አስደሳች! የእህታችን እምባ በሳቅ ተቀይሯል Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 785

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u 3 роки тому +285

    ታሪክን ቀያሪ እግዚአብሄር ይመስገን🙏

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 роки тому +1

      አሜን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም

    • @gjgu8564
      @gjgu8564 3 роки тому +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 3 роки тому +1

      🙏🙏🙏👏❤

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 3 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-xd1dj5dk1u
      @user-xd1dj5dk1u 3 роки тому

      @@abametyub501 ሰብ አድርጌሻለሁ ውድ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 3 роки тому +131

    የእኛ መገለጫ ይህ ነው ዘረኝነት ይጥፋ ሠላማችንን ይመልስልን!!!!

  • @selamselamymaryamlij111
    @selamselamymaryamlij111 3 роки тому +122

    መስየ የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ በጣም ነው እማከብርሽ ለርዳቹህ ወገኖቸ ቸሩ መዳኒአለም በወጣው ይቸካላቹህ 🙏🙏🙏🙏

  • @abrahahamtesfagaber3774
    @abrahahamtesfagaber3774 3 роки тому +130

    እንኴን ደስ ያለሽ የኔ እናት 🙏🙏🙏 ሂይወትሽ ያማረ ይሁን 🇪🇷

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 3 роки тому

      የኔ እህት እሰይ ደስታሽን በማየቴ በጣም ተደስቻለው

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 3 роки тому +1

      አቤት የኢትዮጵያ ህዝቦች ፈጣሪ ይባርካችው ባወጣችውት መድሀኒአለም ይተካላችው

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 роки тому +64

    ከምር በዝች ልጅ መለወጥ በጣም ነው ደስስ ያለኝ በጣም ልቤ ተሰብሮ ነበር ታሪኮን ትሰማ ለረዳችሆት በሙሉ የሠማዩ ጌታ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ክፉ አይካችሁ እድህ ነው ሠው ማለት ለሠው ሰው ነው መዳኒቱ ተባረኩ

  • @yonaswedishagya7524
    @yonaswedishagya7524 3 роки тому +15

    ታሪክሽ የሰማሁት ቀን በጣም ነዉ ያዘንኩት እንዲ ሆነሽ ሳይሽ እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ ደስ ብሎኛል love you from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 3 роки тому +332

    ለረዳችኋት ሁሉ መድሃኒአለም ብድሩን ይክፈላችሁ

    • @meskeremtefera9401
      @meskeremtefera9401 3 роки тому +2

      💞💞💞💞💞💞💞💚💛❤️💚💛❤️

    • @תמראשטו-ב3ש
      @תמראשטו-ב3ש 3 роки тому

      @@meskeremtefera9401 ♥️😹😭😭♥️😹

    • @gjgu8564
      @gjgu8564 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 3 роки тому

      ❤🙏👏🤗

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 3 роки тому +1

      አሜን በእውነት ትልቅ በረከት ነው የሚያገኙት

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu9928 3 роки тому +58

    መሴ እዉነት እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እንድትሰሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጣም ደስ ብሎኞል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemg542
    @lemlemg542 3 роки тому +41

    ፈጣሪ ካንች ጋ ይሁን እህቴ። ሳቅሽ አብሮሽ ይኑር አትከፊብኝ ።ደስ ብሎኛል። እጃችሁን የዘረጋችሁ በሙሉ ፈጣሪ በወጣ ይተካላችሁ

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 роки тому

      ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም

  • @youtubeyoutube6950
    @youtubeyoutube6950 3 роки тому +72

    እልልልል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @tube5986
      @tube5986 3 роки тому

      እንደማመር

  • @መልካምወጣትነኝ
    @መልካምወጣትነኝ 3 роки тому +35

    መሲ የሰውነት ጥግ ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥሽ የስንቱን እምባ አባሽ ❤❤❤ መሲን ያላችሁ like

  • @user-eh4bp9pj2w
    @user-eh4bp9pj2w 3 роки тому +32

    እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ የሰው ደስታ ያስደስታል በእውነት መድሃኒአለም አመስግኝው እሱን የማይሳነው የለም 🌹🌹🌹🕊🕊

  • @muzitambase3012
    @muzitambase3012 3 роки тому +26

    መሲ መሸለም አለባት የምትሉ ላይክ ግጩ

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 3 роки тому +18

    በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ፍቅር ነው እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @ኪዳነምህረትእናቴወለተሠመ

    መዳህኒያለም በእለተ ቀኑ የአንቺን ታሪክ የቀየረ የድንግል ልጂ ክብር ይገባዋል አሜን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 роки тому +28

    እስይይይ በጣም ደስ እሚል news!!
    እልልልልልል ❤🙏🏿❤
    እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ
    እህታችን 😘
    ደስታሽ ደስታችን ነው!

