በህክምና ስህተት ልጄ ጤናዋን አጣች …. Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 роки тому +191

    አይዞህ ወንድሜ አይዞህ።ይሄ ልጅ በጣም ጥሩ ሰው ነው በጣም ሰው የሚረዳ በጣም ቀና ሰው ነው በጣም ታማኝ ሰው ነው።እግዚአብሔር የቅኖች አምላክ በተአምራት ጣልቃ ይግባልህ።

    • @vipku6495
      @vipku6495 2 роки тому +4

      እግዝብሔር ይማርልህ በጣም የማል እመቤታችን አታስፍርህ እደዝህ አይነት አባት ይብዛልን ልጁ ስታማም ጡሉ ይጠፍሉ ስብል የምንሰመው አንተ ትለይልህ

    • @mihertgebreselsie8407
      @mihertgebreselsie8407 2 роки тому +2

      Amen

    • @user-od3kf1ce4c
      @user-od3kf1ce4c 2 роки тому +2

      እንዲህም አይነት አባት አለ እመብርሀን ትማርል

    • @eyugfgfd2270
      @eyugfgfd2270 2 роки тому +1

      አብሺር፣እግዝያብሄርመልካምነው፣የሚሳነውየለም፣ብቻአንተተስፋ፣አትቁርጥ፣ጸበልውስዳት፣ወንቅሽት፣ገብሬል፣ይርዳሀል!!!!

  • @yousefalali2488
    @yousefalali2488 2 роки тому +9

    አላህ ይፈውስልህ አላህ ሁሉን ማድረግ የሚቺል አምላክ ነው ከዚሁ ሁሉ ካንተም ሰቀቀን ከልጅቱም ስቃይ አላህ ይፈርጃቺሁ ጥጤናዋን እሱ ያድስላት አብሽር እዳትሰለቻት አላህ ብርታቱን ይስጥህ ምርጥ ወላጅ አባት ነህ አንድቀን ሁሉንም ነገር አላህ ወደደስታ ይቀይርልህ!

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +147

    ወገኖቼ በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ እኔስ አልቅሼ ልሞት ነው አምላኬ ሆይ እባክህ ይቺን የምታምር ህፃን ልጅ ማርልን 😭😭😭🙏

  • @halenhabetamu4478
    @halenhabetamu4478 2 роки тому +12

    አላዛርን ከሞት ያስነሳክ የ ጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በሽታዋን ህመሟን አንሳላት🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን

  • @zemachelyas3512
    @zemachelyas3512 2 роки тому +205

    አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ቃጥላ ማርያም ታስደስትህ ልጅህ ምራ ለምስክርነት ታብቃህ ወንድሜ

    • @munakonjo9179
      @munakonjo9179 2 роки тому +6

      እመቤቴ ትማርልህ ለምስክርነት ታብቃህ አባ ትልሀለች አይዞህ 😭😭😭😭ወንድሜ እመቤቴ አባ ለማለት ታብቃልህ

    • @dibooraaabaatee5577
      @dibooraaabaatee5577 2 роки тому +1

      ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይፈዊስልክ ለእግዚአብሔር ለአምላክህ የምሰነወ ይለምና ቸረች ውሰደት📖🙏📖🙏📖

    • @uae9984
      @uae9984 2 роки тому

      አርሴማ ዉሰዳት

    • @tenakalil5295
      @tenakalil5295 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 2 роки тому

      አሜን

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 роки тому +8

    መንፈስ ነው ፀበል ላይ በርቱ እግዚአብሔር ይማርላችሁ አይዞህ መልካም አባት ነህ አንተም እናቷም ስገዱ ንስሀ ግቡ ተራ በተራ ሱባኤ ያዙ ቁረቡ እሷንም አቁርቡ እመቤቴ ትዳብስላቹ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +220

    ሰሞኑን ጥሩ ጥሩ አባቶችን እያየን ነው 🥰🥰🥰እግዚአብሔር ሆይ ለታመሙት ምህረት አውርድ 🙏🏿😢😢

    • @addismersha2904
      @addismersha2904 2 роки тому +1

      በጣምua-cam.com/video/Epdl6jy4Wh0/v-deo.html

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 2 роки тому

      በጣም ደስ ይላል ጥሩ ጥሩ አባቶች እየወጡልን ተመስገን

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 2 роки тому +17

    ያረብ የልጂን ነገር የወለዴነዉና የሚያዉቀዉ አላህ ጤናዋን ይመልሥልህ ወንዲምአለም
    😥😥😥😥😥😥😥

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +132

    ደግል ማርያም የምህረት እጅሽን ላኪላት እመቤቴ የጭቅ አሜላጃችን

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 2 роки тому +3

      አሜን እመቤቴ ምንም አይሳናትም

    • @mallkmallk6328
      @mallkmallk6328 2 роки тому +2

      @@hiwettesefu5479 fetari ymarlk

    • @hayati1840
      @hayati1840 2 роки тому +1

      የሰማይና የምድር የፍጡራን ሁሉ ጌታ ያሆናዉ አልህ ይማራት ጤናዋን ይመልስላት 🙏🏻

    • @selinaselina5472
      @selinaselina5472 2 роки тому +2

      የአለሙ ጌታ ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ ምህረትን ይላክላት የድንግል ልጅ ይፈውስልህ አሜን (3)

