አብይ አህመድ አልቀበልም ያሉት የአሜሪካ ፖሊስ ያመጣው ቀውስ | አመፅ መደረጉ አይቀረም | ኤርሚያስ አመልጋ ተሳስቷል | ዶ/ር ዮናስ ብሩ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    UA-cam ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

КОМЕНТАРІ • 358

  • @mega8101
    @mega8101 2 місяці тому +2

    ተቃዋሚው በሙሉ የሚቋምጠው ህዝባዊ ተቃውሞ እንዲነሳ ነው... ሲያምርህ ይቅር...ፅንፈኛ!

  • @mzsonsie
    @mzsonsie 2 місяці тому +10

    This is a very interesting and informative commentary. 👍 very intelligent man indeed!

  • @adaneabebe4321
    @adaneabebe4321 2 місяці тому +5

    Dr Yonas is a real economist our country needs at this time to me Dr Yonas said it does not ask any economics knowledge to understand this. Big respect for Dr Yonas

  • @tesfayewoldemichaelgebrema90
    @tesfayewoldemichaelgebrema90 2 місяці тому +7

    No Dr. Yonas do not mix politics with economics. We are the ones who are struggling for survival. You and other diasporas always troubling the Ethiopian politics beginning from Emperor's time. Stop.

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 місяці тому +1

      ተከፋይ አሺቃባጭ ካድሬ ዝምብለህ ተማር በሆድህ ብቻ አታስብ 😊😊

    • @avimamaye
      @avimamaye 2 місяці тому +2

      He didn't deny the importance of the policy. But he is arguing there should have been pre work a head of the policy like peace, security, and corruption issues

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls 2 місяці тому +27

    ኤድሚያስ አመርጋ የተቀማውን መሬትና ሪል እስቴት ለመመለስ ነው የሚጋጋጠው

    • @jossy1382
      @jossy1382 2 місяці тому +3

      Yes!

    • @romataf3509
      @romataf3509 2 місяці тому +2

      በጣም ጥሩ ብለሀል። ኤርሚያስ ከስሯል ።

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 місяці тому +1

      Amalga, is incredibly self-centered, who doesn't give a dam about the low - and middle-class Ethiopians ‼️

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 місяці тому +1

      Amalga - Ye Newyork Mafia nw‼️

    • @ras-h7u
      @ras-h7u 2 місяці тому +2

      ከቅርብ ጊዜ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ invest ማረግ risk ነው ሲል አልነበር እንዴ

  • @mefchatrading2568
    @mefchatrading2568 2 місяці тому +7

    የምታቀርባቸው ታላላቅ ሰዎች ስለሀገራችን የሚያስተላልፉት ትንናኔ መልካም ነውና በርታ አማኑኤል ።

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 2 місяці тому +1

    እውነታውን እየበረበሩ በማሳየታቸው እናመሰግናቸዋለን ። ጋዜጠኛ አማኑኤል ግን የእስካሁኑ ነጻ ምርጥ ስራው እንዳለ ሆኖ ከዚህ በኋላ ግን ሊያስሩህ ይችላሉ ብዬ እሰጋለሁ ። አያድርገውና

  • @nebilbiketouring5836
    @nebilbiketouring5836 2 місяці тому +1

    ጋዜጠኛውን እናመሰግናለን ። ዶክተሩንም ❤

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 2 місяці тому +3

    This is real analysis

  • @ethio-wolfmedia5802
    @ethio-wolfmedia5802 2 місяці тому +13

    Why make personal? This si economics. It is social science. Ermas, he is right by his own understanding. Just saying your mind.

  • @derbabawmandefro1132
    @derbabawmandefro1132 2 місяці тому +20

    ቢያንስ ዘይት፣ዱቄት፣ስኳር በአጠቃላይ መሰረታዊ ነገሮች መዘጋጀት ነበረበት።

    • @girmachewatnafu4765
      @girmachewatnafu4765 2 місяці тому +2

      የአለም ፍፃሜ አስመሰላችሀት ምነው ይሄን ያህል ድሮም በፈጣሪ ነው ያለነው አሁንም በእርሱ እናልፈዋለን

    • @derbabawmandefro1132
      @derbabawmandefro1132 2 місяці тому +2

      @@girmachewatnafu4765 እኛም ያልነው በሰማይ እግዚአብሔር ፣ በምድር መንግስት ያግዘን ነው። ጤፍ 20,000 Birr ገብቷል።ምን አልባት አንተ በቤተሰብ ተጠግተህ የምትኖር፣ከመንግስት ተጠግተህ ይሆናል።የሌለውስ? የኔ ቢጤ እኮ አንድ ብር አልቀበልም ብሏል።ለምን ስትለው ምንም አይገዛም ይልሀል።

  • @ayalewbelayneh5878
    @ayalewbelayneh5878 2 місяці тому +9

    ቀድሞም አስመጪ ነጋዴው ዶላር ከጥቁር ገበያ አየገዛ እንደነበር የታወቀ ነው ። ችግሩ የሀገራችን ነጋዴዎች ስግብግቦች በመሆናቸው ያልተገባ ጥቅምና ትርፍ ለማግኘት ባላቸው ፍላጎት ህዝቡን ይጫኑታል ። መንግስት በነጋዴዎች ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ መቀጠል አለበት ። በቲዎሪ ደረጃ የፖሊሲ ማሻሻያው ስህተት የለበትም ችግሩ እኛው ነን ገበያውን እያወሳስብን የምንበጠብጠው ። መንግስት የብር የገንዘብ ልቀቱን በተለያየ ዘዴ መቆጣጠር ከቻለ የዶላር ዋጋን እንዳይጨምር ማድረግ ይችላል ።

    • @Guygreat1441
      @Guygreat1441 2 місяці тому +2

      Foolish. Once you declare a free market economy, the government has no right to control the selling and purchasing prices. If you can't afford to purchase your subsistence, leave the store and stage a protest against the changes requesting a salary increase to overcome the effects of the devaluation of Birr.

    • @ayalewbelayneh5878
      @ayalewbelayneh5878 2 місяці тому +1

      @@Guygreat1441 You might be one of those illegal shop owners. Free market policy works for legal business and should never give coverage to robbery. We consumers also have legal right to get goods in fair price . The government is responsible to control price .

