Ethiopia: አሁን የደረሱን መረጃዎች | ዘ ኢትዮጵያ | The Ethiopia News NOW August 1, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Birr | ብር | Team Ethiopia Paris Olympic NBC | The Ethiopia News and Views | Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News August 1, 2024 | Fano
    Asmera Flight
    Paris Olympic Opening Ceremony
    #Ethiopia Jawar Mohammed on Fano
    Ethiopia vs Eritrea
    ፋኖ አሰግድ መኮንን
    Aseged mekonnen
    Olympic
    demeke mekonnen
    tefera walwa
    Paris Olympic
    #Ethiopianews
    Gedu Andargachew
    Anchor Media
    Mesay mekonnen
    New Ethiopian Law Explanation
    Fano Amhara
    Dereje Habtewold
    Tigray Mezmur
    Tigrigna Music
    Oromo Music
    Oromo Mezmur
    oromo news
    abel berhanu
    Eritreans
    Ethio forum
    Feta daily
    Khibur Gena
    Kibur Gena
    mamo meheretu

КОМЕНТАРІ • 138

  • @ysolnet
    @ysolnet Місяць тому +22

    የገዛ ልጁን የደፈረ አባት እንኳን 25 አመት የሞት ፍርድ ያንስበታል ።

    • @abrshhaile7578
      @abrshhaile7578 Місяць тому

      Betam betam betam megrm new eko abate le ljiu men ayent sew new ena demo 25 amet mendewn 😭😭😭😭😭

    • @user-eg3mb7cb9c
      @user-eg3mb7cb9c Місяць тому

      ስቅላት ነበር ሚገባው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +2

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +3

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Місяць тому +12

    የአዲሰ አበባ ሕዝብ ❤
    ከኬንያ ሕዝብ ተማር
    የእነ አዳነችን አከርካሪ እንሰበር ❤❤❤

  • @eth1h99
    @eth1h99 Місяць тому +9

    ደፍሪውን አባት ይገደል የምትሉ?

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Місяць тому +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛዉ ወሲባዊ ፊልሞችን በማየት ተለክፈዋል ፣ችግሩ እየባሰ ነዉ የሚመጣዉ።ስለወሲባዊ ፊልም አደገኛነት ግንዛቤ መስጠት ያስፈልጋል።

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 Місяць тому +6

    አስተማሪ የሸልሆነ ፍርድ ነው የዘህ ሰውየ ወንጀል በህፃኗ ብቻ ላይ የተፈፀመ ሳይሆን በህዝብ ጭምር ላይ ነው ስለዚህ የሞት ፍርድ ተሰጥቶ ፍርዱም በህዝብ ፊት በአደባባይ መፈፀም ነበረበት

  • @serkadisesmelalem9050
    @serkadisesmelalem9050 Місяць тому +2

    የኑሮ ውድነቱ + ጦርነት መፈናቀሉ የተፈጥሮ አደጋ 😔😢 ኢትዮጵያ ሆይ እጆችሽን ወደ እግዚአብሔር ዘርጊ🙏

  • @hayataa6013
    @hayataa6013 Місяць тому +6

    ልጁን ደፍሮ ይባስ አስሮጫካ ጥሎ
    በእስራት መቅጣት ሌላም ወንጀል ይቀጥል እንደማለት ነው
    ለዚህ የሚገባው ባደባባይ በህዝብ ፊት የመጨረሻ ፍርዱን መወሰንነው

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 Місяць тому +8

    ለዚህ አረመኔ አባት 1 አይደለም ቢኖር 10 ሞት ይገባዋል

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Місяць тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለፋሸሸቱ መግሰት ቡልፀግና

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 Місяць тому +1

    መግደል ነው

  • @muhammadmusa6691
    @muhammadmusa6691 Місяць тому +8

    ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ
    ውርደት ለዘረኛው መንግስት

  • @almazatlaw3764
    @almazatlaw3764 Місяць тому +1

    እኔ ዳኛ ብሆን ይሄን አረመኔ በቁሙ እንዲሠቃይ እያየው እንዲቃጠል ባደረገው ነገር በመጀመሪያ እቃውን መቁረጥ ከዚያ አንድ እግሩንና አንድ እጁን መቁረጥ ነው እሥር አያሥፈልገውም የኔ እመቤት እኔንልጄን ፈጣሪህይወታን ያሥተካክልላት

