Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ተጠያቂው ማን ነው? በስድስት ወር ውስጥ ሁለት ልጆቼን አጣሁ! ግራ የሚያጋባው የታዳጊዎቹ አ'ሟ'ሟ'ት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 бер 2023
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

КОМЕНТАРІ • 438

  • @fatumaasossa6848
    @fatumaasossa6848 Рік тому +45

    ልቤ ተነካ ብምን ቃል ላፅናናሽ የኔ እናት ፈጣሪ ነብሳቸዉን ይማረዉ አንችም አላህ ያፅናሽ😢

  • @bbhh211
    @bbhh211 Рік тому +37

    እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥሽ የእኔ እናት ርኩስ መንፈስ ነው የገደለብሽ ፀበል ተጠመቂ የቀሩትን ልጆችሽን ይዘሽ

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Рік тому +15

    እራስን ማጥፋት የሞት መንፈስ የአጋንንት እስራት ነዉ
    ልጆቻችን ትኩረት ሰጥተን መከታተል አለብን ፀባያቸዉ ሲቀየር ልንረዳቸዉ ይገባል😢😢😢

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Рік тому +25

    የኔ አናት, 😭😭😭 ነፍሳቸውን ይማር!!! ወጣት ስንት መስራት የሚችሉ ሀገር ተረካቢ ነበሩ::

  • @alemgebra6041
    @alemgebra6041 Рік тому +53

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢😢 እማ እባክሽን ሌሎቹን ቤተሰቦችሽን ይዘሽ ወደ ፀበል ሂጅ ይህ እርኩስ መንፈስ ነው

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 Рік тому +1

      በአሁኑ ሰአት ምንም እርኩስ መንፈስ የለም ከርኩስ መንፈስ ሰው ነው ሰው ሰውን እየበላ እርኩስ መንፈስ እድሜ ለምድረ ኮተት ተስፋዬ ግርማ ዩሀንስ ለሚባሉ አስተሳሰባችሁን ሁሉ ሰይጣን አደረጉት ልቦና ይስጥችሁ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 Рік тому +1

      ​@@asegedechanbesso1399 le anchi lobona yestish sewu kemeret tenesto irasun yemiyatefawu anchi iyazeshachewu newu mejemeriya irasishin mermiri

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Рік тому

      እርኩስ መንፈስ ባይኖር ኖሮ ይሄን እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ጉድ በሀገራችን ላይ ባላየን ነበር ሰው ሰውን የሚያርደው አይተን ሰምተን የማናውቀው አሰቃቂ የአገዳዳል አይነት ህፃናት ለሀብት ብሎ መሠዋት ማድረግ ይሄ የእርኩስ መንፈስ የሴጣን ሥራ ካልሆነ በሥላሴ አርያ የተፈጠረ ሰው እንዲሁ ብድግ ብሎ አምሳያውን ሰው በድንጋይ ወገሮ አይገድልም ነበር

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Рік тому +2

      😢😢
      እውነት ነው የቤተስብ የዛር መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው የሚረዳ ብቻ ይረዳል
      የማያውቁ ወይ ዝም አይሉ ወይ ራሳቸውን አይፈትሹ ልቦና ይስጣቸው

    • @gabikebede
      @gabikebede Рік тому

      ​@@Yemariam4284 D DC❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Рік тому +41

    ወላጆች በእጅጉ እየተፈተኑብን ነው እግዚአብሔር መልካሙን ያቅርብላችሁ ።እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው 👏
    አሁንም አንችም ሌላም ቤተሰብም ወደ ፀበል ብትገቡ መልካም ነው ሠይጣን ስራው እራቂቅ ነው በአንድ ከጀመረ በሌላኛውም ቤተሰብ ይቀጥላል ስለዚህ ወደ ፀሎት ብትበረቱ።
    ምንም ቃል የለኝም ፅናቱን ይስጣችሁ👏
    እናመሰግናለን አሌክስ

  • @hamrawit5257
    @hamrawit5257 Рік тому +145

    በቃ መልካም ነገር አትስሙ ተብሎ ተፈረደብን?😢😢

    • @melatshimelis5712
      @melatshimelis5712 Рік тому

      Betam inema feraw

    • @hamrawit5257
      @hamrawit5257 Рік тому +2

      @ነፃነት ነፃነት እውነት ነው ግን እኛም እኮ ከነሱ የተሻለ ኑሮ አንኖርም የሰቀቀን ኑሮ ነው ነገ ሁላችንም ቤት መግባቱ አይቀርም ብቻ እነሱንም ያፅናቸው የሞቱትን ነፍስ ይማርልን በቃቹ ይበለን እስኪ

