🔴"ስግደት " የፕሮቴስታንት ፓስተር vs ፈለገ ጆሲ ውይይቱን ጥሎ ወጣ ፓስተሩ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 93

  • @yrgabelayneh4810
    @yrgabelayneh4810 4 дні тому +4

    ዲያቆን ፈለገ እንዲህ አይነት ዲያቆን ቤተክርስቲያን በመኖሯ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን!

  • @EndaleGezu-e5m
    @EndaleGezu-e5m 4 дні тому +4

    ፈለገ ተፅእኖ ፈጣሪ ምርጥ ሰው

  • @betelhemseyoumdersso6220
    @betelhemseyoumdersso6220 8 днів тому +9

    አለማወቅን አውቆ ለመማር መፈለግ እኮ መታደል ነው። ሳያውቅ አውቃለሁ ብሎ መፍጨርጨር ግን ያሳዝናል። ትዝብት ነው። ሎቱ ስብሐት።

  • @NgusD-xw4fw
    @NgusD-xw4fw 8 днів тому +11

    በርታ ዳቆን ፈለገ

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 6 днів тому +4

    ፈለገ ወድሜ በርታ❤❤❤

  • @alemtshayfantaye7464
    @alemtshayfantaye7464 2 дні тому +1

    አውነት ነው ወንድሜ ፈለገ ስላስትማርከን እናመሰግናለን

  • @adineg4651
    @adineg4651 8 днів тому +2

    ዝማሬ ማለት ምስጋና ፣ፀሎት፣ በደስታም በሀዘንም ግዜ ከፈጥስሪ ጋራ የምንገናኝበት መንገድ ነው።

  • @BulchaBirhanu-x7z
    @BulchaBirhanu-x7z 4 дні тому

    ጆሲ ጎበዝ ትህትና ስራህ ጥሩ ነው በርታልኝ

  • @workusalia9525
    @workusalia9525 6 днів тому +3

    ጆሲ በጣም እያዝናናኽኝ ነው

  • @Firew-e2j
    @Firew-e2j 5 днів тому +1

    የሰው ልጅ እንዴት ሙሉ ልቦና እና ሀይምሮ እያለው ኦርቶዶክስን እምነቱን ይክዳል ተው ፈጣሪ እንደሰው እሚዘበትበት አይደለም ተው ፈጣሪአችን መካድ ራሳችንን መሸወድ ነው እራሳችንን ባንሸውድ ጥሩ ነው

  • @eyasuardolo9519
    @eyasuardolo9519 2 дні тому

    መዝሙረ ዳዊት 30:4 ቅዱሳን ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ ለቅድስናውም መታሰቢያ አመስግኑ።

  • @eyasuardolo9519
    @eyasuardolo9519 2 дні тому +1

    በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ።

  • @eyasuardolo9519
    @eyasuardolo9519 2 дні тому

    መዝሙረ ዳዊት 57
    7 ልቤ ጨካኝ ነው፥ አቤቱ፥ ልቤ ጨካኝ ነው፤ እቀኛለሁ፥ እዘምራለሁ።
    8 ክብሬ ይነሣ፥ በገናና መሰንቆም ይነሡ፤ እኔም ማልጄ እነሣለሁ።
    9 አቤቱ፥ በአሕዛብ ዘንድ አመሰግንሃለሁ፥ በወገኖችም ዘንድ እዘምርልሃለሁ፤
    10 ምሕረትህ እስከ ሰማይ ድረስ ከፍ ብላለችና፥ እውነትህም እስከ ደመናት ድረስ።
    11 አምላክ ሆይ፥ በሰማያት ላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትሁን።

  • @workusalia9525
    @workusalia9525 6 днів тому +3

    Tk ነኝ ያልከው ስምህን ኧረ የጴንጤ ማፈሪያ ጴንጤዎች እፈሩ በዚህ ሰው

  • @eyasuardolo9519
    @eyasuardolo9519 2 дні тому

    ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:16 በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ።

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 8 днів тому +16

    ትንሿን ሰማያዊ መፅሀፍ ቅዱስ በብብት ስር ይዞ መገናኛና ሜክሲኮ አደባባይ ላይ መጮህ መጨረሻው እንዲህ መዋረድ ነው!!! መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ የማይችል አፉ የተያያዘ ድልብ መሀይም የሰው ቤተእምነት ላይ አፉን ሲከፍት አያፍርም!! የኢትዮጵያ ቤንጤ ይለያል የሚገርመው አለማፈራቸው!!