  • @abateasres9597
    @abateasres9597 Місяць тому +3

    ለጥፋት የደረስንበት ጌዜ ስለሆነ ለእግዚአብሔር መስጠት ነው።

  • @mimia7202
    @mimia7202 Місяць тому +3

    ይሻላቸዋል ኡኡኡኡኡኡኡ እያሉ ቢወጡ እንደኬንያ መቃወም አልባቸው ዝም ብለው ቁጭ ቢሉ የመንግስ የነአዳነች መጫወቻ መሳለቂያ ነው የምትሆኑት😡😡😡 ውጡ ዝምታችሁን ስበሩ!!!!

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Місяць тому +1

      ስው ፈዟል ጋላዎቹ በህዝብ እየተጫውቱባቸው ዝም ብለዋል

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Місяць тому +2

    አማራዉን ታረጌት ያደረገ ለማፈናቀል የተደረገ ነዉ

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv Місяць тому +1

    መግደል መሰቀል አለበት

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 Місяць тому +2

    መቼ ከጋዜጠኛ ጋር ኢተርቪዩ አድርጎ ያውቅና ነው

  • @ATKAWFitsum
    @ATKAWFitsum Місяць тому +1

    ስቅላት ቢፈረድበት ያስተምራል

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Місяць тому +1

    አብብ ቅኝ ተገዝቶሀል ላሜሪካና ለምዕራባውያን ያሳዝናል አንዴ እሚበላው ሕዝብ እሱንም አሳጥቶ ሊጨርሰን ነው ኧረ ኢትዮ ሕዝብ ሆይ ተው ትዕግስትና ዝምታ ይብቃ አብይ እምትበላውን እኪያሳጣክ ድረስ ዝምታ ያሳዝናል

  • @asddaa9903
    @asddaa9903 Місяць тому +4

    መገድል ነዉ ያለበት ምክንያቱም ካልሞተ ሌሎቸም ይብክላል😊

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 Місяць тому +1

    እድሜ ልኩን ነበር መጠፈር የነበረበት ሲሆን ሞት ነበር ምን አይነት ፍርድ ነው ይሄ ሁለቴ እኮ ነው የገደላት አንድም በመድፈር ሌላው ደግሞ ማሰርና ጫካ ውስጥ መጣል እረ ምን ጉድ ነው ምነው ሰው ወደእንስሳ ተቀየረ እግዚኦ የሚባልበት ጊዜ ግን ፈራጅ ነን ብለው የሚሉት ስዎች ለመሆኑ ህሊና አላቸውን እነሱንም ነበር አብሮ መጠፈር እነዚህ የማይረቡ እበቶች የእራሳቸው ልጅ ብትሆንስ በደፋሪ ብትደፈርስ ምን ይሆን ፍርዳቸው

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou3896 Місяць тому +2

    ይሄን ሰው ልጁን የደፈረ ያሰቃየ እኔ ዳኛ ብሆን የሞት ፍርድ እፈርድበት ነበር።

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Місяць тому +2

    ጎጆ ቤቶቹ ዉብና ታሪካዊ ባህላዊ ግርማ ሞገስ የተላበሱ የከተማው ምልክት ነበሩ። እነአዳነች ያው እነደለመዱት የቻይና መስታወትና ብልጭልጭ ቅራቅንቦ ሊደረደሩበት ነው።

  • @mesfneabebe1909
    @mesfneabebe1909 Місяць тому +1

    የህፃኗ ዜና የሚያሳዝን ቢሆንም እኛዜናውንመስማት ስንፈልግ ልጆቻችን አጋጣሚ ከጎናችን ስለሚቀመጡ ለመስማት ይዘገንናል ያይምሮ በሽተኛ ለፈፀመው ድርጊት እናንተጋ ቡዙም አንደዚህ አይነት ዜና ባታቀርቡት ለምን በጣም ቡዙሰው ስለሚከተላችሁ

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Місяць тому +3

    መገደል የነበረበትን ሰው 25 አመት መፍረድ ያሳፍራል!?!

