Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉
ሳህ
ማነዉ እደኔ አባቱየናፈቀ አልሀምዱሊላህ እኮን ታረቃችሁ ጀማል ሚስትህን ተከባከባት ሀዋም በልሽን ሀቁጠብቂለት ደካማጎኑን ሜዳላይ አታዉጭ🎉🎉 አሚቲ የ 🎉የኔቆጆ
እኔ የኔዉድአባት በጣምናፍቆኛል አላህበሰላምያገናኜንሁላችንንም
ማሻ አሏህ ረጂም እድሜ ይስጠወት አባዬ አባት ያላችሁ አሏህ ረጂም እድሜ አሙሉ አፊያጋ ይስጥላችሁ አባቴዋ 😢😢😢 💔💔💔💔
እፍፍፍፍፍ ምንም ቢሆን አባት ደጉ😳❤❤👌👌👌 እሠይ እንኳን ታረቃችሁ👍👍👍
❤❤❤❤❤
ሐዋም ጎበዝናት እክዋንም እሳቸዉ ጋር ሔዲሺ ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ🎉ጀማል ትዳርህ ላይ አቀልድ አርፈህ ልጆችህን አሳድግ
አባት ያላችሁ አሏህ ያቆይላችሁ የኔንም አሏህ ይዘንለት በሻሻው አባቴ😭💔💔💔😭😭😭
አብሽር
ayzon.allah.janatunfirdosi.ywfiqachahu
@@ZeyniyaMuhammad አሚይን
አሚንንንንንን
አብሽሪ፥እህት፥አባትሽንም፥አላህይዘንላቸው፥አችንም፥አላህይሶብርሽ
ማሻአላህ ጀማል አባትህን አላህ ያቆይልህ በመታረቃችሁ ደስስስ ብሎናል ካሁን ቡሀላህ ትዳራችሁን ጠብቁ አትጣሉ ተቻችላችሁ ኢንሻአላህ
እፍፍፍፍ አባት ያሊቸሁ አላህ ያቀይሊቸሁ የኔንም አላህ የጀነት ይበለው 🤲😭😭😭😭😥
አይዞሽ አላህ ጀንትን ይወፍቅለንእኔም የለኝ
አብሽሪ ሙገዳችን ፊትና ሁዋላ የሆናልጅ ሁላችንም ወደዛዉንን
😢😢😢የኔም
አባቴ እድሜ ይስጥሕ ❤❤❤
ግን ሀዋየ ለልጆችሽ ስትይ ብዙነገር መቻል አለብሽ አንተም እንዴዛው ከዛ ደግሞ መከባበር አለባችሁ አች እሱ ሲቆጣ ዝም ማለትና ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ አንተም እንደዛው ተከባበሩ ተዛዘኑ አትጣሉ ስትጣሉ ሶስተኛወገን አታስገቡ ሚሥጥራችሁን በሚድያ አታውጡ
አባረረችኝ ደበደበኝ ስልችት ብሎን ነበር አልሀምዱሊላህ ዛሬ ተወጄን ነጣ ሁልግዜ እያሟረቱ እል ነበር😅😅😅😅
አልሀምዱ ሊላህ የኔ አባት እረጂም እድሜ ደስስስስስ አለኝ ወላሂ በጣም ነበረ ያዘኩባቺሁ እደዝህ ነው የምታምሩት መልሳቺሁ ግጪት ቢፈጠረ እናተ ብቻ ፍቱት ሌላ ሰው እዳታስገቡ ምከኒቱም የሰው ልጂ ሁነን መጋጨት አይቀረም ምንም ቢሆን ሀዋ እኔም ሰድቤሻለሁ ገን ለትዳረሺ ብየ ነው ልጆቻቺሁን በአድ እድታሳድጉ ብየ ነው እኔ ያለ እናት ነው ያደኩት በዙ መከራ አሳልፋለሁ አቺም እየተናደድሺ በሺታ መግዛት የለብሺም አብሺሪ እና ይቅረታ አውፉ በይኝ ጀማልም እደዛው ለሚስትህ ከብረ መኖረ ግድ ነው አሚቲ የኔ ቀመም ሰውድሺ ❤❤❤❤❤❤
ሁለተኛ እዳትጃጃሉ ዋ ወላሂ አባታችሁንም አላህ እረጂም እድሜ ይስጣቸዉ የኔ አባት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህየዋ አባቴን በጤና አገናኘኝ
ማሻአላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው እናተም ሁለተኛ አትጣሉ አተም አክብራት ተከባከባት አችም ሀቁን ጠብቂ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ መብሩክ ደግማችሁ እዳትጣሉ በተለይ ሚዳያላይ እዳታመጡ