    • @bekeleemmanuel9569
      @bekeleemmanuel9569 2 місяці тому

      አይ እዉቀት 😄 ለመኖር ኤርምያስም እንዲህ ብሎ ነበር ::

    • @ayalewbelayneh5878
      @ayalewbelayneh5878 2 місяці тому

      @@bekeleemmanuel9569 ባንተ ቤት አውቀት ማለት እንደ ደብረዘይት ጋሪ አንድ አቅጣጫ ማየት ብቻ ነው ? ችግራችሁ ነፃ መብት ሲሰጣችሁ ከጎኑ ጌዴታ እንዳለበት አይገባችሁም ። ለነጋዴው እንደፈለገ እንዲሸጥ መብት ሲሰጠው ሸማቾችን እንዲያጭበረብር ይፈቀድለታል ማለት እይደለም ። እናንተ የሸማችን አቅምና ጥቅም እየጠበቁ ነግዶ በተመጣጣኝ አያተረፉ ማደግ ሳይሆን ማጅራት መምታት ነው የምታውቁት ። ሆዳም ሁላ !!!

    • @ayalewbelayneh5878
      @ayalewbelayneh5878 2 місяці тому +1

      ​@@bekeleemmanuel9569 ቆይ ግን ነፃ መብት ከጎኑ ግዴታ የለውም እንዴ ? ነጋዴው የሸማችንም በተመጣጣኝ የማግኘት መብት የመጠበቅ ግዴታ የለበትም ? ድሮ ይገዛበት የነበረው የጥቁር ዶላር ዋጋ ሳይጨምር ለምን በሸማች ላይ ዋጋ ይጨምራል ? ደግሞም እኔ የመንግስት ጭፍን ደጋፊም / ተቃዋሚም አይደለሁም ። እውነቱን እንነጋገር ከተባለ በዚህ ፖሊሲ የዋጋ ቅናሽ እንጂ ጭማሪ አይጠበቅም ። ምክንያቱም ነጋዴው ጥቁር ገበያን ተጠቅሞ በፍራንኮ ቫሉታም ጭምር በነፃነት እንዲያስመጣ የተሻለ መብት ነው ያገኘው ።

  • @solomon243
    @solomon243 2 місяці тому +4

    አቤት ችሎታ በእውቀት ላይ የተመሠረተ አገላለፀ።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዶ/ር።

  • @aditsiabe
    @aditsiabe 2 місяці тому +3

    በተረፈ ግን መንግስት በአጭር ጊዜም ይሁን በረጅም ጊዜ ሊቆጣጠር የሚችልበት መንገድ ውስን ነው። ምክንያቱም ደሞዝ ቢጨምርም ለተወሰኑ የመንግስት ሰራተኞች ብቻ ነው። በሴፍቲ ኔት የሚባለውም ቢያቅፍ የችግረኛውን 5 ፐርሰንት አያቅፍም። ስለዚህ በፍጥነት ወደነበረበት መመለስ አለበት። አሁን በደረሰበት ይቁም የሚል እንኳን አይደለም።

  • @glory3954
    @glory3954 2 місяці тому +2

    ይሄ ነው ትክክለኛ የአዋቂ ምክር ኤርሚያስ አመልጋ ከመንግስት ጋር እየሰራ ስለሆነ ነው ከሀቁ የተለየ ትንታኔ የሚሰጠው

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 2 місяці тому +1

    ምንም አንሆም ሶስቱን አሳ ሰባቱን እንጀራ ለአምስት ሺ የሚመግብ አምላክ እና አባት አለን አምላክ እና አባቴ ሀገሬን በባርኮትህ ባርካት በትንታኔአቸዉ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ሀገሬን ባርካት

    • @girmachewatnafu4765
      @girmachewatnafu4765 2 місяці тому

      ተባረኪ የኔ እህት

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 2 місяці тому

      እንጭጮች

    • @etanetan3643
      @etanetan3643 2 місяці тому

      እንጭጭነት አይደለም።የኛ አምላክ devaluation እና inflation አይመለከተውም።እስከዛሬም ያኖረን ነገን ሊያኖረን ታማኝ ነው።ከተፈጥሮና ከሁኔታዎች ሁሉ በላይ ማድረግ ልማዱ ነውና!!!​@@karozimathestar929

    • @Saraabraham393
      @Saraabraham393 2 місяці тому

      Do not mislead your self, Jesus bless only his followers not mockers

  • @abdi6588
    @abdi6588 2 місяці тому +2

    አየር መንገድ ዋጋ ጨመረ የሚባለው እውነት ነው። እውነት ከሆነ አሻጥረኛ ነጋዴ ተብሎ ይታሸጋል ማለት ነው። ጭማሪውው ለቤተመንግስቱ ማስጨረሻ ካልሆነ።

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 2 місяці тому +3

    This gentleman is amazing!

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul 2 місяці тому +1

    Excellent respect for you Sir

  • @YihenewWoldebirhan
    @YihenewWoldebirhan 2 місяці тому +1

    አዋቂ ሰዉ እራሱን ይደብቃል እራሱንም አዋቂ ሌላዉን አላዋቂ አድርጎ የቆጠረለት እመነኝ የዉድቀት ቁልቁለትን እየሸመሸመ ነዉ። ሌላዉ ደግሞ: ሰዉ መሀይም አይባልም at least ትምህርት ባይኖረዉ የህይወት ልምድ ይኖረዋልና። ለነገሩ እንኳንም እቺ ሀገር በእንዳንተ አይነቱ ሰዉ እጅ ላይ አልወደቀች ፈጣሪ ይመስገን። እርምት: አማን የምታቀርበዉን ሰዉ ምረጥ እኛ እብሪተኞችን መስማትም ሆነ ማየት አቅለሽልሾናል

    • @Saraabraham393
      @Saraabraham393 2 місяці тому

      Truth makes you sick,your pm is boring and a boast ,not dr yonas

  • @zewdugizaw4065
    @zewdugizaw4065 2 місяці тому +7

    ዮናስ ብሩ አሁን አሁን አላምናቸውም አኩርፈዋል

    • @girmachewatnafu4765
      @girmachewatnafu4765 2 місяці тому +1

      የኮረፈማ ሰው ነው እንዲ የሚዘላብደው

  • @DemerashGimija
    @DemerashGimija 2 місяці тому +11

    ምን መልካም ነገር ከኚህ ግለሰብ ጠብቀህ ነው ያቀረብካቸው ጨለምተኘኛ ኢትዯጵያ ጠል ናቸው እግዚአብሔር ይፈሳቸው!