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 2 роки тому +30

    ውይ ጌታ ሆይ አንተን የሚያቅትህ ነገር የለም ፈውስ ከአንተ ዘንድ ይሁንላት አይዞህ ወንድሜ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 2 роки тому +71

    እመቤቴ ማርያም እባክሽ ይህችን ምንም ይማታውቅ ህፃን ማሪያት ተአምርሽን ግለጭ አንትም ወንድሜ አይዞህ በርታ በፀበልም በፀሎትም ድከም።ድካምህን ይቁጠርልህ

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 2 роки тому +5

    _ምስኪን መልካም አባት ነህ አላህ ጤናዋን ይመልስልህ እሱ አይቼግረውም ድናልህ በድጋሜ በደስታ የምናይህ ያድርገን ወንድሜ አይዞህ አይ ዱንየ ከዚህ አለም ፈተና አላህ ይጠብቀን ሀገራችነንም ሰላም ያድረረግልን💚💛❤_

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 2 роки тому +37

    አይዞህ ወንድሜ አንተ ብቻህ አይደለህም ከጎንህ ባለቤትህ አለች ብዙ እናቶች ባሎቻቸዉ ትተዋቸዉ እየሄዱ ብቻቸዉ ነዉ የሚታገሉት አንተ ለሌሎች ወንዶች ምሳሌ ነክ እግዚያብኤር ያበርታህ ልጃችሁም ትድናለች

  • @amraphelabera324
    @amraphelabera324 2 роки тому +4

    በቅርብ ቀን መተህ ልጄ ተፈውሳለች ብለህ ምስክርነት ትሰጣለህ ደርዬ እመብርሃን ለዚህ ምስክርነት ታብቃህ🙏

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel3219 2 роки тому +34

    እመብርሀን ትዳብስልህ የኔ ጌታ አይዞህ ትድናለች ቃጥላ ማርያም ነው ያለሀው አይደል ትንሽ ጠብቅ ታሪክ ይቀየራል የዘመኑ ምርጥ አባት ነህ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 роки тому +5

    ጌታ እየሱስ ልጅህን የፈውስልህ 🙏🙏#🙏🙏#🙏🙏🙏 በጣም አይናችንን ለምንጥለልባቸው ነገሮች በሙሉ ለእግዚአብሔር መስጠትን እናስቀድም ከዛ በሃላ ነው የሰው እገዛ መጨመር ያለበት 🙏🙏🙏
    ሌላው መፅሀፍ ቅዱስህን እያነበብክ ፀልይ በየቀኑ በቅንነት ተጨንቀው ለሚጠሩት ሁሉ የሰማል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏
    ብዙ አትጨነቅ ለእግዚአብሔር ሰጥ እሱ ያውቃል ማለትን ጀምር እገዛህ እንዳለ ሁኖ

  • @got3ch626
    @got3ch626 2 роки тому +42

    እምዬ እናቴ በእዝች ህፃን ብላቴና ተአምር ስሪ እምዬ እናቴ አዛኝቷ እባክሽን እምዬ በምህረት እጅሽ ዳብሻት🙏🙏🙏

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 2 роки тому +6

    አባት አንተም አሁን አባት ብቻ ትባላለህ ፈጣሪ ይማርልህ እውነት ጀግና ነህ ::