ማሻ አላህ ትልቅ ሠዉይኑርልን❤ የኔባት ትክክል❤❤❤❤
የኔወድ አባት ኑሩን።አላህ እረጁማ እድሜ ይሰጥልን
ማሻአላህ እኳን ታረቃችሁ ሀዋየ ሞክሽ የኔእዳይደርስብሽ ልጆችሽን ድምጥሽን አጥፍተሽ አሳድጊ ልጅወልዶመለያየት ከባድነዉ እዳዉም አባት የለለዉሰዉ ባሉነዉ አባቱ አተም ተከባከባት ተቻቻሉ
እደዚነው አባት ስኖ ደስስይላል በተሠብ እይላች እማዳላይ እየመጣችሁ አታዉሩ ❤❤🎉🎉🎉ማሻአላህ እንካም ታራቃችሁ ❤❤
ችግር ሲፈጠር ሁለታቹ ፊቱት ሶስተኛ ሰው ከገባበት ትዳር ይፈርሳል አላህ ፍቅር ይስጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት አባት ያላችው እድሜ ና ጤና ይስጥላችው በጣም ደስ ይላል እንኳንም ታረቃችው 🎉🎉
የኔ አባት አላህ እድሜህን ያርዘመዉ እኔ በስደት ነው አባቴን ያጣሁት ጀማል አባትህን ተከባከበዉ
የኔ አባት እረጂም እድሜ ይስጥልህጀማል ላባትህ
መታረቃችሁ ደስ ይላል ማሻአላህ የጀማል አባት እደሜ ይስጥልን በጣም መረን ተለቀው ነበር ጀማል አፍህ መልካም ቃል ይናገር
ጀም አባትህ ተከባከባችው አደየ ካመለጡን ታሉ ነው እኔ አባቴን እደናፈኩ ቀረሁ ሳላገኘው 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ይከን ክፎ ሞት አብሮ ሠረቶብን በሠደት አዘን እደት የሚከብደዉ እደኔ የተጎደሽነሽደ አላህ በፈርዶሠጀነት ያገናኝን 😢😢😢😢😢 የሠደት አዘን አቀሰዉ አይወጣ ተፊተሽ አይጠፋ እደዉ ምብሠል ነዉ እእእፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢
እኔም እደችነኝ አበቴ በስደት አጠው
እኔም አመለጠኝ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔም አባቴን አጣሁት በስደት ሁኝ😢
እደዝህ ነው የሚያመሪባቸሁ ተዉ ነብስ እውቁ ቤትስብን ም አታቸግሩ
ማሻአላህ አባቴን አስታወስኩ የኔአባት ሺአመት ይኑሩልን አባቶቻችን እናተ አዉቆ ጠፎች እኳንታረቃችሁ ፊትስ ለሸቅልአደል😅😅😅 ለማንኛዉም እኳንታረቃችሁ እኝኝኝኝስትሉብን ሠልችታችሁንነበር ክክክክ
አባ ትኮራት ነው ሁሉ ነገር ነውወላሂ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ እስከመጨረሻ ውዴታነስከ ጀነት ያረግላችሁ❤❤ ጀማል አባትህን እርሜና ጤና ይስጥልኝ ረጅም እድሜ አላህ ይጨመርላቸውም አባትህን እሺ አመት ያኖረለሁ ለኛም አባቶቻችን የሞተብን አላህ ጀነትን የወፈቅልን ያረብ
አባየ እርጅም ሀያት ይስጠወት አባቴ ሀቢቢ በሰላም ለመገናኘት ያብቃኝ እናትም አባትም ሁነህ ያሳደከኝ እወድሀለሁ 🌹🌹🌹🫶🫶🫶
ማሻአላህ እሥቲ አላህንፍሩ አንችም ሀያ ይኑርሺ አንተም አክብራት ተከባበሩ ምርጧች ደምሩኝ አባት ኩራትነው እረጂም እድሜ ❤❤❤
ማሻ አላህ ደስ ብሎናል አበጀህ ያገር ልጅ
ማሻ አላህ አባባ አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት❤❤
የኔ አባት❤❤ ጠብም ሆነ እረብሻ😂 አባት ኩራት አሳጠሩልን እሙ ሀሙቲዋ❤ አቡ ማሂር ❤ የኔ ምርጦች❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አልሃሙዱሊላህ እንካን ታረቃችሁ ❤❤❤❤❤ እኛም ተገላገልን እንዴ 😂😂😂😂❤