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 2 місяці тому +1

      ዮናስ በህይወቱ ትክክል የሆነበት በዚህ ኢንተርቪው ነው።

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 місяці тому

      ፖለቲካቸውን ነው የሚያቀረሹት። ከነሱ በላይ ብላክ ተጠቃሚ የለም። ወናፍ ናቸው

    • @mekuriagize7514
      @mekuriagize7514 2 місяці тому +3

      @@dagi6055
      በመሳደብ በጎ ነገር አታገኝም። የሚመጣውን ችግር ነው የሚነግርህ። ሩቅ ሳትሄድ በአንድ አመት ውስጥ ናይጄሪያን ተመልከት 1:400 የነበረው ምንዛሪ 1:1,500 የናይጄሪያ ኒያራ ደርሷል።

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 місяці тому

      ​@@mekuriagize7514ኢትዮጵያ ናይጄሪያ አይለችም። ይሄ ሰውዬ የሚቀባጥረው ከፖለቲካ ልዩነቱ በመነሳት ነጥብ ለማስቆጠር ነው። ዞሮ ጊዜ ይዳኘዋል ትክክለኛውን።

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 місяці тому +1

      ተከፋይ አሺቃባጭ ካድሬ ዝምብለህ ተማር በሆድህ ብቻ አታስብ 😊😊

  • @Business_Abex
    @Business_Abex 2 місяці тому

    ራስህን ሁን
    ኤርሚያስ አመልጋ ያስቀመጣቸው እውነቶች የማይካዱ ናቸው።
    ዋናው ነገር ጊዜ መጠበቅ አለመጠበቅና ወቅታዊነት ላይ ነውና በዚህ የምንስማማም የማንስማማም ልንኖር እንችላለን። ያም ሆነ ይኼ ጥናት ያስፈልጋልና በጥናት የመመስረት ያለመመሥረቱ አጠያያቂ ቢሆንም external pushing factors ግድ ስላሉ የሆነው ሆኗል።
    አሁን ለሕዝባችን እንፀልይ እንጂ ባይሆን ጥሩ ነው አያዋጣንም ምክንያቱም ሆኗልና

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 2 місяці тому +1

    አማኑኤል አደራህን ከወጣህበት ትልቅ ማማ እንዳትወርድ እንደዚህ በሳል ሰዎችን እያቀረብህ እንማር በደረቀ ጭንቅላታችን ሀገራችንንና ህዝቦችዋን ከክብርና ልዕልና እያወረድናቸው ስለሆነ።

  • @YMW7777
    @YMW7777 2 місяці тому +1

    "ምክርስ ከድሃ ነበርሽ ፣ ግን ማን በሰማሽ"
    ሰውየው ወደአንጦርጦዮስ ይዟት እየሄደ ነው ኢትዮጵያ ን ፣ እግዚአብሔር ይሁነን እንግዲህ!!

    • @girmachewatnafu4765
      @girmachewatnafu4765 2 місяці тому

      😂😂😂😂ሊቀ ሊቃውንት ማኖት እርሴ ደግሞ

  • @SinishawSisay-k1t
    @SinishawSisay-k1t 2 місяці тому +13

    እግዚአብሔር ሕይወታችሁን የአመፃ ያድርግባችሁ። እናንተ ጥገኛ ተውሳኮች። ሕዝባዊ አመፅ ትላለህ በደሀው ደም ልትነግድ። አጭበርባሪ ሁላ። መሐይም ምን አገባችሁ። ደሀ እናት ሀገራችሁ ከድታችሁ ጥገኛ መሆናችሁ ሳያንስ እናቴ ኢትዮጵያን ደሟን የምትመጡ መርገምቶች ናችሁ። ከቻላችሁ ገብታችሁ አግዟት እናታችሁን። ካልቻላችሁ አፋችሁን ዝጉ። አትዘባርቁ ። ወደፊት እድል አግኝታችሁ ካመናችሁ ታስተካክላላችሁ። መንግስት ሲያስነጥስ የምትሳደብ ሁላ ምሁር ለመመስል ትዘላብዳላችሁ። ደግነቱ አንቅረን ከተፋናችሁ ቆየን።
    "የናንተ አስተያየት ጥንቅር ይበል"
    ሰው ሀገር ተቀምጣችሁ
    ውስኪ እየተራጫችሁ
    ለኛ ላይሆነን ዳቦ የቀን ቀን ዲስኩራችሁ
    ምንም ማያውቀውን ሕዝቤን ደሀውን አስፈጃችሁ
    😢😢😢😢😢😢 😮😮😮😮😮 አስመሳዬች😅

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 2 місяці тому +3

      ደንቆሮ ቅጥረኛ ። ምንም በማታውቀው ነገር አትቀባጥር።

    • @estifanosworku4203
      @estifanosworku4203 2 місяці тому

      ቆሻሻ እዬዬዎች ሁሉ 27 ዓመት ሙሉ ወያኔ ሱሪያችሁን አስወልቃ ግብረሰዶም እያደረገች እንደ ሲጋራ አጭሳ እንደረገጠቻችሁ ሁሉ አሁንም በብልፅግና ፓርቲ ወደዳችሁም ጠላችሁም እየተረገጣችሁ እና እየተነረታችሁ ትኖራላችሁ ።​@@KassaTedla-r7n

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 2 місяці тому

      እሺ አዋቂው:- ተርጉምልና😂😂😂​@@KassaTedla-r7n

    • @bekeleemmanuel9569
      @bekeleemmanuel9569 2 місяці тому +1

      መሀይም ለማለት የፈለከዉ መቼም ዶ/ር ዮናስን እንዳልሆነ ይገባኛል ያን ጨቅላ ያልበሰለ የበሻሻ አራዳ ከ7ተኛ ክፍል የዘለለ ታሪክ የሌለዉን በአሽሙር እያደቀቅከዉ እንደሆነ ይገባኛል ::መቼም አገር ቤት BA MS DR ድግሪ ና ወታደራዊ ማእረግ ከወያኔ ጊዜ ጀምሮ ሽልማት ሆናል እናማ ያልኩት ከገባህ ይገባሀል :: ዲያስፓራዉ የራሱን የሰላም ኑሮ መኖር ይችላል ነገር ግን የተወለደበት አገር ዉድቀታን ስለማይፈልግ ጉድለቱ በድፎረት ስለሚናገር የአንተ አይነቱ ባዶ የብልፅግና ተስፈኛ በሚጣልልህ ፍርፋሪ ለቃሚ የዳንኤል ክብረት የሚድያ ሰራዊት ዲኮር ላይት ፓርክ በልጅነቱ አይቶ ለማያዉቀዉ የበሻሻ ፋራ ብርቁ ብርቃችሁ ከሆነ ምን እናድርግ ?ለአገር በቀደምት የሚያስፈልገዉን የማያዉቅ ማይም የስልጣን ሱስ ያሰከረዉ እሽሩሩ አንለዉም የማንም እናት ልጃ ሚንስተር ጀኔራል የአገር መሪ .........መሆኑን ይሻሉ የአብይ እናት ልጄ 7 ንጉስ ምናም ተኝተህ ተኩስ በለዉ:: አቅም ብቃት ልምድ በቂ ትምህርት ያለዉ ሰዉ አገሪቱን እስከሚመራ እንታገላለን :: እናንተ ፍርሀት ጠፍሮ ይዛችኻል ለመኖር እንደ ለማዳ ዉሻ ጭራችሁን ብትቆሉ ይገባኛል ::እኛ ግን ከተማርነዉ ሆነ ከተሞክራችን አብይ ኢትዮጲያን ለመምራት አቅም ብቃት ትምህርቱ አይፈቅድም እሱ አቅም ችሎታዉ በአንድ ከተማና ልማት ስር ሆኖ በዳሬክተር ደረጃ የሚሰራ አበባዉን ይትከል ፓርኪንጉን ይስራ ብልጭልጭ መብራት ይስቀል እንዳንል የሰራዉን ወንጀል በፍትህ አደባባይ መቅረብ የግድ ነዉ ::ኤኒዌ ዲያስፓራዉ ለእዉነት ስለቆመ እንጂ ስለ IMF ከሀ_ፐ ስለሚያዉቅ በምቀኝነት ነዉ የምትሉት እኛ የአገራችን ህዝብ ጠግቦ ቢበላ ጠልተን ነዉ ?እኛ የአገራችን ሰላም ቢመለስ ቀንተን ነው ?ችግሩ ስለሚገባን ጉዳዩ ስለሚያገባን ነዉ ተግባባን 😄