    • @salamafekry8573
      @salamafekry8573 Рік тому

      እውነትም መልካም ነገር አሰማን ፈጣሪ ሆይ😢😢

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Рік тому

      Egiziabher Sinatun Yestachu Ensunim Nefs Yemar

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Рік тому

      መተት ነው ፀበል መሄድ ብቻ መፍትሔዉ

  • @lii6427
    @lii6427 Рік тому +9

    ለጁች መን አልባት የመያስካያችው ወንድ ለኖር የችላል አየትድፍሮ አይምሮዋችዌ ተንከቶ የሁናል የብዙ ወንድች ሕይወት በዚ መልኩ እየትብላሽ ነው ያለው 😭😭😭😭

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Рік тому +32

    ይሄማ የእርኩስ መንፈስ ሥራ ነው እግዚአብሔር ሆይ አስበን እግዚኦ 🙏🏿😭እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ውይይይ 😢

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Рік тому +1

      አይ ምንም እርኩስ መንፈስ አይደለም ድህነቱ የሚያዩት ነገር ለመንፈስ ጭንቀት ዳርጋቸዉ ነዉ የሚሆነዉ

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 Рік тому +1

      @@Master_ofElements ; yee menfes chenket erkus menfes aydelem?? Kedadaa

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Рік тому

      @@itsmer6605 እና ቀዳዳን ምን አመጣዉ

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Рік тому

      @@itsmer6605 የመንፈስ ጭንቀት የሚባለዉ አይምሮ ሲታመም ነዉ ከርኩስ መንፈስ ጋር ምን ያገናኘዋል ተማር ወይ ተማሪ መጀመሪያ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 Рік тому

      ​@@mulubirara7956 what

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Рік тому +11

    ምን ብዬ ልኮምት ምን ቃል ያፅናናሽ ይሆን እናቴ?😢

  • @ameleworkkassahun9972
    @ameleworkkassahun9972 Рік тому +2

    እሜዬ ጌታ እየሱስ ያጽናሽ ቃል የለኝም ጌታ አዋቂ ነው የአባቴ መንፈስ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Рік тому +9

    እዉነት ነዉ እህቴ😭 እግዚአብሔር ያጽናሽ😭 ለልጆች ከዚህ በላይ ለአእምሮ የሚከብድ ነገር የለም😭

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 Рік тому +17

    በጣም ያሳዝናል ግን ሚድያ ላይ እንዲህ አይነት ባይቀርብ ሌላ ልጆቹ መንገድ ነው😭😭😭🙏

    • @alemaboya4480
      @alemaboya4480 Рік тому +1

      Mekerebu teru new Yegaletalu bate yekelekelyate

  • @jelo3241
    @jelo3241 Рік тому +5

    ወንድ ልጆች ብዙ ጊዜ የውስጥ ስሜታቸውን አውጥተው መናገር አይችሉም ምናልባት የመጀመሪያው ልጅ በፍቅር ምክንያት ወይም ደግሞ በቤተስቡ ላይ በደረስው ነገር ውስጥ እየተብስለስለ ባለበት ወቅት የስው ልጅ ጠላት ዲያቢሎስ ደግሞ ይህንን ሲያገኝ የመኖር ተስፋ ያስቆርጠዋል ሁለተኛው ልጅ ደግሞ ከእርሱ ጋር ባለው ቅርበት በሞት ሲያወጣ ይጎዳል አውጥቶ መናገር ስለማይችል በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይገባል ብቻ ስይጣን ክፋ ነው ፀልዮ እናቴ

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 Рік тому +17

    😭😭የመጀመርያው ልጆ በምን እንደሞተ ያውቃል ማለት ነው .የመጀመርያው ልጀ የሞተበትን ነገር ፈልጊ ከዛ የሁሉንም መልሰ ታገኛለሸ .ሠው እንዴት ሳይንጠለጠል ይምታል

