❤❤❤ JANO THE ONE & ONLY ETHIOPIAN PERFECT BAND ❤❤❤ በቀጣይ 10 አመት የጃኖን ያህል ደረጃውን የጠበቀ ባንድ አይመጣም የሚወራረድ ካለ ...???RESPECT ALL LONG LIVE ADDIS GESESE SAMI & ERMIAS AMELGA
Deve Arif program Miki jano betam yemimechegn mirt musician new engida ameraretik Des yilal ketay Mikael belayneh Zeritu kebede Kirubel tesfaye Henock mehari Hailu amerga Haile roots Natty man Solomon muhe bitakerbachew
It's amazing how you pick your guests dave👏👏they go with the show + you bring us different taste, experiance in each & every episodes 🙏. Miko you are so humble & open!!
Jano band was the best if not the greatest band ever in ethiopia.. their both albums were fantastic, perfect...i wish they last some more time. atleast if they gave us 1 more album but it is what it is you know😩😭
👉 Dave , You are very calm , you know the guests you invite deeply , and you ask each guest the appropriate question in the form of a conversation. To me, your questioning style reminds me of former ABC/PBS moderator Charlie Ross.. I Admire your programs keep it up 👌 🙏
It is a good start. Explain in Amharic the meaning of the words, financial jargons. Explain in simple understandable ways for layman. It is useful to evaluate a company for stock trading.
የጃኖ መቀሌ ኮንሰርት እስከዛሬ ካየሁዋቸው ምርጥ ውስጥ ነው:: የ 7 credit hour course final exam ማንበብ ትቼ ነበር የገባሁት Oh boy it was worth it 🤌 ስትለያዩ በጣም ነበር ያዘንኩት:: Regardless you're one of the reasons I love the band. I always admire your work, people who know me know how much I love you and THANK YOU for every banger 🤌😊. Keep shining ❤ ✨️
Next Abegaz Shiwota ይቅረብ የምትሉ 👍
ሚኪ-፡ ሙዚቃዉ ብቻ ሳይሆን ንግግሩ፤ የንግግር ስርአቱ፤ ርጋታዉ፤ ስብዕናዉ፤ ለቤተሰቡ ያለዉ ፍቅር የሚማርክ ሰዉ ነዉ። በሁሉም ቃለ-መጠይቆቹ ከዚህ ላደረሱት ሰዎች ሁሉ ክሬዲት ይሰጣል። በልጅነት/አፍላ ወጣትነት እድሜዉ ለሰራቸዉ ጥፋቶቹ ወደኋላ ተመልሶ ሌሎች አካላትን ከመዉቀስ ይልቅ ራሱ ኃላፊነቱን ይወስዳል። ከምንም በላይ "ማበጥ" አይታይበትም። ብዙ ሰዎች የኤሊያስ ኮፒ ነዉ ቢሉትም፤ ለኔ ግን ሚኪ ጃኖ የኤሊያስ መልካ፤ ሰላም ስዩምና አበጋዝ ሽዎታ ዉህድ/ማኪያቶ ነዉ። ኑርልን አባቴ ❤❤
ሚኪ ጃኖ ገና ያለውን አቅም 30% ያህል እንኳን ያልተጠቀመ(ከሙዚቃ ከባህላችን እና ከአዳማጭ ላለመራቅ በሚል አሳማኝ ምክንያት)ገና ሌላ ያላሳየን ያላሰማን ብዙ የሙዚቃ ሀሳቦች ያሉት ጀግና አቀናባሪ ነው
ትህትናው ሰው አክባሪነቱ ሚኪ በጣም የሚገርም ሰው ነው፡፡
2007 ፕሮገራም አዘጋጅተን ልንጠራው ሄደን ነበር እና የሰጠን ፍቅር ይለያል፡፡
ፈጣሪ ይባርክህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልክ
ጃኖን በኔ እድሜ ሳስበው ልክ እንደ ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ነዉ የማየው።