  • @mer2222
    @mer2222 2 роки тому +98

    ውጪ ወጥታ ብትታከም ትድናለች በተለይ ጀርመን ሀገር እኔ የዳኑ ልጆች አቃለሁ እባካቹ እንርዳው

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 2 роки тому +9

      የት ሀገር ነሽ እኔ ዱባይ ነኝ ሰብስበን እንስጠዉ ይሄ ሰብአዊነት ነዉ ንገሪኝ የዱባይ ልጆች መልሱልኝ

    • @mer2222
      @mer2222 2 роки тому +7

      @@Emanu2018 እኔ ለንደን ነኝ

    • @direlovetube9731
      @direlovetube9731 2 роки тому +6

      Ere yemitidin kehone tolo genizeb sebasiben enirdat

    • @sebletsedal668
      @sebletsedal668 2 роки тому +5

      ዘለመድከን ንገሩት ጀርመን ስው ያሊሥተባብርላት ይሆናል

    • @astarabayneh9511
      @astarabayneh9511 2 роки тому +1

      አቅም ያላችሁ ብትረዱት ከ እግዚአብሔር እጥፍ ትቀበላላችሁ

  • @shikirkirbetibeb_315
    @shikirkirbetibeb_315 2 роки тому +1

    በጣም አዝኛለሁ ደሬ እንዲህ ሆነህ በማየቴ ለሰው የምትተርፍ ነበርክ አይዞህ አሁንም ቃጥላ ማርያም የጎበጠውን ሁሉ ታቃናልህ ልጅህንም በአለንጋ እጣቷ ትዳብስልህ እመቤቴ ማርያም

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 роки тому +51

    ምርጥ አባት ነዉ ልጅህን ጌታ ይፈዉሳት ከሁሉም በላይ ነዉ ጌታ

  • @elsadansia2937
    @elsadansia2937 2 роки тому +23

    አይዞህ ወንድሜ እጅግ ጠንካራ አባት ነህ፡ በቃጽላ ማርያም ተፈውሳ ለምስክርነት እንድትበቃ ምኞቴ ነው፡፡

  • @yeshwolowa164
    @yeshwolowa164 2 роки тому +111

    ምርጥ አባት ነህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ

    • @eskadar5776
      @eskadar5776 2 роки тому

      እመቤቴ ጨርሳ ትማርልክ

  • @xcvvbn3529
    @xcvvbn3529 2 роки тому +5

    አላህ ጤናዋን ይመልስላት የኔ ማር ያርብብ ውስጤን ነው የሚነካው እደዝህ ያለ ነገር ሶይ ሁሉ ሙስሊምን ጤና ችሁን ይስጣችሁ አላህ የታመመውን በሙሉው አላህ አፊያ ያድርጋችሁ ያርብብብ የአላህ ሁሉ ነገር በጀህ ነው ደምና ውሀውን አርግቶ የፍጠርው ጌታችን አላህ ያርብብብ አንተ አፍዋን መልስላት አባትናቶም ይደሱው

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 2 роки тому +40

    የኔ ቆንጆ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ። ወንድሜ ምርጥ አባት ነህ ልጆቻችሁን የምትክዱ ዲገላ ወንዶች ተማሩበት።

  • @dehininetfetene6529
    @dehininetfetene6529 2 роки тому +9

    እመቤቴ ትማርልህ አንተ ግን ምርጥ አባት ነህ አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ያውቃል

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 роки тому +41

    እባካቹ የእግዚአብሔር ቤተ ሰቦች የመናፍስት ሴራ እንወቅበት ለኦፕሬሽን የሚጋልጠን በሽታ አላቹ ስንባል እናስተዉል ወደ ፀበል እንሂድ ወንድሜ የመምህር ግርማ ት/ትና ፈዉስ ተከታተል ልጅህን እመብርሀን ትዳብስሽ አሜን(፫)

  • @lalim2294
    @lalim2294 2 роки тому +2

    ችግርህ ልቤን ሰብሮታል ተመሳሳይ የሚመስል ችግር ገጥሞኝ በዶክተር ሰህተት ምክንያት አምስት አመቷ ላይ ነበር። መዋዕለ ሕፃናት ከአንድ እስከ ሦስተኛ የምትወጣ ጎበዝ የነበረች አንድና አንድ መደመር እስከምታጣ እና የበሽታ ስም ሲለጣጥፋባት ቆይተው በመጨረሻ ሰአት እኛ ከአቅማችን በላይ ነው ውጪ መውሰድ ከቻላችሁ አሉን። እኔ ያለኝን ብሬን ጨርሼ አሟጥጬ ባለበት ጊዜ ተስፋ በሌለበቸየት ሁኔታ ላይ ሆኜ እግዚአብሔር ረድቶኝ የሰዎችን እጅ አዘርግቶልኝ ባንኮክ ሄደን ችግሯም መድሐኒቱም ተገኝቶ በሕይወት አለች እሰከ አሁንም በመድሐኒት ብትኖርም 12ኛ ክፍል ደርሳለች። ወገኖች ጥቂትም ቢሆን ሁላችንም እጃችንን ብንዘረጋ ከእግዚአብሔር ጋር በውጭ ለመታከም የምትችልበትን ሁኔታ መፈጠር እንችላለን። የምትችሉ አቅማችን በፈቀደጨ መንገድ የምንረዳበትን በር ብትከፍቱልን ለመተባበር ዝግጁ ነኝ።