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 2 місяці тому

      @@bekeleemmanuel9569 የበሻሻው አራዳ ምሁርና ጀግና እኛ ብቻ ነን ስትይ የነበርሽውን ሁልሽንም ሽንት በሽንት አድርጎሽ በየጫካውና በየፈረንጅ በረንዳ እንድትንከራተቺ አደረገሽ እኮ , ክክኪክክክ

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 2 місяці тому +2

    ማንን እንመን?! በየሚዲያው የሚለጠፉትን ምሁራኖቻችንን?? የምናምንበት ወይም የምንታዘብበት ወቅታዊ ጉዳይ ነውና እስቲ እናያለን!?!

  • @BelashTutu
    @BelashTutu 2 місяці тому +1

    ኤርምያሰ ማለት ዘመዶቹን ያረዳ ተማርኩ የሚሐል የደሀጠላት ነህ አባትህን የታሠድ አወሬ ኤርምየስ አመርጋ አንተመችቶህ የኘን ሽሮአትርገጥ ተገዝተህነው የመጣኸው

  • @AYB171
    @AYB171 2 місяці тому +1

    አርምያስ ወስላታ አንድ ቀን ያለፈ እለት ውሸትህን በፊልም ነው የምንሰራው

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 2 місяці тому

    ❤ሰላም የለም ኢንቨስትሜንት የለም የውጭም የውስጥም❤ ሺ አመት ግዛን አብይ አህመድ❤

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i 2 місяці тому +5

    ሙስናው የባለስልጣኑ ሌብነት አይን አውጥቶ .....

  • @yosephgizaw1064
    @yosephgizaw1064 2 місяці тому +3

    ብዙዎቹ እሽቃባጮች ዲያስፖራ ተብዬ ባንዳዎች ናቸው ሀገሬውማ ነገን በተስፋ እያለመ ተስማምቶ እየኖረ ነው ጌታው

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 місяці тому +2

      ዝምበል አሺቃባጭ ተከፋይ ካድሬ

    • @bkjemug.4218
      @bkjemug.4218 2 місяці тому +1

      ምነው ካድሬ መሰልክ! አውነት ሰንገር ካድሬውችን ያበሳጫል!!

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 місяці тому

      @@abrahamt2356 pp mekfel jemr ende benatih yet nw 😅

  • @tkh4049
    @tkh4049 2 місяці тому +1

    Dr. Yonas is right. Do you know what is going on in Bangladesh now?

  • @ayelediriba4241
    @ayelediriba4241 2 місяці тому +1

    What ever views, ba tihitina ina ba iwket issue address mareg yasdesital !! Thank you., God bless our shared country

  • @fekadudegu7088
    @fekadudegu7088 2 місяці тому +3

    በእውነት እውቀት ትንታኔ ችሎታ በዚህ ልክ ሲሰጥህ ምንኛ መታደል ነው እድሜና ጤና ተመኘሁሎት

  • @TTS-gs1dl
    @TTS-gs1dl 2 місяці тому +14

    It would have been better if the economist focused on his profession than on unfounded propaganda.

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 2 місяці тому +1

    የሚድያ ሰራዊት ዶ/ር ዮናስን ብትቃወሙት አልፈርድባችሁም ዉር ዉር ማለት በየሚድያዉ የእንጀራችሁ ጉዳይ ነዉ ::አለበለዚያማ ያሰማራችሁ ዳንኤል ክብረት አልሰራችሁም ብሎ ይጭራችኻል ::

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 2 місяці тому

    አንተ ነህ የምትቃዠው ሰውዬ ! ጠ/ሚችን፣ የሚሰራውን ጠንቅቆ ያውቃል፣ ከእውነተኛ ኢትዮጵያኖችና ከመሪያችን ጋር ወደፊት ❤🎉❤🎉❤🎉❤

    • @mulukenmengistu7474
      @mulukenmengistu7474 2 місяці тому +1

      ገረድ አብይ ነው የሚሰራውን የሚያውቀው የእውቀት ስንኩል

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 2 місяці тому

      Be’sostegna kefil temhertu new Abiy economics yemiyawKew.

  • @gman1674
    @gman1674 2 місяці тому +3

    Economic genius

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 місяці тому +27

    ኢትዮጵያ ብድር እንዳታገኝ:ህዝቡ እንዲሰቃይ ብዙ ስትሰራ የነበርክ ሙሁር ተብዬ መሆንክን እናውቃለን:አሁንም ሆነ ወደፊት ሟርትክ አይሰራም::

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 2 місяці тому +1

      ለመኞች እኮ የመጣችሁት ካለመስራት ጉቦ ነዉ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 місяці тому +4

      ከብት እናንተ እውነት ሲነገር መቼ ይዋጥላቹሃል

    • @Guygreat1441
      @Guygreat1441 2 місяці тому +6

      Foolish learn from his experiences. You will see the consequences soon.

