የወንዶች (ባሎች) ወሳኝ ፍላጎት/needs of men

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • I am Wintana Yilma, I wl help you improve your love life #united #love #motivation

КОМЕНТАРІ • 65

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 4 місяці тому +30

    ከ6 አመት ቡሀላ 😢አዲስ ፍቅር ጀምራለሁ እስኪ ያዝልቅልሽ በሉኝ❤❤

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 місяці тому +15

    በትክክል ፣ ሴት ልጅ የማትወደውን ወንድ አታከብረውም። እውነት ነው በራሴ ህይወት እያየሁት ያለ ጉዳይ ነው።

  • @user-vr6lx4uk8f
    @user-vr6lx4uk8f 4 місяці тому +12

    ሴት ልጅ ለወንድ ልጅ ላታከብረው እምትችለው እኮ የባልየው ማንነት/ ጠባይ ሲያደክማት ነው። ባልየው የሚስቱን ድካም እማይታየው፣እማያግዛት፣እማያስብላት፣እሚደክማት የማይመስለው ሲሆን፥ሚስቲቱ ነጭናጫ ትሆናለች። እሷ ብቻ ልጆችም፡ ባልዋንም፡የቤት እና የውጭ ስራ እየሰራች፡ አሁንም፡ ልክ እሱ ብቻ ስራ ስለዋለ ብቻ፡ እሱ እሚደክመው፡ ሴቷ ግን እንደ ከብረት የተሰራች ሰው፡ ደክሞሻል፡ እስኪ እኔ ይህንን ላግዝሽ እማይላት ሴት ናት ለባሏ ክብር እሚቀንስባት።

    • @user-nx8pe6lt6b
      @user-nx8pe6lt6b 4 місяці тому

      ንገሪልን የዘሩትን እንደሆነ

  • @user-bz2jj3gk3y
    @user-bz2jj3gk3y 4 місяці тому +3

    አመሠግናለሁ የኔ አስተዋይ በሚያስፈልነኝ ሰአት ነው የደረሽልኝ❤

    • @user-ur2hk9hf3l
      @user-ur2hk9hf3l 4 місяці тому

      Dhugadhaa garuu qoyyi qashtii 👍👍💪💪🙏💓

  • @theim8107
    @theim8107 2 місяці тому

    Your advice is wonderful
    Continue to expand

  • @GenetAli-s6w
    @GenetAli-s6w 22 дні тому +1

    ስወድሺ ምክርሺን ሰምቸ አልጠግበዉም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 4 місяці тому +3

    ይሄ ሁሉ አርገሽለት ከጀርባ ሲወጋሽ ስታገኝው በግዜ ደናሁን ❤

  • @SulemanIbrahim-cz9yt
    @SulemanIbrahim-cz9yt 4 місяці тому +1

    ዊንታ በጣም ነው ምወድሽ እንድሁ ሳይሽ የድሬ ልጅ ነው ምትመስሊኝ ነፃነትሽ አስተዳደግሽን ያሳያል።

  • @gebrealdemas114
    @gebrealdemas114 4 місяці тому +1

    ዊንታ ሀሳብሽ ሐቅ ነው ። ለእድገት የሴቶች ትግል ወሳኝ ነው

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h 4 місяці тому +9

    እኛም ሴቶች ክብር እንወዳለን እኮ 😂

  • @abel8835
    @abel8835 4 місяці тому +2

    ዛሬ ገና ቁም ነገር አወራሽ goof Job❤😂

  • @BiqilaaTube-c5d
    @BiqilaaTube-c5d 4 місяці тому +2

    ❤ Turuu program new, betam ye mistamir program.

  • @yaredmesfin3176
    @yaredmesfin3176 4 місяці тому

    Nice Wintana ...Keep it up this advice is highly essential for all of us...I want to know more please, but behavioral change is a bit challenging

  • @ahmedtesema2311
    @ahmedtesema2311 4 місяці тому +1

    ትክክል 100%

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 Місяць тому

    ትክክል

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን🌷🌷🌷🌷👌

  • @user-ni3wo1pt3q
    @user-ni3wo1pt3q 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤🎉አመሰግናለሁ ግን ከሚሲቴ ጋራ ተፋትቻለሁ ዊንታዬ

  • @user-ev7js9dg7f
    @user-ev7js9dg7f 4 місяці тому

    Very good point wontana

  • @amanuegebremik9284
    @amanuegebremik9284 4 місяці тому +2

    ያልሺው ሁሉ ትክክል ነው ሲቶች
    ከዚ ቪዲዮ ሰምታቹ በትዳራቹ ታማን ሁኑ

  • @user-dy1zz4fm9q
    @user-dy1zz4fm9q 4 місяці тому

    አሺ እኔ ሴት ነኝ ግን ምን በፍጣር ለማንም አልናገርም ‼️ እንኳን በጣም ልቤ ቆስሎ እንባ አይወጣም በእውነት ብቸዬን ሆኝኤ መልቃሲ እፈልጋለሁ ግን አልችልም ሴት ከለወዳዳች አተከብሪም አረ እኔ ሴት ነኝ ግን አንቺ እንዳልሺው ከማንም ጋር አንወራም እህቴ ልባችን ከወዳዳ በቀር ‼️

