Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህንን መኪና እገዛዋለሁ, አበረታቱኝ በቻ በ👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
ጥሩ ምኞት ነው በርትተህ ከሰራህ ይሄን መኪና ብቻ ሳይሆን የበለጠ ትልቅ ነገርም መስራት ትችላለህ
እስኪ ሰለ D.Y ወፍጮ ዋጋ በማንኛውም ቆጣሪ የሚሰራ video ይሠራልን የምትሉ 👍👍👍
ዋጋ ዋጋ???
መክናው የራሷ ኤሌትርክ የምሞላ ብሆን በጣም ጥሩ ነበር እንደ ባትር
ዋጋቸው ይነገረን ቁርጣችን እንወቅ
ወጋ ነዉ ሰዉ ማወቅ የፈለገዉ ሌላዉ ዝባዝንኬ ነዉ
ዋጋውን ንገሩን
"እንደኔና እንዳንቺ ላሉ ወጣቶች የተስማሙ ናቸው" አለ። ብዙ ወጣት ሃብት አልባ ወይም ሥራ ፈት ነው። ሳትሰራ ይሄን እንዴት ይሄን መኪና ልትይዝ ትችላለህ? ልትሰርቅ ነው? አይ የኢትዮጵያ ወጣት አቋራጭ ፍለጋ
መኪናዋቹን አይቻቼዋለሁ የሚገርም ዘመናዊ ክና ምቹ ናቸው ግን ለኛ አገር የሚሆን አይደሉም አሰራራቸው ዝቅ ያለ ነው ይህንን ካስተካከሉ መኪናው መኪና ነው
Price?
ጥያቄ መጠየቅ አይችሉም ስራ ፈት ዋጋው የበትሪው እድሜ ባትሪ ስበላሽ የመቀየርያ ዋጋው ወይስ use and throw ነው መኪናውን ከኢትዮጲያ ውጭ የተጠቀመው አገር አለ ? ዋጋው አይነገርም
ፉል ቻርጁ ምን ያህል ኪ.ሜ ያስጉዛል
ለአፍሪካ የኤሌክትሪክ መኪና በጣም አስቸጋሪ ነው እንደ ሞባይል ስልክ ነው ንብረት አይደለም
ዋጋው ስንት ነው
ዋጋ ስንትነዉ
ዋጋቸው ስንት ነው?
ዋጋ ቀሚቀጥለዉ አልተናገሩም
እኛ የምንፈልገው ዋጋ ነው አርሲ ኩርሲ ምንድ ነው
ዋጋ ዋጋ ስንት ነው????❤
ዋጋቸው ሲታወት አሳውቁን ስንት እንደ ሚሽጥ❤🎉
ዋጋ እና አድራሻ
Gac y 430km range የሚሄዱት
እነዝህ መኪኖች በቻይናሀገር በተንጣለለው አስፓልት የሚነዱናቸው እኛሀገር ብሎየሚፈታ መንገድ ባለበት ብትንትናቸው አይወጣምወይ ኧረከጃፓን ጋርብትሠሩይሻላል ለህዝቡጥቅም
ዋጋ ..... ዋጋ
ዋጋውንስ ለምን አትገልፁም ?
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሩክ መኪና ዝግጁ አይደለችም ባትሪ የሚጠግን ድርጅት የለም ከተበላሼ ቀጥ ነው ባሁኑ ሰአት አይመከርም
ቻርጅ በወር ለመብራት ሀይል 70ሺ ብር ነው አሉ እንዴት ይቻላል,?
ግን ወንድሜ ትምህርት እንዴት ነህ ?
ሸኩላችሁ አትግዙ። የባትሪ ዋጋ መለወጥ ሲያስፈልግ፣ ኢንሹራንስ፣ መለዋወጫ እና የመኪናው አስተማማኝነት። Internet ላይ መልሱ አለ። በእንግሊዝኛ!
የተምታታባችሁ ናቹህ ዋጋ ብላችሁ ዋጋ ግን አትገልጡም ምን ማለት ነው?
የቱ ጋ ነው ዋጋ ተብሎ የተገለፀው ?
ዋጋ፡ንገሩን
ዋጋው ነው ዋናው ሌላው
Sigache man gar new yenenaseraw ?