    • @fekadudegu7088
      @fekadudegu7088 2 місяці тому +5

      የእድሜያቸውን ግማሽ ዓመት ተምሮው ነው ለዚህ ደረጃ የደረሱት እዳተ ደቆሮ የሰፈር መደሬ አይደሉም

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 2 місяці тому +1

      በዕውቀት አድርገው የወሬ ሰራዊት

  • @tomfre
    @tomfre 2 місяці тому +1

    ትናንት የተሻለ ኢኮኖሚ ሀገሪቷ እንደነበራት ማንም የሚያውቀው የተረጋገጠም ነው በርግጥም የተሻለ ከነበረ ከዛሬው ውድቀት የተሻለ ወደነበረው መመለስ ወደሚቻልበት መንገድ መመለስ ወይንም መከተል አንዱ መንገድ ነው ሆኖም አቶ ዮናስ ትናንት የትግራይን ጦርነት ሲያባብስ ኖሮ የወደመውንም የሆነ የጠፋውን ገንዘብ በአጠቃላይ ወደ 40 ቢሊየን ዶላር ሊደርስ እንደሚችል የታወቀ ሆኖ ረስቶት ወይም ዘንግቶት አሁን ስላለው ጦርነትና ችግር ማንሳቱ ይገርማል ፣ ትናንት ህወሃት ዘራፊ ነበር ትላላችሁ ሌሎቹንም ፃድቆች ነበሩ ዛሬ ደግሞ ሌሎቹ ፃድቆች ሆነው ሌላውን ይከሳሉ ፣ የበላና የሰረቀው ወደ ህግ ይቅረብ ትናንትም ሆነ ዛሬ የሰረቀ ሁሉ ፍርዱን ያግኝ ያንተ ያንተ ሲሆን እያለፍክ ሳይሆን በህግ ሁሉም ይዳኙ ዞሮ ዞሮ ተጎጂው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው እንጂ ፓለቲከኞች አይደሉምና ፣
    ይሁንና ግን ከትግራይ መሪዎች በመደመር ሰሞን ህወሃት ስማቸው ሲጠፋና ስይፍ ሲመዘዝ ለምን በህግ እንፈታተሽ ባንካችን የዘመዳችንም ሆነ የራሳችንም ንብረት የባንክ ገንዘብ ሳይቀር ይፈተሽ ያሉት ሰው ትዝ ብለውኝ ነው ሆኖም ጭፍን ጥላቻ ሀገሪቷን እዚ አድርሷታል የማፍረስ ሀሳቡ ስለተሳካላችሁ ደስ ይበላችሁ ፣ ይህ ህዝብ ከችግሩ ብዛት ከተነሳ ሀገር መንግስት ብሎ ነገር አይኖርም ቀስ በቀስ ኪሱ ላይ ይደርሳል በሆዱና በቤቱ በስራው ስትመጣበት መያዣ የለውምና አትችለውም መንግስት ሌላ መንገድ መምረጥ አለበት። እንጂ ዛሬም ኦሮሞ ሀገር የበዛ ዘራፊ አድርጎ መሳል በኋላ ችግር ማስከፈሉ አይቀርም እንደዚህ አይነቱ ጥቁር ፕሮፓጋንዳ በጊዜ ካልተቀረፈ ነገር ጥላቻው የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ህዝብ የተለየ ነገር ይገጥመዋል ብዬ አላስብም።

  • @wegf6808
    @wegf6808 2 місяці тому +3

    ኤርሚያስ አመልጋ ተሳስቶአል የሚሉው ብቻ አይገልፀውም ከዛ በላይ ኑው!!! ይሄን አይነቱን ስህተት በየዩኒቨርስቲ በር ያላለፈ የመንደር ነጋዴም አይሳሳትም!!!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 місяці тому

      @@wegf6808
      What interests him is the BANKS that is going to get started soon ❗️💰💰

  • @mengistuwolde4599
    @mengistuwolde4599 2 місяці тому +1

    ኤርምያስ አመልጋ ቤት እሰራለሁ ብሎ የሰበሰበውን
    የሰበሰበውን ሰርቶ ያስረክብ

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 2 місяці тому +5

    ጋዜጠኛው ቀንድ አለው?
    እራስህን ክብር

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 2 місяці тому +1

    ይሄ የኢክኖሚ ማሻሻያ የሚባለው መንግሰት ያማከረው የ8ኛ ክፍል የጨረሱ ኢኮኖሚሰት ናቸው፤የዚህ አይነት ኢኮኖሚ ማርስ ላይ እነጂ መሬት ላይ አይሰራም

  • @ElsaGebrtadik
    @ElsaGebrtadik 2 місяці тому

    Thankw dr yonas ❤🎉

  • @AfeworkEngida
    @AfeworkEngida 2 місяці тому +5

    ውሳኔው ኢኮኖሚውን ያበለሸዋል እያሉን ነው።አሁን ያለንበት ኤኮኖሚ መልካም ነው ሊባል ይችላልን?የዚች አገር ኢኮኖሚ ዝም ብሎ ቢቀጥል ወደ ፊት ምን ሊሆን ይችላል ?

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 місяці тому +1

      ኢኮኖሚው ሊቀበር 1ሳምንት ቀርቶት ነበር ለዚ ነው መርፌው ያስፈለገው

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 2 місяці тому +2

    ኤርሚያስ ኣመልጋ ኒዮ ሊበራል ኣመለካከት ያለው ነው ... ከዚህ ፖለሲ ተጠቃሚ ነው!!

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 місяці тому

      አይደል😂እሱን ለይቶ ለመጥቀም ነው የተደረገውኮ

  • @tesfayekassa920
    @tesfayekassa920 2 місяці тому +4

    ይኽ ሰውዬ ከኔ በላይ ምሁር ላሳር አሉሳ ምን ሲሉ እንደነበረ የራሳነው መሰላቸው።

    • @solomeabebe9347
      @solomeabebe9347 2 місяці тому +2

      It will take you decades to reach his level and or education. The proof is in the pudding

  • @ZainevAbdurehaman
    @ZainevAbdurehaman 2 місяці тому +2

    How do you know there was no enough preparation?

  • @heoktesera1835
    @heoktesera1835 2 місяці тому +2

    የአንድ ሀገር economy ጤናማነት የሚወሰነው በGDP (አመታዊ የኢኮኖሚ እድገት ), interest rate , inflation and employment , manufacturing, agriculture services and exports such sectors ( income per capital) that very important not GDP
    This not politics you can’t lie about the fact you will see it , the price of food and commodities will go up or down ? We will see it all it’s affected countries or not
    Dr Yonas is a great economist and outspoken person but he is not politician