  • @SoliAna-vt6ds
    @SoliAna-vt6ds 4 місяці тому

    ዊንትዬ የዛሬው ርዕስሽ 👌👌😘😘😘

  • @user-et4uw7ou8n
    @user-et4uw7ou8n 4 місяці тому +1

    😂እወዳሀለዉ ;ናፈቀሄኛል ያልኩለታ ሳምንት ነዉ የምዘጋኝ በፍቅር 4አሜት ቆይተናል ከዛ ማሀል የመጀሜርያ 2 ሁለት አሜት በፍቅር ተምበሽብሸን ነበረ አሁን ግን ፈቅር ሳይሆን ጦርነት ላይ ነን😂😂እወዳሀለው ;ናፍቀሄኛል ካልኩ 10 ቀን ነዉ የምዘጋብኝ😢 2አሜት ሙሉ በዝ ሁነታ አሳልፈያለዉ እሱ ስፈልግ ብቻ ይደዉለኛል😢እኔ ከፈለኩማ ይሰቅብኛል እነጋ ያለዉን ሰሜት በፋፁም አያምንም

  • @DegifeDebro
    @DegifeDebro 4 місяці тому

    ጥሩ ሀሳብ ነው❤

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c 4 місяці тому +1

    ክብር የማትሰጥህ ሚስት ከፍቅር ወደ ጥላቻ የገባች መሆኗ ነው
    ስለዚህ ስሜታዊ ሁነህ ሌላ ነገር ሳይከተል ፈትተህ ቻው ብለህ መሄድ የአስተዋይ ባል ባህሪ ነው::

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 місяці тому

    ለሁሉም ናገር ማወቅ ጥሩ ናው❤

  • @yaredmesfin3176
    @yaredmesfin3176 4 місяці тому

    Waw ...this advice is just my real story it is about me

  • @FereweyniNejimu
    @FereweyniNejimu 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤coll my

  • @user-ds5vg9rd6y
    @user-ds5vg9rd6y 4 місяці тому

    Tanks yene wud ihit ❤❤❤❤

  • @blenhunegnaw3838
    @blenhunegnaw3838 23 дні тому

    ዊንታ እባክሽ ምክር እፈልጋለሀሁ አውሪኞ

  • @liyaTube-zu9mh
    @liyaTube-zu9mh 4 місяці тому

    ❤👌

  • @user-xy9lg1bj6i
    @user-xy9lg1bj6i 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ማርዬ❤🥰

  • @Asrarte
    @Asrarte 4 місяці тому +1

    Siwedsh eko yene kimem

  • @godislove5271
    @godislove5271 4 місяці тому +2

    Anechi yihen yemiteyewn ayenet mist nesh woye?

  • @user-uo1pw9xk8f
    @user-uo1pw9xk8f 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 4 місяці тому

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hq2gw9rd9x
    @user-hq2gw9rd9x 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @abebesimon4848
    @abebesimon4848 4 місяці тому

    እስማማለሁ

  • @Samartiaman
    @Samartiaman 4 місяці тому

    tadiya anchi ihen yemitargi kaa honishi lamin single mamey honishi?

  • @galaaneegalaanee9692
    @galaaneegalaanee9692 Місяць тому

    Sila adaarano no ziqi argo mihwun i ko

  • @user-nx8pe6lt6b
    @user-nx8pe6lt6b 4 місяці тому

    ባል እንደሌለሸ እርግጠኛ ነኘ

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 4 місяці тому +1

    ብርችችች፣፣ጎበዝነሺ፣እህታችን

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 4 місяці тому

    ታርቁቁቁ፣ወድሜሜሜሜ፣፣

  • @TajuAhemed-yz7ub
    @TajuAhemed-yz7ub 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤😂

  • @tezetamekonentezeta7941
    @tezetamekonentezeta7941 4 місяці тому +1

    ለምን የኮተቤን ደንጋ አይግጥም 😅

  • @hiwotefelqaa
    @hiwotefelqaa 3 місяці тому

  • @TajuAhemed-yz7ub
    @TajuAhemed-yz7ub 4 місяці тому

    Hi,hi,btkkl,❤❤❤

  • @FelleBeyene-to9gp
    @FelleBeyene-to9gp 4 місяці тому

  • @fatimaadam5505
    @fatimaadam5505 4 місяці тому

    ባሌ ሳከብሮዉ እንደ ጅል ነዉ ዬምያዬኝ በቴክስት ይማግጥብኛ አሁን ልፈታዉ ነዉ

    • @welotube463
      @welotube463 4 місяці тому

      ደረሽበት ሌላጋ እየተጻጻፈ

    • @mohammedabdo8485
      @mohammedabdo8485 4 місяці тому

      መራገገት ጥሩ ነዉ ለመንኛዉም ትዕግስት ያስፈልገል ፍች ያመጨራሸ ዉሰኔ ብሆን ይመራጠል።

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ❤