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 3 роки тому +17

    አልሀምዱሊላህ የኔ እናት እንኳን ደስአለሽ አሁንም ካሳብሽው በላይ መልካም ነገርይግጠምሽ እህቴ ኢትዮጵያዊነትኮ መታደልነው

  • @tse1619
    @tse1619 3 роки тому +46

    እንኳን ደስ ያለሽ እናት ለእናንተም ለኢቲዮ ኢንፎ እንኳን ደስ ያላችሁ የልፋታችሁን ፍሬ ስላያችሁ በተለያዬ አለም ሁናችሁ በገንዘባችሁ በሃሳብ በጾሎት ለምትረዱ ወገኖቻችን በጎደለዉ ይሙላላችሁ ፈጣሪ

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 роки тому +1

      አሜን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም

  • @almazbenti5160
    @almazbenti5160 3 роки тому +20

    የረዳቻት ቤታቹ ያልተሰበ በረከት ይግባ 🙏❤️🙏

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 роки тому

      አሜን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም

    • @almazbenti5160
      @almazbenti5160 3 роки тому +1

      @@abametyub501 አደረኩ ሰስክራይብ አሪፍ ከሆን ምትሰሩት እናያለን 👍👍👍👍

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 роки тому +1

      @@abametyub501
      Lemage 😏

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 роки тому

      @@samirasamiraa9152 ምነው በሠላም ነው? ሠላም ያዋልከኝ ሠላም አሣድረኝ

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 роки тому

      አሜን እሜን

  • @askalassefa8976
    @askalassefa8976 3 роки тому +23

    ወይ መሲዬ እኛ ዝናብ ናፍቆናል
    ይህን ታሪክ የቀየረ አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @rahelayele4241
    @rahelayele4241 3 роки тому +26

    እሰይ ተመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ድነሽ ደግሞ ለማየት ያብቃን 🙏

  • @Queen-gr1qu
    @Queen-gr1qu 3 роки тому +42

    ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነው እንኳንም ደስ አለሽ ማማየ🥰

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 3 роки тому +14

    እንኳን ለዚ አበቃሽ በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ !!!

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 роки тому +25

    እንደ ኢትዮጵያዊ ደግና ሩህሩህ ህዝብ ከየት ይገኛል?
    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏😍

  • @tekalignmeselech2364
    @tekalignmeselech2364 3 роки тому +9

    ዋው በጣም ነዉ ደስ የሚለው ቃላት አጠረኝ የሰው ቤት ያለች ነው የመሰለኝ በአንድ ወር ውስጥ ዋው የሰጣችሁ እውነት እድለኞች ናችሁ ከተቀበለ የሰጠ ይጸድቃል በወጣ ይተካላችሁ ተባረኩ እህታችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት የምታመልኪው አምላክ አልጣለሽም በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ መሲዬም ዘርሽ ይባረክሽ

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 3 роки тому +27

    አልሀምዱሊህ ሀዘንሽ ወደ ሳቅ ተይሮ ያሳዬኝ ብዬ ነበር እንኳን ደስ አለሽ ውዴ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 роки тому +28

    የኢትዬጵያውያን ኤርትራውያን ፈጣሪ አምላክ ሰላማቹን ያብዛው የሚራራ ልብ የለው ለዚች ልጅ የረዳቹ በብርም ሆነ በሀሳብ ኑሮዋን ብቻ ሳይሆን ሀሳቧን ነው ያስቀየሯቿት እኔ ቃል የለኝም መሲ የኛ እንቁ ነሽ መዳኒያለም ሀሳብሽን ይሙላልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 роки тому +7

    ዉድ እህታችን # መሲ
    በጣም ነው እማከብርሽ 🙏🏿😘የኔ ቆንጆ!