  • @utbe6565
    @utbe6565 2 роки тому +23

    አይዞህ ወንድም እውነት መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ጨረሶ ይማርልህ ።ወደ ፀበል መውሰድህ መልካም ነው እመቤታችንን ትማርልህ

  • @linahussein4404
    @linahussein4404 2 роки тому +4

    በጣም ምያሳዝን ታሪክ ነውና አላህ ካናንተ ጋር ይሁን:: አይዞህ ልጅህ ይሻላታል:: እኔም ራሴ special treatment ምያስፈልጋት ልጅ አለችኝ ሁላቸውም አላህ ጤናቸው ይስጥልን ብሎ ዱዐ ማረግ ነው::

  • @user-fd1zj5cr8t
    @user-fd1zj5cr8t 2 роки тому +13

    እግዚአብሔርን አስቀድሙ ፤ በተለይ በፀበል፣ በማቁረብ እና ቅብዓ ቅዱስንም ትጠቀም። በፀሎትም ጠይቁ ።ጠንካራ አባት ነህ አይዞህ ምንም የማታውቅ የህፃን አምላክ ይርዳህ ።

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 роки тому +3

    እግዚአብሄር አምላክ በምህረት እጅ ይዳብሳት የልጅ ህመም በጣም ከባድ ነው ፀበል ትጠመቅ ትድናለች ወንድም ,....በጣም ምርጥ አባት ነህ

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 2 роки тому +25

    በእዉነት በምን አቅሟ ነዉ ይሄን ሁሉ እምትችለዉ የኔ እናት እግዚአብሔር በምረት እጆቹ ይዳብስልህ ወድሜ

    • @ruthtafese7805
      @ruthtafese7805 2 роки тому

      ወንድሜ ፡ ለእግዚአብሄር ፡ የሚሳነው ፡ ነገር ፡ የለም ፡ እግዚአብሄር ፡ ይፈውሳታል ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ እመን ፡ እሮብ ፡ እሮብ ፡ የፀሎት ፡ ግዜ ፡ አለ ፡ ብዙዎችን ፡ እግዚአብሄር ፡ ነፃ ፡ አውጥቶአል ፡ አስፀልይላት ፡ ወንድሜ ፡

    • @sebletsedal668
      @sebletsedal668 2 роки тому

      @@ruthtafese7805 ክክክክ እሮብ እሮብ ብቻ አይ መናፍቅ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 роки тому +6

    አይዞህ ወንድማችን ትድናለች በዛው በጽበሉ ትግስት ይኑርህ በዛው በርታ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምን ትዳብሳት አሜን 🙏💔

  • @maazasahle2415
    @maazasahle2415 2 роки тому +36

    ምንም የማይሳነው አምላክ ታምሩን ያሳያችሁ፣ አይዞአችሁ ፣የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ።

  • @ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ

    ወላሂ እያለቀስኩ ነው ያየሁት አላህ አፊያዋን ይመልስላት ወንድሜ አንተ።ምርጥ አባት ነህ ተስፍ አትቁረጥ አይዞህ አባየ ብላ ትጠራሀለች አንድ አን ትድናለች አብሽር ወንድሜ

  • @gizeale
    @gizeale 2 роки тому +42

    ፈጣሪ ይማርልህ አይዞህ የኔ ወንድም እመቤቴ ትርዳህ

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 2 роки тому +9

    ጌታ ይማርልህ አይዞህ ጠንካራ አባት ነህ እምነት ጠንካራ ነው ቸር አምላክ ሁሉን ማድረግ ይችላል በርታ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረኩ

  • @Tube-ox6kt
    @Tube-ox6kt 2 роки тому +55

    ፀበል ዉሰዳት እዉነት ይህ የጠላት ዲብሎስ ስራ ነዉ

  • @messelubeyan666
    @messelubeyan666 2 роки тому +1

    አሁን ይሄ አባት ነው ከእናት በላይ ነው እንጂ አይ ሠይጣን እንደ እዮብ አሁንም በምድር ላይ መልካም ሰዎችን እየፈለክ ታጠቃለህ ግን እግዚአብሄር አይጥልም አይዞህ ወንድሜ ትድንልሃለች ምንም እንኳን በገንዘብ አንተን መርዳት ባልችልም ፈጣሪዬን አሁን በቢሮዬ ሆኜ ለምኜልሃለሁ እሱ ይረዳሃል ጉልበት ይሆንሃል አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ ይሰጠሃል ደግሞም ትድናለች እሱ ሠው አይጥልም በእግዚአብሄር ታመን ዘወትር አንተ ነህ ተስፋዬ በለው ልብህ ገርማል ይሄንን ልብ የሰጠህ ፈጣሪ የፈተናውንም መውጫ ያዘጋጅልሃል