በኔ ዘመን ጊዜ ያላቹ አስቡት
የዳዊት ተስፋዬን መረጋጋት፣ ጥብስቅ ያለ መረጃ እና አቀራረብ እንዲሁም እንግዶቹን የሚይዝበች ስልት ሁሌም ያስደንቀኛል👏 በጣም ጀግና ነው👏👏
በረከት ተስፋዬ እንደዚህ ባለ ሁኔታ ስላንተ መስማት የበለጠ እንድንወድህ ያደርገናል እንወድሐለን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ገና በትልልቅ መድረኮች ስራዎችህን እናያለን አንተ ብርቱ የኢየሱስ ወታደር።
Bereket belayneh dgami ykreb❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Berkelet number 1
Dave ምታቀርባቸው እንግዶች ሚገርሙ ናቸው
ደግሞ የstoryው flow❤️
ሚኪን እጅግ ደስ በሚል ሁኔታ ቃለ መጠይቅ አድርገኽዋል ሚኪ በተረጋጋ ሁኔታ ያንተን ደስ የሚሉ ጥያቄዎችን ደስ በሚል ቅላፄ ባለው ዜማ ምላሽህን ሲሰጥ እጅግ በሚኪና በአንተ ቃለ መጠይቅ ደስ እያልኩኝ ነው ያዳመጥኩ
ዴቭ የምታቀርባቸው ባለሙያዎች ይገርማሉ በበረከት ጀምሬ በኃይሌ ሩት ቀጥዬ በሚኪ ና በዶ/ር ዳዊትን አዳምጬ ሚኪ ጋር አድርሰኽኛል ቀጥሎ ማንን ያቀርብ ይሆን በማለት እንደ ተከታታይ ፊልም በጉጉት እየጠበኩ ነው በርታልኝ ተባረክ።
እውነትም ተከታታይ ፊልም 🫡
የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር አይጠፋም ወደ ቀድሞ ቤታችሁ ትመለሳላችሁ ሚኪ ካሙዙ ኪሩቤል እና ሌሎችም እግዚአብሔር ይፈልጋችኋል
Men leyunet alewna ye alemawi zefen ena ye pente zefen😂
በጣም አደነኩህ ኮራውብሁ አንተና ኤልያስ አሁንም ለችርች ያላችሁ ፍቅርና ያሳለፍከውን ❤ ደስ በሚል የተጥቀምከው አግላልጹን ወደድኩት እናመሰገናለን ሚኪዬ እኔላይ ያስገባ ኣቸው ጌታሮች እስካሁን አደንቃቸዋለው ተባረክ
ዴቮ ልዩ ነህ ! የሁሉንም እንግዶችህን ጭዉዉት አዳመጥኩ ከሁሉም ብዙ ብዙ ነገር ተማርኩ ወጣቶቹን አከበርኴቸዉ በእናቶቻቸው ም
ቀናሁ !!!
I don't know this guy till now. But I can see he is honest. May God protect you from all evil works and grant you to live a life he designed for you.
Who else you know 😂
@@meronsamuel8162wtf are you talking about?
Next Zeritu Kebede🙏🙏
Alazar asgedom yekreb yemil👌
Mannew
ሚካኤል በላይነህ🙏🙏🙏🙏
ጃኖ መቀሌ ኮንሰርት ሲመጡ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያየዋቸው it was so so amazing ....i wish አብረው ቢሰሩ ድጋሚ ❤❤❤
Micki is such a humble person, admitting his "wrong" decisions.
Mikkisha you are a legend on your own❤
Miki you will always be in our heart. You are a legend of our generation ❤
Please the Gospel musicians like dawit gatachaw
Abinezer dawit
Greatest person ❤️ 💙 ♥️ 💕 one love micky
for the first time am Impressed and eager to finished the interview. ❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ በጣም በሳልና ጉራ የሌለው ወርቅ የሆነ ፐርሰናሊቲ ያለው ወጣት ነው። በጣም ነው የተደነቅሁበት ኢንተርቪው ነው።
Davyee Ebakhn Bereket Tesfayen Akrebelen Please kesu Bezu Mesmat enfelegalen
ዴቭ ምርጥ ምርጥ ሀሳብ እና ባለሙያዎች ናቸው...ቁም ነገር...አዝናኝ..ማህበራዊ ናቸው። ግን በክፍል(part1..2)...በጉጉት እንድናየው።እስራኤል መርካቶ(ኤልያስ).