  • @omegabiherzere8758
    @omegabiherzere8758 3 роки тому +11

    ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እህቴ ሆይ እንኳን ደስ አለሽ በዚ ምግባረ ሰናይ የተሳተፋችው ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 3 роки тому +18

    በጣም ደሥይላል እህቴ መሲ ምርጥ እህታችን ተባረኪ

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 3 роки тому +14

    ኢትዮጵያ ዊነት ይለምልም እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል ክብሩይስፍ ለድንግል ማርያም ልጅ ጥሎማይጥልው እግዚአብሔር ነው

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 роки тому +1

      አሜን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 роки тому +35

    አልቅሶ መሲ ቤት የመጣ ሁሉ ስቆ ተድስቶ ይመለሳል

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 3 роки тому +15

    ምን ይሳንሀል ፈጣሪ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያሰላም አድርግልን

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 роки тому

      ሠላም ላንቺ ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም

  • @hasnahasna3634
    @hasnahasna3634 3 роки тому +24

    በጣም ደስስስስ አለኝ ወላሂ አልሀምዱሊላህ በርቺ መሲ የሁልግዘ ዱአየ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +4

    እምባ አባሹ አምላክ ክብር ለአንተ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @hannatsegaye751
      @hannatsegaye751 3 роки тому

      ኣሜን

    • @selamf1101
      @selamf1101 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @mazimamiyoutube7192
    @mazimamiyoutube7192 3 роки тому +6

    "ታሪኬን ቀያሪ ውበት ማንነተን የጠራህን ጌታ አንተ ነህ እራፍተ" ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @mube8885
    @mube8885 3 роки тому +5

    እህታለም ቃል ገብቻለሁ እኒም እልካለሁ የአቅሚን💞💞💞🙏🙏🙏 ተመስገን አምላክ🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 роки тому +4

    ትናትና አልቀሼ ነበረ 😭
    ዛሬ ግን በድስታ 👏🙏🏿😭😭😭😭
    ተመስገን ተመስገን
    ላንተ ምን ይሳንሃል ,!!! የኔ ጌታ 😘

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 3 роки тому +6

    ተመስገን ጌታየ እንደዚህ ህይወትዋን የቀየርክ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሀል

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 3 роки тому +11

    እግዛብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል። መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። መሲም ተባረኪ።

  • @user-hx4zg3wn1c
    @user-hx4zg3wn1c 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይገባው 🙏😍

  • @user-xx9zg3jx6q
    @user-xx9zg3jx6q 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 роки тому +8

    ተመስገን እመቤቴ ወገን ለወገን መዳኒት እኮ ነው ወገን በወጣ ይተካላችሁ በእውነት ♥♥♥♥ለመስዬም ክብር ♥♥♥

  • @user-jv3qg5or8c
    @user-jv3qg5or8c 3 роки тому +36

    አምላኬ ሆይ እኔንም ለሀገሬ አብቃኝ ዝናብ ናፍቆኛል ልክእንደ ቤተሰቤ እንኳን ደስ አለሽ እህት

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 роки тому

      ግዮናዊት ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 роки тому +1

      @@abametyub501 😀😁😃👍👌✌

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 роки тому

      @@samirasamiraa9152 ነይ ምን ያሥቅሻል ሠብሥክራይብ አድርጊኝ

    • @ganaganet9288
      @ganaganet9288 3 роки тому +1

      አሚን.ስድት.በቃቹ.ይበለንእኔስ.ግፍግፍ.ብሎኛል

    • @werkenateethiopia245
      @werkenateethiopia245 3 роки тому

      ዝናብ የለም ያለሽበት ሀገር ነው የኢትዮጵያ ነው የናፈቀሽ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 роки тому +15

    ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው እንዲህ ነው ወገኖች የረዳችሃት ተባረኩ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 роки тому +16

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ናት🙏

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 роки тому +3

    እንኳን ደስ ያለሽ እማ ደስታሽ ደስታችን ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @birktitesfaye9166
    @birktitesfaye9166 3 роки тому +9

    Thank you Dear Lord 🙏🙏🙏

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 3 роки тому +3

    ማርያምን ቃል አጠርኝ እግዚአብሔር ምን ያልቅበታን የእኛ አምላክ ቸር ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አቤልየድግልማራምልጅሰብስ