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 2 місяці тому +2

    ስግብግቦቸ አይመቻችሁም አይደል ሌቦች መንግሰት በትክክል የሚያደረገውን ያወቃል

  • @HabtamuGetu-v7q
    @HabtamuGetu-v7q 2 місяці тому +1

    Thanks DR 🙏🙏🙏

  • @aditsiabe
    @aditsiabe 2 місяці тому +2

    ከመጀመሪያ ጀምሮ እያልኩ የነበረው ይህ ነው። አሁን አጋዥ አገኘሁ።
    እንዲህ አይነት ገለፃ ነው መስማት የምንፈልገው። በእርግጥም የገንዘባችን የማሽቆልቆል ምክንያቶች እነዚህ ብቻ አይደሉም።
    በመጀመሪያ የአ.አ. ፖሊስ የሚያውቀው መንግስት ግን እንዲታፈን ያደረገው ከፈረንሳይ በከፊል አልቆ ህወሀት ቪዛ ሰቷቸው ይህ መንግስት በኢኮኖሚ ችግር እንዲዳክር ያስገባው እና በኬሚካል እየተነከረ ይመረት እና ለግለሰቦች ይሰጥ ነበረ ገንዘብ ነበረ። ይህ ኢኮኖሚያችንን ካማከለው የገንዘበችን መጠን ውጭ ኢኮኖሚያችን ውስጥ የገባ ገንዘብ መውጣት ስላልቻለ ነው።
    ሁለተኛው አንዳንድ ዲያስፖራዎች ዶላር ይዘን እንገባለን በማለት የገቡት የሀሰት ቃል ነው።
    ሌሎቹም ዶክተር የጠቀሷቸው ናቸው።
    እኔ የጠቀስኳቸው ሀሳቦች ላይ ግን በእነዶ/ር አብይ አማካሪዎች የተሰጠው ተስፋ ነው። ነገር ግን የሚሳካው የተበተነው ከቁጥጥር ውጭ የሆነው ገንዘብ በባንኮች በኩል ወደ ብሄራዊ ባንክ ገብቶ በባንኮች በሚሰጥ ዋስትና ከኢኮኖሚው መውጣት ከቻለ ነው። ሌላው ቃል የገቡት የውጭ ባለሀብቶች እና ዲያስፖራዎችም በዛው ሰአት ከተሳተፉ ነው።
    አመሰግናለሁ።
    ኢኮኖሚክስን math ስማር አንዴ፣ ኢንጂነሪንግ ስማር ሌላ ጊዜ እና አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ ማስተርስ ስማር ደግሞ አንዴ (አድቫንሱን) ተምሬአለሁ። አስተያየቴ ከማተማቲክስ አኳያም ነው። ስለዚህ ኤክስፐርቶቹ በይበልጥ ማለት ይችላሉ።

  • @БелайМулугета
    @БелайМулугета 2 місяці тому +2

    በጣም ትክክለኛ አስተያየት ነዉ ፡፡ዶላሩን የአገሪቱአ ኤክስፓርት አርጋ ተፈላጊዉን መጠና ስለማታስገባ ይከብዳል ።

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 2 місяці тому +2

    በተለይ የኦሮሞ ሙሰኞች ስርዓት ከያዙ እና በሀገሪቱ ሰላም ከመጣ እመኑኝ ፖሊሲው ቅንጣት ያህል በማያጠራጥር መልኩ ለሀገሪቱ መልካም ነገር ይዞ ይመጣል! ግን አብይ ሰላም እንዲመጣ ይፈልጋል? እንዲሁ በየቦታው እንደ ሀንግ ሰሪ የተፈለፈሉት የኦሮሞ ባለጊዜዎች ሙስና የማይባለውን ግልፅ የቀን ዘረፋ ማቆም ይችላሉ?

  • @ethioparamounttube8812
    @ethioparamounttube8812 2 місяці тому

    This man so patriotic that why he talk stright forwared respect doc.

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 місяці тому +2

    ሲጀመር ኤርሚያስ አመልጋ የሚባል ከንቱ ጡሩምባና ፊሽካ እስከዛሬ ድረስ ጀምሮ የጨረሰው ቢዝነስ አለ እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ?😂

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 2 місяці тому

      በጣም ትፈሩታላችሁ ኤርሚያስን። ሟርታችሁን በየሚዲያው ስላጋለጠ ነው ። ኤርሚያስን ግን እናመሰግናለን

    • @dagi6055
      @dagi6055 2 місяці тому

      ኤርሚያስ የቢዝነስ ሀሁ ያስተማረ ትልቅ ሰው ነው መፅሐፍ ደርድሮ እድሜልኩን ሲሸመድድ አታገኘውም😂 በተግባር አሳይቷል የሱ ችግር ማስተዳደር ላይ ከሰው ስለሚጋጭ ፈተና ያበዙበታል።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 2 місяці тому +1

    እውነት ነው የአብይ ካድሬዎች ደጋፊዎች ሳይቀር አብይን እደሰው ሳይሆን እደመላኽክት መቁጠር ጀምረዋል አባገነኖች የሚያደርጉትን በሙሉ አብይ እያደተገ ነው

  • @me_212
    @me_212 2 місяці тому +8

    ጦርነትን በለው በለው እያለ የሚደገፍ ህዝብ... ለኑሮ መወደድ ትልቁ ምክንያት አድርገው ሲያወሩ ያሰቃሉ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 2 місяці тому +1

    ዶ/ር ዮናስ በጣም እናመስግናሉን እውነቱን ስለአስረዱን እዎ መሃይም ስው አደገኛ ነው የማያውቀውን መማር አይፈልግም አላዋቂነቱ እንዳይጋለጥ አሁን በምን መንገድ ህዝቡ ይድናል በቃ መላው ኢትዮጵያ መፍረስ አለባት ወይ

  • @fetiseman2948
    @fetiseman2948 2 місяці тому +4

    I don't know where you got doctorate, how i can take you @ the politician or economist?

    • @girmachewatnafu4765
      @girmachewatnafu4765 2 місяці тому

      ሰለቸን እኮ ufffff

    • @girmaamen
      @girmaamen 2 місяці тому

      ትክክል ብለሃል 😂 ፕሮፌሰሩ የአብይ የግል ጥላቻ አለበት

  • @noahnoah1454
    @noahnoah1454 2 місяці тому +4

    የኬንያ ኢኮኖሚ ሞዴል ሙት ነው:: እንኳንም አለማየሁ ገዳ አላማከረው::

    • @beheya
      @beheya 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 2 місяці тому +2

    Sir, if the government do as you say, የሚጎዱ ስዎች አይኖሩምማለት ነው? In other words are you promising heaven on earth? If you happen to be the advisor Ethiopia would have been on abetter place እያሉን ነ ወይ?
    I want you be real and tell us the bad part of your policy. It must have some bad part too. Why don't you tell that side too? Every policy has the good , the bad and the ugly. We live on planet earth not heaven.

