁለት ማንኪያ አደርግ እና ለተወሰነ ደቂቃ ተወዋለው ከዛ አጥበዋለው ከዛ ሎሚ ከፈለኩ ካሮት ፈክፍጌ አደርግበታለው የተለየ እና ያማረ ከለር አለው ትንሽ ጨው በተን ማድረግ ከዛ በእሩዝ መመገብ እኔ ወደዋለው ሞክሩት🥰🥰
Sister, typically a person with dementia or old age is more able to recall things from many years ago than recent memories, long memories.
Thanks Elsy ❤
በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን ታዘብኩሽ ሽንኩርት እስኪወደድ ይህንን የመሰለ መረጃ በማቀብሽ😂😂
ለዚህኮ ነዉ መጀመርያ ራስሽ ከጤና ባለሞያዎች ወይም ሪሰርች አርገሽ አነማን መዉሰድ እንደሌላቸዉ ማወቅ ያለብሽ!! ምክንያቱም የዛኔ ሃላፊነት ወስደሽ መናገር ትችያለሽ እቴ ለማነኛዉም በኔ በኩል ደስ ብሎኛል ተባረኪ❤
Elesye konjo ❤🥰 le Ayen tena andgna new 📌
እውነት ነው አይን እጥብ ያረጋል ይባላል 🙏❤️🙏
ማዳሜ ምሳ ላይም እራት ላይም ትበላለች እሷ በምትበላው እኔን ሰለቸኝ ገጠይ በሳል የምትለኝ ነገር
Tnks sis....
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
☎🇮🇹 +39 3808966138
☎🇪🇹 +251913287952
☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1
ኮመንት.አትመልሽም
❤❤❤ የምር በጣምነው የማመሰግነው እኔ ለረጅም ግዜ እየተጠቀምኩት በጣም ለጤናየ ለውጥ አይቸበታለሁ ትክክልነሽ በጣምነው የማመሰግነው የሽኩርትን ጥቅም ለህዝባችን እያሳወቅሽ በመሆኑ በርችልን እኔ ከእርጎጋር ቀላቅየ ስበላው ሽታውም ብዙም አይረብሽም ሆድም አያቃጥልም በእርሆ መውሰድ አሪፍነው ጨጏራ ችንን እንዳይነካብን ካሰብን አፅድተን አፋችንን ገና ያለቀቀ ከመሰለን ሽታው አንድ ፍሬ ሄል ማኛክ እድራሹነው የሚጠፋው በተረፈ በርችልን❤
ሽኩረን እህቴ
አረቦች ሽንኩርት ይበላሉ ስራዬ ቦታ 10 አመት ልጅ ያለ ሽንኩርት ነጩ እና ቢጫው እና ሎሚ አይበላም
betam arif elsy shinkurt betewedede seat hone enji
ኤልሲ በታም ነው የምወድሽ
ያንቺ ነገር አምልቶኝ አያውቅም በታም ነው የምከታተልሽ የምታቀርቢያቸው ነገሮች በታም ምርት ናቸው እናመሰግናለን ❤️🙏🏾
እናመሰግናለን እኔም ባንድ ሽኩርት ሌላም ያየሁት ጥቅም በጦርነት ጊዜ አስለቃሺ ጭስ ሲዎረውሩ በጣም ያፍነን ነበር በአፍ በአፍጫችን ደም ይወርድ ነበር በጣም ስለሚያፍነን ብኋላ ግን ሺኩርት ልጠን እናሸታለን ምንም አንሆንም ስለዚህ የስደት ባለ ውለታየ ሺኩርት
Thanks
ከልብ፣እናመሰግናለን፣እድሜውን፣ጤናውን፣ያድልልን
ሰላም ኤልሲ እኔ ደግሞ የሽንኩርት ሽሮፕ ከማር ጋር እሰራለዉ ለልጆችም ለአዋቂም በጣም ፋቱን ለጉንፋን አሰራሩ ሁለት እራስ ቀይ ሽንኩርትና 500 ግራም ማር ሽንኩርቱን ከትፎ በንፁ ጠርሙስ ከማሩ ጋር ቀላቅሎ ለ24 ሰአት ዉጪ ማስቀመጥ ከ24 ሰአት በኋላ በሌላ በንፁ ጠርሙስ ማጥለል ከዛ ፋሪጅ ማስቀመጥ ከዛ በሻይ ማንኪያ መዉሰድ ለጉንፋን ሊጀማምርም ሲል መጠቀም ይቻላል በእዉነት ጉንፋን ለሚያስቸግራቹ ይሄን ሰርታቹ ተጠቀሙ ፋቱን ነዉ።
Yalechiwun tdegmiyalesh ende
እሺ እናመሰግናለን
Qeye shenkurt new wede l tenenesh lijoch yehonale 4 ena l 1:30 please endatalfigh eghaga ahun bexam keremet selehon techegriyalew❤
500 ማለት ምን ያህል ነው
ዩቱብ የለሺም ሰብስክራይብ ልከታተልሽ ፈልጌ ነበር👍🌹🌹
አንቺ ልባም ሴት እናመሰግናለን ትለያለሽ እኮ የኛ ኩራት ነሽ ባንቺ እኮራለን. እህቴ❤