ሰው በኑሮ ውድነት ወዳወድህ እያለ እናንተ መቀለድ እነሱም ስራ እየሰሩነው አባታችን አላህ ይጠብቀዎት
የኔአባት እረጅም እድሜናጤና ይስጥህ🎉🎉❤
የኔአባት እረጅምእድሜይስጠወት አባቶቻችንን እርማቸውንያርዝምልን
እፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ አባት እና እናት እኮ ህይወት ናቸው አላህዬ ያኑርልን ያረበል አለሚን አልሀምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲💝
ማሻአላህ እንድዚህነው የሚያምሪባችሁ አባቱቻችንን አላህጤና ይሠጥልን ❤❤❤🎉🎉🎉
ሐዋ አላህ ይዘንለሸ
የኔ አባቴ❤❤❤ ትክክክልል❤❤🎉🎉🎉
ረጂም ኢድሜ ከጠነገ አበተቺን የሞቱት አለህ ይረመቹ
የኔ ውድ አባት አላህ የዘንልህ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ሁሌም ትናፍቀኛለህ አባት ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ
😢😢😢
ማሻ አላህ ወላሂ አባት ያለዉ ሰዉ የታደለ ነዉ😊🎉🎉
ማሻአላህማሻአላህ ሀዋ እባቴህ🌹አልሀምዲሊላህ አንካንምታረቃችሁ አባትህን ማሻአላህ
አልተጣሉም እኮ አባታችን እፈምስብለውነው የሚጃጃሉትበፍቅርስሩ
ውይ አባት እድሜና ጤናይስጣችሁ 🌹🌹🌹🌹
ማሻ አላህ አባትህን አከበረዉ ❤ሀዋነም❤ልጆቻቹህነም
አባት መከታ ነዉ እረጂም እድሜ ለአባትህ ጀማል ሲጣሉ አስታራቂ😊😊አልሀምዱሊላህ ደግማችሁ እዳትጣሉ ከአሳለፋችሁት ተማሩ ስትጣሉ ሚዲያ አታዉጡ ተነጋግራችሁ ከዛዉ በዉስጥ ፍቱት
መታረቃችሁ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ለትዳራችሁ ክብር ይኑራችሁ ገመናችሁን ሚድያ ላይ ማውጣት ተገቢ አይደለም
የኔ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት ያርብብብብ❤❤❤
ደስብሎኛል ጀማል አባትን ሽአመት ያኑሩልን
ማሽአላህ እንኳን ታረቃቸሁ
እኔ አንድ ነገር ልበል ከአሁን ቡሃላ ጀማል ደበደበኝ ሀዋ አባረረችኝ የሚል እዳትለቁብን የቤታችሁን ችግር ተወያይታችሁ ፍቱ ሚድያ ላይ እትልቀቁ ክብራችሁን እያሳጣችሁ ነው
👍👍👍🌹🌸
ስለታረቃችሁ ደስ ይለል ግን በዛውም አፍንጫሽ ለይ የደነቀርሽውን ብረት አስወልቀውሽ በነበር
😮እሰናተጀሎቸናቸሁ. ከሇንሆንና ቲብዉን. ለምንአበላሸሺዉ...ይህዉዙረሺዙረሺመጣሺ .ተዘብተነዉተረፉ. . ልታሠረጀኝአላለመ ከከከከከ ገናአገባለሁእያልከ እደፈረጠጠ ደሞ ሉጓማየለላተ በቅሎ ይመሠል ሀዋ
የኔ አባት ሽ አመት ያኑርህ❤❤❤❤❤
የኔ አባት አባት ይኑር ጀማል አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ
አሙቲ የኔማር❤❤❤❤መሸ አላህ ደሥ ይላል አባት ሽ አመት ይኑር
እህለን ጀማል እልሀምዱሊላህ እንካንም ታረቃችሁ እባትህን እድሜያቼውን እረጂም. ያድርግልህ ትክክል ናቼው እባትህ ❤❤❤❤❤
የኔ አባት ሆደን በሉት አባቴ አላህ የርሀምክ 💦
በጣም ደስ ብሎናል ወደ ፊቱ ተምራችሁ መሃላቸው ሰው እንዳታስከብሩ ልጃችን እያሳደጋችሁ በህይወት ኑሮ ፍቅር ያሸንፋል ፍቅርን ያስተማረ ፈጣሪ ነው በተለይ ደግሞ ተከባበረ ሚስትህን አክብረ ባልሽን አክብሬ ከሁለታችሁ ውጪ ምድር ለሁለታችን ለማንም የለም