  • @abathunpaulos
    @abathunpaulos 2 місяці тому +5

    የህዝብ ከመጽ ምኟታቾሁን ነው የምታወሩት!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому +2

      የሚበላው ያጣ ህዝብ መሪውን ይበላል ሲባል አልሰማህም? የግዜ ጉዳይ ነው።

  • @kassahunalemutadesse1445
    @kassahunalemutadesse1445 2 місяці тому +1

    እነ ኤርሚያስም ኢትዬጵያ ውስጥ ስላሉ ነው ለማመቻቸት ይመስለኛል እንጂ የሚያወሩት ነገር አንድ ነው

  • @mahmudjemal
    @mahmudjemal 2 місяці тому +1

    ያልተከበሩ ዶ/ር ጥያቄ ልጠይቅዎ ?
    1. ለምን ከሃገር ወጡ?
    2. በተማሩበት ትት ከተቀጣሪነት የሚያወጣና ለሌሎችም የስራ እድል የሚፈጥር በዝነስ ፈጥረዋል ወይ?
    3. የእርስዎ ከ40 ዓመት በላይ ውጭ ሃገር መቆየትና ድንጋይ ባህር ዉስጥ 40 ዓመት ቢቆይ መዋኘት እንደማይችል ያውቃሉ?
    4. Ermias NYC የተማረና በተግባር የተፈተነ ባለሙያ ነዉ?
    5. Politics ውስጥ ከርመዋል, ቢወጡልን?
    6. Is Known as...and is called.... Type,..ት/ት ላይ ከርመው ለዚህ ዘመን አይመጥንም
    7.ለ IMF ጥበቃ ስራ የሚየበቃ ሙያ የሎትም

  • @mitikugaredew8184
    @mitikugaredew8184 2 місяці тому +4

    መጀመሪያስ ከአመፅ ነፃ ነን ወይ?

    • @bekeleemmanuel9569
      @bekeleemmanuel9569 2 місяці тому

      የተበደለ የተጨቆነ ህልዉናዉን ያጣ ታግሶ ታግሶ ቢያምፅ ምን ይደንቅሀል ?

  • @asahseid689
    @asahseid689 2 місяці тому +1

    ዶክተር ትክክል ነዎት መንግስት በፍጹም ይሄን ውሳኔ መወሰን አልነበረበትም ውጤቱን ወደፊት እናያዋለን አብይ አህመድ የበላው ገንዘብ ይበላዋል የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @hassennegashe6105
    @hassennegashe6105 2 місяці тому

    ዶ/ዮናስ በሙያ ላይ ተንተርሶ በትክክል ከኤርሚያስ ጋር መወወያየት ከፈለጉ እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ ብቃት ባለው ጋዜጠኛ በሲሳይ አጌና ሚዲያ ላይ ቀርበህ ከፖለቲካ በራቀ ሙያውን ብቻ በተመለከት ብትወያይ ጥሩ ይመስለኛል

  • @salemethiopia2
    @salemethiopia2 2 місяці тому +1

    የተጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ ነው። ሳይንሱን ማውራት ሲገባው የመንደር ወሬ ሐሜት ያወራል።

    • @brookhabte7307
      @brookhabte7307 2 місяці тому +2

      አልገባኝም ደንቆሮ ነኝ አትልም

  • @RetaKetema-j1c
    @RetaKetema-j1c 2 місяці тому

    ስንሻው ሲሳይ የምትባል ባለጌ የመሬት ዘረፋው ደርሶሃል መሰል።የንፁሀን እንባና ደም ጠራርጎ እንዳይወስድህ።የመረዳትና ክፉና ደጉን የመለየት አቅም ያለህ መስሎ አልታየኝምና ለምን እኔን ከተመቸኝ ከሆነ ውጤቱን ነገ ታየዋለህ።ለእውነታ ቁም።ነገ ሁሉም ያልፋል።

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 2 місяці тому +2

    መቼ ነው ወዳጄ ይህ ሥራ መጀመር ያለበት? እኔ አሜሪካ ተቀምጦ የኔ ብጤ አይነት አስተያየት መስጠት ተገብ አይመስለኝም።

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 місяці тому +2

      ተከፋይ አሺቃባጭ ካድሬ ዝምብለህ ተማር በሆድህ ብቻ አታስብ 😊😊

    • @ድንቄምብልጽግና
      @ድንቄምብልጽግና 2 місяці тому

      ድሮም የደበላ ልጅ ሆነህ ከዚህ የበለጠ ብታስብ ይገርመኝ ነበር

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 2 місяці тому +5

    የኢትዮጵያ ህዝብን ልክ ያወቀው አብይ ነው የንብርክክ እያሸናው ነው የሄ ህዝብ ጥጋብ ነው የማይችለው ሸንታም አመፆ አይወጣም

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 2 місяці тому +2

      ማንን አምኖ ተቃውሞ ይውጣ?

    • @fekerselassiebenti3459
      @fekerselassiebenti3459 2 місяці тому

      ህዝብን እየሰደብክ ላንተ ዘር የስልጣን ጥም ህዝቡ እንዲያምፅ ትመኛለህ እንደ አንተ አይነት ቅዘናም ደንቆሮ የራሱን ህዝብ ይንቃል

    • @youssibra4919
      @youssibra4919 2 місяці тому

      ደንቆሮ

  • @KassahunMulatu-h5h
    @KassahunMulatu-h5h 2 місяці тому +3

    ዶክተር ሲያክም እንጂ ሲቃጅና ሲዘላብ አይታወቅም አትቃጁ አያገባችሁም ፡ ተባዮች ።

    • @girmachewatnafu4765
      @girmachewatnafu4765 2 місяці тому

      እሱስ ያገባቸዋል ግን ህዝብ አመፅ ያነሳል ምናምን ቆይ መች እማክረውን ነው እንበጥብጥ እንዴ ? 😂

    • @miheretlleethiopia
      @miheretlleethiopia 2 місяці тому +1

      የዶር ማእረግ በህክምና ትምህርት ብቻ ነው የሚል ድንቁርና ተጀመረ እንዴ?

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 2 місяці тому +1

      የፒፒ ደንቆሮ። ዶ/ር ህክምና ብቻ ነዉ?
      እንደዛ ከሆነ ያ ደንቆሮዉ አለቃህ የበሻሻዉ እረኛ በሻሻ ጤና ኬላ ሄዶ ያክም።

  • @TTS-gs1dl
    @TTS-gs1dl 2 місяці тому

    እዉነት ነዉ ከሰላም በተጨማሪ ሙስናን በመቆጣጠር የውጭ ኢንቨስትመንት በመሳብ ምሳሌ የምትሆን ሩዋንዳ አለች። ምናልባት ችግሩ የአገር ውስጥ demand እጥረት ይሆናል።

  • @MintewabBeyene
    @MintewabBeyene 2 місяці тому +2

    ወያኔ ሲዘርፍ የት ነበራችሁ ።ምንም ይሁን ምንም ያገሪቱ ሀብት በምድርዋ ላይ ነው የፈሰሰው አሁን ወሬ ሳይሆን ስራ ነው ።

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i 2 місяці тому +1

    This is my opinion too

  • @solomonbayuh3315
    @solomonbayuh3315 2 місяці тому

    አቶ ዮናስ ከኢኮነሚስትነት ወደ ፖለቲከኛነት ከዛም ወደ ጋዜጠኝነት ከዛም ወደ ፅንፈኝነት አሁን ደግም ወደ ተራ አልቧልተኝነት ወርደዋል:: ዝም ብለው ከሚስትወት ጋር ይታረቁ ችግርወት ያለው ቤትወት ውስጥ ነው መፍትሔውን እዛው ቤት ውስጥ ይፈልጉ ::
    ከሚዲያ ትንሽ እረፍት ይውሰዱ አይዝወት

