ሰበር ሰበር አዲስ አበባ አባዶ ፋኖ ተኩስ ከፈተ ሌሊቱን አራት ኪሎን ያስጨነቀው ዜና ፋኖ ጎንደር ዩንቨርስቲን ተቆጣጠረ ዋናው ምሽግ ተሰበረ Sep 18/2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 56

  • @Amhara85
    @Amhara85 День тому +2

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ይሁን✊

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 День тому +3

    የድል ዓመት ይሁንላቹ ጀግኖቻችን
    ድል ለጀግነው እና አይበገሬው ክንደ ብርቱ የዐማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @makkahMekuye-c6m
    @makkahMekuye-c6m День тому +2

    ድል
    ድል
    ድል
    አማራ
    ፎኖ

  • @yimerchekole
    @yimerchekole День тому +2

    ከአሁን በኋላ ወደ ኋላ ማለት የለም በርቱ ከጎናችሁ ነን!!!!!!!!

  • @TeklaAalyou
    @TeklaAalyou День тому

    ድል ለአማራ ፋኖ በጎንደር ፋኖ ይችላል

  • @YitbarekAltaye
    @YitbarekAltaye День тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ግፈኞችን መቀመቅ ተገፊዎችን ወደላይ ከፍ ያርግልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @Abraham-d6x
    @Abraham-d6x 3 години тому

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @Merymali-em7os
    @Merymali-em7os День тому

    ድል ለጀግናው ፍኖ❤❤❤

  • @AbebechBiset
    @AbebechBiset День тому

    ድልለፋኖ🎉🎉🎉

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o День тому

    ፋኖ❤❤❤

  • @MeeMee-g3v
    @MeeMee-g3v День тому

    እድልለአማራፋኖ ለጀግኖቹ አቤትጀግንነት እድልለአማራፋኖ 💚💛♥️💪 ፈጣሪይጠብቃቹ ♥️💛💚🥰💯☑️🐅💪🐅💪💪👊👊👊👊👊👊👊👊👊💪👊💪👊💪👊💪👊💪👊💪👊💪👊💪👊💪👊💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ሰላም ላገራችችችችችንንንንንንንንን እድልለአማራፋኖ ላገራችንህዝብ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pc4je9cy9e
    @user-pc4je9cy9e День тому +1

    ገናየኦሮሞብልጰግናን
    ከአራኪሉይባረራል
    ድልለአማራፍኖ

  • @FunnyAlligator-en1zd
    @FunnyAlligator-en1zd День тому

    Dl lefano❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hailemariamkebede4068
    @hailemariamkebede4068 День тому

    በላይ ይሰደድ ትክክል ነው? በቃሉ ግን የተሰደደው ወደ መቀሌ መሆን አለበት።

  • @HenokAdisu-u3e
    @HenokAdisu-u3e День тому +1

    በገፍ ይገባሉ በገፍ ደግሞ ይማረካሉ፣ይደመሰሳሉ እጅግ ያሳዝናል።

    • @YonasBirhan-u3m
      @YonasBirhan-u3m День тому

      Lik nw mekelakeya ena oneg bedenb eyetemareku nw

  • @meseretabebe-b1j
    @meseretabebe-b1j День тому

    KEBEBE TEKEBEBE... KEDADA, KEBEBE TEKEBEBE.

  • @mamotinsae2511
    @mamotinsae2511 День тому

    ቶሎ ኑኑኑኑኑኑኑኑ

  • @hailubogale9270
    @hailubogale9270 День тому +2

    2017

  • @Robel-w1e
    @Robel-w1e День тому +1

    ሀይሎፕራኖቹ የሚነሱት ከ ደቡብ ክልል ሀዋሳ ነው

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne День тому

    አዲስ አበባ ለመግባት ትንሽ ነው የቀረው.