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Місяць тому +1

    ለመሆኑ አሻንጉለት አደረጓት እኮ ሀገሪቷን ቆይ ትንሽ ዘለቅ ይበል።ህዝብ እን ጎርፍ ይፈሳል

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Місяць тому +1

    እንደኔ የሞት ፍርድ ነው የሚያስፈልገው.....

  • @endalemera25
    @endalemera25 Місяць тому +1

    መሰቀል፡አለበት።

  • @ZeyneAman
    @ZeyneAman Місяць тому

    ታሪክ ይማውድ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Місяць тому +1

    እረ በናትህ እንደዚህ አይነት ዘግናኝ እና የሠይጣን ሥራ አታቅርብ
    የሞት ቅጣት ይገባው ነበር!!!

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 Місяць тому

    Ayyyy Ethiopia….🫣mintesnosh 💔

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 Місяць тому +1

    አቢይ ቡችላ must go now

  • @almazatlaw3764
    @almazatlaw3764 Місяць тому +1

    አዳነች የአብርሐሙ ሥላሤዎች መላሠውነትሽን ያፍሡት ዘርሽ አመድይሁን ዘር አይውጣልሽ አመድ ሁኚ 9:13

  • @asfawesenkinfu8035
    @asfawesenkinfu8035 Місяць тому +4

    አዲስ አበባ ተነስ

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 Місяць тому

    ብዙም ማፍረስ አያሥፈልገውም ያምራል።ከዛ ይልቅ ምናልባት እንዲመሣሠል ኸአካባቢው እንዴይለይ አርጎ ማሥተካከል ጥሩ ነው።ማፍረሡ ትክክል አይደለም።

  • @mimia7202
    @mimia7202 Місяць тому +1

    አረ በስማም ህፃን ልጁን ደፍሮ???? ቆይ ለምንድነው ህዝብ ፊት እቃውን ቆርጠው በጥርሱ አስነክሰው የማያዞሩት 😡😡😡 እስርቤት ቢገባ በዚህ የኑሮ ውድነት ደስ ብሎት ነው የሚኖረው ስለዚህ እንዳልኩት መቀጣጫ መሆን አለበት!!!!!!!

  • @mimia7202
    @mimia7202 Місяць тому +1

    ጠቅላዩ እዝቡ ቢያልቅ ቅንጣት ታክል አይጨንቀውም😡😡😡😡

  • @user-ki1ty4xh5f
    @user-ki1ty4xh5f Місяць тому +1

    የገዛ ልጅን የደፈር 25 አመት እድሜልክም በጣም ያንሳል እግዚአብሔር ይፍርድን ይስጥ በጣም ያማል😂😂😂

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂 ብሩ ወረቀት ሆነ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ከኬኒያ ተማሩ ማልቀስ አቁም

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 Місяць тому +2

    ይህንንም በአደባባባ መስቀል ነበር

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 Місяць тому

    በረብሻና በሠልፍ ሣይሆን በፀሎት ይሥተካከላልደሁሉም እንደሀይማኖቱ እግዚኦ!
    አቤት አቤት ይበል ወደአምላኩደ
    የባሠ ነው የሚመጣውደከጃንሆይ የበሠ ደርግ የባሠ ኢህድግ አንደገና በብጥብጥ ሥንት ወጣት አልቆ እዚህ ደረሥን።ከደም መፈሠሥና ከባሠ ቁልቁለት የተገኘ የለምደ
    አመፅ አያሥፈልግም።ለአምላክ መሥጠት ነውደወይ ሢሠለቻቸው ይተዋሉ።ወይ ቅን ልብ በጊዜው ይይዛሉ!!!!

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Місяць тому +2

    ስው ለምን ስለፍ አይውጣም ?

