የተደበቀው ሚስጥር| ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይሄንን ማወቅ አለበት| OWNERS OF THE RED SEA| UNTOLD HISTORY @betehabeshaofficial
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
👉 / @betehabeshaofficial
Email: Betehabeshaofficial@gmail.com
Twitter: @BeteHabesha
Facebook: / bete.habesha.9
It is amazing history
Long live Ethiopian ,gib a tank and athors who fight for Ethiopia unity!
ገብሩ ኣስራት ፡ ሓንቲ ፍሊይ ንሽሕ ሃመማ ፡ ሓንቲ ድሙ ንሓምሳ ኣናጹ አሎሙና ኢሉ ዝዛረብ ሰብ ጽቡቅ ክጽሕፍዩ ኢልካ ምሕሳብ ዕሽነት እዩ።
የአሁኑ ትውልድ ከምንሰዳደብ ለተሻለ ሕይወት እንመካከር ለሕዝባችን መሰዳደብ ተሸናፊነት ነው ሰፋ አድርገን እናስብ እኔ በበኩሌ በጣም ብዙ ወገኖቼን በወጣትነታቸው አጥቻለሁ No more አቅራቢው ያቀረበውን ዝባ ዝንኬ ማድመጥ አልፈልግም ያሁኑ ትውልድ ይወስን ያለፈው የራሱን ሰርቶ አልፏል
waw❤❤❤
በርቱ እውነት ለሁሉም ግዜ አለው። ለእኛ እውነት ነው ።ለባንዳ ሁሌም እውነት ውሸት ነው።
ታሪካችን የማናውቅ ትውልድ
Hulum weshet new men leblachu
Weshetamoch nachu tarik atetemzezu
እና አሁን ምን ይሁን? ዝንተ አለም እንዲህ ነበርን ያኛው የእኛ ነበር እያሉ ጭቃ መርገጥ ለእኛ ትውልድ የሚፈይደው አንዳች ነገር የለም!
አማራ ከሆናቹህ የማያገባንን ነገር እባካችሁ ተውት? ለአማራ ህዝብ ጠላት አታብዝቡን??? ኢትዮጵያ ፈርሳለች። ወደ ጦርነት ግቡ ? ስለ ፋኖ አውሩ? ለአማራ ህዝብ መፍትሔ አምጡ??? ይህን ቁምነገር የሌለው ውሬ ተውት? ድል ለአማራ ህዝብ።።
ህልመኛ ነህ
ya hizb mankat malat Ethiopia fersalah malat naw❤
ኢትዮጵያ ምትባል ሀገር መችነው የተመሰረተችው 116 አመቷእኮነው ከየት የመጣ ተረተረትነው ምታነበው በአክሱም ክፍለዘመን እኮ እስከየመንነበር እና የመን ኢትዮጵያናት ማለትነው ለምንድነው ህዝባቹን ምታደነቁሩት
ማን ነው ያለው
የመኖች ኦኛ ሣባዊያንጂ አረብ አይደለንሜ ሢሉ አልሠማችሁም የአልነጋሢ ልጆች ነኔ ብለዉ
አክካ የግብፅ ስልጣኔ እያልቅ ተማር እኛ ታሪካችንን እናውቃለን ታሪክ የሌለህ ስለሆንክ ሁሉም ፖለቲካ ሆኖብሃል ጭንቅላትህ ስለደረቀ አንብብ😂😂😂
ብላ ብላ ብላ---ነበረ ፡ነበረ ፡ነበረ። ምን ትርጉም አለው?
የእንግሊዝ ኢምፓየር ከጸሀይ መውጫ እስከ ጸሀይ መጥለቅያ ነበር። የሮማን ኢምፓየር አውሮፓን አልፎ ኤስያንም አንቀጥቅጦ ይገዙ ነበር። የኦቶማን ኢምፓየር ከአውሮፓ እስከ ቀይባህር ዳርቻ ድረስ ነበር። ያ ዘመን አልፎ አሁን አዲስ ዘመን ነው ያለነው።አሁን እንዴት ተስማምተን እንኑር ብሎ ከማሰብ ይልቅ ---እንዲህ ነበር እያላቹ ህዝብን ለቁጭትና ለስሜት አትዳርጉት።Enough ሰልጠን በሉ።ምድረ ደናቁርት።
እድግ በል❤❤❤
እድማያቸው ሁሉ መሰረ ት የለለው ትረካ አይሰለቻቸው
Balnebere nebere blew be hilm tarik yeminoru minm malet aychalim,be mote menelik artificial intelligence arigheh menelik endezih blo neber bibalm minim tirghum yelewum.menelik be abiy af akenebabirew New yanagherut.ASAB yelem,SOMALILAND yelem!!!! ABIY AHMED IS FUNNY!!!GHEBRU ASRAT IS A FOURTH GRADE STUDENT.