    • @nardosbekele3026
      @nardosbekele3026 Рік тому +2

      Exactly Gera yegeba Newu yehon gelte yalhone newu eswa chegerwa bet newu sewu endet sofa lye kuch bilo saynteletel Begeza eju Lemot Aychelem yehon sewu newu yegedelacheu

    • @NardosTeshager
      @NardosTeshager Рік тому

      ሰው ከተፃፈለት ቀን አያልፍም እግዚያብሄር ሁሉን አዋቂ ነው

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 Рік тому +1

      ኖ እግዚአብሔር በደዚህ አይወስድም ይህ የዳቤሎስ ስራ ነው

    • @zabebaAman
      @zabebaAman 9 місяців тому

      betikikel

  • @davedavdo
    @davedavdo Рік тому +11

    አሳዛኝ ታሪክ በጣም ልብ ይሰብራል በእምነታቹ ጠንክሩ እግዚአብሔር የቀሩቱን ይባርክልሽ

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 Рік тому +5

    የኢትዮ እናቶች ትኩረት አይሰጡም የምር እንደቀልድ መሮኛል እታነቃለዉ ሲሉ ገመድን እንግዛል እያሉ ይቀልዳሉ ብዙ ወላጆች ለምን እንዲህ አሉ ትኩረት አይሰጡም

  • @jelo3241
    @jelo3241 Рік тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ይህንን ቤተስብ አጽናና እባክህን አጽናኙን መንፈስ ቅዱስ ላክላቸው ። እናቴ አይዞሽ በርቱ ከባድ ነው ፀልዮ የስው ልጅ ህይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው ይሄ የክፋ የዲያቢሎስ ስራ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው። አለምስገድ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @matebieeregnaye1479
    @matebieeregnaye1479 Рік тому +15

    ውይ ዘንድሮ የምንሰማው የምናየው ነገር በሙሉ ልብ ሰባሪ ነው💔💔💔 😥😥
    እመብርሃን ፅናቱን ብርታቱን ትስጣችሁ እናቴ!

  • @nebaneba3746
    @nebaneba3746 Рік тому +6

    በጣም ይከብዳል ለካ ሰው በቤቱ ስንት ጉድ ይዞ ነው የምኖረው እግዚአብሔር ያፅናሽ እናቴ

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Рік тому +3

    እውነት ነው ከጎረቤቶቻቸው ተለይተው ብቻቸውን አንድሰፈር መቀመጥ በጣም ከባድ ነው የከተማ ልጆች አይደለም ብቻቸውን ቦሌ አካባቢ መጥተው አንድቀን ለማደር ይከብዳቸዋል ማህበራዊ ህይወታቸው በጣም ጥብቅ ስለሆነ እግዚአብሔር ያፅናናሽ እናት

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v Рік тому +13

    የቀሩትን ልጆችሽን ይባርክልሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ እናቴ 😥

  • @rahelyifru5658
    @rahelyifru5658 Рік тому +6

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እናቴ😭😭 እንዲህ አይነት ነገር የሚያሳስበው ዲያብሎስ ነው ስራው በስላሴ ስም ይፍረስ

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Рік тому +5

    ወይ ምን አይነት ዘመን መጣብን ጌታ ምህረት ያርግልን

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Рік тому +4

    በጣም ያሳዝናል በእውናት። የኔ ግምት ግን የቀና ሰው በድግምት ገድላቸው እንዳይ ሆን። የሃበሻ ጉዳይ ምቀኝነት የበዛ ነውኮ እግዚኦ ያሳዝናል

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Рік тому +2

    እናቴ ነብስ ይማር እሄ ባእድ አምልኮ የቤተሰብ የማይታወቅ ነገር ይኖራል መንፈስ ነው ምንም ጥርጥር የለውም ለቀሩት ልጆችሽ ፀልይ ለበለጠ መረጃ የመምህር ተስፈዬ አበራን ትምህርት የዳምጡ እራስን ያገኛሉ እና ፅናቱን ይስጦት 😢