የኔ ውድ አሚቲ የኔኩሩ እድግበይልን. ደስ. ብሎናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንተ ጉረኛ እብደትህ እደቀጠለነው ምን አባት የለለው ሰው ጥቃቱ ብዙ ነው የምር ያስከፋል አበው ናፍቆቴ አላህ ይዘንልህ ስብራቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ማሻአሏህ እንኳን ታረቃቹህ አባትእኮ ክብር ነው አባታችን ልክነው ካባት በላይ መነም ይመጣም
የኔ አባትዋ🥰👍ሽአመት ያኑርህ🥰🥰
ማሻአላህ ደሰሲል ሀዋ ማሻአላህ አማታችሁን ማክበርሺ❤
እኔ ኮመንት ፅፌ አላውቅም ግን በቻላቸሁ መጠን ፀባችሁን በሚዲያ አታውጡት ትዳር ቀልድ አይደለም ክቡር ነው መቻቻል ይጠይቃል ለሚዲያ መልካም ነገር ይዛችሁ ቅርቡ ግን በቃ ትዳራችሁን አክብሩት ትዳር ሕይወት ነው ደስታም ስቃይም ሀዘንም መካራም ያጋጥማል ግን መቻቻል ይጠይቃል አላህ ክፉውን ያርቅላችሁ አላህ ያስማምችሁ
የኔ አባት አላህ ሀያትህን ያቆይህ እንኳንም አስታረክልን አባታችንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻአላህ እንድህነው እሚያምረው. አባትሲገባበት ደስ ይላል ከግድህ አታቦጫርቁ. ሚዳለሜዳ. እባትና ልጅ አንድ ላይ ባየሁ ቁጥር እባቴ ያባቴ ናፍቆት ይጨምራል. ግን ምንዋጋአላው አይኑንም ላላየው ድምፁንም ላልሰማወ ትቶኝ ወደማይቀርበት ሄዷል አላህ ይዘንለት
የኔ አባት እድሜ እና ጤና 💗💞💞💞💞💞💞💞❤️❤️
ሀዋ በቅናት እየተጨረጨረች ፊቷ ሁሉ ተጣመመ 😢😂
ደሥብሉናል ሁለተኙ እዳትጣሉ አባዩ እድሜናጠናይሥጣቹሁ❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንኳን ታረቃችሁ በትዳረ ድራማ ወይም ቀልድ ጡሩ አይደለም
የኔ አባት ደስሲሉ😢❤❤❤❤ሀዋ የአተአባት ቤትመሄዷራሱ ታላቅነቷንያሳያል ወላሒ ጎበዝነች
❤❤❤
😅😅😅አልተጣሉምኮ የዊሆቸዊአ
ትክክል የኔ አባት አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤
የኔአባትእረጂምእድሜከጤናጋርይስጥልኝትክክክል❤❤❤❤❤
ዋው አባዬዬዬዬ የኔውድ ውይ ሲያአምሩው ሺ አመት ይኑውሩልን እድሜና ጤና ይስጥዎት እንኳን ደህናአ መጡ እነዚህን ያልበሰሉ ልጆዎች ቅጡናአ አስታአርቁልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንኳን ሰላም ሆናችሁ መጣችሁ አልሀምዱሊላህ
ለእሙትዬ ስትሉ❤❤
ማሻአላህ❤❤❤የኔአባትአላህእረጂምእዲሜከጤናጋ❤❤
የኔ ሽማግሌ አባት አላህ ይረሀምክ
መሸለሀ። መሸለሀ። አበተቸን። ረጅሚ። ኢድሚ። ከጥነ። ገረ። ኢከን። ደሰ። አለች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍
ማሻአላ የኔባት አላህ ዪቆያችሁ እንኳ ታረቃችሁ ትክክል ናቸው አባባ
የኔ አባት ትንግግራቸው ደሰሲሉአላህ እድሜወን እረዘምያረግልን እድሜ እና እንጀራይሰጥልን😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ጀማል ልሚሰትህ ክብር ይኑርህ አንችም ብትሆኝ አክብርው በተረፈ የቤታችሁን ገመና አታውጥ በውሰጥ ፊቱት❤