Haylu amrga ykrebln
They are besties…
Micky an examplenry personality. ❤❤❤
❤❤❤ JANO THE ONE & ONLY ETHIOPIAN PERFECT BAND ❤❤❤ በቀጣይ 10 አመት የጃኖን ያህል ደረጃውን የጠበቀ ባንድ አይመጣም የሚወራረድ ካለ ...???RESPECT ALL LONG LIVE ADDIS GESESE SAMI & ERMIAS AMELGA
Always be logical🙏 Thanks!
ሚኪ የኔ 1 ደኘ ነህ በጊታር በሙዚቃ ቅንብር ትላየለ አምበሳ ክበርህልኝ
Deve Arif program Miki jano betam yemimechegn mirt musician new engida ameraretik Des yilal ketay
Mikael belayneh
Zeritu kebede
Kirubel tesfaye
Henock mehari
Hailu amerga
Haile roots
Natty man
Solomon muhe bitakerbachew
It's amazing how you pick your guests dave👏👏they go with the show +
you bring us different taste, experiance in each & every episodes 🙏. Miko you are so humble & open!!
ሚኪያችን የአራዳ ልጅ
በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር ካንተ ብዙ ተምረናል ሚኪ❤
ቴዲ አፍሮ እና አልዓዛር አስገዶም ቢቀርቡ በተረፈ ሚኪ ምርጥ የአራዳ ልጅ ነዉ ሠላምህ ይብዛልን ዴቭ በርታልን ፎሮማቱንም አደራ ጠበቀህ አቆይልን ከብዙ ፍቅርና አክብሮት ጋር🙏🙏🙏🙏
ሚኪ አብዛኛዎቹን ነገሮች በግልጽ ነው የሚናገረው። ከውስጡ አውጥቶ ለማረፍ የፈለገ ይመስላል።
Mikiyeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
dave ሁሌም እናመሰግናለን እናከብርሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤
The break up of jano is so devastating ... 💔💔💔
You guys was a phenomena ❤❤
Awww ❤❤deva you're such a greatest host and your guests are so amazing,miki we love you am waiting for the next episode of him😊😊
እሚደንቁ ብዙ ጉዶች good ያርግልን ነገራችሁን ።
ምርጥዬ 💚💛❤️
ቤኬ አንደኛ❤ thank miki
በረከት ተስፋዬ ለተከስተ የሰራለትን ሚያውቅ ሰው 🙏🙏
ዴቭ አንተ ራስህ የሚጠይቅ ሰው ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር እጅግ አድናቂህ ነኝ የሙዚቃውንና የፊልሙን ኢንደስትሪ በሚገባ ታውቀዋለህ ደግሞም ጥያቄዎችህ እጅግ ደስ ይላሉ።
Check out his interview on Meri podcast.
ሚኪያችን በሙዚቃ ለእኔ ልጅነቴን ከምስምበት አንዱና ዋነኛው ነው👍👍👍👍👍ቀጣይ ደግሞ አበጋዝ ወይም ዳግማዊ አሊን እጠብቃለሁ
Good job brother I really enjoy watching your show
ሚኪን ስላየነው ደስ አለን የ በፊ ጓደኛ እንወድሀላን ሚኪያችን የ 24 ልጆች
Dawit is such an excellent host.
much love mikishaye🥰🥰🥰🥰🥰🥰
I like his honesty!
ከደጃፍ ተገኝተናል❤
Jano band was the best if not the greatest band ever in ethiopia.. their both albums were fantastic, perfect...i wish they last some more time. atleast if they gave us 1 more album but it is what it is you know😩😭
thanks......Mikael belyanh yikerbln
Best interview!!!!
"elias kale ale new" big respect miki.
Micky loves you...I'm big fan
He is so humble
ሚካኤል በላይነህ ይቅረብ የምትሉ
Pleaseeeeeeeeeee Dejaf
ምን የሚያወራው ነገር አለው?
Please
☝🏾
ሚካኤል በላይነህ ምን ሊያወራ ድምፅ እንጂ ሌላ ምን አለው ?
yhe interviewer is so underrated guys, well done.
ጎሳዬ ተስፋዬ ሸዋንዳኝ ሀይሉ ሀብታሙ ቦጋለ አለማየሁ ደመቀ በውቀቱ ስዩም አለማየሁ ገላጋይ አለማየሁ ታደሰ ቢቀርቡ ብዙ ቁምነገሮችን እናገኛለን ብየ አስባለሁ!!
