- 21
- 11 552
ኑራ መርከብ ዩቲብ
Приєднався 30 вер 2024
ማንንም የማይነካ በራሱየምሚበረታ ዩቲብ ቻናልነዉ
Відео
አረብ አገር እደመጠሁ ምን እዳስቸገረኝ
Переглядів 3702 місяці тому
ከሄሉ እና እዳልክ ምን ተማርኩ ዋሽታኛለችአለ ኑስሙት
Переглядів 2,2 тис.2 місяці тому
የዉሸት ቪዶ ለሚሰሩት ማስመሰልለሚያበዙ ከነሱምን እንማር አሳብ ስጡ
Переглядів 1302 місяці тому
ሶፊ ጠካራ እሆናለሁ አለች ማሪና በልቧ ያፈነችዉን ተነፈሰችዉ ልጅ ተዉፊቅ እና ፈኪያ ምንእየሰሩነዉ
Переглядів 4,2 тис.3 місяці тому
ፈኪያ ለሶፊ መልስ ሰጠች እረምላስ ምን አለቻት ኑ ስሟት
Переглядів 8243 місяці тому
ሀይሜ እና ብሩኬ የቱርክ ጥምዶችን መስለዉ በሀዋሳ ዘና እያሉነዉ ሀይም ካልጨፈርኩ አለችዉ
Переглядів 983 місяці тому
መታገስ ዋጋለዉ በምልእርስ መጥቻለሁ እዳታልፉኝ ጎራበሉ
Переглядів 2473 місяці тому
ዛሬ ታማኝ ጓደኛ በሚል እርስ መጥቻለሁ ተከታተሉኝ አሳባቹህን በኮሜት አስቀመጡልኝ
Переглядів 1243 місяці тому
የሄሉ እና የዳልክ ቤተሰቦች አሳዩኝ በላይክ
Переглядів 3573 місяці тому
ፅጌ አብርሽን አብረን እንኑር አለችዉ አብርሽ ምንአላት ጎራበሉ እንስመዉ
Переглядів 2563 місяці тому
በቅርቡ አገርልገባነዉ እስኪ አበረታቱኝ የመዳምቅመሞችዬ ስወዳቹህ አሳድጉልኝ
Переглядів 663 місяці тому
ሄሉ እና እዳልክ ሊጋቡነዉ አፈቅርሻለሁ አላት
Переглядів 1,1 тис.3 місяці тому
የፌበን አባት ለምን መጣ ፍትህ ሊጠይቅ ለልጁ ወይ ስየሚስቱንዉሸት ሊያወራ ጎራበሉእንስመዉ
Переглядів 2983 місяці тому
ለሩታ እና ላብርሽ የምትጨነቁ ልጆች ኑስሙት
Переглядів 3133 місяці тому
አህለን የኔውድ
አህለን
ሠላም እናት🎉🎉🎉🎉🎉ሠብክራመልሺማር
በርቸ❤❤ቺ❤❤
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን እነሱ እናቴ ጨዋታነው የያዙት አሁላይ የሚቀልዱት ናቸው እየታያላቸው ያለው ቁም ነገር ስናወራ ማንም ሰው ዘወር ብሎ አያዩም
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤
አሰላምወአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ እሙ ማሂርየ የኔ ቆንጆ ሚዲያዉ ትወና በትወና ሆኖዋል ካሎነ እኛም ብንጀምር ሳይሻል አይቀርም😂😂😂😂😂
Nagaan mana kanaf ha tahu baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu
Egizabeher yekiber yemseginen selamachun yebiza arfe koyeta naber fater hagerachin yetabekelen selam adenat yebezalen selanebern geza enamseginalen
ሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
አስላመ አይላኩም ውራህመርቱ ወበርካት አርፍ ቆይት ነው በርቱ የኔ መልካም እህት በርቱ እህት🎉🎉🎉
ሰላም ለዚ ቻናል ባለቤትና ተከታይ ሁሉ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን ጥሩ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን ሔሉ የምታሳዝን ልጅ ነች ሰላም ፍቅር ይብዛልን😊
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እኳን ሰላምመጣሽ እሽደመርንሽ በረች አብሽሪትልቅ ትደርሻለሽ በሶብር ሁሉንምእለፊው
ሰላም ለአንቺ ይሁን ኑራ እንኳን ደና መጣሽልን መልእክትሽ ጥሩ ነው በርቺ ሰላም ፍቅር በያለንበት ይብዛልን😊 እማማ ኢትዮጲያን ፈጣሪ ይጠብቅልን😊
ሰላም ለአንቺ ይሁን የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽልን ጥሩ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን የፈጠረን ጌታ ቸርነቱና ምህረቱ አይለየን❤
አሰሌሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሰህለን እኳን ደህኔ መጣሽ ውደ አይ ድራማ ነው ውደ በምን ይምጡ ብለሽ ነው የነበረን ቆይታ በጣም ደስ ይል ነበር እናመሰግናለን በርች ውደ
SELAM.SEL ENKEWAM.SELAM METASHE EHETACHEN.BERECHE AREFE KOYETA NEBWRE BERECHE EHETAXHEN
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ እንሱ ለጥቅማችው ነው እናቴ ስው የሚያችው እደዝህ ድራማ ሲስሩ ነዋ 😅
አሰላም አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህልን ፊኪ ወዴ እንኳን በሰላም መጣሸ ሰላም ላገራችነ ወዴ ጉድ እኮነወ አብረ እንድረ ሴቶች ወድ እብድት እየሄዱ የወ
አሠላም አለይኩም ሠላምና ጤና ተመኘሁ ለሁሉም ሠው ሠላምን ፉቅርን አድነትን አብሮነትን መተዛዘንን እየተመኘሁ በሌላ ቤዲዮ እሥከምንገናኝ ሠላም ሁኝልን እጠብቃለን
አሠለሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካሁት ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል አሪፍ ቆይታ ነበር❤❤
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የሀገራችንንም ሰላም አላህ ይመልስልን ቀጥቃጪ ማለት ባለሙያ ማለት ነው በጥቅሉ ይኸ ሌላ ቅብጥርጥሩ አባባል ነው አሁን የቻይና እቃ አቅርቦት ሁሉንም ስላምዋሉ ነውጂ እኔ ሸክላ መስራትና መሸጥ እፈልግ ነበር በርቺ
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤❤
አሰላምወአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እነኳን ደህና መጣሸ ዉዴ ዋዉዉዉዉዉዉዉ ደስ ይላል በርቺ
wowwwwwwwwwwwwwwwwww wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww❤❤❤❤❤ bercy wude❤❤❤
እግዚአብሔይመሰገንሰላምሰላምሸይብዛእህታችንእንኳንደህናመጣሸ፣እወነትነዉቅደሚያለረሰነዉእኝደህናሰንሁንነዉሁሉምየሚገኝዉ፣በይአፈያዋወደሰይላል❤❤❤❤❤
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ።ስ ብሎኛል በጣም የሚያምር የምግብ አሰራር ነው እያሳየሽን ያለሽው እጅሽ ይባረክ ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን ገራችንን ሰላም ያብዛልን
አሠላም አለይኩም ሥለነበረን ቆይታወች ከልብ እናመሠግናለን ደሥታና ሠላም ፉቅር ተመኘሁ ብላፊያ በሌላ ቢዲዮ እስትመጭ እጠብቃለን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ አስለን እኔ ከቅልፌ ስነቃ የመጀመሪያ ስራዬ ዉሀ ጠጥቼ ፍጡር ነዉ ምበላዉ ከሻይ ጋር ሻይ ካልጠጣሁ አይኔ አይገለጥም
ሰላም ለዚ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን በርቺ ❤
Nagaan mana kanaf ha tahu baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha garidha garidha jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu
አስላመ አይላኩም ውራህመርተ ወበርካት አርፍ ቆይት ነው በርተ እህት ሀገር ስላም ያድርግልን 🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ እውነት ብለዋል ከራስ በላይ ንፋስ ነው ግን ተግባራዊ አናደርገውም ችግራችን
😂😂ENAMA LENESU SALAKE REBE ALBELAM HOYYY KAYOUHN ENANE NEW NEBEKUTE😂HODACHEW EKO GEREM NEW MELEGI GENA TENESTEW SAYETATEBU KURESUNE AYETEW YETATEBALU😂
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ትክክልነሽ እህት ከራስ በላይ ሰማይነው ይላን ገሬሰው ብልአፊያ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እውነትሽነው እራስንመጠበቅእና ካልበላን መስራትአንችል እኔም ብና እወዳለሁ ተእቅልፊ ተነስቸ ወደ ብናነው ብልአፊያ
ሰላምሽየበዛ ይሁን ኑራዬ እንኳን ደና መጣሽልን በትክክል አረረም መረረ ቅድሚያ ለራስ ነው😅እራስን መጠገንና መንከባከብ ግድ ይላል❤የተባረከ ይሁንልሽ ቢዩልን❤❤
Selam selam tena yesetlen lazi bat ye egizabeher selam yebizalechu betam arfi koyeta naberen enamseginalen hagerchin selm yederigalen fekr adenat selamin yebizalen be katey belela atebekalen
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን አዎ ቅድምያ ለራሳችን እንሁን የምር በርቺ ውዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂
ሠላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን እውነትነው በልተነው መስራት😂ግድነው እና በርችልኘ በቀጣይ ብዙ እጠብቃለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ ውደ ውነትሽን ነው ውደ ስራስን መጠበቅ የሚያህል ነገር የለም አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ውደ
አሰላመሰ አሌከለም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ እደረት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሰላም ፍቅረ ለሀገራችን እህት እካን ደህና መጣሺ ስለመጣሺ ደስብሎኛል በረቺ ዋው በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤
በትክክል ቅዽሚያ ለራሳችን መሆን አለበት😅አለበለዚያ በስራ እንጎዳለን የተባረከ ይሁንልሽ❤ እግዚያብሔር ጤና ሰቶን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
አሰላም አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህልን ፊኪ እንኳን በሰላም መጣሸ ወ ትከከል ነሸ ቅድምያ ልራሰ ነወ ድሞ ያምራል ወዴ ማሻላ ነወ በረቺ
አሠለሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካሁት ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን በትክክል መታገስ ዋጋ አለው ❤❤❤❤❤
😮አሰላምወአለየኩምወራህመቱላሂ ወረካቱሁ ዉዷ እንደምነሽ በተረፈ ደስ የሚል ቆይታ ነበረነ በርቺ አላህ የግዝሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን🎉🎉🎉
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካ አንኳን ደህና መጣሻ እህት በርቱ የኔ ውዴ እህት በርተ የኔ ውዴ አላህ ይጠብቅሽንእህት🎉🎉🎉
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሽ እዉነት ነዉ ትግስት ብዙ ጥቅም አለዉ
አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴትናችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማች በያላችሁበት የአለም ዳረቻ ብዝት ይበል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አወ መታገስ ዋጋ አለው ለሁሉም ነገረ አልሀምዱሊላ