በድራማ አባትህን ታለፋቸዋለህ አተ ቀፎ ሚስኪን የኔ አባት ረጅምእድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤
የኔ ውድ አባት አላህ እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን እንኳንም አስታረቃችሁ እነኝህን ወጠጤዎች ገርፈዋችሁ በሆን😢❤❤
Maashaa allhaa aktii baredu kunu ama achiile rabbiin walii isn haa galchu❤❤
ማሻአላህ አባት ለዘላልም ይኑር 🙏🙏❤❤❤👍👍👍👍ይኔ አባት
ማሻአላህ ወላሂ በጣምደሥብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉
የኔአባት,,ደስሲሉ,,አሰታራቂ,,እደዚህ,ነው,,🎉🎉
እንኳን ደስ አላቸሁ እዉነት ነዉ አባታችን❤❤❤❤
አለሀ ይጠብቂ ህአበቲ አለሀምዱሊህ አየረቢ መቢሩክ ኡንከነ ደሰአለቹ
አኳን ደስ አላቹ እኳን ታተቃቹ ከዚህ ቡሃላ መጣላት የለም
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለሁሉም እባቶች
መሸአላህ ደሥይላል አባታችንንም ሰላማቸው ይብዛልኝ
ፕራክመስሎኝነበር አላህ እዲሜናጤናይስጠወት አባታችን❤❤❤❤❤
አደሱትትሆኑነዉየሚያምርባችሁ፡ወላሂአትጣሉ፡ሀዋምአትናደጁ፡እሽ
እሲ ባልሺ ያልቅስ በሉኝ የማናችሁ እደምደርስ አይታወቅም ለምን እንብቻ ላልቅስ
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉
ሳህ
ማነዉ እደኔ አባቱየናፈቀ አልሀምዱሊላህ እኮን ታረቃችሁ ጀማል ሚስትህን ተከባከባት ሀዋም በልሽን ሀቁጠብቂለት ደካማጎኑን ሜዳላይ አታዉጭ🎉🎉 አሚቲ የ 🎉የኔቆጆ
እኔ የኔዉድአባት በጣምናፍቆኛል አላህበሰላምያገናኜንሁላችንንም
ማሻ አሏህ ረጂም እድሜ ይስጠወት አባዬ አባት ያላችሁ አሏህ ረጂም እድሜ አሙሉ አፊያጋ ይስጥላችሁ አባቴዋ 😢😢😢 💔💔💔💔
እፍፍፍፍፍ ምንም ቢሆን አባት ደጉ😳❤❤👌👌👌 እሠይ እንኳን ታረቃችሁ👍👍👍
❤❤❤❤❤
ሐዋም ጎበዝናት እክዋንም እሳቸዉ ጋር ሔዲሺ ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ🎉ጀማል ትዳርህ ላይ አቀልድ አርፈህ ልጆችህን አሳድግ
አባት ያላችሁ አሏህ ያቆይላችሁ የኔንም አሏህ ይዘንለት በሻሻው አባቴ😭💔💔💔😭😭😭
አብሽር
ayzon.allah.janatunfirdosi.ywfiqachahu
@@ZeyniyaMuhammad አሚይን
አሚንንንንንን
አብሽሪ፥እህት፥አባትሽንም፥አላህይዘንላቸው፥አችንም፥አላህይሶብርሽ
ማሻአላህ ጀማል አባትህን አላህ ያቆይልህ
በመታረቃችሁ ደስስስ ብሎናል ካሁን ቡሀላህ ትዳራችሁን ጠብቁ አትጣሉ ተቻችላችሁ ኢንሻአላህ
እፍፍፍፍ አባት ያሊቸሁ አላህ ያቀይሊቸሁ የኔንም አላህ የጀነት ይበለው 🤲😭😭😭😭😥
አይዞሽ አላህ ጀንትን ይወፍቅለንእኔም የለኝ
አብሽሪ ሙገዳችን ፊትና ሁዋላ የሆናልጅ ሁላችንም ወደዛዉንን
😢😢😢የኔም
አባቴ እድሜ ይስጥሕ ❤❤❤
ግን ሀዋየ ለልጆችሽ ስትይ ብዙነገር መቻል አለብሽ አንተም እንዴዛው ከዛ ደግሞ መከባበር አለባችሁ አች እሱ ሲቆጣ ዝም ማለትና ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ አንተም እንደዛው ተከባበሩ ተዛዘኑ አትጣሉ ስትጣሉ ሶስተኛወገን አታስገቡ ሚሥጥራችሁን በሚድያ አታውጡ