ሀብታሙ ቦጋለ🙏
ሸዋንዳኝ ብለህ አበላሸኸው ምኑን ደባለቅከው ሸዋንዳኝ ከአለማየሁ ገላጋይ ጋር እኩል ይቅረብ ትላለህ ?😂🤔🤔
👉 Dave , You are very calm , you know the guests you invite deeply , and you ask each guest the appropriate question in the form of a conversation. To me, your questioning style reminds me of former ABC/PBS moderator Charlie Ross.. I Admire your programs keep it up 👌 🙏
Miki❤❤❤❤❤
በህይወትህ ጥሩ ውሳኔህ ከያሬድ መውጣትህ ነው እድለኛ ነህ እነዛ ደንዛዞች ተጫውተውብናል
ሚኪዬ ተባረክ ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ሚኪ ❤❤❤
You are responsible person. I like it Miki👏👏👏👏
የእኛ recomendation የምትጋብዛቸው እንግዶች እንዳለ ሆኖ ዴቭ አሁን በምትሄድበት መንገድ እንዲሁ ሂድ ዙርያህን አቅርብልን። ዙርያህን ወድጄዋለሁ... ዙርያህ ያምራል
የእንግዳ ምርጫ :ጥያቄ ሊያውም ስሜት ህይወት ያለው አረ ዴቨ ዉለታህ አለብን
The best interview thank you Dawit 🙏🏿
Thnks Dave🙏
Next Alazer Askdom please
The best performance of Mickey is Micheal Belayhne Tizita and the imaging director Dave..
It is a good start. Explain in Amharic the meaning of the words, financial jargons. Explain in simple understandable ways for layman. It is useful to evaluate a company for stock trading.
ሚኪሾ ❤❤❤❤❤❤
Next we want to see Author Alemayehu Gelagay on this Dejaf Podcast.
Eliyas shitahun ykreb mtlu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪ💖💖💖💖💖💖
Hailu amerga jano ykrebln
በረከት ተስፋዬ ሙዚቀኛው ይቅረብ ምትሉ
👌👌👌
ጌታ ይሻልሃል ሚኪዬ አለምን ብናትርፍ ነብሳችን ብናጎድል ምን ይጠቅመናል
He is so honest
ጃኖዎች ግን ቢያንስ በዓመት አንዴም ቢሆን reunite አድርጋቹሁ ከአድናቂዎቻቹሁ ጋር የምትገናኙበትን መንገድ ብታመቻቹ እንዴት ሃፊፍ ነበር። ይሄንንም ማድረግ ትቸላለህ ብየ አምናለው?! በጣም ተናፍቃቹሃል!!
Eshi enasebebetalen
ዴቭ ትመቸኛለህ የጃኖ ጥምረት የሚገርም ነበር ጥሩ ስራ ጥሩ ግዜ
Ante sew gn wletah bezabn🥰
Bereket tesfaye is a great person ❤❤❤
Naardoo bess akkam
Cliff hanger yehone acherares new, next episode eskiweta cant wait
Reunion Please guys
JANO JANO JANO
Girum Zeneb Interview yidereg yimtilu👍
ከሚኪ ብዙ ነገር እጠብቃለው
he is so cool
ሚኪ ቅንና ትልቅ የሙዚቃ ሰው ነህ ኤሊን ታስታዉሰኛለህ ዴቭ እንወድሃለን
wow mikiye betam ewedehalew
Esti Jano Band Reunion yarg yemtlu💪
የጃኖ መቀሌ ኮንሰርት እስከዛሬ ካየሁዋቸው ምርጥ ውስጥ ነው:: የ 7 credit hour course final exam ማንበብ ትቼ ነበር የገባሁት Oh boy it was worth it 🤌 ስትለያዩ በጣም ነበር ያዘንኩት:: Regardless you're one of the reasons I love the band. I always admire your work, people who know me know how much I love you and THANK YOU for every banger 🤌😊. Keep shining ❤ ✨️
Uhhh i love him❤❤❤❤
wow programih andegna nw beteley demo yebereket belayneh interview wow wuste nw bagatami demo ye asela luteran sefeferen lij negn
ሚኪ ብዙ ነገር አለባብሶ አልፏል
The quality of the video is low. Please try to improve it. Other than that, I enjoyed every minute of your conversation.
Great interview. Does have his own record without singers ?