    መስየ ያች መልካምነት ከሁሉም ይለያን ጤናሺን ይስጥሺ መሲየ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    እግዘብሄር መሲዬ ቀሪ የህይወት ዘመንሸ ይባረክ እህታችን እግዛብሄር የተመሠገነ ይሁን ታሪክሸን ቀይሮታል አይዞሸ እህታችን በጣም አሣዘነሸኝ የነበረው ጠንካራ ልጅነሸ እግዛብሄር የሚሣነው ዬለም ደሠታሸ ደሥታችን ነው

  • @tewabea9521
    @tewabea9521 3 роки тому +3

    ተመስገን ነው መሲ አንች ምርጥ ሰው

  • @belayche4050
    @belayche4050 3 роки тому +14

    Thank you so much everyone 💗

  • @asadaasada640
    @asadaasada640 3 роки тому +8

    ጌታ ታሪክ ይቀይራል 🙏

  • @taz3739
    @taz3739 3 роки тому +2

    እንኳን ደረሰ አለሽ
    መሰረት ደግሞ እግዛአብሔር ይባርክሽ 👍

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 роки тому +1

    መስዬ ቆንጆ የእኔ እናት ተባረኪ መስዬ::: እንዴ ብዙ ሰብ ተበክልዋል በኤች አይቪ!! ዋው እንዴት ከባድ ነው!!! አበሾች እግዚአብሔር ይባካችሁ ተባረኩ ተባረኩ በወጣ ይተካላችሁ:: የስንቱን ህይወት ቀየራችሁ:

  • @ethopiakwt1697
    @ethopiakwt1697 3 роки тому +9

    ሀበሻ የተባረከ ህዝብ❤❤❤😘😍

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያዊነቴን ስወደው 💚💛❤✌
    ተመስገን እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያዊነት
    ደግነት ፍቅር መተሳሰብ አንዱ ለሌላው
    መከታ መሆን እጅግ ብዙ ማለት ይቻላል!!!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +4

    ታሪክሽ ስሰማ በጣም ያሳዝናል ጥንካሬሽ ሌላው ያስተምራል መሲ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 Рік тому

    እ/ር ይመስገን ባለቀስሽበት ጌታ እንንድትስቂ ስለረዳሽ ስሙ ይባረክ መሲም ጌታ ይባርካት ከዚህ በኋላ ዘመንሽ ሁሉ የሳቅ ዘመን እንዲሆንልሽ የዘወትር ምኞቴ ነው እህቴ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 3 роки тому +3

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ቃል አጣሁልሽ በምን ቃል ልግለፅልሽ!!!!!

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 3 роки тому +8

    ወይ መሲየ ታሪክ ሰራሽ የእኔ መልካም

  • @bvu1803
    @bvu1803 3 роки тому +2

    ሀቢበቴ እኳንደስአለሽ ሁሉምይደስ አይክፋው የሀገራችንንሰው 👍👍👍👍

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 3 роки тому +8

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል መሲየ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ እህታችን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 роки тому +4

    እሰይ እንኳን ለዚ አበቃሽ መድኃኔዓለም የምትሰጡት አያሳጣችው በእለተ ቀኑ እርሱ የአብርሃምን ቤት የባረከ አምላክ የናንተንም ይባርክላችው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому

    መስዬ በዙ... ከዚህ በላይ ስራ@ በጎ
    ነገር እንድትስሪልን... እድሜ ከ ጤና
    ጋር ይስጥሽ.... ዘመንሽ... ይባረክ
    በጣም ልዩ ነሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰
    💚💛❤️👈

  • @betelhemhailu6794
    @betelhemhailu6794 3 роки тому

    መሲ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ የዚችን ልጅ ታሪክ ስሰማ በጣም አዝኛለሁ ደግሞ ዛሬ ሳይ እጅግ ደስ ብሎኛል የረዳችኋት ሰዎች ሁሉ ተባረኩ እግዚአብሔር በወጣው ይተካ ተባረኩ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት።

  • @ef6079
    @ef6079 3 роки тому

    እንባ ሲጠረግ እንዲነው በርቺ ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ኩሪ መረዳዳቱ በጃችን ነው🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @zebenayali6266
    @zebenayali6266 3 роки тому +6

    በለተቀኑ.መድሀኒአለም
    ቸርወርሬአሰማንኛ
    ዋያደአአለአ

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለቅሶሽ በሳቅ ተቀይሮ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል በርች አሁንም መሲም ተባረኪ ልጅ ይውጣልሽ