  • @Abmela
    @Abmela Місяць тому

    ፅኑ

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 Місяць тому +1

    ህጉ መሻሻል አለበት ግለሰቡ የሞት ፍርድ ይገባዋል

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa3889 Місяць тому +1

    ቁላው ይቆረጥ

  • @smtube3485
    @smtube3485 Місяць тому +2

    ሞት. ቢፈረድበት. ስሜት. ነው

  • @eewwwe7307
    @eewwwe7307 Місяць тому +1

    አረመኔ ነው የተረገመ እሱ በስቅላት አደባባይ ላይ መገደል አለበት የተረገመ

  • @badreyanaga4292
    @badreyanaga4292 Місяць тому +1

    አይ አዲሥ አበባ በናንተ ሀፂያት መላዉ ኢትዮጵያ እየተወጣ ነዉ ምን አለ ቢሉት ሥንቱ ጀግና በየጣሻዉ እየሞተ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Місяць тому

    እንድህ አይነቱ በአደባባይ መሰቀል አለበት ቅጣቱ በቂ አይደለም እቃውን ቆርጦ ፍቱ ላይ ሰቅሎ አደባባይ ላይ መስቀል ነው

  • @jemaldada5079
    @jemaldada5079 Місяць тому +1

    ይህ አሰቃቂ ወንጀል በራሱ በ10 ዓመት ሕፃን ልጅ ላይ የፈፀመው ሰውዬ የዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት ይገባው ነበር 25 ዓመት በጣም ትንሽ ነው።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому

    My Goodness!? From the beginning the price is sky rocket ? Very very saddest,.

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs Місяць тому +1

    ኢትዮጵያው በቁማችን እየሞትን እደሆነ እወቁት ምን እየጠበቅ ነው

  • @yeshikidane-cb7wc
    @yeshikidane-cb7wc Місяць тому +1

    ምት ይገባዋል

  • @zemenetruneh510
    @zemenetruneh510 Місяць тому +1

    እነዚህ አውሬ የኦሮሞ ስብስቦች የጀመሩትን ሕዝብ የማፅዳት ሴራ እንዳይቀጥሉ ሕዝብ ተነስቶ ሊበላችው ግድ ነው

  • @awelseidabdulkadir9891
    @awelseidabdulkadir9891 Місяць тому +2

    Memot alebet abatwa

  • @MohamedAli-ih9cm
    @MohamedAli-ih9cm Місяць тому +1

    ለዚህ ቸሚገባው ፅኑ እስራት ሳይሆን ጥሩ ሠይፍ (ገጀራ) ነው

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Місяць тому

    ዘ -ሐበሻ የሚለው ስም ይሻላል::

  • @he5896
    @he5896 Місяць тому +1

    የኦሮሞ ህዝብ ለዚህ መንግስት እንደልብ አቅብጦታል።

  • @addisteka266
    @addisteka266 Місяць тому +1

    ሞት ነው የሚገባው ያውም በእሳት በማንደድ

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 Місяць тому +1

    Yemot fird new yemigebaw

  • @mohamadmahamod9153
    @mohamadmahamod9153 Місяць тому

    Inee begilee baagenyewu geleeaalehuu

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt Місяць тому

    ያድስ አቤ እቢይ ይግዚኝ እየተራበ አብይን ከጪቅላታቸው የቀለት መጋ

  • @tafesewerqabaineh5938
    @tafesewerqabaineh5938 Місяць тому +1

    ስቅላት

  • @Awake.726
    @Awake.726 Місяць тому +1

    በቁሙ የሞተ የአዲስ አበባ ህዝብ ድምፅ አለው እንዴ???

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c Місяць тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ አንጨብጫቢ

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Місяць тому +1

    Mot nee yemigebaw ehe Awre uffff😢😢😢

  • @ameleworkwubshet1446
    @ameleworkwubshet1446 Місяць тому +1

    ይህ ሰው ለልጁ ያልሆነ ምን ሊጠቅም ታስሮ ይቀለባል ? ሞት ይገባዋል

  • @woldaitekola4986
    @woldaitekola4986 Місяць тому +1

    ምት

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y Місяць тому

    እስጢፋኖስ ፍለፊት ያለው ጎጆ ቤት አሁን የሴቶች በጎ አድራጎት የተሰራበት ቦታ ቅዱሱ እስጢፋኖስ ታቦትን ከጅሩ በ19 09 አምጥተው ከንግስት ዘውዲቱ ጋር አብረው ነው የተከሉት የቄሰ ገበዝ መኮሪያ ቦታ ነበር የ50አመት ታሪክ ብቻ ያለው ቦታ አይደለም ታሪክ የሌለው ከማፍረስ ሌላ ምንም መስራት አይችሉም