  • @ሰፊናስ
    @ሰፊናስ 2 роки тому +19

    የእናት ምርቃት ጥሎ ኣይጥልም ኣላህ ድካምህ ይቅጠርልህ🤲 ኣይዞህ ዶክቶሮች ፈጣሪያቹ ፍሩ የስንት ቤተሰብ ሂወት እየተበላሸ ነው😔

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 2 роки тому +1

    ወንደሜ እግዚአብሔር ያድንልህ ።አንድ የም መክርህ አገርቤት ውስጥ ያንተ የእጅ አቀማመጥ ባለበት ቅርፅ በእንጨት አሰራውና እሷም እንዲመቻት ከጥጥ በተሰራ ቀጭን የሆነ የሚነጠፍ አድርጎ አሰሩላት መወዛወዝ እንዲችል አድርጎ ማሰራት ።አይዞህ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ያድንልህ ።እመቤታችን ትዳብስልህ።

  • @azebdibisa1450
    @azebdibisa1450 2 роки тому +13

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ በፍፁም ተስፋ እዳትቆርጥ አኔም እንዳንተ የሚያመው ልጅ አለኝ እስቲ አርሴማ ተስለህ ውሰዳት የኔ አሁን ትልቅልጅ ሆኗል እስቲ ከፈጣሪ ጋር መጥቼ ባይህ እና ባማክርህ ደስይለኛል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ

    • @kidebehaylu8984
      @kidebehaylu8984 2 роки тому

      እኔም አለችኝ እስኪ እህቴ ለኔም ምከሪኝ

  • @yeshiemebetmekonnen5597
    @yeshiemebetmekonnen5597 2 роки тому

    አይዞህ ጌታ ጨርሶ ይማርልህ ድንገት ቃል እነደምታወጣና ጨርሳ አነደምትፈወስ እርግጠኛ ነኝ ።ወንድሜ ያመንከው ይሁንልህ አባ ብላ ትጠራሀለች ።አንተ ጠንካራ አባት ነህ ።መከራ ቢበዛም የማረፊያህ ቀን ደርሶል ።በርታ እንዳልከውም ከሃኪሞች በላይ የሆነው ፈጣሪ አጭር ያልሆነው እጁ በቤታችሁ ይግባ ። እመን እነጂ አተፍራ የመትደነቅና ለሌሎች ምሣሌ የምትሆን አባት ነህ ።ቆንጅየዋን ልጅህን ይማርልህ እንባህን ያብስልህ ።

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 2 роки тому +35

    ወይ የኢቶጰያ ስቃይ በዛ
    አይዞህ ወንድም ፈጣረ ምህረቱን ያውረዱላት አላህያሽረት መሲየ በረች ፈጣረ እድሜ ከጤና ጋር

  • @alenleshethiopia5663
    @alenleshethiopia5663 2 роки тому

    እንደአንተ አይነት አባት ፈፅሞ አይቼ አላውቅም ቃላት የለኝም አንተን የማሞግስበት ባልታከተ ጥረቶች መሀከል እግዚአብሔር ይከሰታልና እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ተአምሩን በአንተ ልጅ ገልፆ እንሰማለን እመነኝ:: ይህንን የአባት ጥረት ያያችሁ ሁሉ እባካችሁ በፀሎት እንተባበር ፈጣሪያችንን በአንድ ልብ እንለምነው በፀሎታችን መሀል ይህን አባት እናስገባው

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 2 роки тому +7

    እመቤቴ ቃጥላ ማርያም ልጅህን ትዳብስልህ አይዞህ የልጅ ነገር እሚያቅ ያቀዋል ያድቀን ትኩሳት ሲያማቸው እንኳን ምን ያህል እንደምንሆን የወለደ ያቀዋል እምንችለውን ለማረግ ፈጣሪ ይርዳን

  • @flagotgrum1221
    @flagotgrum1221 2 роки тому +1

    የአንተ አይነቶችን ጥሩ ሩህሩህ ፍቅር የሆኑ ሰዎችን አይቶ አምላክ ይለመነን።አይዞህ በርታ 👏👏👏 ወላዲተ አምላክ ከነልጇ ትዳብስልህ የተባረክ ሰው ነህ።ያንተ ችግር ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ነው።አንተ በራስ ለብዙዎቻችን መድሀኒት ነህ።።።።

  • @EMU918
    @EMU918 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰሞኑን የእውነት አባቶችን እያየን ነው መሲየ እግዚህአብሄር ይባርክሽ ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው ሚጣየ እግዚህአብሄር ምህረቱን ይላክልሽ ለሱ እሚሳነዉ ነገር የለም

