ESAT Patriotic Ginbot 7 Welcome ceremony at Addis Abeba International Airport

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @ortokaortoka7225
    @ortokaortoka7225 6 років тому +4

    የኔጀግና እሣት
    እደናተዋገ የከፈለ ማነዉ
    እናመሠግናለን ሠለ መረጃዉ በርቱ እንካን ደህና መጣችሁ

  • @selamwerk2485
    @selamwerk2485 6 років тому +6

    ሕግዚሐብሔር፡ይመስገን፡ስለሁሉምነገር፡አሜን፡እንኳን፡ለዚህ፡አበቃቹ፡አበቃን፡ጀግናው፡የኢትዮጲያ፡ሕዝብ

  • @solomondemisse6366
    @solomondemisse6366 6 років тому +6

    ጀግኖቻችንን እንኲን። ለምትወዷት ሀገራችሁ በሰላም ለመግባት አበቃችሁ ይሄንን ቀን እንድናይ ህይወታቸውንን ለገበሩልን ጀግኖች የኢትዮጵያ ውያን ወንድም እህትቶቻችንን ነፍስ ይማርልን ታሪክ የማይረሳው ድንቅ ትግል አድርገው የሰላም አየር ያስተነፈሱን። በነሱ ህይወት መሰዋትነት ነውና በአካልም ለተጎሳቆሉልን ምስጋናችን ይድረሳችሁ በህይወት ለተረፋችሁ እንካን ይህንን መልካም ቀን ለማየት አደረሳችሁ እያልኩ አንድነታችንን አጠንክረንን በሰላማዊ ትግሉ እንበርታ በርቱ የኢትዮጵያ ትቅደም ወደፊት

  • @alemayehubatkero4611
    @alemayehubatkero4611 6 років тому +3

    ጀግኖቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ።

  • @ራዕዩአድማሱ
    @ራዕዩአድማሱ 6 років тому

    እንኳን ደህና ገባችሁ!!! በጣም ደስ ብሎናል። ኢትዮጵያጽ ለዘላም ትኑር።

  • @davesmart4124
    @davesmart4124 6 років тому +3

    ውድ ጀግኖቻችን ወደ አዋሳ ኑልን እስቲ

  • @menurnasser2763
    @menurnasser2763 6 років тому +4

    እንኳን ደህና መጣቹልን እንኳን ላገራቹ አበቃቹ

  • @mamokilo
    @mamokilo 6 років тому

    Wow ye kerfaf gazetegna ....zebazenke negeroch nachehu, Cameraman eytegna new meret yemyseyen....borcho degmo Andergechew fite komo yelfelfl..

  • @ኡምበክርነኝሰውአማኛ
    @ኡምበክርነኝሰውአማኛ 6 років тому +1

    እኳን ደና መጣቹ እኳን ደስ አላቹ

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 6 років тому +2

    የከንቲባው አጭርና ጥፍጥ ያለ ንግግር ተመችቶኛል !!

  • @ambaryeju3891
    @ambaryeju3891 6 років тому +3

    ሰላም ኢሳቶች??👋👋👋👋 ይህንን ሁሉ ያደረገ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሄር ክብሩ ይስፋ ይመስገን ይወደስ....🙏🙏🙏 ታሪክ ተቀየረ ሞት የተፈረደባቸው ሰዎች እንደዚህ በክብር ቁጭ ብለው ማየት ምን ያህል ግሩም ድንቅ መሆኑን መግለፅ ያዳግታል:: ብሬ እናትህን እንኳን ደስ አላቸው የስጡትን interview እንደዳዊት ደጋግሜ አየሁት "እልልታ ብቻ ነው እንባን ለአይኔም አላሳየው አሉ" የወለደ አንጀት.... ክቡር ጌታዬ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እርስዎን ከእስር ቤት የወጡ እልት ያየሁበትን ቀን በህይወት ዘመኔ አልረሳውም "ወያኔን ብቻ ሳይሆን "..." ከምር የጠላሁበት ቀን ያን እለት ነው:: የእኔ ጀግኖች ምንም ሳታጡ ሳትቸገሩ ኮራ ደራ ዘና ፈታ ብላችሁ መኖር ስትሉ "የሀገር እና የህዝብ ነፃነት" አንገብግቧችሁ መስዋእትነትን የከፈላችሁ እንኳን ለሀገራችሁ ምድር አበቃችሁ!!!! አድባር ትቀበላችሁ!!! እንኳን ቤተሰቦቻችሁን ደስ አላቸው ግን ጥንቃቄ ይደረግ "የጥፋት ሀይሎች" በየት በኩል እያደቡ እንደሆነ አይታወቅም!!!
    ቀና ልብ ያለው ወደ ሀገሩ ሲገባ ተንኮለኛ መሰሪ እና አፍራሹ ወደ መቃብር ወይም ወደ መጣበት ጎሬው ይገባል:: እግዚአብሄር ከሁላችሁ ጋር ይሁን:: ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ታፍረውና ተከብረው ተፋቅረው ለዘላለም ይኑሩ!!! ይህ ለውጥ እንዲመጣ ደማቸው እንደውሀ ለፈሰሰው ለተሰደዱት ለታሰሩት ለተገረፉት ክብር ይሁን:: ቲም ለማዎችንም እድሜና ጤና ይስጥልን (ልበ ቀናዎች: የቁርጥ ቀን ልጆች) አሜን🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏 መልካም አዲስ የሰላም የፍቅር የመደማመጥ የመከባበር ዘመን

  • @solomontessema1213
    @solomontessema1213 6 років тому +1

    ኢሳቶች ፕሮፌሽናል ካሜራማንና ሪፖርተሮች ያስፈልጋችሁዋል ......

  • @angelmichayele7649
    @angelmichayele7649 6 років тому +1

    Egzehabeher ymrachu! Kholame yiktlachu!

  • @brownerbrowner
    @brownerbrowner 6 років тому

    The man who refuses to take humiliation in his own country, he has a solid academic background than the Ethiopian government officials all combined.

  • @sofiyane1043
    @sofiyane1043 6 років тому +6

    ጀግኖቼ😍😘

    • @heywet
      @heywet 6 років тому

      sofi yane kkkkkkkkkk

  • @genetseyoum6240
    @genetseyoum6240 6 років тому +1

    Fenfena mendenew

  • @kingofkings1997
    @kingofkings1997 6 років тому +1

    they forgot the lion of judah is alive an the scepter shall not depart from judah.

  • @habeshaamerica4045
    @habeshaamerica4045 6 років тому

    Ye Ethiopia ye kurt lijoch inkuan lehagerachihu abekachihu

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 роки тому

    Gloire a l'Ethiopie

  • @tigiltigil442
    @tigiltigil442 6 років тому +1

    ኢሳቶች ኮራንባችሁ ! !

  • @Fiessehag
    @Fiessehag 6 років тому

    አቶ ሥመኝ እራሳቸውን የገደሉ መሆናቸው አሳማኝ ሊሆን ይችላል !ነውም!!!።በእርግጥ ይህ አይነት ዘረፋ ሲያዩና ሳያውቁትም አውቀው ክፍያ ሲፈቅዱ በፍራቻ...እንኳን እሳቸው ሌሎችም ማፈር .መፀፀት ሌላም...ይኖርባቸዋል...
    ብረት ሰለያዙ ነዉ አገሩን RAPE..ያደረጉት በፍራቻ።አሁንስ ያዉ ነው!!!ለዉጥ አለ???

  • @abrehamademe7886
    @abrehamademe7886 6 років тому

    ምነው ረፓርተር ጠፍቶ ነው ይዬ ተብታባ