  • @genetteshom6266
    @genetteshom6266 Рік тому +11

    ጌታ እየሱስ መፅናናትን ይላክላችሁ

  • @eskedarbekele7240
    @eskedarbekele7240 Рік тому +3

    በጣም ያሳዝናል በጥቆላ ነዉ ያጣሻቸዉ እኔንም የገዛ የቅርብ ዘመድ እዳቺ ልጄን ጉድ ሊያረጉኝ ሲሉ በየፀበሉ በገዳሙ ለ 25አመት እሮጭዮ አድ ልጄን ከሞት ተርፋልኛለች እህቴ ዘብር ገብርኤል ኢጂ መዳህኒአለም ፀናቱን ይሰጥሸ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Рік тому +14

    በወንድ ተደፍረዉም ይሆናል😭 አእምረቸዉን ሊነካዉ ይችላል። ለሰዉም የሚነግሩት አይሆንም😭 የሚያሳዝነዉ ግን ያ ነፍሰገዳይ ፤ካባቢዉ ሊኖር ስለሚችል በእጅጉ ያማል።

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Рік тому +7

    ይሄ ልጅ እኮ ግልፅ ትምህርትቤት ውስጥ ተደፍሯል 😢😢 እና ደፋሪው ሚስጥሩ እንዳይወጣበት ነው የገደለው : ምርመራ መደረግ አለበት : እንዴት ቀበቶ ብቻ አንገቱ ላይ አርጎ ይሞታል ሁለተኛውንም የገደለው የሚያውቀው ነገር አለ ማለት ነው እና እሱም እንዳይናገር ይሆናል የተገደለው : ቤተሰብ ልጅ ላይ ይሄንን ምልክት ሲያይ በጣም ክትትል ማረግ አለበት 😢😢😢

    • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
      @ethiopiawitkonjooyoutube2252 Рік тому +2

      Endet Aweksh yemotew eko timirtibet Ayidelem bet New

    • @user-dp2zs3de3v
      @user-dp2zs3de3v Рік тому

    • @kidistasefa8138
      @kidistasefa8138 Рік тому

      ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ይሄ ጉዳይ ክትትል ቢደረግበት ጥሩ ነው። እኔም እያሰብኩ ያለሁት እንዳንቺ ነው ።

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 Рік тому +4

    It’s Depression የኛ ሀገር ብዙም ግንዛቤው የለውም :: ልጆችን መከታተል ያስፈልጋል ብቻቸውን ሲሆኑ ለማዋራት ለማቅረብ መሞከር ነው :: እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @gerayemickaelu487
    @gerayemickaelu487 Рік тому +2

    የሁለተኛ ልጅ አሟሟት ከሴትየዋ እንደተረዳሁት ቆጣሪ ልመስ ስትል የሠማኃት መሠለኘ የፈረሰ ቤት ከምትለው ጋር የተላጠ የኤሌክትሪክ ሳያውጭ ጨብጦ ይሆና

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +8

    አረ የአላህ ኸይር ኸይሩን አሰማን ያረብ😥😥

  • @adnabirhane2972
    @adnabirhane2972 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ልብሽን ድንጋይ ያረገው

  • @ejigayehu5427
    @ejigayehu5427 Рік тому +6

    ነፍሰ ይማር ያማል የምንሰማዉ ሁሉ ፅናቱን ይሰጠሽ የልጅ ነገር ያማል 😥

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Рік тому +5

    በጣም ያሳዝናል ነፍሳቸዉን ይማረዉ 😢 ለቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣቹሁ

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 Рік тому +1

    ሰዉ መልካም ካልሰራ ፈተና ይበዛል.. ሰዉ ሆይ ክፉ አንሁን የስራ ይ ከፈላል ፈጣሪ... ወደራስ እንይ

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Рік тому +1

    አቤት ጌታዬ እባክህ ይህን ቤተሰብ ካንተ የሆነውን መጽናናትን ላክ :እህቴ የእርኩስ መንፈስ አሰራር ነው አንቺን ልጆችሽን ሊያሳዝን የመጣ ጌታ ይውጋልሽ ቀሩት ልጆችሽ ጌታ ይታደግልሽ አይዞሽ አህቴ

  • @user-ml9yh5iw7t
    @user-ml9yh5iw7t Рік тому +2

    እኔ የሚመስለኝ በዙሪቸው ያለውን ሠዎች በትኩረት መመልከት ይበጃል ልጆች ተስፋ ያስቆረጣቸው ከባድ የስነልቦና ስብራት ተከስቶባቸው እንጅ እንዲህ እራሳቸውን አያጠፉም ነበር ጎደኛቻቸውን ማጤን ይበጃል ባይ ነኝ ኦፋፋፋ የእናት መከራ አያድርስ ነው ነብሰቸውን ይማርልን መፅናናትን ይስጥልን 😔😔

