Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
zemenehe yetebareke yehun betam tebarekebetalew
Hallelujahhhhh!!! 🙌🏽🙌🏽🙌🏽 🔥🔥🔥“Christianity is Divinity manifested in humanity”!!! You are blessed Apostle!!!
Amen
Yes 🙏
Amen temolechalu beciristo
Amen amen tebark geta yibark
love you man of God...ma so blessed by your teaching...
woow apostle God bless you
please give us more new discipleship class videos
Blessed
Apostel blessed amen
Geta IYESUS Yibark
begeta fqr yezachualew part2 post arguln... pliiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiis
man of God Preach it
Amen be kiristos temolichalew, yabzaleh ahunem apostle tebarkehal
ዋውውውው ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ❤❤❤❤
Ameen tabaraki
Am always blessed by ur teaching !
God bless
Wawwww amazing word , man is spirit
Ameeen
Hallelujahhhh thankyou Jesus
Amennnnn mane of God
Bless you brother
be blessed
Gbu mane of God
Life changing teaching.
LE PIDO AL SENOR JESUCRISTO PROFETA POR SU VIDA SU ESPOSA HE HIJOS Y ESE PUEBLO PRECIOSO Y AMBRIENTO DEL ESPIRITU SANTO COMO QUISIERA SAVER Y APRENDER DE SUS ENSENANZAS PROFETA QUE HAY ALGUIEN Q PUEDA TRADUCIR PORFABOR ☺
ESPANISH PLEASED !!!❤
Cristiandad es Divinidad en Humanidad.
1 - ዳግመኛ መወለድንና አዲስ ፍጥረት መሆንን እንዴት ነው የምታያቸው? አንድ ናቸው ማለት ነው? አንድ ናቸው ብለህ ካሰብክ ተሸውደሃል፡፡ ዳግም ስትወለድ አዲስ ፍጥረት የምትሆን ይመስልሃል፤ ግን አይደለም፡፡ ኒቆዲሞስ እና 2ቆሮ 5 የተለያዩ ናቸው፡፡ 2- ስለ ኒው ኤጅ ምን ታውቃለህ? ስለ ኳንተም ፊዚክስ? የእንግሊዝኛ አስተማሪ ሆኖ ስለ ኳንተም ፊዚክስ ማውራት ድፍረት ብቻ ነው፡፡) ስለ ሕንድ ሃይማኖት ማውራትም ጀምረሃል፡፡ አልተቀላቀለብህም ግን? ካልተቀላቀለብህ ችግር አለ ማለት ነው፡፡ ስለ ስፒሪቹዋል ኮኔክሽን ሰይጣንም እንደሚያወራ እና በሚታይ ሁኔታ እየተገበረው እንዳለ ታውቃለህ? በክርስቶስ አንድ ነን ለማለት የህንድን ሃይማኖት፣ ኳንተም ፊዚክስ፣ ምናምንን መጥቀስ ለምን አስፈለገ? ጥራዝ ነጠቅነት አይጠቅምም፡፡ ትርኪ ምርኪ መጽሐፍቶች እያነበቡ እዚህ መዘብዘብ ትርጉም የለውም፡፡ ሰዉ ስለማያነብ፣ የምትናገረው ሁሉ እውነት ይመስለዋል፡፡ ማንኛውም መገለጥ (መገልበጥ) ሲኖራችሁ እግዚአብሔር እዚያ ላይ ቤተክርስቲያንን ይሠራል" የምትለዋ ግን አሳቅቃኛለች፡፡ እነዚህን ምስኪኖች የደቀ መዝሙር ትምህርት ብሎ ይህን ጥራዝ ነጠቅ የሳይንስና