እውነት ነው ኤሊሲዬ ኤሽያ ውስጥ በተለይ ህንዶች ጥሬ ቀይ ሽንኩርት ከጠረቤዛቸው ላይ አይጠፋም በጣም ተጠቃሚዎች ናቸው እና በጣም ተባረኪ 🙏
ኤልሲዬ በጣም ነው ማከብርሽ የምወድሽ አላህ እድሜና ጤና ከስኬት ጋር ይመኝልሻለሁ ❤❤
አሜን ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
እናመሠግናለን ኤሲዬ! በተጨማሪ 3 ፍሬ ድቅቅ ብሎ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት በ 1 የሾርባ ማንኪያ ማር ለ 3 ቀናት ከበላን ከጠጣን በኋላ ማታ ማታ ውጦ መተኛት። ለሳል; ለቶንሲል; ለጉንፋን ለማንኛውም የጉሮሮ ኢንፌክሽን+ ለህፃናት እና አዋቂ በጣም ጥሩ መድሀኒት ነው። ልክ እንደ 'Azitromicine antibiotics'
አመሰግናለሁ ጉሮሮዬን እየዘጋኝ አንዳንዴ ድምጼን ይይዘኛል ሽንኩርት አልወድም ። እንኳ በጥሬ በወጥ ውስጥ ከታየ ያስጠላኛል
እኔ እባክሽ ያፍንጫ ፈሳሽ አስቸገረኝ ምታቂው መላ ካለ
Wow it’s so functional Thanks a lot for sharing Elsye GOD bless you abundantly I don’t know this much about onions before
ተባረኪ ንግሰቷዬ
ኤልሲ ቆንጆ በጣም የራስሽ ፀጉር ቆንጆ አርኅሻል ፣ለአፍ ሽታ ቅርፍድ ማኘክ ፣ ሚንት ቅጠል ማኝክ ፣ የፓስታ ስጎ መስርያ ቅጠል ማኘክ; ለሁሉ ነገር ለጤና የሚጠቅም አንድ ነጭ ሽንኩርት በባዶ ሆድ መብላት እንዳያቃጥል የተላጠውን ሽንኩርት ጠርሙስ ብልቃጥ ውስጥ የተላጠውን ጨምሮ በአቼቶ ለአንድ ወር መዘፍዘፍ ከዛ ጠዋት ጠዋት አንድ አንድን መብላት ማቃጠል የለ እሽት እሳት ነው የሚለው ነጮቹ ጋርሊክ ፒክል ይሉታል እነ ጉንፋን እነ ደምግፌት ሌሎችም በሽታዎች ቻዎ ነው የኛ ቅመም ኤልሲ ቆንጆ በርችልን❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
Thank you for sharing. How do we store it , do you think it is bad if we store it in refrigerator vegetable drawer ?
እናመሰግናለን እህታችን በርች
Thank you so much, dear! ❤
Thanks so much Elsa God bless you.❤❤
ኤልሲየ እኔ ገና የጉንፋን ስሜት ሲኖረኝ ቀይ ሽንኩርቱን በዛእርጌ ድቅቅ አርጌ እከትፈዋለሁ ትንሽ ነጭ ሽንኩርትና ቃሪያ ድቅቅ አርጌ ከዛ ቆንዶ በርበሬና ጨው አቸቶ ጨምረን ስንመገበው ጉንፋን አለርጅ ድምፅ መዘጋት የአለርጅ የሚያስቸግረን ከሆ ድራሹ ነው የሚጠፋው ለኔ የሰራልኝ ነው የኤልሲ ቤተሰቦች ከጠቀማችሁ ብየነው❤
ተባረኪ የድምጽ ችግር አለብኝ ይይዘኛል በተለይ ረጅም ሳወራ አፍንጫዬን ይዤ የማወራ ነው የሚመስለው
እኔ ያፍንጫ ፈሳሽ አልቆም አለኝ መላ ካለው
@@TigestAlemu ምን አልባት የብርድ አለርጅ ከሆነ ጠዋትና ማታ ቅዝቃዜ ወይም ቅዝቃዜ በሚሰማሽ ሰአት ሞቅ ያለው እና ጨው አርገሽ በንፁህ ጨርቅ እየነከር ማሞቅ
@@abayneshkidanu6148 ደጋግመሽ ሞክሪው ፍቱን ነው
እሺ እማ
ጌልስዬ የኔ ምርጥ ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ መልካምነትሽን አይቀይርብሽ🙏😘❤
ኤልስዬ በሚለው ይስተካከልልኝ ይቅርታ
ኤልሲዬ የኔ ንቁ እናመሰግናለን ደሞ እምር ብሎብሻል❤❤❤
የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤
እግዚአብሄር ረጂም እድሜ ይስጥሽ ኣንቺስ ሉዩ ነሽ 😍
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው💚💛❤💕🙏😍🌷
Thank you so much for your time and your advice
Elsiye, May God bless you abundantly for sharing your very important informations.