    • @amasnaku2738
      @amasnaku2738 Рік тому

      እኔም እንደሱ ነው ያልኩት

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Рік тому +4

    ነብስ ይማር እናት አይዞሽ የአንቺ ጥፋት የለሽም እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ሀዘን ሽ ከባድ እንደሆነ እረዳሻለሁ እግዚአብሔር መፅናናት ይስጥሽ ስልጆችህ ማጣጥሽ እጅግ አዝናለሁ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

    • @MartaRone
      @MartaRone Рік тому

      Semi banchi bet ahun matsntesh new?
      Sijmr fetari aygdlm geday setan new siktl yechi enat bezu bedl dersobatal kechalen merdat kalchln afchenen mezgat enji yemisbr kale keandbtchn anwta eshi ente fetari yatsnsh lejochshn amlk betnsa yasblsh

  • @talatalaco4945
    @talatalaco4945 Рік тому +5

    እፍፍፍፍ😢😢😢😢 የኔ እናት ፅናቱን ይስጥሽ ያማል

  • @meseretassefa1164
    @meseretassefa1164 Рік тому

    ወይ ፈጣሪ ፈጣሪ ሲጠብቅ ነው እድህ የሚያደርገው መተት እና ሰይጣን ነው እኔም የዛሬ አስር አመት የሚሰማኝ ስሜት መጥፎ ነበር ወላሂ በጆሮየ መቶ ትሞቻለሽ ይለኛል ብዙ ያሰቃየኝ ነበር ነገር ግን ቁርአን አቅፌ እተኛ ነበር ለሊት ከተኛሁበት ቀስቅሶ ሂጅ ሂጅ ነበር የሚለኝ ብቻየን ፀበል 20ተፀበልኩ ቁርአን ተቀራብኝ እቢ አለ በግል ሀኪም ቤት ሀኪሙን እጭቅላቴ ውስጥ ያለ ወስዋሽ አውጣልኝ ይጨቀኛል ማጅራቴን ይከብደኛል ሀኪሙ ምን በሽታ የለብሽም የአእምሮም ችግር የለም አለኝ እኔ ግን ያመኛል ሲጠናብኝ እናቴ ገጠር ወስዳኝ የሚጠጣ መደሀኒት ለስድስት ቀን ጠጣሁ ወይኔ እያስታወከኝ የወጣው ሲያስፈራ ወዳውም ቁርአን ተቀራብኝ ሰይጣን እና መተት ተጫውቶብኝ ነበር ፈጣሪ ታላቅ ነውና አዳነኝ ሰይጣን ይወሰውሳል ልባችንን ወደፈጣሪ እናቅርበው ፈጣሪ ከክፉ ጠባቂ ነው አሁን ያ ሁሉ መከራ አልፎ ጤነኛ ነኝ በወራ አበባ ጊዜ ብቻ በጣም ያመኛል ይህንንም መተት ያስደረገችብኝ አብራኝ የምትኖር ጉዋደኛየ ናት አውቃለሁ ባል እዳላገባ ሁሉ እድሜየን በስደት እዳሳልፍ አርጋኛለች ግን አሁንም በዱአ አለሁ አላህ አሸናፊ ነው ለሁሉም ነገር ፈጣሪን አስቀድሙ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Рік тому +1

    እግዚኦ እውነትም የመጨረሸ ዘመን ነው አንቺ ፀበል ህጂ የሴጣን ስራነው 😢😢 ነብስ ይማራ መፅናናት ያድልን ቤቱ የተሰራበትነገረአለ ማለትነው።😢😢

  • @asafiker8038
    @asafiker8038 Рік тому +1

    የአለም ቤዛ የአለም ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም የልጆቼን ነገር አደራ አደራ አደራ ኡፍፍፍፍ'''

  • @temesgenamlake7438
    @temesgenamlake7438 Рік тому +1

    ጌታ ኢየሱስ በአፅናኙ መንፈስ ያፅናናሽ

  • @hanahagos5861
    @hanahagos5861 Рік тому +1

    ሁፍፍፍ የማፅናኛ ቃል አጣው😢 እግዚሐብሄር ያፅናሽ ነፍሳቸውን ይማር ቅዱስ አማኑሄል😢😢😢

  • @user-zg7ps4fb8k
    @user-zg7ps4fb8k Рік тому +7

    ያመዳም ቅመሞች ረመዳን እንዴት ነው
    አላህ ፆመችን ሳላታችን ቅያመችን እቃብላን
    ቃጣይ አመት ባሳላም ባዳስታ ምኞታችን ታሳክቶ ካቤታሳቦቻቻን ያምንፆም ረህማኑ ያዱሪግልን😢😢😢😢😢

    • @tube-qs5wg
      @tube-qs5wg Рік тому

      አሚንአሚንአሚንያረብ

    • @user-kp4fd1sj5p
      @user-kp4fd1sj5p Рік тому

      ኢትዮጵያ ውስት ምን ደስታ አለ ከብቶች እያሉ

    • @rahwamehari8297
      @rahwamehari8297 Рік тому

      Sew mazen tewe... 😭😭😭

  • @tarikatarika4806
    @tarikatarika4806 Рік тому +7

    💔💔💔 እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት

  • @fekerii332
    @fekerii332 Рік тому +1

    ኡፍፍፍፍ 😢😢😢በጣም ያማል እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 Рік тому +3

    ማፅናኛ ቃላት አጣሑልሽ የኔእናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @betobelo56
    @betobelo56 Рік тому +1

    እኔስ የመፅናኛም ቃል የለኝም እሱ መፅናኛውን ይላክላችው🙏🏽😭

  • @selammesganaw3899
    @selammesganaw3899 Рік тому +20

    ቀሪ ልጆችሽን ፀበል አስጠምቂ የቤተስብ የመንፈስ ኮተት ሊሆን ይችላል ብርታቱን ይስጥሽ😢

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Рік тому

      ምን ማለት ነው

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Рік тому +3

      @@user-kp2vl5fc3c ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጡ

  • @meseretzewda6041
    @meseretzewda6041 Рік тому

    እማምላከ መፅናናቱን ትስጥሸ የኔናት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ሁለት ልጅ ቀርቶ አንድልጅ አንገት ያሰደፈል ቅሰም ይሰብራል

  • @user-zj7gn2ro7s
    @user-zj7gn2ro7s Рік тому +6

    ነፍሣችሁን በገነት ያኑረው ለመላቤተሠብ ፈጣሪፅናቱን ይስጣችሁ

  • @birukbasliel8747
    @birukbasliel8747 Рік тому +2

    Dear my sister, deeply sorried for the news. No human words can comforts you may the holy spirit do that for the whole families!

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Рік тому +1

    እግዞኦ ምሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢 እግዜአብሔር ያጽናሽ እፋፋፋፋ😢😢😢😢

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 Рік тому +6

    የኔ እናት አላህ ሶብሩን ይስጥሽ

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ።

  • @user-pv8ws9je1z
    @user-pv8ws9je1z Рік тому +2

    የአላህ ምን ልበልሽ የኔናት አላህ መፅናናቱን ይስጥሽ በሀይማኖትሽ ፀልይ ችግር አለ አይይይ ወላድ፣😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 7 місяців тому

    እግዚኦ እግዚአብሂር ያፀናሽ ወደእግዚአብሂር ጩሄ አሆንም ፀልይ ስገጂ ፀበል ሄጂ መንፍስ ነው

  • @feveng7261
    @feveng7261 Рік тому

    አይዞሽ እነቴ እግዚአብሔር ነፍሰቻውን በአጸደ ገነት ያኑሪልሽ እህቴ እንድሁ በስድስት ወር ልዩነት ነው ያሞቱበት ሰይተማሙ ታነሽና ተለቅ በእውነት ተሪከቹ አንድ አይነት ነው ወድቆ ልበቻው ነው ቃጥ ያለ ከእግዚአብሔር ጋር አንከረከሪም ነፍሰቻውን ይመሪልን

  • @kukisam2528
    @kukisam2528 Рік тому +4

    ነፍስ ይማር

  • @kidistasefa8138
    @kidistasefa8138 Рік тому

    በጣም በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ ይርዳሽ አይዞሽ የልጆችሽን ነገር ግን ፈጣሪ መርምሮ ውነቱን ያጋልጥልሽ ይሄ ነው ለማለት ግራ የገባ ነገር ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ፀሎት አድርጊ።