መኪናዉ ምን ያህል ይጎዛል የሚሉ ሁሌ ይገርሙኛል። 510 ኪሎሜትር ተብለዋል ሰለዚህ በነዳጅ 3000 ብር ብታወጣ ለኤሌትሪክ ከመቶ በላይ አታወጣም ሰለዚህ አንድ ቦታ ቁጭ ብለህ ቻርጅ ብታረግ ማነ ይሞታልቻርጅ ደግሞ ዛሬ ሴሌፎን ቻርጅ የሚያረጉ ሰዎች ቤት የምትሄድ ከሆነ ለሰድሰት ሰዓት ቻርጅ ማረግ ትችላለህሁቴሎችም ቻርጀር ይተክላሉ ለራሳቸዉ ብለዉ ጎደኞችህ ቤንዚን ማደያ ሲፈልጉ አንተ ሁቴልህ ላይ ቁጭ ብለህ እየተዝናናህ ቻርጅ ታረጋለህ
ዋገው sint
Ewnetm elegant
ስለመኪናው የምታስተዋወቀዉ እና በስልክ ስትጠየቁ የምትሰጡት መልስ አንድ አይደለም ተናበቡ::
በሚዲያው በኩል ነው ወይስ በድርጅቱ በኩል ?
Yetale selku?
የሊትሪክ መኪና ማንም መግዛት የለበትም ኢኛም የገዛነው ኢየተሠቃየን ነው
እባክዎ የገዙትን ብራንድ ይንገሩን ከዛ ምን አይነት ችግር እንደገጠምዎ ያስረዱን? ጥያቄው በትህትና ነው
@@bereketteketel1128ወንድሜ እነዚህ ጨለምቴዎች የነዳጅ መኪና ነጋዴዎች ናቸዉ። ሸማቺ ሳይነቃባቸዉ የያዙትን የጭሰ መኪና ማኖ ሊያሰነኩህ ነዉ
Can you please share me your experiences before I decide to ev.
@@bereketteketel1128እና@user-st8yh8fs1e በነዳጅ መኪና ሻጮች ተሸወዳቹህ የጭሰ መኪና ማኖ እንዳይሰነኳቹህ በደፈናዉ መጥፎ ነዉ የሚሉትን አትመኗቸዉ
ራይድ በኤሌትሪክ ታድያ ግፍ አይሆንብንም በቀን ከ150-200 KM እየነዳን ብሬከሩ ቀን በቀን ለሙሉ ቀን ሰርተን ባትሪው ለእኛ ቢያንስ አመት ከግማሽ ቢሆን ነው ለስምንት አመት ከቤት ወደ ቢሮ ለሆነ ሰው ብቻ ነው
wagaw 4.5 milion ETB new.
ባትሪው መን ያህል አመት ይቆያል
እሰከ 100,000 ኪሎ ሜትር ዋሰትና አለህ ምንም አያጨናነቅህም በዓመት አንተ ሰንት ኪሎሜትር እንደምትሄድ ካወቅህ አሰበህ ድረሰበት
አረ ዋጋውን አውራ
There is no chargring infrastructure. What are you doing, Ethiopia?😮
እንዴት ነው የቻርጅ ማድረጊያ ተቋም ሳይኖር መንግስት የኤሌትሪክ መኪና ካልሆነ አይገባም ብሎ የሚወስነው??? The wagon before the horse!ሱሪ በአንገት!
Waga asawekuachu
ብድር
Ethiopia ታምርት 😅
እንደእኔና እንዳንች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😆
waga sinti nawi
ይሰራልንንንንንንን
አህለን እስኪ እንየዉ መብራት እንኳን ለመኪናዉ ለምናበራዉ የትአለ!???አንበሣ መግስት ካገኘን በአባይ ኤሌክትሪክ እንጠቀም ይሆናል ።በአሁኑ መግስት እንኳን የማይታሰብ ነዉ ።
የቤት መብራት ከሌለሸ ሶላር ፕዉር አሰተኪይ ችጋር አትጥሪ
አይሻልሽም ነብር መንግስት ዝፍጥ እሄኔ የታክሲ የለሽም እዚህ ገብተሽ እኝኝኝ 😅 ቱሪ ነፊ ሴት ልጅ ስትበጠረቅ በጣም የስጠላል
@@alialax4188 ምነዉ ሣይጠሩሺ አቤት አልሺ ወይም አልክ እዴ ደጋፊ ተብዬ ክክክክክክክክክክ ምናባሺ አገባሺ ዝፍጥ አገባክ
@@alialax4188 ሒድ ወዳገረድ ወሸላ ።
@@alialax4188አንተ ስሌለለህ ሌላውም ባዶኪስ ይመስልሀል?ሲጀመር ይህን ትኩረት ሠጥቶ የሚያይ ሠው በሙሉ የመግዛት አቅም ወይመሰ እቅድ ያለው ነው።አንተ ግን አትመስልም ስለዚህ ችግሩንም ጥቅሙንም ጉዳቱን ማወቅ አትፈልግም😂😂😂😂
It is very sad that the country has become from day to day the powerful nation's product-damping ground.