አባረረችኝ ደበደበኝ ስልችት ብሎን ነበር አልሀምዱሊላህ ዛሬ ተወጄን ነጣ ሁልግዜ እያሟረቱ እል ነበር😅😅😅😅
አልሀምዱ ሊላህ የኔ አባት እረጂም እድሜ ደስስስስስ አለኝ ወላሂ በጣም ነበረ ያዘኩባቺሁ እደዝህ ነው የምታምሩት መልሳቺሁ ግጪት ቢፈጠረ እናተ ብቻ ፍቱት ሌላ ሰው እዳታስገቡ ምከኒቱም የሰው ልጂ ሁነን መጋጨት አይቀረም ምንም ቢሆን ሀዋ እኔም ሰድቤሻለሁ ገን ለትዳረሺ ብየ ነው ልጆቻቺሁን በአድ እድታሳድጉ ብየ ነው እኔ ያለ እናት ነው ያደኩት በዙ መከራ አሳልፋለሁ አቺም እየተናደድሺ በሺታ መግዛት የለብሺም አብሺሪ እና ይቅረታ አውፉ በይኝ ጀማልም እደዛው ለሚስትህ ከብረ መኖረ ግድ ነው አሚቲ የኔ ቀመም ሰውድሺ ❤❤❤❤❤❤
ሁለተኛ እዳትጃጃሉ ዋ ወላሂ አባታችሁንም አላህ እረጂም እድሜ ይስጣቸዉ የኔ አባት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህየዋ አባቴን በጤና አገናኘኝ
ማሻአላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው እናተም ሁለተኛ አትጣሉ አተም አክብራት ተከባከባት አችም ሀቁን ጠብቂ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ መብሩክ ደግማችሁ እዳትጣሉ በተለይ ሚዳያላይ እዳታመጡ
ማሻ አላህ ትልቅ ሠዉይኑርልን❤ የኔባት ትክክል❤❤❤❤
የኔወድ አባት ኑሩን።አላህ እረጁማ እድሜ ይሰጥልን
ማሻአላህ እኳን ታረቃችሁ ሀዋየ ሞክሽ የኔእዳይደርስብሽ ልጆችሽን ድምጥሽን አጥፍተሽ አሳድጊ ልጅወልዶመለያየት ከባድነዉ እዳዉም አባት የለለዉሰዉ ባሉነዉ አባቱ አተም ተከባከባት ተቻቻሉ
እደዚነው አባት ስኖ ደስስይላል በተሠብ እይላች እማዳላይ እየመጣችሁ አታዉሩ ❤❤🎉🎉🎉ማሻአላህ እንካም ታራቃችሁ ❤❤
ችግር ሲፈጠር ሁለታቹ ፊቱት ሶስተኛ ሰው ከገባበት ትዳር ይፈርሳል አላህ ፍቅር ይስጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት አባት ያላችው እድሜ ና ጤና ይስጥላችው በጣም ደስ ይላል እንኳንም ታረቃችው 🎉🎉
የኔ አባት አላህ እድሜህን ያርዘመዉ እኔ በስደት ነው አባቴን ያጣሁት ጀማል አባትህን ተከባከበዉ
የኔ አባት እረጂም እድሜ ይስጥልህጀማል ላባትህ
መታረቃችሁ ደስ ይላል ማሻአላህ የጀማል አባት እደሜ ይስጥልን በጣም መረን ተለቀው ነበር ጀማል አፍህ መልካም ቃል ይናገር
ጀም አባትህ ተከባከባችው አደየ ካመለጡን ታሉ ነው እኔ አባቴን እደናፈኩ ቀረሁ ሳላገኘው 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ይከን ክፎ ሞት አብሮ ሠረቶብን በሠደት አዘን እደት የሚከብደዉ እደኔ የተጎደሽነሽደ አላህ በፈርዶሠጀነት ያገናኝን 😢😢😢😢😢 የሠደት አዘን አቀሰዉ አይወጣ ተፊተሽ አይጠፋ እደዉ ምብሠል ነዉ እእእፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢
እኔም እደችነኝ አበቴ በስደት አጠው
እኔም አመለጠኝ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔም አባቴን አጣሁት በስደት ሁኝ😢
እደዝህ ነው የሚያመሪባቸሁ ተዉ ነብስ እውቁ ቤትስብን ም አታቸግሩ
ማሻአላህ አባቴን አስታወስኩ የኔአባት ሺአመት ይኑሩልን አባቶቻችን እናተ አዉቆ ጠፎች እኳንታረቃችሁ ፊትስ ለሸቅልአደል😅😅😅 ለማንኛዉም እኳንታረቃችሁ እኝኝኝኝስትሉብን ሠልችታችሁንነበር ክክክክ
አባ ትኮራት ነው ሁሉ ነገር ነውወላሂ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ እስከመጨረሻ ውዴታነስከ ጀነት ያረግላችሁ❤❤ ጀማል አባትህን እርሜና ጤና ይስጥልኝ ረጅም እድሜ አላህ ይጨመርላቸውም አባትህን እሺ አመት ያኖረለሁ ለኛም አባቶቻችን የሞተብን አላህ ጀነትን የወፈቅልን ያረብ
አባየ እርጅም ሀያት ይስጠወት አባቴ ሀቢቢ በሰላም ለመገናኘት ያብቃኝ እናትም አባትም ሁነህ ያሳደከኝ እወድሀለሁ 🌹🌹🌹🫶🫶🫶
ማሻአላህ እሥቲ አላህንፍሩ አንችም ሀያ ይኑርሺ አንተም አክብራት ተከባበሩ ምርጧች ደምሩኝ አባት ኩራትነው እረጂም እድሜ ❤❤❤
ማሻ አላህ ደስ ብሎናል አበጀህ ያገር ልጅ
ማሻ አላህ አባባ አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት❤❤
የኔ አባት❤❤ ጠብም ሆነ እረብሻ😂 አባት ኩራት አሳጠሩልን እሙ ሀሙቲዋ❤ አቡ ማሂር ❤ የኔ ምርጦች❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አልሃሙዱሊላህ እንካን ታረቃችሁ ❤❤❤❤❤ እኛም ተገላገልን እንዴ 😂😂😂😂❤
ሰው በኑሮ ውድነት ወዳወድህ እያለ እናንተ መቀለድ እነሱም ስራ እየሰሩነው አባታችን አላህ ይጠብቀዎት
የኔአባት እረጅም እድሜናጤና ይስጥህ🎉🎉❤
የኔአባት እረጅምእድሜይስጠወት አባቶቻችንን እርማቸውንያርዝምልን
እፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ አባት እና እናት እኮ ህይወት ናቸው አላህዬ ያኑርልን ያረበል አለሚን አልሀምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲💝
ማሻአላህ እንድዚህነው የሚያምሪባችሁ አባቱቻችንን አላህጤና ይሠጥልን ❤❤❤🎉🎉🎉
ሐዋ አላህ ይዘንለሸ
የኔ አባቴ❤❤❤ ትክክክልል❤❤🎉🎉🎉
ረጂም ኢድሜ ከጠነገ አበተቺን የሞቱት አለህ ይረመቹ
የኔ ውድ አባት አላህ የዘንልህ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ሁሌም ትናፍቀኛለህ አባት ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ
😢😢😢
ማሻ አላህ ወላሂ አባት ያለዉ ሰዉ የታደለ ነዉ😊🎉🎉
ማሻአላህማሻአላህ ሀዋ እባቴህ🌹አልሀምዲሊላህ አንካንምታረቃችሁ አባትህን ማሻአላህ
አልተጣሉም እኮ አባታችን እፈምስብለውነው የሚጃጃሉት
በፍቅርስሩ
ውይ አባት እድሜና ጤናይስጣችሁ 🌹🌹🌹🌹
ማሻ አላህ አባትህን አከበረዉ ❤ሀዋነም❤ልጆቻቹህነም
አባት መከታ ነዉ እረጂም እድሜ ለአባትህ ጀማል ሲጣሉ አስታራቂ😊😊
አልሀምዱሊላህ ደግማችሁ እዳትጣሉ ከአሳለፋችሁት ተማሩ
ስትጣሉ ሚዲያ አታዉጡ ተነጋግራችሁ ከዛዉ በዉስጥ ፍቱት
መታረቃችሁ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ለትዳራችሁ ክብር ይኑራችሁ ገመናችሁን ሚድያ ላይ ማውጣት ተገቢ አይደለም
የኔ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት ያርብብብብ❤❤❤
ደስብሎኛል ጀማል አባትን ሽአመት ያኑሩልን