Much love ❤
ዋዉ እሺ እህት እናመሰግናለን❤❤❤
Thank you Elsi , good advice . God bless . U look beautiful by the way
ተባረኪ
🎉🎉🎉እናመሠግናለን
አቤት አንች ጉበዝ❤❤❤❤❤
ኤልሲዬ ሽንኩርት ግን
በጣም ተወዷል እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ😅😅😅 ከወጥ ከተረፈ እንሞክራታለን.. thank you elsye❤
😂😂😂
ኤሊሲ ይቅርታ ካንች ባላውቅም ቀይሽንኩርት በፍፁም ፍሪጅ ውስጥ አይገባም
Iwent new bizu doctorch indaza iyalu new
በትክክል አይገባም
ለምንድን ነው please
ማርያም ጎበዝ ነሽ ባርቼ ❤❤❤❤
በፊት ልጂ እያለው ሽንኩርት እበላ ነበር ከጊዜ ቡሀላ መብላቱን ሳቆም የሰውነቴ ቆዳ ቅይይር አለ ሁሉን መርሳት ጀመርኩ እድሜ 33ነው ሽንኩርት በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግንሻለን በርቺልን ❤❤❤❤❤❤❤
ስታኝኪ ፖም እንጂ ሽንኩርት አይመስልም😅 ሽንኩርትን እሳት ሳይነካዉ መመገብ ባይመቸኝም ጥርሴ ጠንከር ያለ ነገር ስለማይችል እስኪ እሞክረዋለሁ በተረፈ ለፀጉር ምስክር ነኝ በጣም ነዉ አቅም እና ወዝ የሚሰጠዉ ስለሁሉም ዘመንሽ ይባረክ።
እኔ ደሞ ሽንኩርት ስበላ ጥርሴን ያመኛል
እንዴት ነው ምትጠቀሚው ለፀጉር ተነቅሎ አለቀብኝ
@@umeman3175😮
@@dubairak2209 ከትፌ በመፍጫ ትንሽ ዉሀ ጠብ አድርጌ እፈጨዋለሁ ከዛ ጥቅጥቅ ባለ ማጥለያ ወይም ነጠላ አጠለዉ እና በሳምንት አንዴ ከመታጠቤ በፊት ተቀብቼ በላስቲክ ለ2ሰዐት አቆይቼ እታጠበዋለሁ ከዛ የሚስማማኝን ተቀብቼ መዉጣት ነዉ:: ያሳድጋል ወዛምም ያረገዋል እኔን ተሰማምቶኛል::
እኔም ለፀጉር ምስክር ነኝ ግን ጥሬውን በጭራሽ አልወድም ከሰላጣ ጋ እራሱ አይበላኝም ደሞ ለፀጉር ከምትፈጭው በካሩት መፈቅፈቃ በቴልቁ በኩል ፈቅፍቀሽ ውሃ ሳጨምሪ ማጥላያላይ 1ደቂቃ ብታቆይው የራሱ የሽኩርቱ ውሃ ብቻ ፅድት ብሎ ይወጣል ከዛ የወይራ ዘይት ጨምረሽ ሽታውን ካልፈራሽ 1 እቁላል ከዛ በደብ ማቀላቀል ከዛ ተቀብተሽ አንድ ሰአት አቆይቶ መታጠብ ለሚረግፍ አላድግ ያላችሁ በሳምት 1ተጠቀሙት ወላሂ ለውጡ እዳጠይቁኝ ግን ሽታው ውይይ ከባድ ነው
I love red onion with my salad
ሽንኩርትን ፍሪጅ ውሰጥ ካስቀመጥ ካንሰር ያስይዛ ይላሉ ሌሎች አንቺ ሽንኩርትን ፍሪጅ ውስጥ አድርጉ ትያለሽ የቱ ነዉ ትክክለኛው ?