የሰይጣን ሃይማኖት ኃለዮት ጥራዝ ነጠቃዊ በሆነ መንገድ መዘብዘብ ኃጢአት ነው፡፡ ስለ ኳንተም ፊዚክስ ከዩቱብ አይተህ የምታወራውን ተው ይልሃል ጸሀፊው፡፡ ስለ ኢየሱስ ጨርሰህ ነው ስለዚህ ስሙን ብቻ ስለምታውቀው ጉዳይ የምታወራው? ፊዚሲስቶች የሉም ብለህ ከሆነ ተሸውደሃል፡፡ ለማንኛውም ኒው ኤጅ ነው እያወራህ ያለኸው፤ ካላወቅኸው ልንገርህ፡፡ ከሁሉ የሚገርመው ሰዎች ይሄን እየሰሙ እየተንቀጠቀጡ በልሳን ሲናገሩ ሳይ ነው፤ ኩንዳሊኒ ይሆን? የህንድ ሀይማኖት፣ ኳንተም ፊዚክስ፣ ሳይንስ ምናምን የምትለው ሰዎቹ ቀርተው አንተም ራስህ መቼ ገባህና ነው (እንግሊዝኛ አስተማሪ ነው ሲሉ ሰምቻለሁ፤ እና በምን አቅምህ ነው ስለ ኳንተም ፊዚክስ የምታወራው? በመንፈስ ነው? ኳንተም ፊዚክስ ዩኒቨርሲቲ ገብተህ በካልኩሌሽን የምታውቀው እንጂ ከዮቱብ ኒው ኤጀሮች የሚለፈልፉትን ሰምተህ አይደለም፡፡ አንተ ምኑንም ሳታውቀው፣ ምኑንም ለማያውቁ ሰዎች ስታወራ ትንሽ ደንቀፍ አያደርግህም፡፡ በአንተ ቤት አዋቂ ሆነሃል፤ ለመሃይም አዋቂ ነህ፡፡ ሰዎቹ ጭንቅላት ላይ ፊልም ትሠራለህ፡፡) እኔ ያልነካሁት ያልተጠቀምኩበት የፍልስፍናና የኒው ኤጅ መስክ የለም፡፡ ሁሉም መጨረሻው ሞት ነው፡፡ ፊት ለፊቱን ስታየው ግን አዲስ መገለጥና እውቀት ይመስልሃል፡፡ የተገለጠልህ፣ ሰው ሁሉ ተሸውዶ አንተ ብቻ ትልቅ እውቀት ያገኘህ ምናምን ይመስልሃል፡፡ It is all a fool's gold. It is a blatant counterfeit. I can give you dozens of books and videos on these. Please dont feed these people such a rotten mix. They have come to you to listen the gospel not this shit. መቼ እንደበቃኸኝ ታውቃለህ? አሜሪካ የሰዎችን መረጃ ከፌስቡክ አካውንታቸው ላይ ሰብስበህ ትንቢት (የእውቀት ቃል) ነው ብለህ ካወራህ በኋላ ነው፡፡ እኛ ልጃቸው የታመመባቸውን እናት ታስታውሳቸዋለህ? አንገብጋቢውን የልጃቸውን ጉዳይ ትተህ ፌስቡክ አካውንታቸው ላይ ያገኘኸውን መረጃ ስትነግራቸው! ከዚያ በፈት ጥርጣሬ ብቻ ነበር የነበረኝ፡፡ እግዚአብሔር ምን ጎድሎት ነው በስሙ የሚዋሸው? ትንሽ አታፍርም? ያጭበረበርከውመን ገንዘብ ለዚህ ነው ይሄ ሁሉ?" ምናምን ብለህ መመለስህን ሰምቻለሁ፡፡ Let the bygones be bygones, but the saddest fact is that you are still fucking these people up. In fact this one is a grave mistake done on innocents.3- ለቪዲዮው አይደንቲፊኬሽን የሚል የእንግሊዝኛ ርዕስ መስጠቱ ለምን አስፈለገ? (ከፈረንጅ ስለተኮረጀ ነዋ!) እንግሊዝኛ መናገር የእውቀት መለኪያ እና የማደናገሪያ መሣሪያ አድርጋችሁታል፤ እንደ ብርቅ ነገር፡፡ ለማንኛውም ይህ የኬኒዮን ትምህርት እንደሆነ እናውቃለን፤ ኮፒ ፔስት ነው ከርዕሱ ጀምሮ፡፡ ለኬንዮን እውቅና አለመሰጠቱ ነው የገረመኝ፡፡ ይህን ትምህርት ያገኘሁት ከኬንዮን ከዩቱብ ምናምን ነው ብለህ እውነቱን ብትናገር ምን ችግር አለው?
zemenehe yetebareke yehun betam tebarekebetalew
Hallelujahhhhh!!! 🙌🏽🙌🏽🙌🏽 🔥🔥🔥“Christianity is Divinity manifested in humanity”!!! You are blessed Apostle!!!