    • @yade716
      @yade716 8 днів тому +1

      ታዲያ ልክ እንደ ሩት ለቦኤዝ በመንፈስና በእውነት አትሰግዱለትም። ድልብ መሃይም የሰዎችን ስህተት፣ ልምምድና ባህል ወስዶ የሃይማኖት ስርአት የሚያደርግ ነው። ድልብ መሃይም ሙታንን የሚለማመን ነው። ድልብ መሃይም ለሰራው ቁሳቁስ የሚያፈነድድ፣ ቁሳቁስም አምላኩ የሚያደርግ ነው።

    • @Besto-o1g
      @Besto-o1g 8 днів тому

      @@yade716 Masreja aleh weys alubalta nw? yalemasreja banawera tiru nw

    • @yade716
      @yade716 8 днів тому

      @Besto-o1g አንተው ራስህ ለምታደርገው ልምምድ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ትፈልጋለህ? ሰይጣን ሲያሳውርህ የምታደርገውንም ጭምር ያስክድሃል።

    • @AbrahamTesfamariam-fz7vr
      @AbrahamTesfamariam-fz7vr 6 днів тому

      ​@@yade716እግዚኣብሄር የህያዋን እንጂ የምውታን ኣምላክ ኣደለም፡ ኣንተ እንዳልከው ሙታንም የሚለማመን ነው ስትል ግን ኣምላካችን የምውታን ኣምላክ ነው ትላለህ። ወንድምህ መጽሃፍ ቅዱስ ማንበብ ያልቻለ ለዛ ነው ሃይል የሚሰጥ ኣምላክ ሳይሆን የምያዋርድ ኣምላክ ነው ያላቹ እነ ፈሪሳውያን የተለቀለቁ መቃብር ኣምላክ ይርዳቹ

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 4 дні тому +1

    ወይ አያዉቁም ወይ አርፈዉ አይቀመጡም አየጴንጤ የምባል ፍጥረት።😊😊😊 😮😮

  • @TesfayeSisay-m2o
    @TesfayeSisay-m2o 8 днів тому +7

    ምን አድርቅ ነው በናታችሁ ኧረ ፈለገ አትድከም ይሄ ድጋይ እራስ ነው

  • @gemechuabdisa1763
    @gemechuabdisa1763 8 днів тому +3

    መዝሙር ኹሉ አምልኮ ከኾነ በትንቢተ ሶፎንያስ ላይ ያለው
    "The LORD thy God will joy over thee with singing" ( Zephanian 3፥17) "አምላክሽ እግዚአብሔር፤....በእልልታም በአንቺ ደስ ይለዋል ይባላል" (ትንቢት ሶፎንያስ 3: 17) የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እግዚአብሔር ሰውን አመለከ ማለት ነውን?
    ። አይደለም! እግዚአብሔር ሰውን አመለከ ማለት ደግሞ ትልቅ ክህደት ነውና በዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ያለውን ንባብ የሚያሳየው መዝሙር መዘመር ቀጥታ ከአምልኮ ጋር ብቻ የሚገናኝ አለመኾኑን የሚያሳይ ነው። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችኹ።

  • @BethelhemTeka
    @BethelhemTeka День тому +1

    እና ሩት ሰገደችለት የሚለው ከአምልኮ ጋር አይገናኝም!

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki 7 днів тому +3

    ድርቀት ጠላው ግን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊

  • @HiTy-l5o
    @HiTy-l5o 7 днів тому +2

    አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ 😅😂😂😂😂😂

  • @eyasuardolo9519
    @eyasuardolo9519 2 дні тому

    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:19 በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ

  • @Medi-oq4bd
    @Medi-oq4bd 5 днів тому +1

    መሀይም ማንበብ አይችልም አዳራሽ ላይ መጮህ ብቻ ፈልዬ አይ ፈልዬ

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 8 днів тому +2

    Yezemenu ortodox wetaderoch tebareku

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha 6 днів тому +1

    ፈለገ ያልተፃፈና የሌለ ነገር እያመለክህ ማስረጃ ከየት ይገኛል😂::ጆሲ ግን በ2 ማሊያ የምትጫዎት ለምንድነው?😂

  • @eyasuardolo9519
    @eyasuardolo9519 2 дні тому

    Singing is an important expression of worship but worship is not limited to just singing.Hleping poors and keeping oneself in holines is part of worship.