  • @YOUNGBREEZY72
    @YOUNGBREEZY72 2 місяці тому

    ጋዜጠኛው እንዴት እነደማደንቅህ ቃላት ያጥረኛል ግን ፈራሁለህ ኢኮኖሚስቱ ጥሩ ጭብጥ ያለው ትንታኔ ሰጥተህ ስለ አገራችን አሁናዊ ሁኔታ ግልጥልጥ አድርገህ ስላስረዳኸን በጣም እናመሰግንሀለን ኢትዮጵያ አትወዴቅም አብይ ግን ይሞታል ከነተከታዮቹ

  • @MekuanentKetsela-dm4qc
    @MekuanentKetsela-dm4qc 2 місяці тому

    ነገ ልናይ ነው አንተም ሆንክ ኤርምያስ ለነገሩ ከአንተ ጥሩ ነው የሚል ቃል ይወጣል ብዬ አልጠብቅም ግን የምሁር ብቃትህን ለመመዘን ጊዜ ይፈርዳል ለማለት እንጂ ::

  • @YihemyalfalYihem
    @YihemyalfalYihem 2 місяці тому

    200ሚሊየን ጉቦ የሚጠየቅበት ሀገር ሆናለች

  • @gizachewyadeta7949
    @gizachewyadeta7949 2 місяці тому

    I was expecting a little bit detail and fact- and figure based economic analysis....

  • @kukumamo4784
    @kukumamo4784 2 місяці тому

    ኤርሚያስ አመልጋ አልተሳሳተም:: ዕውቀቱን ለሕዝብ ሲያካፍል ዛሬ የመጀመሪያው አይደለም :: ያለፉት የሱን ቪድዮዎች ቢያዩ ትልቅ ትምህርት ያገኛሉ:: ሕዝብ አመፅ ያስነሳል ያሉት ; አያስነሳም:: ህልምዎ ቅዥትዎ ሊሆን ስለሚችል በህልዎ መኖር ይችላሉ:: በዚህ ዕድሜዎ ቀና ቀናውን ቢያስቡ!!!

  • @ermiasnegash6828
    @ermiasnegash6828 2 місяці тому

    Dr Megnot Biru

  • @getawtadesse9920
    @getawtadesse9920 2 місяці тому +3

    I agree with Dr. Yonas as well as with Ermiyas Amalga. In principle, both of them have no issue of moving to the floating system. Dr. Yonas is a development economist and he looked at things from long term and strategic perspective and hence he believes that this is not the right time to do it. Ermiyas is a business economist and he looked at things operationally or mechanically and hence for him there is no bad time to do business. He believes that business is a gamble and he wanted the government to gamble. To me both ideas are convincing. Let’s wait and see the outcome.

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f 2 місяці тому

    ዮናስ ጨለምተኛ ኣትሁን። ሁሉንም ኣውቃለሁ ባትል።

  • @abel8835
    @abel8835 2 місяці тому

    ኤሚያስ አመልጋ ለሌብነቱ ጥሩ አጋጣሚ ስለሚሆንለት ነው ህቡን እየዋሸ የለው❤

  • @HussenHassanmusa
    @HussenHassanmusa 2 місяці тому +6

    ይህ ሌባ ዶክተር ከአንድ አመት በፊት ምን ሰናገር ነበር ኢትዮጵያ በምንም ተአምር ከimf አንዳትበደር እናረጋታለን ብሎ ሰናገር አነበርም እንደ አሁን ኢትዮጵያ ብድር ሰታገኝ ይቃወማል ያልተማር ምህር ነው

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 місяці тому +2

      ዝምበል ተከፋይ ካድሬ
      አንተ ምን አገባህ.. ደሃው በርሃብ ፍዳውን ያያል አንተ በቁንጣን ትሰቃያለህ

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 2 місяці тому +7

    ለኢትዮጵያ በማዘን ነውን?
    ለመንግስት አዝነው ነውን?
    ለኢት ብድር እንዳታገኝ እውነት እርሶ ለአበዳሪዎች ጽፈዋልን?
    ውድቀት ከሚጠብቅ ጥላቻ ካለው ሰው ትንታኔው ምን እንዲሆን ይጠበቃል?

    • @solomeabebe9347
      @solomeabebe9347 2 місяці тому +1

      Face the fact on the ground. People are dying of freedom, food and movement from one place to the other

  • @Aye84848
    @Aye84848 2 місяці тому

    የአዪት መሰኸር ዺንቢኘ

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 2 місяці тому +1

    ዮናስ ዛሬ ገና ሴንሲብል ትንታኔ ሰጠ።

  • @TewdrosFikremariam-nv3zn
    @TewdrosFikremariam-nv3zn 2 місяці тому +6

    Ermias Amelga,yestun berry belto belto ahun bezel meta ,ANDE LEBA HULEM LEBA NEW, ERMIAS AMELGA MULECH YALE LEBA NEW.YEMYAWERAHUL IT DOESN'T MAKE SENSE. HE SHOULDN'T BE TRUSTED.

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 2 місяці тому +1

      በጣም ትፈሩታላችሁ ኤርሚያስን ። ሟርታችሁን ስላጋለጠ ይመስለኛል

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 2 місяці тому +1

    Mr Ermiyas has never been correct and practically successful in his own business. He likes talking.

  • @allisonking785
    @allisonking785 2 місяці тому

    Ermias didn’t say that. What he said was dollar will be accessible easily to people that will ease the currency.

  • @LebesiEgeta
    @LebesiEgeta 2 місяці тому +4

    ጠያቂውም ተጠያቂውም ዱልዱም ናቸው:: ለበጎ ነገር አእምሮአቸው ዝግ ነው::

  • @allisonking785
    @allisonking785 2 місяці тому

    ቡዙ ዳላር ከመጣ የዋጋ ንረት ይቀንሳል። ኤርሚያ ያለው እንደሱ ነው።

  • @TTS-gs1dl
    @TTS-gs1dl 2 місяці тому

    What was the reality on the ground? Which was the driving force of the market? the black or official exchenge rate?

  • @ethio-mediahouse-emh1786
    @ethio-mediahouse-emh1786 2 місяці тому +2

    Ermias Amelga, he is optimistic economist. You guys always don’t show solutions, only talk about failures and mistakes.

    • @youssibra4919
      @youssibra4919 2 місяці тому +1

      He is saying: Stop the war, eradicate corruption and guarantee the movement of goods and people. Then, the economy will take care of itself.

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 місяці тому +1

    የኔም ሃሣብ ከዚህ የተለየ አይደለም