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 роки тому

    የድግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኝልህ እዉነት ድቅ አባት ነህ ድካምህን ይመልከተዉና ጨርሶ ይማራት ልጄ የኔ ቆጆ የጭቅ አማልጇ ትዳብስሽ ግን አተቻለህ መጠን ጸበልም ሆነ ቅባ ቅዱስ ዳብሳት አይዛህ ትድናለች ከህክምናዉ በርቱ

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 2 роки тому +27

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ ተአምሩን ያርግልሽ አተ ጀግና አባት ነክ የልፍትክን የድካምክን እግዚአብሔር ልጅእን ምሮ ያሳይክ ያሰብከው ውሉ ፈጣሪ ያድርግልክ አይዞክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ በእውነት ከባድ ነው እመቤቴ ማርየርያም ትዳብስልህ እግዚአብሔር መልካም ነው በጣም ጎበዝ አባት ነህ ልፋታችሁን እግዚአብሔር ይቁጠርላችሁ

  • @astuyoutube5253
    @astuyoutube5253 2 роки тому +28

    አይዞህ አባቴ እመብርሀን ጨርሣ ትማርልህ በጣም ምርጥ አባት ነህ ያሠብክውን ሁሉ ይስጥህ ፈጣሪ

  • @botu8999
    @botu8999 2 роки тому +5

    ፈፋሹ ጌታይሱስ ሁሉን የምትችል ርሁሩህ አምላክ ይችን ብላቴና ፈውሳት: ለወላጆችዋም እረፍትን ስጣቸው እንባቻውን አብስ እባክህ ጌታሆይ::
    Ufff 😭😭

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 2 роки тому +16

    አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብብብብ አይዞህ መልካም ምርጥ አባት ነህ አላህ ያሺርልህ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 роки тому +2

    አይዞህ ወንድሜ እግዚብሔር በምህረቱ ይጎብኝት እቤቴ ቅድስት ድግል ማሪያም የቃጠላዎ ማሪያም ታምርሽን ግለጭ እናቴ እመቤቴ አንተ ጠንካራ መልካም አባት ነህ ተስፍ ሳትቆርጥ ፀበሎን አስጠምቃት የወንድም አይዞህ

  • @elroe.373
    @elroe.373 2 роки тому +68

    ጌታ እየሱስ ይፈውስልህ አይዞህ ወንድሜ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому +3

    😭😭😭😭አይዞህ አላህ ጤናዋን ይስጥልህ የኔ ማር ድነሽ እንዳይሽ ሁሌም ዱአ አደርጋለሁ ኢንሻ አላህ ትድኛለሽ ያረብ አላህ እሩህሩህ ነው

  • @kidisttesaye4822
    @kidisttesaye4822 2 роки тому +11

    አይዞህ ወንድሜ እመቤቴ ትምርልሀለች እደ አተ መልካም አባቶች ይብዛልን

  • @bareedduoromo3621
    @bareedduoromo3621 2 роки тому +1

    አላህ ያድናት ፍፁም አዛኝ ፍፁም ሩህሩህ እሱ ብቻ ነው አላህ ያዛነች ቃልብህን ያስዳስታት ዉዱ ዎንድሜ ምን ይታዎቃል ናጌ ዲና አንተ ባሷ ሕማም የካፋልከዉን ማሷትናት ባ አንዳባቱዋ ስትናጋር ታአምር ያሳማን ይሆናል ዎንድሜ ሆይ አላህ እሱ ላይ ላታዳጋፈ ቂርብ ነው ታስፋ አትቅራት አብሺር ካጎንህ ነን ባ ዱአ አልራሳህም 😭😭😭😭 የኔ ማልካም አባት አይዞ

  • @manyalush6163
    @manyalush6163 2 роки тому +8

    ገታ ኢየሱስ ይፈውሳት አንተም አባት ብቻ እይደለህም በርታ እግዚአብሄር መልካም ነው

  • @rebecca6189
    @rebecca6189 2 роки тому +5

    የኔ ማር ምን ላርግሽ 😭😭😭😭😭😭
    አቤት የስራችሁን ይስጣችሁ
    ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ተባብረን መዳን ከቻለች 1 ብርም የተቻለንን አድርገን እናድናት 😭😭😭😭

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 роки тому +25

    አዳኙ እየሱስ ክርስቶስ ልጅህን ያድንልህ ወንድሜ

  • @abinetbekele8335
    @abinetbekele8335 2 роки тому +5

    እመብርሀን ትዳብስልህ ደግሞም ይሆናል አንዳትጠራጠር አይዞህ ወንድሜ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 роки тому +24