  • @laliberhe7662
    @laliberhe7662 7 днів тому +2

    Jesus is lord ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kokobekoki5155
    @kokobekoki5155 День тому +1

    ወንድሜ ፈለገ በረታ ከጎንነን

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 8 днів тому +1

    ፈልየ አተ ምናምን ፈልየ ፈልየ ፈልየ ምናምን? እንጭጭ መጀመሪያ ተማር ከዚያ ለአቅመ ትችት ስትደርስ ትጠይቃለህ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 днів тому +4

    አንተ ባዳራሸክ ውሰጥ በቴዲና በአሰቴር በራጋ ትጨፍሩ የለ😂😂😂😂😂😂 አእላፋት ዝማሪ እኮ እየሱሰን ነው እኮ ያሞገሰንበት ቀዳዳ ለዚ ደንቆሮ መልሰ አትሰጡት ገመድ አፍ ፍለገ ወንድሜ ግዜክን ለዚ ደንቆሮ አታባክን እንወድካለን❤❤❤❤❤❤

  • @Asamiewman
    @Asamiewman 5 днів тому +1

    አይቶት አያውቅም መጽሃፉን

  • @eyasuardolo9519
    @eyasuardolo9519 2 дні тому

    betam balege neh anten belo yehayimanot memehir b75 ametachew fetewot yifelegalu endet awek?lemisemut tsega yiset zend lemanets yemitekem bego kal enji kefu kal keafachu ayiwta yetebalewn alanebebkem.

  • @eyasuardolo9519
    @eyasuardolo9519 2 дні тому

    Hezebun atasenakelu wede geta ena wedekalu temelesu.Yeethipiopia hezb yewah new menfesawiwenem poleticawenm yetebalewn eyesema yeketelal aymeremerem.

  • @ageraassfa6886
    @ageraassfa6886 4 дні тому +1

    እኔ የሚገርመኝ ማይክ ይዞ እየሱስ ጌታ ነዉ ሲል አሜን የሚሉት ነዉ መፃፍ ቅዱስ እኮ የሚያንብ ሰዉ አይ

  • @BethelhemTeka
    @BethelhemTeka День тому

    ፈለገ ለምን የተጠየቀውን ለምን አትመልስም?

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 днів тому +3

    ኧር ወንድሜ አታምታታ የተጠየከውን በጥያቄ😂😂 አይ ጴንጤ ተኬ😂😂😂😂 አይዞክ ለምን ገባክ ማሰርጃ ሳይኖርክ የተወሳሰበ ነው የሚጠይቀው ኧር እፍር እኛ በደንም እናሰርዳካለን በማምታታት ሰው አታምታቱ እየሱሰ የምትለውን ቃል ብቻ ሰላወቃቹ ትበጠርቃላቹ እየሱሰን ያሰተማርቻቹ ያሳወቀቻቹ ኦርቶዶክሰ ነች

  • @Medi-oq4bd
    @Medi-oq4bd 5 днів тому +1

    አረምን አይነት ጀዝባ ነው ማንበብ እንኳን ያዳግተዋል እንዴ

  • @mihireteabTesfaye-d3w
    @mihireteabTesfaye-d3w 5 днів тому

    ጆሲ እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @GashawBelay-h4k
    @GashawBelay-h4k 7 днів тому

    እውነት ስለሆነች ኦርቶዶክስ ጸጥ ስንል ሊያምታቱ ይፈልጋሉ ደሴ ባዶ ናችሁ በውነት ነው የምለው ኦርቶዶክስ የምታመልከው እየሡስ ክርስቶስ የሚጋርደው አምልኮውን የሚወስድበት ወይምምስጋና የሚወሰድበት አምላክ የለንም።ሰከንዱም ደቂቃውም ሳሀታቱም ቀናቱም ወራቱም ሁሉ የርሱ ነው።የርሱ ያልሆነ ነገር በምድርም በሰማይም በምናቀውም በማናቀውም የለም።አለቀ የሚመለክ አምላክ እየሡስ ክርስቶስ ብቻ ነው።ሌላ የለም አለቀ።ነገር ግን የየሡስ ክርስቶስ ወዳጆችን እናከብራቸዋለን።አለቀ

  • @pakpak6065
    @pakpak6065 4 дні тому +1

    እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለጴንጤዎች ስግደት ፀሎት መቸ ነዉ የሚያደርጉት ማለቴ ሁሌ ስሰማቸዉ ሲጨፍሩ ነዉግራ ገባኝ እኮ