  • @hirutbeshah6372
    @hirutbeshah6372 Місяць тому +1

    የሞት ፍርድ

  • @yemetaye4622
    @yemetaye4622 Місяць тому

    መሞት

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Місяць тому

    ፅኑ እስራት አደለም።ሞት ነበር ለፍርድ

  • @user-pc8xd8fb8z
    @user-pc8xd8fb8z Місяць тому

    ለዚህ፣ሰው፣ልጁን፣ለደፈረ፣እውነተኛ፣ህግ፣ካለ፣በህዝብ፣ፊት፣ስቅላትይገባዋል፣

  • @MikoMiko-tb6tc
    @MikoMiko-tb6tc Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @JasmineBaugh-dn6kg
    @JasmineBaugh-dn6kg Місяць тому

    አክስትህን ደሀ ይብዳት ሁሌ የመከራ ወረ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Місяць тому

    ይህችን ቆሌብስ እያፈረሰች ህዝብ የምታሰቃይ ግም ግንባራን ብሎ የምደፋት ወንድ ጠፋ

  • @ajitiaklil3287
    @ajitiaklil3287 Місяць тому +1

    ቆይ ዶላሩ ከየት መጥቶ ነው ተዘረዘረ ተሸጠ ተገዛ የሚባለው?
    ጥቁር ገበያ ላይ 115 የሚባለው ቀረ ማለት ነው? ደስ ይላል፡፡

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      አዎን በፈለክ ሰአት ብር ይዘህ ወደባንክ በመሄድ በ74 መቀየር ትችላለህ እያሉ ነው።

  • @mahytesfay9795
    @mahytesfay9795 Місяць тому +1

    ይህ ፍርድ፡አይደለም፡
    ሞት፡ይገባዋል።

  • @et2507
    @et2507 Місяць тому +1

    Zemen: Dealing with encryption leckcher
    =====================//==
    You see Henok?
    What we view as technology is what millennials understand as Identity theft. They all became billionaires at 17. Bob Marley & The Wailers Tech Group.

  • @danielgirma8580
    @danielgirma8580 Місяць тому +1

    Mot mot mot

  • @ShemsuSbdela
    @ShemsuSbdela Місяць тому +1

    Mote yegbawale

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 Місяць тому

    Ethiopia is under United nations control 😂😂😂

  • @BelsyneshAddis
    @BelsyneshAddis Місяць тому +1

    ሞትትትትትት ብቻ

  • @Transporthollnd
    @Transporthollnd Місяць тому +2

    Welcome Eritrean tv

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 Місяць тому +1

    ሞት !

  • @DanielMesele-WAR90
    @DanielMesele-WAR90 Місяць тому +1

    ሞት ነው የሚገባው

  • @AfddAdse
    @AfddAdse Місяць тому +1

    ቆዬችኮ ድሀ ዬማይኖርባት ካዴረጋት አብይ አህመድ

  • @alemabebe-pu7ft
    @alemabebe-pu7ft Місяць тому

    Lifetime prison

  • @SISAYNEGUSSIE
    @SISAYNEGUSSIE Місяць тому +1

    ሞት

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e Місяць тому +1

    ጎጆ ቢፈርስ ምን ይጠበስ?

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 Місяць тому

    Ethiopia is in crisis

  • @kilufanta6052
    @kilufanta6052 Місяць тому +1

    Mot

  • @ethiopiaethiopia2099
    @ethiopiaethiopia2099 Місяць тому +1

    ሞት ነበር

  • @ewnetuzahlaf5757
    @ewnetuzahlaf5757 Місяць тому +1

    ሞት በስቅላት

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e Місяць тому

    አያገባህም ዶላር ለምን 1000 አይገባም ቱልቱላ

  • @SamiSolomon-o7f
    @SamiSolomon-o7f Місяць тому

    Edma leke wayme mote yefardbte

  • @wondutezera4648
    @wondutezera4648 Місяць тому +1

    ሞት ይገባል