  • @WerkineshWerke-b6c
    @WerkineshWerke-b6c День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 22 години тому

    ...❤

  • @mamotinsae2511
    @mamotinsae2511 День тому

    ብረትን እንደጋለ መቀጥቅ ነው

  • @abrhamgetachew1313
    @abrhamgetachew1313 День тому +1

    Megabit 7 2016😡

  • @kedir6424
    @kedir6424 День тому

    Wushetam

  • @DingteaKeleamu
    @DingteaKeleamu День тому

    Siarief keriket mafendat neaber

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd День тому

    በሥንት ተመክሮ ድጋፍ በማሣየት ማሥረጃ ሐተታ ወቀሣ ዕያቀረብን ለፍተን መለሥ ዜናዊንና ጥቂት ጓዶቹን ትክክለኛና አዋጪ የሖነ ለሑላችንም የጋራ ጥቅም ይበጅ ዘንድ ሊከተሉት የሚገባ መሥመር አሣይተን ያም ጠቅሞ ከመለሥ አፍ ይወጣል ተብሎ ያልተጠበቀ አነድነት፤ መጥበብ ሠፋ ማለቱ መተባበሩ ወደ ልመት መግባቱ የሚሉ ቃላቶች ሢወጡ የፈጠረብንን ዕፎየታ በቃላት ሊገለፅ አይቻልም። ዕድሉና መድረኩ ሥለተዘጋጀለት በቀን አፍሪካውያንን ምነው ቢያገለግል በሚልም ነበር ። ብዙ ብንለፋም ሥርቆታቸውንና በገፍ በሐገር ገንዘብ የተገዛን የጦርመሣሪያ ወደ ትግራይ ማገዛቸውን ግን ለማሥተው አልተሣካም ። ነጮች ዕንደ አፍሪካ ሐገራት የብዙ ቋንቋ ተናጋሪዎች ናቸው በቆዳ ቀለም በተንተራሠ ማደምን የመረጡትና አንድ ዘር ነን የሚል አሥተሣሠብ ዕንዲኖር የቀረፁት መከራከሪያ ማራራቂያ የሖኑን ለመቀነሥ ነበር። አፍሪካ ግን በተፃራሪው ነው፠ ሑሉ አለም አይተውን አፍሪካውያን ሢሉን የኛ አንድነት ዓለም ገብቷት ዕኛው ራሣችን ካልገባን ወይ ለመረዳት ካልቻልን የውውነትም ከዕንሥሣ የተሻ ማሠብ መመርመር የሚችል አዕምሮ ዕንደሌለን ማረጋገጫ ነው።
    በጎሣ ከልለው አፍሪካውያንን ከፋፍለው አንዴ ከልመሠረትክ ዕያሉት ሢባንኑ ደግሞ አፍረሥ በትን ፣ ወከባ ጩኸትና የሕዝብ ዕልቂት ሠርግና ምላሽ የመሠላቸው አሥገራሚው ልጆቻችሑን ወገኖቻችሑን አሣልፋችሑ ሥጡ ዕንግደላቸው ብሎ የዕብድ ጥያቄ ሢያቀርቡ አንድም መካሪ አረ ዕንዲሕ አይደረግም የክልሉ አወቃቀራችሑም ሖነ የሠው ሕሊና አይፈቅድም የሚል ጠፋ።