    ወገን እንረባረብ ይህን እንባ እንበስ

    • @lingershkebede3859
      @lingershkebede3859 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይማርልህ እመብርሐን ትምራታለች አይዞህ ተሰፋ አትቁረጥ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን

    • @softz9634
      @softz9634 2 роки тому +3

      እህት አለም በየትኛአውም ኮሜት ኮሜንትሽን አነበባአለሁኝ ስብእናሽን ተመልክቼዋኡለሁ በኮሜንትሽ እግርማአለሁኝ ስነምግባአርሽንሽ ወድጄዋአለሁኝ ብሩክ ሁኝልን ኢትዮጵያአዊነትሽን ምግባአርሽን አይለይሽ የኢትዮጵያአ ልጆችን እናአት አገራአችንን ሰላአም ይይአድርግልን በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛአ በእልትነት በኢትዮጵያአዊነት እወድሻአለሁኝ በስላአም ኑሪልኝ

    • @mihertgebreselsie8407
      @mihertgebreselsie8407 2 роки тому

      Ok

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 2 роки тому

      @@softz9634 አመሰግናለሁ እኔም ዉድድድድ

  • @genimk9464
    @genimk9464 2 роки тому +2

    እመብርሃን ትዳብስላችሁ ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝልህ። አንተ ጀግና አባት ነህ አባ ብላ የምትጠራህ ቀን እሩቅ እንደማይሆን አምናለሁ።

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 роки тому +24

    እዴት ያሳዝናል አይዞህ ምርጥ አባት ነህ አላህ ያሺራት

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 2 роки тому

    እንዴት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ ።እባካችሁ በውጭም በአገር ውስጥ የምትገኙ ባለሞያዎች ይህችን ሕጻን ታደጉዋት በተለይ ብዙ መልካም ባለሞያዎች ከሃገር ውጭ ያላችሁ እርዱዋት እመቤታችን ምህረትዋን ታእምራትዋን ታሳይልን ምኞትህ ይስመር አባ ብላህ ለምስጋና ታብቃህ ጋዜጠኛ ዋም ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ለህዝብ የምታቀርቢው ትልቅ ስራ ነው።

  • @user-yc9kx4dw8r
    @user-yc9kx4dw8r 2 роки тому +21

    እግዚአብሔር ፍጹም ምህረትን ያውርድላት ውይ የልጅ በሽታ አይጣል ነው😢

  • @mayedakemal7094
    @mayedakemal7094 2 роки тому +1

    አላህ በእዝች ልጅ ተዐምር ሰርቶ ያስደስት ለእኛም ያሳየን ጤናዋ ተመልሶ ደስታህን ለማየት ያብቃን

  • @almasalmas8364
    @almasalmas8364 2 роки тому +9

    አይዞክ ወንድሜ
    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልክ
    ጠንካራ አባትነክ
    ድንግል ትማርልክ

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት 🙏

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 2 роки тому +5

    መስዬ በናትሽ መዳኒቱን እንኳን እንድረዳው የመዳኒቱን ስም ላኪልኝ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 2 роки тому +5

    አይዞህ ወንድመ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ።

  • @amenmedia2793
    @amenmedia2793 2 роки тому +19

    እግዚያብሔር ይማርልህ ፈጣሪ እንዳንተ አይነት አባቶችን ያብዛልን

  • @ethiopiananderitreanbrothe7150
    @ethiopiananderitreanbrothe7150 2 роки тому +9

    I'm crying, I don't know what to say. God be with u. Be strong Bro .

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 2 роки тому +27

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ

  • @amenamen1241
    @amenamen1241 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጣት ዶክተራ መጥየቅ አለባት ሌሎች ልጆች ላይ እንዳደግም

  • @astereshete622
    @astereshete622 2 роки тому +20

    ፈጣሪ እባክን ይቺ ሕፃን ምህረት ላክላት እባክህ ጌታ እየሱስ ሆይ

  • @hiwotberhnu5435
    @hiwotberhnu5435 2 роки тому

    የኔ ወንድም ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም እንዲሁም ጠንካራ እምነትህን፡ እመቤቴ ማርያም እመብዙ በምልጃ በልጇምህረት አትለይ ፈጣሪ ይማርልህ ይቺን ቆንጂዬ ልጅ ለሀገር ለወገን የምትጠቅም ያድርግል ይህንን ታሪክ ይሁን አይዞህ ፈጣሪ ስራዉ ድንቅ ታምሩን የሚሰራባት ልጅ ናት ከእመቤቴ ደጅ ደርሶ አፍሮ የሚመለስ የለም እንኳን ይቺ ንፁ ልጅ ቀርቶ እንደኔ ያለ ደካማ የምትጎበኝ እናት አለችን ወንድሜ በርታ ብርታቱን ፈጣሪ ይስጥ ነገ ጥሩ ቀን ነዉ።

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 2 роки тому +13

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት በጣም ከባድ ነው እመነኝ ልጅህ ትፈወሳለች እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ወንድሜ የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል በርታ ወንድሜ !!!