እነኳን
አዱሩቫ
ዋጋው ሥንት ነዉ
ይህንን መኪና እገዛዋለሁ, አበረታቱኝ በቻ በ👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
ጥሩ ምኞት ነው በርትተህ ከሰራህ ይሄን መኪና ብቻ ሳይሆን የበለጠ ትልቅ ነገርም መስራት ትችላለህ
እስኪ ሰለ D.Y ወፍጮ ዋጋ በማንኛውም ቆጣሪ የሚሰራ video ይሠራልን የምትሉ 👍👍👍
ዋጋ ዋጋ???
መክናው የራሷ ኤሌትርክ የምሞላ ብሆን በጣም ጥሩ ነበር እንደ ባትር
ዋጋቸው ይነገረን ቁርጣችን እንወቅ
ወጋ ነዉ ሰዉ ማወቅ የፈለገዉ ሌላዉ ዝባዝንኬ ነዉ
ዋጋውን ንገሩን
"እንደኔና እንዳንቺ ላሉ ወጣቶች የተስማሙ ናቸው" አለ። ብዙ ወጣት ሃብት አልባ ወይም ሥራ ፈት ነው። ሳትሰራ ይሄን እንዴት ይሄን መኪና ልትይዝ ትችላለህ? ልትሰርቅ ነው? አይ የኢትዮጵያ ወጣት አቋራጭ ፍለጋ
መኪናዋቹን አይቻቼዋለሁ የሚገርም ዘመናዊ ክና ምቹ ናቸው ግን ለኛ አገር የሚሆን አይደሉም አሰራራቸው ዝቅ ያለ ነው ይህንን ካስተካከሉ መኪናው መኪና ነው
Price?
ጥያቄ መጠየቅ አይችሉም ስራ ፈት ዋጋው የበትሪው እድሜ ባትሪ ስበላሽ የመቀየርያ ዋጋው ወይስ use and throw ነው መኪናውን ከኢትዮጲያ ውጭ የተጠቀመው አገር አለ ? ዋጋው አይነገርም
ፉል ቻርጁ ምን ያህል ኪ.ሜ ያስጉዛል
ለአፍሪካ የኤሌክትሪክ መኪና በጣም አስቸጋሪ ነው እንደ ሞባይል ስልክ ነው ንብረት አይደለም
ዋጋው ስንት ነው
ዋጋ ስንትነዉ
ዋጋቸው ስንት ነው?
ዋጋ ቀሚቀጥለዉ አልተናገሩም
እኛ የምንፈልገው ዋጋ ነው አርሲ ኩርሲ ምንድ ነው
ዋጋ ዋጋ ስንት ነው????❤
ዋጋቸው ሲታወት አሳውቁን ስንት እንደ ሚሽጥ❤🎉
ዋጋ እና አድራሻ
Gac y 430km range የሚሄዱት
እነዝህ መኪኖች በቻይናሀገር በተንጣለለው አስፓልት የሚነዱናቸው እኛሀገር ብሎየሚፈታ መንገድ ባለበት ብትንትናቸው አይወጣምወይ ኧረከጃፓን ጋርብትሠሩይሻላል ለህዝቡጥቅም
ዋጋ ..... ዋጋ
ዋጋውንስ ለምን አትገልፁም ?
ኢትዮጵያ ለኤሌክትሩክ መኪና ዝግጁ አይደለችም ባትሪ የሚጠግን ድርጅት የለም ከተበላሼ ቀጥ ነው ባሁኑ ሰአት አይመከርም
ቻርጅ በወር ለመብራት ሀይል 70ሺ ብር ነው አሉ እንዴት ይቻላል,?
ግን ወንድሜ ትምህርት እንዴት ነህ ?
ሸኩላችሁ አትግዙ። የባትሪ ዋጋ መለወጥ ሲያስፈልግ፣ ኢንሹራንስ፣ መለዋወጫ እና የመኪናው አስተማማኝነት። Internet ላይ መልሱ አለ። በእንግሊዝኛ!
የተምታታባችሁ ናቹህ ዋጋ ብላችሁ ዋጋ ግን አትገልጡም ምን ማለት ነው?