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ነሱ ዘንድ ቀላል የሆነው አምላካችን🙏🙏🙏 የዚህችን ልጅ ሕይወት የቀየራችሁ ፈጣሪ በምድር በሰማይ ያስባችሁ እንዲሁም በፀሎታችሁ ያሰባችሀት ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 роки тому +1

    ታሪክን ቀያሪ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ደስታሽ ደስታችነው ተመስገን 🤲💓🙏

  • @geni4618
    @geni4618 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት በጣም ደስ ይላል 💕💕

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 3 роки тому +7

    እዝጋብሄር ybarkacu leredachu ሁሉ በጣም ደስ ይላል

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 3 роки тому

    መስዬ እኮ ትለያለች ለብዙዎች ስኬት ከእግዚአብሔር በታች መድሀኒት ናት ብዙዎችን በሷ ምክንያት ህይወታቸው ተለውጦል መስዬ የኔ ልእልት እመቤቴ ትጠብቅሽ በሚዲያ ከማውቃቸው ስዎች ሁሉ መስዬን አግኝቼ ባመስግናት ደስ ይለኛል እስቲ ለመስዬ ውድ እህቴን አመስግኑልኝ በምን ቃል ልግለፅሽ መስዬ በቃ ልዩ ሴት ነሽ ቅንነትሽ የአነጋገርሽ ስርአት በሞራል ስታበረታቻቸው ሳይ በጣም እንደ እንቺ መሆን ተመኘሁ የኔ ቆንጆ ባለሽበት ከነ ቤተስብሽ ስላምሽ ይብዛ ከዚ በላይ ብዙ ስራዎችን ከአንቺ እንጠብቃለሁ ኑሪልኝ

  • @didy898
    @didy898 3 роки тому +4

    አልሀምዱሊላህ የኔ እህት
    አቅምኑሮኝ ባረዳሽም በታሪክሽግን
    አብሬሽ አልቅሼ ነበር
    ዛሬ ስትስቂ ወስጤ ሠላም አገኘ

  • @lilyayelechwenedemu143
    @lilyayelechwenedemu143 3 роки тому

    ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ በእውነት ምን ልበል??? ኦፍፍፍፍፍ እንኳን ከዛ ከጭለማ ፈጣሪ አወጣሽ እናንተ ደጋግ ሰዎች የዝችን ምስኪን ቤት እንዳሳመራችሁላት ፈጣሪ የላይኛውን ቤታችሁን ያሳምርላችሁ!

  • @getagetagetazgeta8874
    @getagetagetazgeta8874 3 роки тому +1

    ታሪክን የሚቀይር ጌታ ይባረክ ወገናቸሁን የምትረዱ ወገኖቸ ተባረኩ🙇🙇🙇🙇

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 роки тому +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን እህቴ ደስታሽን ስላየሁ በጣም ተደስቻለሁ

  • @GeniTube
    @GeniTube 3 роки тому +2

    መሲዬ ላንቺ ቃል የለኝም ። እህቴ ፈፅሞ ይማርሽ በደስታ ያኑርሽ

  • @ba7359
    @ba7359 3 роки тому

    መሲ ምን ያህል ፈጣሪ እንደሚወድሽ ይህም ከመመረጥ ነው ! ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ !!!

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 3 роки тому +8

    እኔ ግንይሄን ደግነታችሁንሳይ ኢቶቢያዊ በመሆኔበጣም እኮራለሁ አላህ አብዝቶ ይስጣችሁ አይእምየ ሀገሬ አንዱ የቆመን ሲገደል አንዱ የወደቀን ያነሳል

  • @liyawujira6467
    @liyawujira6467 3 роки тому

    እንደዚህ የሰውን ደስታ ከማየት የበለጠ ምን ነገር አለ በጣም ነው የተደሰትኩት ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክ ደስታን ለሰጣችኋት ሁሉ እግዚአብሔር በሰፊው እጁ ይስጣችሁ መሲ አንቺ የተባረክሽ ሰው ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 3 роки тому +4

    Wow Ethiopian very generous!!!!!
    God bless you all !!!!!