    የሐገሪቷ ሕዝብ 99 በመቶው በድሕነት ውሥጥ ያሉ ሥለሖነ ለአመራርም ሖነ የፖለቲካ ፓርቲ ውሥጥ ሊያገኟቸውና ሊያይዋቸው የሚፈልጉት የነሡኑው ብጤ
    ወይ ልጆቻቸውን ነው። የሕ አድሏዊ ምኞትና ውሣኔ ከፖለቲካ የራቀ በመሠል በመደብ ዕራቁትነትን ባሥታከከ በመሖኑ ድጋፍ አሠጣጡንና የፖለቲካ ፓርቲ አመሠራረትንም ከማዛባቱ ባሻገር የሐገሪቷን የሠው ሐይል ለማሠባሠብ ድክመቶችን ለመጠገንም ሖነ ቤተሠብ የለፋባቸውን በተመነጠቀ በከፍተኛ ድጋፍ ሣይረበሹ ውጤት ዕንዲያመጡና ከፍተኛ ሐላፊነት ለመቀበል ሐገርና ሕዝብን ለማዳን አቅም የፈጠሩ ልሒቃንን ለማሠባሠብ ዕንቅፋት ሖኗል። ኢትዮጵያ ለመጪው መቶ አመታት በፍፁም ያውም አሑን በተያዘው መልክ አትሥተካከልም፤ ዕየተሠቃየን ሣንግባባ በመሻኮትና በመጋደል ግዜያችን ንብረታችን ሐብታችን ሕይወታችን ይጠፋል። ቅጥረኛ ተገንጣዮችን አቅፈን መግባባት አይቻልም፤ የሚዘውሯቸው ከሐገር ውጪ ያሉ በመሖናቸው። ከመገንጠል ውጨ ሌላ አማራጭ ዕንዳይቀበሉ ሥለሖነ ውሉ፣ ድርድር፣ ውይይት ብሎ ነገር አይሠራም። በሦማሌና በሠሜን ኢትዮጵያ በቅርባችን በአይናችን ዕያየን ሢሖን፣ በሕንድ ፊሊፒንሥ ሥፔይን፣ ታላቋ ብሪታንያ፣ ሥለ ኩርዶችና ሕወሐቶች ኦነግ ወይ በትገራይና ኦጋዴን የመሣሠሉት ቦታ የሚንቀሣቀሡትን ማጥናቱ ይጠቅማል።
    የሐገርን መሠረት መናድ ያሥከፍላል፣ ሕይወት መቀለጃ ትሖናለች ዕልቂት የተለመደ አዋዋል ይሖናል፣ ክብር ትሠወራለች በሠይጣናዊ ተግባር ሥር የሚካተቱ ሑሉ ጎልተው የየደቂቃ ዜና ይሖናሉ። ውድቀት የሚቀጣጠሉ ሒደቶች አሉት ያንን በጥሦ አዲሥ ለመጀመር ለማሥተካከል በቂ ችሎታ ያላቸውን የሐገሪቷን ልሒቃንን ማሠባሠብና ወደሥራ ለማሥግባት ሠርጎገቦችን በመፅዳት ይጀመርና ሠላምን ማሥከበር በማሥቀደም በዕቅድ በመላ በምክንያታዊነት በምክክር አሥፈላጊ ተቋማቶች መሥርቶ ሥራንና ለውጥን ርዕዮት በማድረግ በሠከነ መንፈሥ በቅደም ተከተል አንገብጋቢ የሕዝብና በሕይወት ለመቆየት የሚያሥፈልጉ ጉዳዮች ላይ በመረባረብ መቅረፍ ችግሮችን ማሥወገድ ይበጃል። ብዙ ግዜ ክብር የሚያሥገኝ ወይ የሚያሥደሥት የሚመሥሉ ሐብት በገንዘብ መልክ ወይ ካቲካላ( አልኮሖል ) በመጋት አለያም ፍትወተሥጋ ይመሥላል፣ በፍፁም በፍፁም ። አፍሪካውያን ፊት ላይ የሣቅን ፊት መለጠፍን የመሠለ ዕልልታቸውን፣ ሠርግና ምላሽን ከማየት፣ ልጆቻቸው ተምረው ሢመረቁላቸው ማን ዕንደኔ ልጅ ብለው ሢኩራሩ ማየትን መሥማትን የመሠለ አንድም ሐብት ፀጋ ደሥታ ዕፎያታ የለም። ለዚሕ ያብቃችሑ ተደራጁተ