    • @Ramatube3
      @Ramatube3  4 дні тому

      @@pakpak6065 የምን ስግደት መጨፈር ነው 😁😁መልስ የለ ምን የለ እንዲሁ መጨፈር

    • @pakpak6065
      @pakpak6065 4 дні тому +1

      @Ramatube3 አይይ 😂😂

    • @Ramatube3
      @Ramatube3  4 дні тому

      @@pakpak6065 እይው መልስ የለ ሩጫ
      😁
      👉ከua-cam.com/video/bBtSjADP2FU/v-deo.htmlsi=axR3XC1QRHrDwGbm

  • @BethelhemTeka
    @BethelhemTeka День тому

    ፈለገ አንተ ራስህ የምትዘምረው ለምንን ድነው መልስ የማትሰጠው?

  • @Medi-oq4bd
    @Medi-oq4bd 5 днів тому

    ማንበብ አይችልም ተወው

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 6 днів тому

    ለምንአታስወጡትም ማንበብአይችልም

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 6 днів тому

    እርፍ መዘመር ሰዉ ማ ምክነዉ 🤔🤔🤔

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 7 днів тому +1

    እኔ የማይገባኝ የዮሐንስን ታላቅነት ከራሳቸው ጋር ስያስተካክሉ ዮሐንስ እኮ የጌታ ዙፋን እስከማየት የደረሰ ፃድቅም ሰማእትም ነው ጌታ ከሐዋርያቱ በተለይ ይወደ ነበር ይለናል እንደ እናንተ እየበላ እየተዝናና እንደፈለገ ሆኖ የኖረ አይደለም ጌታ ከሞተ ብሐላ በሐዘን እስከለተ ሞቱ ድረስ አዝኗል እናንተ ግን ለአንድ ሰአት አይደልም እንደሱ 🎉እንደራሳችሁ አላዘናችሁ ምየጌታ መንበር በአራቱም ማእዘን ዙፋኑንም የተሸከሙትን ተመልክቷል ምድረ ደፋር ሁላ።

  • @mahderwudu
    @mahderwudu 6 днів тому +1

    Woni diyaqon tiegistih Egziyabhir yabertah

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 7 днів тому +1

    Tka adarash edmachberber meselew

  • @MeseretEndris
    @MeseretEndris 8 днів тому +1

    ስም እና ምግባር ለየቅል ናቸው እኮ በወንጌሉ ስም መነገድ ባዶነት ነው
    በመዘመር ስም መጨፈር ይሄ ክርስትና አይደለም አይ ቲኬ በባዶ ትንጫጫለሽ በጣም አሳቅከኝ መሳቂያ መሆን ግን አይደብርም

  • @YerosenDinku-l4k
    @YerosenDinku-l4k 17 годин тому

    Err tawut baqa

  • @Tesfa-ww7hy
    @Tesfa-ww7hy 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesertMesi-rh3re
    @MesertMesi-rh3re 4 дні тому +1

    Felg gin manew indena yemwedachu iwent lna yesdeti memhira iwent ytwhido wetaderochi bizittttt belulilgne