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 2 роки тому +4

    አይዞህ ትድናለች አላህ ጤናዋን ይስጥልህ ይመልስላት

  • @merryken6216
    @merryken6216 2 роки тому +6

    አይዞ ወንድም አለም የማያሳፍር አምላ አለን እግዚአብሔር ፈጥኖ ይድረስልህ ጠንካራ አባት ነህ እግዚአብሔር ካአንተጋ ይሁን

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 роки тому

    አይዞ ወንድሜ ለድንግል ተማፀናት እስኪ እንጦጦ ኪዳነምህረት ፀበል ቁርባን አስቆርባት ተማፀናት ብዙ እመምተኛ ተፈውሳል ምንም አይሳናትም ወንድንቢ ጠንከር ብለህ ለባለቤትም አጠንክራት እመቤቴ ማርያም ምራልህ እናተ በደስታ ልጅን ፈድቃ እንደ ልጆች በርቃ እንይልህ እግዛብሔር እረዳት አምላክ ይዝልህ ወንድማችን አይዞህ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 2 роки тому +9

    ኡፍፍፍፍፍ ያማል ለ እግዚያብሔር ቀላል ነው ጌታ እየሱስ ይድረስልህ ወንድሜ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 роки тому +2

    አይዞህ ሁሉን ነገር ትተህ ጌታ እየሱስን ብቻ ተማፀን እሱ ነብስንም ስጋንም የሚያድን አምላክ ነው።

  • @ናትናኤል-አ4ቐ
    @ናትናኤል-አ4ቐ 2 роки тому +18

    የኔ ወድም አይዞን እግዚአብሔር ይማርልክ

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 роки тому +7

    በጣም ውስጤ ተነካ አይዞህ ወንድሜ ጌታ ይማርልህ።

  • @elsabetassefa3533
    @elsabetassefa3533 2 роки тому +14

    እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክላት።ፀበል ሞኩሩ

  • @lemlemzemichel5387
    @lemlemzemichel5387 2 роки тому +1

    እንደ እምነትህ ይሁንልህ እመነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ይምራታል አይዞህ አንተ ብርቱ አባት ጀግና ነህ አይዞህ አንድ ቀን እንዲህ በአርያምን ለምስክርነት እንጠብቃለን ።

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 роки тому +9

    አይዞህ አትጨነቅ እናንቴ መኖር አለባቹ ለሱዋ ጠንካራ ሁኑ ጌታ ፈዋሽ አምላክ ነዉ ፀልዩ

  • @ujuuh7212
    @ujuuh7212 2 роки тому +3

    አላህ አፍያዋን ይመልሥልሀል ሁሉም በእጁ የሆነ ጌታ ነው አብሺር ወንዲሜ ተሥፋ አትቁረጥ

  • @munaye5766
    @munaye5766 2 роки тому +9

    ወድሜ በተቻለህ አቅም ከፀበል እና ከእምነት አታርቃት አስጠምቃት አጠጣት በደብ እመቤቴን እየለመክ ከዛ ታሪክ ይቀየራል

  • @selamJAG1
    @selamJAG1 2 роки тому +6

    እመቤታችን ተአምሯን በሷላይ እንድናይ ታድርገን።

  • @alemnishbiru8260
    @alemnishbiru8260 2 роки тому +12

    እመብርሐን ትማርልህ አይዞህ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታድንልሀለች ሁልጊዜ ፀልይ በርትታ

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 2 роки тому +5

    እግዚአብሄር ይማርልህ ድንግል ማርያም ትዳብሳት ለሰው የማይቻለው ለፍጣሬ እማይቻል የለም ፅበል ብትወስዳት ትድንልሀለች በእምነት ውሰዳት

  • @fikeryemihret4408
    @fikeryemihret4408 2 роки тому +5

    አማኑኤል ምሕረቱ የማያልቅበት አምላክ ነው
    እሱ የይምርሻል ድነሽም ለማየት ያብቃን🙏
    አይዛክ ወንድሜ በርታ ትድናለች

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 роки тому +3

    አይዞን አላህ መላ አላህ አፊያዋን ይመልስላት ወንድሜ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ዓይኖቹ ይጎብኝላችሁ በእውነት እመብርሃን ትዳስላሁ አይዞህ ወንድሜ

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg 2 роки тому +5

    ተሽሎታል የሚል ብስራት ይዘህ ተመለስ ፈጣሪ ይማርልክ