ሲጀመር ምድሩ የቤጃወች ነው ሓበሾች ከደቡብ ኣረብ መጡ ቀይባህርን ተሻግረው ኣክሱም መሰረቱ ሲጠነክሩ ቤጃን ወረሩ ቤጃዎች ባጎረስኩት እጀን ተነከስኩ በማለት ኣክስሙን ኣፈረሱ የኣክሱም ታሪክ የቤጃየኩሽ ነው
Gebru (filit) gojamye sile Adulis metsaf agebawum mikniyatu Adulis tinatina zarem yeeritrea silhonech gefelege sile Gojim metsaf alebet.
ያንተን ተረተረት ለማዳመጥ ጊዜ የለም ቁም ነገሩ ግን ቀይ ባሕር ለማንኛውም ተላላኪ እና ወራሪ መቀበርያው ነው ይሄም የዘር ማንዘሮችህ ሬሳ በየቦታው ተዝረክርኮ ሰለሚገኝ ህያው ምስክር ነው
Inferiority complex
@@melat_tube በውሸት ታሪክ በልመና በየ አረብ አገሩ ግርድና በዚ ነው የሚቀናው ኪኪኪኪ እርስ በእርስ እንደ እንስሳ የሚጨራረስ ደንቆሮ ህዝብ በዚ ይቀናል ፈሳም ነጭ አምላኪ ኪኪኪኪኪኪ
ኢትዮጵያውያንና ሽንፍላ ሺ ጊዜ ቢታጠቡ ኣይጠሩም !
@@hagostesfamarian2753😂😂😂😂banda
😂
በተረተረት የተመሰረተች አገር 😂😂😂 በተረተረት ሚቆም አገር የለም
መጀሪያ ታሪክ አንብብ
@@melat_tubeስለ ኣነበበ ነው የተረትተረት ያለህ እውነቶን ነው
የተደበቀ ውሸት ማለትህ ነው
የኣክሱም ዘመነ መንግስት ካመጣህ
ኦሮምያ በሙሉ ኣያጣቅልም ነበር ስለዚ ኢትዮጵያም ከኤውሮፓ ግዛት ቦሀላ እንደተመሰረተች ታሪክን ማወቅ ኣለብህ
ምንህን ነው የሚያምህ?
ታዲያ ያ ሁሉ ገዳሞች ኦሮም ክልል ያለዉ የተገኘዉ የማነዉ የአክሡማያን አሻራጂ አንድም የኦሮም አሻራ የለም ያቺ ሀገር በመላዉ ሀገር አርባ ሺ ገዳሞች አሉ በሙሉ የአክሡማዊ አሻራጂ የኦሮም በአርኮሎጂ አልተገኘም ኦሮም ሥለመኖሩኦሥከሡዳኔ ጠረፍ ድረሥ
Wushetachu!!!
Please pass true history to generation and next generation , Ethiopia never had sea please stop false history, feed yr people.
😂😂😂,😂😂😂😂 yai wusat tarik foo
ኢህየ የአክሱም ታሪክ ምንም ማስረጃ የሌለው ተረት ትታችሁ እች መፍረስ ዳርቻ ያደርሳት ኣገራችሁ ምንጩ እህ ተረት ተረት የወረሰው መንፈሳችሁ ነው በእውነት መነጋገር ከሆነ የአክሱም ታሪክ ኣቢስንያን አይመለከትም የ ኤርትራውያን ሱዳን ሶማል ድጅቡቲ የመን ታሪክ ነው ያንየ ኣብስንያዎች እዝያ ዛፍና ተራራ እንደ እንስሳ ራቁታቸውን የሚኖርበት ግዝየ ነበር
ማነው ራቁቱን ሲኖር የነበረው አንተ አህያ? የአንተ አባት እኮ ከትላንት ወዲያ የጣሊያን ባሪያ ሆኖ ሲኖር እኛ ነፃ ሃገር ነበርን አንተ ደንቆሮ ንገሩኝ ባይ ሻዕቢያ! ደሞ ታወራለህ እንዴ ፊስቱላ ፊት ረሃብተኛ! ዘመዶችህን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት እንደምንቃቸው ማን በነገረህ ...ከ200,000 ሺህ በላይ ኤርትራዊ እኮ ነው ኢትዮጵያ መጥቶ አንገቱን ደፍቶ ሚኖረው😂😂😂 ፖሊስ አዲስ አበባ እና ሌላ ከተሞች ውስጥ የrefugee card ያሳደሳችሁት የታለ እያለ እንዴት እንደሚጫወትባቸው እና እንደሚያስለቅሳቸው ማን ባሣየህ መሃይም ድልብ የጣሊያን ባሪያ!!!
ethiopian eske ahun be canada side eyetegezachu yalachihut.