ማሽአላህ እንኳን ታረቃቸሁ
እኔ አንድ ነገር ልበል ከአሁን ቡሃላ ጀማል ደበደበኝ ሀዋ አባረረችኝ የሚል እዳትለቁብን የቤታችሁን ችግር ተወያይታችሁ ፍቱ ሚድያ ላይ እትልቀቁ ክብራችሁን እያሳጣችሁ ነው
👍👍👍🌹🌸
ስለታረቃችሁ ደስ ይለል ግን በዛውም አፍንጫሽ ለይ የደነቀርሽውን ብረት አስወልቀውሽ በነበር
😮እሰናተጀሎቸናቸሁ. ከሇንሆንና ቲብዉን. ለምንአበላሸሺዉ...ይህዉዙረሺዙረሺመጣሺ .ተዘብተነዉተረፉ. . ልታሠረጀኝአላለመ ከከከከከ ገናአገባለሁእያልከ እደፈረጠጠ ደሞ ሉጓማየለላተ በቅሎ ይመሠል ሀዋ
የኔ አባት ሽ አመት ያኑርህ❤❤❤❤❤
የኔ አባት አባት ይኑር ጀማል አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ
አሙቲ የኔማር❤❤❤❤መሸ አላህ ደሥ ይላል አባት ሽ አመት ይኑር
እህለን ጀማል እልሀምዱሊላህ እንካንም ታረቃችሁ እባትህን እድሜያቼውን እረጂም. ያድርግልህ ትክክል ናቼው እባትህ ❤❤❤❤❤
የኔ አባት ሆደን በሉት አባቴ አላህ የርሀምክ 💦
በጣም ደስ ብሎናል ወደ ፊቱ ተምራችሁ መሃላቸው ሰው እንዳታስከብሩ ልጃችን እያሳደጋችሁ በህይወት ኑሮ ፍቅር ያሸንፋል ፍቅርን ያስተማረ ፈጣሪ ነው በተለይ ደግሞ ተከባበረ ሚስትህን አክብረ ባልሽን አክብሬ ከሁለታችሁ ውጪ ምድር ለሁለታችን ለማንም የለም
የኔ ውድ አሚቲ የኔኩሩ እድግበይልን. ደስ. ብሎናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አንተ ጉረኛ እብደትህ እደቀጠለነው ምን አባት የለለው ሰው ጥቃቱ ብዙ ነው የምር ያስከፋል አበው ናፍቆቴ አላህ ይዘንልህ ስብራቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ማሻአሏህ እንኳን ታረቃቹህ አባትእኮ ክብር ነው አባታችን ልክነው ካባት በላይ መነም ይመጣም
የኔ አባትዋ🥰👍ሽአመት ያኑርህ🥰🥰
ማሻአላህ ደሰሲል ሀዋ ማሻአላህ አማታችሁን ማክበርሺ❤
እኔ ኮመንት ፅፌ አላውቅም ግን በቻላቸሁ መጠን ፀባችሁን በሚዲያ አታውጡት ትዳር ቀልድ አይደለም ክቡር ነው መቻቻል ይጠይቃል ለሚዲያ መልካም ነገር ይዛችሁ ቅርቡ ግን በቃ ትዳራችሁን አክብሩት ትዳር ሕይወት ነው ደስታም ስቃይም ሀዘንም መካራም ያጋጥማል ግን መቻቻል ይጠይቃል አላህ ክፉውን ያርቅላችሁ አላህ ያስማምችሁ
የኔ አባት አላህ ሀያትህን ያቆይህ እንኳንም አስታረክልን አባታችንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻአላህ እንድህነው እሚያምረው. አባትሲገባበት ደስ ይላል ከግድህ አታቦጫርቁ. ሚዳለሜዳ. እባትና ልጅ አንድ ላይ ባየሁ ቁጥር እባቴ ያባቴ ናፍቆት ይጨምራል. ግን ምንዋጋአላው አይኑንም ላላየው ድምፁንም ላልሰማወ ትቶኝ ወደማይቀርበት ሄዷል አላህ ይዘንለት
የኔ አባት እድሜ እና ጤና 💗💞💞💞💞💞💞💞❤️❤️
ሀዋ በቅናት እየተጨረጨረች ፊቷ ሁሉ ተጣመመ 😢😂
ደሥብሉናል ሁለተኙ እዳትጣሉ አባዩ እድሜናጠናይሥጣቹሁ❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንኳን ታረቃችሁ በትዳረ ድራማ ወይም ቀልድ ጡሩ አይደለም
የኔ አባት ደስሲሉ😢❤❤❤❤
ሀዋ የአተአባት ቤትመሄዷራሱ ታላቅነቷንያሳያል ወላሒ ጎበዝነች