  • @HelenTesema-g7u
    @HelenTesema-g7u 8 днів тому

    መሬት ያለ እዉነት ነዉ 1 ልደታ 3 ባታ ቀጥልበት በቀኑ እየሱስ ሳይሆን ገድል ነዉ የሚኘበበዉ ወይም የሚቀደሰዉ

    • @maresketaf4308
      @maresketaf4308 7 днів тому

      Esey deg aregn mnagebachu .yeteghaw. Egzihabhar behala stakebru new .mehaymoch

    • @AlemayuBerhe
      @AlemayuBerhe 7 днів тому

      ወሬ መፀሃፉን ግለጪ ብትባይ ፍጥጥ ስድብና ወሬ ግን አንደኛ ገዳይ ሁላ

    • @SaraHaile-kh4fg
      @SaraHaile-kh4fg 6 днів тому

      የት አየሸ

    • @Serki19
      @Serki19 6 днів тому

      ቁጭ በሉና ተማሩ ትምህርት ጥሩነው

  • @aberagonete3074
    @aberagonete3074 7 днів тому

    በትክክል የምዘምሩት ለፍጡራን

  • @ፃድቃነእግዚአብሄርቲዪብ

    ፈሌ ይለዋል እንዴ ፈለጠ አይደል ስሙ

  • @Medi-oq4bd
    @Medi-oq4bd 5 днів тому +1

    ሰውየው ግን ጤነኛ ነው

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 6 днів тому

    አዎ መፀሐፍ ቅዱስ አያቅም በብር እየተገዙ ነው ሚጰነጥጡት😊

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 6 днів тому

    ወይኔ ልጁ ምን አይነት ከአዲ ነው ትሽ መፀሐፍ ቅዱስ ማንበብ አይችልም ወይም አይማኖቱ ሌላ ነው😂

  • @Yednakachew
    @Yednakachew 7 днів тому +1

    Er ፈልግይ sw merxe xemamoch eko nwachw

  • @mihireteabTesfaye-d3w
    @mihireteabTesfaye-d3w 5 днів тому

    አይ ትዕቢት ብቻ ትህትና የሌለው አይይ የሰሙን ትርጉም እንኳ የማያውቅ ብዙ ጴንጤዎች አውቃለሁ ይሄ ግን ባዶ ነው ትዕቢት ብቻ ደሞ ይስቃል።

  • @Yeshi-be9gs
    @Yeshi-be9gs 8 днів тому +1

    Ayamnm yferal menfesu yakstlewalehu

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 6 днів тому +1

    ትኪ ትኪት ቆርጦ ወጣ

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 7 днів тому

    አይ እነ ሿሿ ሿሿ ሿሿ ሿሿ ሿሿ ሿሿ ሿሿ ይልቅ ንሥሓ ግቡ ኦርቶዶክሣውያን

  • @hmasmaged5349
    @hmasmaged5349 7 днів тому

    yane wandm falage bertaln

  • @EyobeDegefa
    @EyobeDegefa 7 днів тому

    ዛሬ ዮሐንስ ራይ አንብቦ መቶ ፈለገን ሊሞግት 😃😃😃

  • @hjosvcbeot4181
    @hjosvcbeot4181 7 днів тому

    Are begeta men ayent mayim paster new basaq gedlan😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tesfa-ww7hy
    @Tesfa-ww7hy 5 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ashenafi-y1t
    @Ashenafi-y1t 5 днів тому

    It looks drama!!

  • @Ramatube3
    @Ramatube3  4 дні тому

    አቡነ አብርሐም ለአብይ ማስጠንቀቂያ ሰጡ መታየት የአለበት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተያዙ
    👉ua-cam.com/video/1yWAFUMMHBk/v-deo.htmlsi=YP4y8HZOtql3iAZC

  • @destazeru
    @destazeru 4 дні тому +1

    ፈለገ ግን ታናዳለህ ለምንድነው እልህ የምገባው እውነት በጣም ጉረኛ ነህ እስኪ የሚያወሩትን አዳምጣቸው ከዛ አስረዳ በቃ እርግጠኛ ከሆንክ አትጎርር እምነት እኮ ከባድ ነው አንድ ሠው ከልጅነት ጀምሮ ይዞት የመጣውን እልክ በመጋባት አይደለም የምታፈርሰው ተረጋግተህ በትህትና አስረዳ

  • @BiniGoshu
    @BiniGoshu 8 днів тому +1

    ፈለገ የምር ዛሬ አዝኛለሁ ከምትጨቃጨቅ የምታቀውን አታስረዳውም እንዴ Aጭ

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 8 днів тому +1

      ቢኒ, ጴንጤ ውሸታም ስለሆነ እያንዳንዱን ቅጥፈት እዛው ላይ አስቁሞ አፉን ማዘጋት ተገቢ ነው ምክንያቱም የማያውቁ ሰዎችን በውሸት ስለሚያስቱ ነው:: ለማወቅ የሚጠይቅና የማያውቀውን እየቀባጠረ ሰውን ለማሳት የሚጋጋጥን ሰው በአንድ አይነት መልኩ ማስተናገድ ተገቢ አይደለም:: ለዛም ይመስለኛል እንዳመጣጡ እያስተናገደው የነበረው::

    • @maresketaf4308
      @maresketaf4308 7 днів тому

      Manbeb yemaychl sitech ema .lemawek adelem tcht new

  • @eyasuardolo9519
    @eyasuardolo9519 2 дні тому

    zemare amleko new?kkkkkkkkk

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @7rJ5q
    @7rJ5q 7 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @janatjanat816
    @janatjanat816 7 днів тому

    🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 6 днів тому

    ጣኦታም