Be Nech slemitgeza eko new Gibre Sodom hagerh teqebla eyasfafach yalechew⁉️
ethiopian ers bersachu dem stfasesu eyewalachu, min ye andit Lualawit hager yashagrachuhal .
አዚ ዘመን ራስዋ አትዮጳያ ኣልነብርችን
ዝም በይ ውሸታም
We are not living on the dreaming world,Please think on the Practical world,Other wise you Love Two Important from Ethiopia.
.Northern Part of Ethiopia that is Harerger Was Once Part of Somalia if you Cray Again I will that Territorial Land To Somalia And the Abay River To Egypt.
ወሬ
ውሸት ታርክ ኣይመችም።
ሻቢያዎች አትንጫጩ መዝገቡ ገና አልተዘጋም። ጦርነቱም አላለቀም ።የባንዳዎቹም የሻቢያና የወያኔ ፊርማ እንኳን መሬት ላይ ወረቅት ላይም አልደረቀም ።ያቆሰለን የክህደት ጠባሳ ይታየናል።ስለዚህ የኛ ለማለት ለመጀገን አትቸኩሉ!!በዚኛው ዙር ምእራፉ እስኪዘጋ ሰፋሪ እንደሆናቹ ብታስቡ አይሻልም??ቀድመው የሚዝቱ ፎካሪዎች ሲመቱ ብዙ ጊዜ አይቻለው👊ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹
ምንም ኣይተህ የማታውቅ ንፍጣም መሆንህን ታስታውቃለህ። ወረቀት ደረቀ ኣልደረቀ እያልክ የጅል ወሬ ከምታወራ ለምን ኣትሞክርም።
ዛግዊይ ተጋሩ እዮም ካብ ኣክሱም ዝክደ፡ ዩኩነ ኣምላክ ኣምሃርኛ ተዛራብይ ኣይነብር፡ ኣምሃርኛ ብንጉስ ምለልክ እዩ ክዝርብ ክፃሃፍሉ ተጀምይሩ፡ እስትይ ብግእዝ እዩ ዝፅምዛርቡ ዝፅህፉ ነይሮም እስትይ ንምርቶኦ ሃንትይ መፅሃፍ ኣርኡዩና፡ ቀሽ ጆን ዝብልዎ ትግራዋይ ቀሽይ እዩ ነይሩ፡ ከምይ ገይሮም ዝዳባልቅዎ፡
ሻቢያዎች አትንጫጩ መዝገቡ ገና አልተዘጋም። ጦርነቱም አላለቀም ።የባንዳዎቹም የሻቢያና የወያኔ ፊርማ እንኳን መሬት ላይ ወረቅት ላይም አልደረቀም ።ያቆሰለን የክህደት ጠባሳ ይታየናል።ስለዚህ የኛ ለማለት ለመጀገን አትቸኩሉ!!በዚኛው ዙር ምእራፉ እስኪዘጋ ሰፋሪ እንደሆናቹ ብታስቡ አይሻልም??ቀድመው የሚዝቱ ፎካሪዎች ሲመቱ ብዙ ጊዜ አይቻለው👊ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹
ጋላ ስለሆንክ ኣንደነቅም 😂 ና እዛ ነንያለን
@@beretekie9824 የናትህ እንትኗ ወደ ጎን ይንጋለል😎ደሞ የሜድትራኒያን ሻርክና አሳዎች የሻቢያ ስደተኛ አብዝተው ከመብላታቸው የተነሳ ትግርኛ አቀላጣፈው ይናገራሉ ሲባል ሰማው።እውነት ነው??🤣🤣🤣
Awo yeafrica hibret yesera quanqa Amarigina ayhonim siletebale tigrina temechachew.😅
@@abdurazaknasir8699ለምን ከዛ በፊት በ'90('82) በብዙ ሺ እጥፍ ምጽዋ ቀጥሎም ዓሰብ ላይ በሻርክ የተበሉት ወገኖችህ ኣታወራም። ወደ የመንና ሳውዲ ሲሻገሩ በብዙ ሺ እጥፍ እስከ ዛሬ ድረስ ስለሚበሉት ወገኖችህ ኣታወራም። ለምን በየመንና ሳውዲ በየመጋዘኑ ታጉረው፡ ኣካላቸው ቆሳስሎ ስለ ሚማቅቁት ወገኖችህ ኣታወራም። ለምን በኣገርህ ውስጥ በገዛ ወገኖቻቸው በግፍ ስለ ሚታረዱት በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ወገኖችህ ኣታወራም። ጅል።