አረብ አገር እደመጠሁ ምን እዳስቸገረኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 2 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ የከበደኝ ነገር ቢኖር ናፍቆት ብቻ ነበር

  • @Fetah90
    @Fetah90 2 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህቴ እኳን ደህና መጣሽ አረብ ሀገር በጣም ብዙ ነገሮችን ያስተምራል ዋውው ማሸኣላ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ውደ🎉🎉

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 2 місяці тому

    ሠላም እንኳንደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም ጥሩቆይታነበር በርችልኘ በቀጣይ ብዙ አጠብቃለን አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @ሀሊማሀሰን-ዐ8ጘ
    @ሀሊማሀሰን-ዐ8ጘ 2 місяці тому +1

    አህለን ቆጅት እዴትነሽ ጠፋሽ በርቺ ጥሩ እየሄድሽ ነው❤❤❤

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ለዚ ቻናል ባለቤትና ተከታይ ሁሉ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን የሀረብ ሀገር ገጠመኝ ብዙ ነው ያስቃል ያስለቅሳልም😅 ብቻ ተመስገን ነው እግዚያብሔር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤

  • @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i
    @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ እኔም እዳች ነበር ያጋጠሙኝ ያስብኩት ሌላ የሆንው ያጋጠመኝ ሌላ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 2 місяці тому

    በርችልኘ ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeadaAwol-v7j
    @SeadaAwol-v7j 2 місяці тому

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴትናችሁ ያገሬ ልጀች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ፍቅረ ለሀገሬችን እህት እካን ደህና መጣሺ ስለመጣሺ ደስ ብሎናል ስደት አስጠሊታ ነው❤❤❤❤

  • @Enat2721
    @Enat2721 2 місяці тому +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ በርቺ👍

  • @trhaaryam
    @trhaaryam 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ እናመሰግናለን ❤ ቤቱ ዘግቼ እያለቀስኩ እያደርኩ ነበር መጀመርያ ከባድ ነው 😂

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c 2 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ብዙነገር አጋጥሞኛል ምኑንአውረቸ ምን ልተወው ሀሪፍ ቆይታነበር ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ትርፍይበል

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህሌን ኑራየ🎉🎉🎉🎉

  • @medhanit24
    @medhanit24 2 місяці тому

    ሰላም ለዚ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን በርቺ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነትን ለህዝባችን ይስጥልን

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 2 місяці тому

    አሠለሙ አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካሁት ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር መተሳሰብ አለህ ያምጣልን አርብ ሀገር ሁሉም ነገር ይከብዳል የመጀመሪያ ቀን በተለይ 😢😢😢

  • @azmaraHagos21
    @azmaraHagos21 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @ዜድየኮቻዋዩቱብ
    @ዜድየኮቻዋዩቱብ 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ያፆኪያልጅ010
    @ያፆኪያልጅ010 Місяць тому

    በርቺ እህት ❤❤❤❤❤

  • @ጀሚላጀሚላ-ጰ9ወ
    @ጀሚላጀሚላ-ጰ9ወ 2 місяці тому

    አህለን 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Meftah-Yglae
    @Meftah-Yglae 2 місяці тому

    አሠላም አለይኩም እኳደና መጣሽ ለነበረን ቆይታወች እናመሠግናለን ደሥ የሚል ግን እኔም ፈገግ ያደረገኝም ያሣዘነኝም ገጠመኝ አለኝ እናም ሥደቶ ብዙ ትዝታወች ገጠመኝች አሉ ደሥ ባይሉም ፈገግ ያደርጋሉ

  • @NorahMarkab
    @NorahMarkab 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ፈርዶስወሎየዋ
    @ፈርዶስወሎየዋ 2 місяці тому +1

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ🎉🎉❤❤❤❤

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 2 місяці тому

    nagaanyifi jaalalii waqayyoo sifi haa bayyatuu bagaa nagaan dhufatee Ayee bayyee waan namaati toluudhaa waan nuufi qodeefi guddaa galatomii siifin jennaa bareduu koonuufi

  • @mohamedsadki7849
    @mohamedsadki7849 2 місяці тому

    ❤❤❤t

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael 2 місяці тому

    ኑራየ ስአቴን ጠብቄ መጣሁ በርች የኔ ውድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeynebtube0
    @zeynebtube0 2 місяці тому

    እህትየ መጣን ❤❤🎉

  • @ሰአዳገጠሬዋ
    @ሰአዳገጠሬዋ 2 місяці тому

    ዋሊኩምሰላምአቢሺሪ❤ዘዪሪኚ❤❤🎉

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 2 місяці тому

    ሰላም ሰላም እንክዋን ሰላም መጣሽ በርቺ እህታችን እነ እንክዋን ሰላም መጣሽ እህታችን እናመሰግናለን እናመሰግናለን በርቺ
    በርቺልን❤

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 місяці тому

    አሰሙአሌኩም ወራሀመቱላሃ አረብ ሀገር እኮ ትምርት ቤት ነው ሁላችንም ብዙ ነገረ ይከብዳል ቤት ይቁጠረን ብቻ ዋናው ጤና ነው ሁሉም አልፎ እደታሪክ ይወራል

  • @hawawussen
    @hawawussen 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ 2 місяці тому

    እግዚአብሔረይመሰገንሰላምሰላምሸይብዛእህታችንእንኳንደህናመጣሸ፣በጣምአሰተማረቢደወነዉ፣በረችየኔወደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @Zem8588
    @Zem8588 Місяць тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ውበረካትሁ እሺ ደምሬሻለሁ ግድነው ገዘብ ከለለሽ ማንም አይወድሽም ያዢ ብርሽን

  • @ኡሙቲዩብ
    @ኡሙቲዩብ 2 місяці тому

    አብሺርደምርአለሁ

  • @Emebet917
    @Emebet917 2 місяці тому

    በርች ደመርኩሽ መልሽ

  • @ኢትዮጵያዊቷ
    @ኢትዮጵያዊቷ 2 місяці тому

    selam lancy yhen enkan beslam metash teru keyta naw bercy wude gbeze wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂

  • @hayatHayat-t5b
    @hayatHayat-t5b 2 місяці тому

    በርች ቤተሰብ እንሁን ❤

  • @fikirethio345w
    @fikirethio345w 2 місяці тому

    😊alen Selam selam tena yesetlen lazi bat ye egizabeher selam yebizalechu
    betam arfi koyeta naberen
    enamseginalen hagerchin selm yederigalen fekr adenat selamin yebizalen be katey belela atebekalen Amen Amen😘

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 2 місяці тому

    Nagaan mana kanaf ha tahu baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu

  • @እሙዬኢቱብ
    @እሙዬኢቱብ 2 місяці тому

    ደምሩኝ