እናመሰግናለን እህታችን
Hi 👋 thank you so much dear! If you please post us the link to buy organic shea butter link for USA
Elsie! Anchy gobez set anchon yasadegush enat ena abat weyim asadagueochish
yibareku! 🎉🎉🎉
የኒ ቆንጇ እዲት እደምወድሽ እኳ ምክር አሰጣጥሽ ስርአትሽ ትትህናሽ ሁሉነገርሽንነው ምወድልሽ ❤❤❤🥰🥰🥰
Sweet ፡ 🥰🌺Thank ፡ you ፡ 👍
ስወድሽ ቆንጅዬ ተባረኪልኝ💕
እናመስግናለን
Sweet ፡ Thank ፡ you ፡
የኔ ጎበዝ ሰወድሽ
ፈጣሪ ይባርክሸ የኔ ቆንጅ
Thanks so much!!!!
Informative message!!!
Gobezi betam tiruu timihirt ejigi enameseginalen ❤❤❤
እናመሰግናለን እህት
Elsi you are the best!
እናመሰግናለን እህታች
በርቺ ጎራ በይ
ክብር ይስጥልኝ እሺ🙏❤️🙏
Wow thank you ❤❤
እናመሰግናለን
አትጠገቢም ❤❤ ስረአትሽን ስወደው
Betam konijo mikir new Barich yasarashewun esporit eya saraw new❤
Thanks so much
Informative message!!!!
ኤልስዬ እናመሰግናለን የኔ ልዩ❤
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏❤️🙏
እናመሰግናለን❤❤
Elsiye jegna set nesh betam new madenkesh betam new mewedesh
ክበሪልን🎉❤
ሽንኩርቱን ስትበይ ደስ ስትይ ዋው ተባረኪ
Tanks Sister Elsy.
Thanks 🙏 ❤
Betam enamesegnaln🙏🙏
እህቴ ቀይ ሽኩርት ለጨጋራም ጥሩ ነው
Thanks ❤❤
አይን መድሐኒት፡በረከትም ነሽ፡ሰወድሽ ❤
ስወድሽ እኮ የኔንፁህ
Thank you for sharing elsyeeee
ውነት ነው አኛ ራሳችን ስለማንጠቀም ነው እጂ እኮ ሲጀመር እኛ 50/60ሳይሆነነ ነው ገና በ30አመታችን ውድቅድቅ የምንለው
አቦ ይመችሽ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቢው😂
ጎበዝ ነሽ❤❤❤
ሽንኩርት ከሰላጣ ጋር ብንበላስ
እግዛብሄር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏 Amen 🙏❤️🙏
Thank you so much for sharing ❤
Thank you ❤🙏💕
ሰላም ጤናይስጥልኝ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤🎉
እኔ ደግሞ የሰማሁት ለወንዶች ለመራቢያ አካላቸው አንድ ጓደኛዬ በገጠር ሽማግሌዎቹ ቀይ ሽንኩርት ጥሬ ይበላሉ እናም በ90 ዓመታቸው ሁሉ እያገቡ ይወልዳሉ ብላኛለች መረጋገጡን ጥናት ያስፈልገዋል። መሞከር ነው !
ያወቁትን ማሳወቅ ጥሩ ነው👍🌹🌹
GOD bless you.
Thank you for sharing beautiful❤
Thank you my sister ❤❤❤
ታዲያ ቀጭን ሰው ቀይ ሽንኩርት ከበላ የበለጠ ይቀጥን የለም ወይ?ውድ እህቴ ኤልሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
እሺ:ኤልስዬ:ተባረኪ::
Like Like...much Love...Elsi
ቴኪዉ ኤልስየ እኔ ብዙ ጊዜ ከሠላጣ ላይ ነዉ እምጨምረዉ ባዶዉንኳ ጀርባየ ይነዳን ጨጓራየን ስለሚያመኝ
ተጠንቀቂ ማሬ በተለይ ቀዩ ሀይለኛ ነው 🙏❤️🙏
Thank you Elsiye ❤
Tebareki ehte ❤
Thank you for Sharing ❤
Thank you Elsy
ኤልሲ ቀዩ ነው ለሰላጣ የሚሆነው እኔ ሬስቶራንት ውስጥ ሰርቻለሁኝ ለሰላጣ ቀዩ ነው የሚፈለገው ምን አልባት የምንኖርበት ሐገር ይወስን ይሆናል
Thank you Elsi, I am proud of you ❤
ተባረኬልኝ ውዴ❤❤❤
ነፍስ ነሽ ኤልሲ።
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ
በነገርሽ እኔ የሽንኩርት ሰላጣ ሰራለው
ሽንኩርቱን በክብ መክተፍ ከሳ ሰሀን ላይ አድርጌ ጨው ሁለት ማንኪያ አደርግ እና ለተወሰነ ደቂቃ ተወዋለው ከዛ አጥበዋለው ከዛ ሎሚ ከፈለኩ ካሮት ፈክፍጌ አደርግበታለው የተለየ እና ያማረ ከለር አለው ትንሽ ጨው በተን ማድረግ ከዛ በእሩዝ መመገብ እኔ ወደዋለው ሞክሩት🥰🥰