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Рік тому

    እናትዬው ለወሬም ግራ ሆንባት እንደው እትፍረድ ይፈረድብሀል ነው እንጂ እንዴት እናት ሰው ሰብስባ እጂ እግሩን አስራ ፅበልም ሆነ አማኑኤል አይወስድም እኔን አፈር ይብላኝ😭😭😭ነብሳችሁን ይማረው

  • @sameeragee7827
    @sameeragee7827 Рік тому +3

    እየሱስ ጌታነውእግዝሀብሄር፣ልብሽንይጠግን❤💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 6 місяців тому

    ምናልባት😢ከትወልድ የመጣ ክፉ መፈስ እዳይሖን እኛቤት😢አያቷቻችን የዘሩት እያጨድን ነዉ እዳለ በድገት ሞት አለቁ ግማሹ እየተሰቀለ ግማሹ መርዝ እየጠጣ እኔም ደርሸበትነበረ አምልኮ ስያረጉ 😢 ግን እኔ ና እናቴ ወደኢየሱስ ጉያ አመለጥን አሑንም ዘራችን እያለቁነዉ ስነግራቸዉ እቢአሉ ጌታ ይደረስላቸዉ😢😢

  • @mihretgirma
    @mihretgirma Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይሰውረን የአይምሮ ጭቀትበጣምከባድነው ፅናቱን ያብዛላቹ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Рік тому

    አቤቱ አረ ምድን ነው የምንሰማው ነገር ሁሉ ይከብዳል እህቴ እግዛብሄር ያፅናሽ በጣም ከባድ ነው ያማል😭😭😭

  • @dawitselemon8731
    @dawitselemon8731 Рік тому +1

    ወንድሞቼን ምን ነካቸው እህህህህህ ያማል ምን ነካቸው የእኔ እናት የእግር እሳት አቤት የእኔ እናት ተቃጠልሽ ምን ልሁንልሽ እናቴ አቤት እንኮን አች እኔም ተቃጠልኩ እግዚሀብሄር ፅናት ይስጣቹህ

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 Рік тому +2

    ወይኔ እጅግ በጣም ያሳዝናል ጌታ እየሱስ መፅናናቱን ይስጥሽ

  • @yemariamlij3770
    @yemariamlij3770 Рік тому +2

    ምን ማለት ይቻላል እህቴ ? አ/ር ያጽናሽ ከማለ ውጪ ኣይዞሽ በጥም ልብ ይሰብራል

  • @hirutzelalem6112
    @hirutzelalem6112 Рік тому

    What a humble beautiful smart girl may God gives you all the blessing you are very a strong human bing 🥰🥰🥰

  • @mlieteweldegebreal2126
    @mlieteweldegebreal2126 Рік тому +4

    እሄን እርኩስ መንፈስ መድሀኔአለም ይገስፀው😢😢መፅናናቱን ያድላቹ።

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 Рік тому +1

    Egeziabehier tsnatun yestesh 🙏🙏🙏

  • @honeyselametube
    @honeyselametube Рік тому +3

    ፈጣሪ ያፅናቹ 🙏🏻🙏🏻

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Рік тому +4

    ነፍሳቸውን ይማር መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አፅናኝ መላክ ይላክልሽ በጣም ያማል እደኔ አሳብ ጠላት ከአለቡሽ አስብ የ የስጣን ስራ ነው ጥላ ወግ የምባል ነገር አለ ወደ ፀበል ይዱ እባካቹው 😭😭😭(

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 Рік тому +1

    እናት እባክሽ ጹሚ :ጸልይ :ስገጂ :ወደ ጸበልም የቀሩት ቤተሰቦችስ ጋር ሂጂ። የቤተሰብ ባአድ አምልኮ ሊኖር ይችላል አንቺ ሳታዉቂ። አይዞሽ የእኔ እናት!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭።