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 3 роки тому +1

    እንደ ኢትዮጲያዊይን እኮ ደግ የለም የዝችን ልጅ ሳቅ የምለሳችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ በጤና ያኑራችሁ ተባረኩ 🙏🙏❤

  • @Akielsa
    @Akielsa 3 роки тому

    ቀን ያስጎነብሳል እግዚአብኤር ግን ያነሳል ከአፈር ከትቢያ ላይ ስሙ ይባረክ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት የሰጣችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ አንቺም እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @aregitumelkie3208
    @aregitumelkie3208 3 роки тому

    በጣም ደስ ብሎኛል መሲዬ እግዚያብሄር ይስጥሽ ለሰጪወችም ውለታቹህን እግዚያብህር ይክፈላቹህ !

  • @lemlembitew6634
    @lemlembitew6634 2 роки тому

    መስየ የሰው ይስታ የሚያስይስትሽ ምርጥ ስው ነሽ መስዬ ይባርክ በጣም ነው የምውዶሽ እማክብርሽ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን። እንኳን ለዚህ አበቃሽ። መስዬ በርቺ። ስራሽ ለምድሩ ብቻ ሳይሆን ለስማይ ቤትሽም ቁልፍ ነው። ዘመንሽን አምላክ ይባርክልሽ። የአማኑኤል እናት ቤዛዊት አለም በጸጋዋ ከነቤተሰብሽ ትባርክሽ። ኢትዮጵያ ስመጣ ልተዋወቃቸው ከምፈልጋቸው ሰዎች መሀከል አንዷ ነሽ። እወድሻለሁ ።

  • @abebasaeedhanansaeed4774
    @abebasaeedhanansaeed4774 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያዊ መሆን ያኮራል አገራችንን ሰላም ይደረግልን ❤🇪🇹❤

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 3 роки тому +4

    መድኃኔዓለም ክብሩ ይዉሰድ ይህ ርህሩህ ህዝብ ሳይ በደስታ አለቅሳለዉ ወንድም ወንዱምን የሚያገዳድል መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን አሜን (፫)

  • @zenebechgeleta647
    @zenebechgeleta647 3 роки тому

    ምን እላለው አልፍና ኦሞጋ የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋልና ይሁንለት እህታችን እንባ ስለታበሰ የእህታችን
    መስዬ ዘመንሽ ይባረክ
    መላው ኢትዮጵያ የሆናችው ሁሉም ዘመናችሀ ይባርክ

  • @sarehalmadhanii6610
    @sarehalmadhanii6610 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አንችንም ዘመንሸ ይባርክሸ የኢትዮጰያን ልጆች ኑሩልኝ እድሜ ይሰጣችሁ

  • @adg9112
    @adg9112 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እፍፍፍ ተመስገን እግዚአብሔር የሁሉን ታሪክ ይቀይር

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 роки тому +1

    በእዉነት ከሆነብሽ ይልቅ የተደረገልሽ ይበልጣልና ይሄን ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 роки тому

    መስዬ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ ውድድድድድድ እናረግሻለን!

  • @tig1760
    @tig1760 3 роки тому

    እኔ ላቺ ተደሰትኩልሽ የረዳችሁ ሁሉ በረከት
    ይግባ በቤታችሁ መስዬም ተባረኪ

  • @nahovseyu1229
    @nahovseyu1229 3 роки тому +1

    በስደት ያለን ሁሉ ለሀገራችን ያብቃን እንደዚህ ለመሳቅ ያብቃን 🙏🙌 ለሰጠ እግዚአብሔር ይስጥው 🙏🙌

  • @ናትናኤል-አ4ቐ
    @ናትናኤል-አ4ቐ 3 роки тому +4

    ቲክቶክ ላይ ብቻ ነው ጥላቻ ያለው እንጂ የኢትዮጵያ ንፍቅር ይለያል ደግነትም

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 3 роки тому

      ዘረኝነት ያለበት ቦታ አትሁኑ ውድ ኢትዮጵያ ን እሚያዋጣን አንድነታችን ነው አለም በስልጣኔ ተመንጥቃ እኛ ዘር ቆጠራ ያሳዝናል

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e 3 роки тому +1

      ቲክቶክ ላይ ሰይጣን ሰፍሮባቸዋል

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e 3 роки тому +1

      ቲክቶክ ላይ ሰይጣን ሰፍሮባቸዋል

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e 3 роки тому

      ቲክቶክ ላይ ሰይጣን ሰፍሮባቸዋል

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e 3 роки тому

      ቲክቶክ ላይ ሰይጣን ሰፍሮባቸዋል

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 роки тому +3

    የኔ እህት እኳን ደስ አለሺ እመቤቴ ምን ይሳናታን እግዝአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር