Wow kesh keshi serahugn betam temechegn osts fechiche ke normal duket ger new yetetekemkut. Zare degmo oats bichawun kelelochu gibatochu gar lisera new. Tebareki meluye
Allwayes the way that you cook is very interstting melu, but i have one question for you. How can i get the pan that u use today on this vedio, isit available in ethiopia?
ሜሉዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽዉ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ 😍
እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ::
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ቁርሶች አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም በጣም አመሰግናለው
Wow kesh keshi serahugn betam temechegn osts fechiche ke normal duket ger new yetetekemkut.
Zare degmo oats bichawun kelelochu gibatochu gar lisera new. Tebareki meluye
ሜልዬ በጣም ባለሙያ ነሽ😍 ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ!
እናመሰግናለን ሜሉ ተባረኪ በጣም ጥሩ ነው እሞክረዋለሁኝ ጾማችን እየመጣ ነው ቶሎ እሞክረዋለሁ መልካም ሰንበት ይሁንልሽ ተባተኪ
ሜልዬ ቆንጆ ሥራሸ ሁሉ በጣም አሰቴማር ነዉ ብዚውን እያየሁ ሠርቼ ቆንጆ ሆኔልኝ የኔ ባለሙያ እሞክራለሁ
ስራዎችሽ ሁሌ ምርጥ ናቸው ተባረኪ!
በጣም ያምራል ሜሉ
1ደኛ ነው እናመሰግናለን
Wow Melu betam konjo kurirs melkam senbet my dear thanks for sharing 👍 🥰🙏🙏
ሚሚላዬ እውነትም ልዩ ነው ፓስቲውም በጣም ወደድኩት ጎበዝ ባለሞያ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩልኝ👌👌👌👍👍👍❤️❤️❤️🙏
ቤቲሻዬ ከልብ አመሰግናለሁ
Betam konjo new egziyabher ystish
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
እጅሽ ይባረክ ሡሴ 💕🌹 በጣም ቆንጆ ነው ከሽ ክሽክሽሽክ
እስከምሰራው ቸኩያለሁ
አመሠግናለሁ 👍👏
መልካም እለተ ሠንበት ይሁንላችሁ ጥር29/5/2013( Feb..6/2/2021)
💚👏👏👏
Hi Melu thank u it’s delicious .Meluye can you pls show us how you edit & shoot your videos
ዋዉ ሜሊየ ሁሌም አዲስና የሚያስጎመጅ ነገር ነው ምታሳይን እጅሽ ይባሪረክ ሼር❤️🙏🥰
እሚያስጎመጅ ቁርስ ሜሉየ መልካም ሰንበት ውዴ👌😍
ከሽ ከሽ ስሞ እራሱ ደስ ሲል ሰርቼ እስክበላው ቸኮያለሁ። ሜሉ እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሞያ👏
Meluye thank you for sharing dear.. So yummy wuy yaleshebt Hager behon lebeleb Ena keshkeshn meteche emegeb neber💞👈
እንጀራ ያለ አብሲት እና ያለ ጤፍ ዱቄት
ua-cam.com/video/EHbxAnmU05k/v-deo.html
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
ሜሉ ቀለል ያለ ምሣ ሥሪልን
ሜልዬ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው እጂሽ ይባረክ የእኔ ውድ ሼር🙏💕🥰
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ባልሽ ግን ታድሎ ...
I love cooking and I always watch your recipes እና I can't wait አግብቼ ባሌን በደንብ እስክንከባከበዉ 😊😊😊
Meluy bedigami metahu eski gora bey wedene thank you ❤❤🙏🙏
በጣም ቆንጆ ቁርስ እናመሰግናለን ሜሊ ስማቸውንም ውድጄዋለው❤❤❤
ሜሊዬ ቆንጆ ቁርሰ ከልብ አመሰግናለሁ
ዋው ሜሉየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ
ጠፋሽብን። በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን እንደሁሌ ጎበዝ በርቺ መልካም ሰንበት 😘♥️🙏🙏♥️🙏🙏♥️
የኔ ቆንጆ መልካም ሰንበት
በጣም ቆንጆ እንደ ሁሌው ከሽ ከሽ ስትይ አስጎመጀሽኝ ሜሉ😀👍🥰❤️🥰
Always look delicious have a nice weekend konjo
Pasti hule esralhu bergo gin mokrew alakem esti emokrwalhu .....beged balmuya adergshgni eko loool . Thank you so much yene konjo 😘😘
ሜሉ በጣም ቆንጆና ቀላል ቁርሶች ናቸው የተባረከ ይሁን መልካም ቅዳሜም ይሁንልሽ 🙏❤️
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
That’s looks yummy, it’s take a lot of work thank you.
ሜልዬ ሙቀቀስ ይባላል ሀረር ጎበዝ እኮ ነሽ እናመሰግናለን አምበሲት
ከ ልብ አመሰግናለው በውነት ስሙን አላውቀውም ነበር
Yene konjo balemoya . Looks so delicious 🥰
You are Amazing really like your work. Egzihaberher yebarkesh!!!!!!