የቱ ጋ ነው ዋጋ ተብሎ የተገለፀው ?
ዋጋ፡ንገሩን
ዋጋው ነው ዋናው ሌላው
Sigache man gar new yenenaseraw ?
መኪናዉ ምን ያህል ይጎዛል የሚሉ ሁሌ ይገርሙኛል። 510 ኪሎሜትር ተብለዋል ሰለዚህ በነዳጅ 3000 ብር ብታወጣ ለኤሌትሪክ ከመቶ በላይ አታወጣም ሰለዚህ አንድ ቦታ ቁጭ ብለህ ቻርጅ ብታረግ ማነ ይሞታል
ቻርጅ ደግሞ ዛሬ ሴሌፎን ቻርጅ የሚያረጉ ሰዎች ቤት የምትሄድ ከሆነ ለሰድሰት ሰዓት ቻርጅ ማረግ ትችላለህ
ሁቴሎችም ቻርጀር ይተክላሉ ለራሳቸዉ ብለዉ ጎደኞችህ ቤንዚን ማደያ ሲፈልጉ አንተ ሁቴልህ ላይ ቁጭ ብለህ እየተዝናናህ ቻርጅ ታረጋለህ
ዋገው sint
Ewnetm elegant
ስለመኪናው የምታስተዋወቀዉ እና በስልክ ስትጠየቁ የምትሰጡት መልስ አንድ አይደለም ተናበቡ::
በሚዲያው በኩል ነው ወይስ በድርጅቱ በኩል ?
Yetale selku?
የሊትሪክ መኪና ማንም መግዛት የለበትም ኢኛም የገዛነው ኢየተሠቃየን ነው
እባክዎ የገዙትን ብራንድ ይንገሩን ከዛ ምን አይነት ችግር እንደገጠምዎ ያስረዱን? ጥያቄው በትህትና ነው
@@bereketteketel1128
ወንድሜ እነዚህ ጨለምቴዎች የነዳጅ መኪና ነጋዴዎች ናቸዉ። ሸማቺ ሳይነቃባቸዉ የያዙትን የጭሰ መኪና ማኖ ሊያሰነኩህ ነዉ
Can you please share me your experiences before I decide to ev.
@@bereketteketel1128እና
@user-st8yh8fs1e
በነዳጅ መኪና ሻጮች ተሸወዳቹህ የጭሰ መኪና ማኖ እንዳይሰነኳቹህ በደፈናዉ መጥፎ ነዉ የሚሉትን አትመኗቸዉ
ራይድ በኤሌትሪክ ታድያ ግፍ አይሆንብንም በቀን ከ150-200 KM እየነዳን ብሬከሩ ቀን በቀን ለሙሉ ቀን ሰርተን ባትሪው ለእኛ ቢያንስ አመት ከግማሽ ቢሆን ነው ለስምንት አመት ከቤት ወደ ቢሮ ለሆነ ሰው ብቻ ነው
wagaw 4.5 milion ETB new.
ባትሪው መን ያህል አመት ይቆያል
እሰከ 100,000 ኪሎ ሜትር ዋሰትና አለህ ምንም አያጨናነቅህም በዓመት አንተ ሰንት ኪሎሜትር እንደምትሄድ ካወቅህ አሰበህ ድረሰበት
አረ ዋጋውን አውራ
There is no chargring infrastructure. What are you doing, Ethiopia?😮
እንዴት ነው የቻርጅ ማድረጊያ ተቋም ሳይኖር መንግስት የኤሌትሪክ መኪና ካልሆነ አይገባም ብሎ የሚወስነው???
The wagon before the horse!
ሱሪ በአንገት!
Waga asawekuachu
ብድር
Ethiopia ታምርት 😅
እንደእኔና እንዳንች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😆
waga sinti nawi
ይሰራልንንንንንንን
አህለን እስኪ እንየዉ መብራት እንኳን ለመኪናዉ ለምናበራዉ የትአለ!???አንበሣ መግስት ካገኘን በአባይ ኤሌክትሪክ እንጠቀም ይሆናል ።በአሁኑ መግስት እንኳን የማይታሰብ ነዉ ።
የቤት መብራት ከሌለሸ ሶላር ፕዉር አሰተኪይ ችጋር አትጥሪ
አይሻልሽም ነብር መንግስት ዝፍጥ እሄኔ የታክሲ የለሽም እዚህ ገብተሽ እኝኝኝ 😅 ቱሪ ነፊ
ሴት ልጅ ስትበጠረቅ በጣም የስጠላል