Amen
Yes 🙏
Amen temolechalu beciristo
Amen amen tebark geta yibark
love you man of God...ma so blessed by your teaching...
woow apostle God bless you
please give us more new discipleship class videos
Blessed
Apostel blessed amen
Geta IYESUS Yibark
begeta fqr yezachualew part2 post arguln... pliiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiis
man of God Preach it
Amen be kiristos temolichalew, yabzaleh ahunem apostle tebarkehal
ዋውውውው ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ❤❤❤❤
Ameen tabaraki
Am always blessed by ur teaching !
God bless
Wawwww amazing word , man is spirit
Ameeen
Hallelujahhhh thankyou Jesus
Amennnnn mane of God
Bless you brother
be blessed
Gbu mane of God
Life changing teaching.
LE PIDO AL SENOR JESUCRISTO PROFETA POR SU VIDA SU ESPOSA HE HIJOS Y ESE PUEBLO PRECIOSO Y AMBRIENTO DEL ESPIRITU SANTO COMO QUISIERA SAVER Y APRENDER DE SUS ENSENANZAS PROFETA QUE HAY ALGUIEN Q PUEDA TRADUCIR PORFABOR ☺
ESPANISH PLEASED !!!❤
Cristiandad es Divinidad en Humanidad.
1 - ዳግመኛ መወለድንና አዲስ ፍጥረት መሆንን እንዴት ነው የምታያቸው? አንድ ናቸው ማለት ነው? አንድ ናቸው ብለህ ካሰብክ ተሸውደሃል፡፡ ዳግም ስትወለድ አዲስ ፍጥረት የምትሆን ይመስልሃል፤ ግን አይደለም፡፡ ኒቆዲሞስ እና 2ቆሮ 5 የተለያዩ ናቸው፡፡
2- ስለ ኒው ኤጅ ምን ታውቃለህ? ስለ ኳንተም ፊዚክስ? የእንግሊዝኛ አስተማሪ ሆኖ ስለ ኳንተም ፊዚክስ ማውራት ድፍረት ብቻ ነው፡፡) ስለ ሕንድ ሃይማኖት ማውራትም ጀምረሃል፡፡ አልተቀላቀለብህም ግን? ካልተቀላቀለብህ ችግር አለ ማለት ነው፡፡ ስለ ስፒሪቹዋል ኮኔክሽን ሰይጣንም እንደሚያወራ እና በሚታይ ሁኔታ እየተገበረው እንዳለ ታውቃለህ? በክርስቶስ አንድ ነን ለማለት የህንድን ሃይማኖት፣ ኳንተም ፊዚክስ፣ ምናምንን መጥቀስ ለምን አስፈለገ? ጥራዝ ነጠቅነት አይጠቅምም፡፡ ትርኪ ምርኪ መጽሐፍቶች እያነበቡ እዚህ መዘብዘብ ትርጉም የለውም፡፡ ሰዉ ስለማያነብ፣ የምትናገረው ሁሉ እውነት ይመስለዋል፡፡ ማንኛውም መገለጥ (መገልበጥ) ሲኖራችሁ እግዚአብሔር እዚያ ላይ ቤተክርስቲያንን ይሠራል" የምትለዋ ግን አሳቅቃኛለች፡፡ እነዚህን ምስኪኖች የደቀ መዝሙር ትምህርት ብሎ ይህን ጥራዝ ነጠቅ የሳይንስና የሰይጣን ሃይማኖት ኃለዮት ጥራዝ ነጠቃዊ በሆነ መንገድ መዘብዘብ ኃጢአት ነው፡፡ ስለ ኳንተም ፊዚክስ ከዩቱብ አይተህ የምታወራውን ተው ይልሃል ጸሀፊው፡፡ ስለ ኢየሱስ ጨርሰህ ነው ስለዚህ ስሙን ብቻ ስለምታውቀው ጉዳይ የምታወራው? ፊዚሲስቶች የሉም ብለህ ከሆነ ተሸውደሃል፡፡ ለማንኛውም ኒው ኤጅ ነው እያወራህ ያለኸው፤ ካላወቅኸው ልንገርህ፡፡ ከሁሉ የሚገርመው ሰዎች ይሄን እየሰሙ እየተንቀጠቀጡ በልሳን ሲናገሩ ሳይ ነው፤ ኩንዳሊኒ ይሆን? የህንድ ሀይማኖት፣ ኳንተም ፊዚክስ፣ ሳይንስ ምናምን የምትለው ሰዎቹ ቀርተው አንተም ራስህ መቼ ገባህና ነው (እንግሊዝኛ አስተማሪ ነው ሲሉ ሰምቻለሁ፤ እና በምን አቅምህ ነው ስለ ኳንተም ፊዚክስ የምታወራው? በመንፈስ ነው? ኳንተም ፊዚክስ ዩኒቨርሲቲ ገብተህ በካልኩሌሽን የምታውቀው እንጂ ከዮቱብ ኒው ኤጀሮች የሚለፈልፉትን ሰምተህ አይደለም፡፡ አንተ ምኑንም ሳታውቀው፣ ምኑንም ለማያውቁ ሰዎች ስታወራ ትንሽ ደንቀፍ አያደርግህም፡፡ በአንተ ቤት አዋቂ ሆነሃል፤ ለመሃይም አዋቂ ነህ፡፡ ሰዎቹ ጭንቅላት ላይ ፊልም ትሠራለህ፡፡) እኔ ያልነካሁት ያልተጠቀምኩበት የፍልስፍናና የኒው ኤጅ መስክ የለም፡፡ ሁሉም መጨረሻው ሞት ነው፡፡ ፊት ለፊቱን ስታየው ግን አዲስ መገለጥና እውቀት ይመስልሃል፡፡ የተገለጠልህ፣ ሰው ሁሉ ተሸውዶ አንተ ብቻ ትልቅ እውቀት ያገኘህ ምናምን ይመስልሃል፡፡ It is all a fool's gold. It is a blatant counterfeit. I can give you dozens of books and videos on these. Please dont feed these people such a rotten mix. They have come to you to listen the gospel not this shit. መቼ እንደበቃኸኝ ታውቃለህ? አሜሪካ የሰዎችን መረጃ ከፌስቡክ አካውንታቸው ላይ ሰብስበህ ትንቢት (የእውቀት ቃል) ነው ብለህ ካወራህ በኋላ ነው፡፡ እኛ ልጃቸው የታመመባቸውን እናት ታስታውሳቸዋለህ? አንገብጋቢውን የልጃቸውን ጉዳይ ትተህ ፌስቡክ አካውንታቸው ላይ ያገኘኸውን መረጃ ስትነግራቸው! ከዚያ በፈት ጥርጣሬ ብቻ ነበር የነበረኝ፡፡ እግዚአብሔር ምን ጎድሎት ነው በስሙ የሚዋሸው? ትንሽ አታፍርም? ያጭበረበርከውመን ገንዘብ ለዚህ ነው ይሄ ሁሉ?" ምናምን ብለህ መመለስህን ሰምቻለሁ፡፡ Let the bygones be bygones, but the saddest fact is that you are still fucking these people up. In fact this one is a grave mistake done on innocents.
3- ለቪዲዮው አይደንቲፊኬሽን የሚል የእንግሊዝኛ ርዕስ መስጠቱ ለምን አስፈለገ? (ከፈረንጅ ስለተኮረጀ ነዋ!) እንግሊዝኛ መናገር የእውቀት መለኪያ እና የማደናገሪያ መሣሪያ አድርጋችሁታል፤ እንደ ብርቅ ነገር፡፡ ለማንኛውም ይህ የኬኒዮን ትምህርት እንደሆነ እናውቃለን፤ ኮፒ ፔስት ነው ከርዕሱ ጀምሮ፡፡ ለኬንዮን እውቅና አለመሰጠቱ ነው የገረመኝ፡፡ ይህን ትምህርት ያገኘሁት ከኬንዮን ከዩቱብ ምናምን ነው ብለህ እውነቱን ብትናገር ምን ችግር አለው?