  • @EleniSeife
    @EleniSeife Рік тому +1

    ነፍስ ይማር ስንቱን ግን ከደህና ኑሮ አፈናቅሉት እግዚአብሔር ይፍረድ 😢😢😢

  • @user-is4nj8wm2f
    @user-is4nj8wm2f Рік тому +2

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠታቹ

  • @etagneterfe1426
    @etagneterfe1426 Рік тому +1

    ያማል በጣም የኔ እናት መፀናናትን ይሰጣችሁ

  • @yordajosue6855
    @yordajosue6855 Рік тому +2

    Betame yasazenale egezeyabeher yatenahu

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Рік тому +6

    ወይ ሰጣን እንዲህ ይጫወትብን ይህ የመንፍስ ስራ ነው

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Рік тому +2

    እግዚአብሄር ያፅናናሽ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Рік тому +2

    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ ከባድ ነው 😢

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Рік тому +4

    ቀሪዎች ልጆችሽ ይፀለይላቸዉ አይዞሽ

  • @user-fl9ep1zm3c
    @user-fl9ep1zm3c Місяць тому

    ነብሰ ይማር እናት የምመክርሸ ነገርቢኖር ለሌሎቹም ጠንቅ አትሂኘ እባክሸ ወደቤተክርስቲያን መልሸ ልጅ ወደሚያድግበት።

  • @Naniya254
    @Naniya254 Рік тому +1

    በስመአብ ወልድ ውዬ አምላኬ ምን አይነት መከራ ነው😢😢 እግዚኦ ምን ሰይጣን ነው በፈጣሪ እረ የሆነ ስነልቦናቸውን የጎዳ ነገር አለ ማለት ነው በተለይ ወንዶች የመደፈር አደጋ ከገጠማቸው ድብርቱ መነሻ ሊሆን ይችላል በደንብ ክትትል አድርጉ ከ ጓደኞች ከትምህርት ቤት ያዩት ምልክት ይኖራል 😰😰 እግዜር ያፅናችሀ ከባድ ነው

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Рік тому +3

    አይ.ፍረድነው.ልብ.ይነካል.ያማል😭😭😭😭💔💔💔💔.ምን.ገጥማቸው.ይሆን

  • @mujibasiraj7472
    @mujibasiraj7472 Рік тому

    ምን ያፅናናሻል ምንስ ቃል እህቴ ነፍሳቸውን ይማር ፈጣሪ አንቺንም ፈጣሪ ያፅናሽ

  • @ameenaaa1098
    @ameenaaa1098 11 місяців тому

    አላህ ያሶብርሽ ከባድ ነውየልጅ ሀዘን

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Рік тому +3

    ፍትህ ለብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Рік тому +1

    ጠንካራ እናት!!! በጣም ዘና ብላ ነው እምታወራው!! ዋው ዋው!! ልጆቹ ላይ ትኩረት ስጡ አታቅብጡዋቸው ያለአቅም አታኑርዋቸው ተቆጣጠርዋቸው ይእናንትን እንጀራ ነው እሚበሉት እናንተ ጣራ ስር ነው እሚኖሩት በእናንተ ስርአት ማደግ አለባቸው!!! እኔ እንዳደረኩት?????????? ምን ማለት ነው!!

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Рік тому +3

    ይሄ የርኩስ መንፈስ ነው በዘር የመጣ እርኩስ መንፈስ ይሆናል የቀሩትንም በፀበል አስጠምቂ ፀልይ በእግዚአብሔር ስም ይፈርሳል በርቺ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ ኢናትምንአይነት ክፉ መንፈስነው ነብሳቾዉን ይማረው 😭😭😭😭😥😥😥

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Рік тому +2

    እግዚአብሔር ያጽናሽ እናቴ😢

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Рік тому

    እናቲ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጥሺ ግን ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ወገኖቺ አደኝ እንደዚህ አይነት ነገረ ሲፈጠረ የመንፈስና የስጋ በሺታን ለይታቺሁ ማወቅ ይህ የቤተሰብ መንፈስ ነው ግብሩን እየወሰደነው የመምህር ተስፍዬን ትምህርት አዳምጡ እናቲ ይህንንም ካነበብሺው ቤተሰቦቺሺ ምን ይገብሩ እንደነበረ የብአድ አምልኮ ከነበረ መረምሪ የቀሩትን ልጆቺሺን ወደ ፅበል ውሰጂ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Рік тому +1

    አቤት ጌታ ሆይ መች ይሆን መልካምን የምንሰማው

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Рік тому +2

    ያማል 😭😭😭

  • @Ehete630
    @Ehete630 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናችሽ😢😢