የመሐመድ ፈረጅ መኪና የነበረው ገጽታ (ik-ram automotive show)
Вставка
- Опубліковано 13 гру 2024
- OUR BODY SHOP SERVCES
general car service
repairing and panting
detailing and polishing
ceramic coating /vehicle protection system
upgrading
diagnosis /electric installation
consulting
address golele botanic garden b/n EBC studio
Gmail ikramautosolution@gmail.com
phone number 0931313141 /38/ 32
ከለር ቢቀየርላት አሪፍ ነበር (ጥቁር)😊
ይመችሽ ጀግና ሴት ፈጣሪ በወጣው ይተካልሽ!!!
ኢክራም በርች ማሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ አድናቂሽ ነኝ ከስደት አለም
ጉድ መጨረሸለይ እኔኮ መኪናዋ የተደሰች ሰይሆን ጥለቹ አዲስ ገዝተቹ የሰጠቹት ነው የመሰለኝ!!በርቱ
አላህ ይስጥሽ መኪና የለኝም አንድ ቀን መጥቼ ግን ወርክ ሾፕሽን አያለሁ ልጄን ለማሳየት ስለምፈልግ።
በርችልን እህታችን እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤
Eigezabeher yesetesh melkam meserat leras naw tebarekey
ኮፈን ተቀይሮ:4 መብራት ተቀይሮ ቀለም እንደአዲስ ተሰርቶ ከሆነ ዋጋዉ መጥፎ አይደለም 70 ሺህ ብር
ኢክራም ጀግና ሴት ነሽ ማሻላህ
GOD BLESS YOU IKRAM
ምርጥ ስራ ነው በርቺ ኢክራም
akka naaf agalutti hojii ngaarii dalagaa jirta Ikram teenya. Jabaadhaa rabbii isin haa tiiysuu.
Eigezabeher yesetesh 😍😍😍
❤ thenku ekru you dou mestek you show talga dont show nex in front number ????
ስልካችሁን ፈለኩ!
mohammed fereje yeteshelemew mekinas yetale yet hade
ሙሀመድ ፈረጅ አዲሰ ዲዛየር መኪና ተሸልሞ የለ ምርኩዝ ላይ ?
አዲስ የተሰጠውን መኪና ምን አደረገው
አዲሱ ለአቅመ ጋራዥ አልደረሰም😂
ኢክራም የኔንም መኪና ባመጣ ትሰሪልኛለሽ ?
80000 seriously 😮😮😮😮😮😮
ዲዛይሯስ ሽጦ በላ እንዴ😂
Such cars should be off the road. Is it still drivable?
It is not surprising that we are an African country