  • @yemaylgehabti
    @yemaylgehabti День тому

    አምንህ ነበር ዋሼህ አባዶ ምንም ነገር የለ እኔ የምኖርዉ 13አባዶ ነዉ

  • @belaynehfirew3927
    @belaynehfirew3927 День тому

    ዛሬም 2016 ላይ ነህ ሶወዬ አስተካክለው

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 День тому

    ተማርከው ሲግተለተሉ አየናቸው አኮ አንተ ታናፋለህ እንጅ

  • @THESURAFELB
    @THESURAFELB День тому

    😂😂Friend, Megabit sayhon Meskerem 7 teblo yistekakel

  • @workualemnew
    @workualemnew День тому

    እቤት ውሽት

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 День тому +1

    ቱሪናፋ

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 День тому

    Athe khedda weshetam

  • @user-ik5oe9ue4c
    @user-ik5oe9ue4c День тому

    እንዳንተ ትክክለኛ ጋዜጠኛ አላዬሁም መረጃህ ጠብ አይልም

  • @MengistuTsegaye-d5s
    @MengistuTsegaye-d5s День тому

    እኔ የምልህ አርዕሰቱ ላይ አዲስ አበባ አባዶ ፋና ተኩስ ከፈተ መቼ ወደ ዝርዝሩ ስትገባ ግን ዝርዝር ላይ የለም ለምን ይዋሻል

    • @alemayehufikremariam6025
      @alemayehufikremariam6025 День тому +1

      ጆሮህ እየመረጠ ነው እንዴ የሚሰማው😅😅😅

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 День тому

      ​@alemayehufikremariam😂😂😂😂😂6025

  • @derejefissha9452
    @derejefissha9452 День тому

    ኧረ አትቀደድ እባክህ

  • @mezgebebalew1219
    @mezgebebalew1219 День тому

    አረ በፈጠረህ የተዛባ መረጃ በመለቀቅ ተቀባይነትህን አትጣ!! እኔ እኮ አባዶ ነኝ። አባ ኪሮስ ወንዝን ተሻግሮ ነው ሰፈራችን

    • @betinegash2110
      @betinegash2110 День тому +1

      ቤትህ ውስጥ ቆልፈህ ተቀምጠህእንዴት ታያለህ። ወጣ በልና ጀግኖቹ ወዳሉበት አካባቢ ብቅ ብለህ ማየት ትችላለህ። ነው ወይስ መተን አውጥተን እናሳይህ???

    • @TadwsSahe-s4h
      @TadwsSahe-s4h День тому

      eski weta bleh temelket kebet tekemteh eko aydelem abatu

  • @FelekeAdimasu
    @FelekeAdimasu День тому

    Totally false እኔ አባዶ ፖሊስ ጣቢያው አካባቢ ነው የምኖረው ምንም ተኩስ አልነበረም ኳስ ለማየት አምሽቼ ነበር ዝም ብለህ ሰውን በተሳሳተ ዜና አታወናብድ

  • @user-bb8gz9fd8c
    @user-bb8gz9fd8c День тому

    ከዩቱበሮች ሁሉ የሚያጠላኝ ዩቱዩበር አንተ ነህ ። አቀራረብህና አጋነህ የምታወራው ወሬ ይደብራል

  • @shewangizawdiga5085
    @shewangizawdiga5085 День тому +1

    ውሸታም ዋሽተህ እንጀራ ትበላለህ አፈር ብላ አፈር ያስበላህ

  • @MosaDawed
    @MosaDawed День тому

    ቀዳዳ

  • @minaletenagne
    @minaletenagne День тому +1

    ለምን ትዋሻለህ አዲስ አበባ ተኩስ ተከፈተ ትላለህ እንዴ

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b День тому

    ቀደዳ አንተ ቅደድ እኛ እዚሁ ቁጭ ብለን ፋኖ አራት ኪሎ ገባ እንዳትለን

  • @abomaamensisa5894
    @abomaamensisa5894 День тому

    Folse chanel

  • @AbelAbel-oy7jr
    @AbelAbel-oy7jr День тому

    አንተ እኮ ቀደዳ ትችላለህ