ሜሉ በጣም ልዩ ነው!! 👌
Mouthwatering! Thank you for sharing!
Yena Marrrr bexam gobz arif new enamesegenalen
Meluye betam konjo new ejochesh yebareku berchilen
አሜን አሜን
As usual it looks yummy 😋 Thank you Melu.
Nice 👍
Betam yamral emokrewalehu tebareki
አመሰግናለሁ ሜሉዬ
ኦልብ ኦይል ለመጥበሻ ይመከራል?
Looks yummy yummy 😋 😍 Thank you for sharing melye👌👍
ሜላትዬ ማሬ እጅሽ ይባረክ የኔ ማር በጣም ጎበዝ ባለሞያ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ
ዉድድድድድድድድ ማሬ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ እናት ተባረኪልኝ
ከሽ ስታረጊው ሜልዬ እኔ አፌ ሞላ ሙያ በያይነቱ ነሽ የኔ ውድ በርችልኝ 💕
ሜሉዬ እንደምን ናችሁ ቤተሰቦችሽ ልጅሽ ደህና ናችሁ እኔ በጣም ቆየሁ ካየሁሽ በራሴ ምክንያት ዛሬ ተከስቻለሁ መቼም ሞያሽ እኮ አያልቅም እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ።
ዋው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
Meluye you are missed! Pls make videos frequently. This is amazing recipe.
Wow looks delicious 😋, Thank you Melatye😘❤️
Am going to try this thank you for sharing 👍
እንጀራ ያለ አብሲት እና ያለ ጤፍ ዱቄት
ua-cam.com/video/EHbxAnmU05k/v-deo.html
እናመሰግናለን ሜሉዬ 😘
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
ሜሉዬ መልኩ ብቻ ይበቃል እንዴት እንደሚያምር-መቼም ያንቺ ስራ እይጠገብም ሁሌ እንደውም ቪዲዬሽ ያጥርብኛል ኑሪልን 😘😘🥰🥰ሼር
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Thank you for sharing Melu! Looks so delicious as usual😋
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Allwayes the way that you cook is very interstting melu, but i have one question for you. How can i get the pan that u use today on this vedio, isit available in ethiopia?
እንጀራ ያለ አብሲት እና ያለ ጤፍ ዱቄት
ua-cam.com/video/EHbxAnmU05k/v-deo.html
እንደሁልግዜውም ለየት ያለ አሰራር😘
ማመስያሽ ያምራል
በጣም አሪፍ ነዉ:: ፓስቲ የጠበሽበትን ዘይት ምን ታረጊዋለሽ ሜሊ?
gerami fetera new meluy betam gobez nesh yene konjo demo selasayeshen betam enamesegenalen melkam senbet yehunelesh ❤️❤️❤️share
በጣም በጣም አመሰግናለሁ መሰዬ
Nice !
ሜሉዬ ገና ከስሙ ይስጎመጃል .በጣም ፈጣን ቁርስ ባለሙያ ሜሉዬ.ቻናሌ ሜሉ አትትፊ😍😍😍👌👌👌
Shard💝💝💋
thank you for sharing maluya
Thank you for sharing ❤️🌹🙏
Betam balmoya neshe
በጣም ቆንጆ ቁርስ ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ 😋👍🥰❤️❤️
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Mimilaye gobez 👍👍👍
waw yammme
betam konjo kursi 🙏
Gobez eko nesh❤💐
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Enamsgenaln Melluya lebelbe keshksh des yelal semu berasu
ሜሉ ተይ ግን ጀበናሽ እና ሲኒዎቹ የት እንደሚገኙ ንገሪኝ🙏
It's nice thanks
Waw maluyaaaa leyuu new 👌👌
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Meluye konjo kurs nachew gin eyetefash new
አረ ሜሉ ያሚሚሚሚሚሚ ጽ
Watching 😍😍👍
Watching meluye konjo
Love it I will make it today
ለብለብ & ከሽከሽ I like it 😂😂🇪🇷🇪🇷
Watching
👀👀👀👍👍👍
ሜሉ ሁለም ከአንች ጋር ነኝ ሼር ብታረግልኝ ደሰ ይለኛል አመሰግናለሁ
👍👍👍👍👍
#2 watching melaye
አንደኛ ነኝ
የፆም ባስቲ እስቲ ስሪልን እንደዚህ አይነት ሆኖ የ ፆም በእናትሽ ባሌ ይወዳል ግን እኔ ምስራው ብዙ ደስ አይለኝም ሌላ የተሻለ መንገድ ካለ ብዬ ነው አመሰግናለሁ
Yammi ❤
Yene andegna💓💓💓
Watching 👀
Melatye
Thanks
😍
❤❤❤😘
💚💛❤️🌿🌿💯✅️
Meluyeee # 1
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Watching ❤️❤️❤️👍
አባካዳ ዘይት ለማቁላላት ይሆናል? እናመስግናለን🙏🏽
Mellu welcome
watching
Legeneten asetaweseg pasetiw
Watching melye