Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኧረ ኩያን 50ሺ እናስገባዉ ዉዶቼ➤❤️❤️
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ይቅርታ ያርግላቸውና እናስገባዋለን
@@Kelem-di2ffእኮ😂
.@@Kiyablack16on.are.yiqre.balacho.efirataye❤
ወይኔ ተሙዬ እንዴት እንደምታዝናናኝ😂😂😂😂በሳቅ ገደልከኝ ሁሌም ና በናትክ የሳቃችን ምንጭ love you
መነዉ እደኔ የኪያ ጓደኛ ሚመቸዉ
ባገባው ብየ ተመኘሁ
እኔ ፍቅር የዞኛልከ እሱ መመኝው ባል ነው አፋልጉኝ
😂😂😂😂😂achibchabii yekiya gadenaa
ክክክክክክክ ክክክክክክክ
ወይኔ ሴቶች ለራሳችሁ ክብር ይኑራችሁ አራም አራም አራም ይሄ ልጅ ያሳደገው ቤተሰብ ምን ዓይነት ነው በእግዚአብሔር ተመስገን ተብዬ ከአህያ የዋለች፧፧፧፧፧፧ ተባለ ኪያ ደባሪ አንቺ ደሞ ቆንጆ ነሽ ወንድ በሚለምንሽ ዘመን ለምነሽ ያስጠላል ኤፍራታ
ጥሩ ውሳኔ ነው ኪያ....after all those suffering ...ያለችበት ሂወት ሲደብራት መጣች...
ተመስገን ተብየው ምን ታሽቃብጣለህ ኪያ ደግሞ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ እሺ አብራችሁ መቀጠል ባትችሉ በስርአት አውራት ስላለፈው ህይወታችሁ ስትል
እንደኔ ተመስገን የሚመቸው ፈታ ነው የሚያደርገኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እሷ ድግሞ ምን ማለቷ ነው መታ አፈቀርኩህ ብለ ተነፋረቀች እሺ አለ ተቀበላት መልሳ ደግሞ አልፈልግህም ከቤተሰቦቼ አትበልጥም አለችው ትታው ሄዴች ተመልሳ መታ አሁን ደግሞ ያዙኝ ልቀቁኝ ምን ማለት ነው ጫውታ ነው እንዴ የያዘችው እሄ ሕይወት እካ ነው ስትፈልግ ሄዳ ስትፈልግ ምትመጣው ትቀልዳለች እንዴ🎉
ወይኔ ተሙዬ እንዴት እንደምታዝናናኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን በጣም ተመችተህኛል. እነዚ ሴት አሰዳቡዎች ውሾች ባለጌዎች ማርያም ተመስገን አንተ ተመቸህኝ ክብሯን ለጣለች ሴት ደግ አደረካቸው
ስፍልግ ትሂዳለይ ስትፍልግ ትመጣለይ ኪያ ደጋሜ እዳታረገው ሆ ልክ ነህ
❤❤❤❤ ኪያ ትክክል
አረ ኪያዪ ምነዉ አመረርክሳ በቃ እንደ ጓደኛ ብሆን ቀጥሉ😢 ተመስገን ግን ፈታ ነዉ ምታረገዉ አረ ወይኔ እካካሞች አላለም 😂❤❤
እደው ወላሂ ይሄንልጅ ስወደው
ተመስገን ተመቸኝ
ዉይ ሁላችሁም የምወድላችሁ ነገር ቢኖር የመሰቀላችሁ ነገር😘😘😘✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ጓደኛህ ለራሱ ፍልጓታል
😂😂😂😂😂🤭🤭🤭
ኸረ ወዳዛ ኪያ ዝም በላት ድጋሜ ወደህይወትህ እንዳታሥገባት 👍👍👍
8:53 አይሆንማ😂😂😂😂😂😂😂 አትንቆጫቆጪ። አራም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ልጁ በጣም ደባሪ ነው
እከካም😂😂😂 ናችሁ😂😂😂
እከካም ናችሁ አላለም😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ምን አይነት ድንጋይ እራስ ጓደኛ ነው ያለህ ኪያ ሰው እንዲያይልህ ሁለተኛ እንዳታመጣው
ዘጊዎች አታልቅሺ ኤፊዬ ያጋጥማል እሚሳደበው ልጅ ጋጠወጥ የራሱን ማንነት ያሳያል ሴትልጅ እምታስለቅሱ አይመቻችሁ ለራሳችሁ ኢቱብ ክፈቱ የወርዲ ኤፊ ዱዱዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ኪያ ለምን ይርዳን የማትቀበለው በምን መኪናት ነው ይቅርታን ማጥቀበላት አንድ ሰው ጥፋትን አምኖ ይቅርታ ለምን ይቅርታ የማትቀበለው ፍቅር ውስጥ ብዙ ነገር አለትን መካድም የሚኖር ነውና ለምን ይቅርታን የማትቀበለው ፍቅር ውስጥ ብዙ ነገር አለ መቻቻል ትግስትነት ደግነት በጎነት ግልጽ መሆን ይሄ ካልቻላችሁ ብዙ ጊዜ ያስቸግራል። የፍቅር ይቅርታ ካለች ይቅርታን ተቀባበላችሁ በፍቅር ተወዳጁ ኑሩ አንተ ተመስገን ስርአት ያስፈልጋል ለምንድነው ምርጥ ሴቶችን ሁሌ በሲ እኔ በጣም የሚወዳቹ ሴቶች ናቸው ሶስቱም ጓደኞቹ በጣም ወዳችኋለሁ እናንተ ቆንጅዬ ምርጦች ውድድር አንተ ነህ ያስፈልጋል ይቅርታን ተቀብላት እንዴ ምርጥ ቆንጅዬ ሴት አታገኝምና አሁንም ይቅርታን ተቀብል ለኔ የሚሆንበትን ምክር ሰጥቻለው አሁንም ሰላም ሁኑ በፍቅር ስራችሁን ሲሉ ተዋደዱ ይቅር በሉ
አተ ተመስገን ምን አይንት ልጂ ነክ 😄 ኪያ የሰ ፈር ልጂ ማዘር ሲስተር ሰላም ናቸው
ኪያ ያለህ ጓደኛ ሴት ነው ወንድ የወንድ አልጫ ተመስገን ተብዬው እበት ነህ ኪያ ፋሚሊ አትበል ክብር የለህም
ኪያ ጓደኛህ ምድነው የሚያቃጥረው በጣም ታስጠላለህ ደባሪ
እከካም ውይ ስድብ😂😂😂
ታረቁ ኪያ 😢😢❤❤❤❤
ምን ገንዳ አፍ በፈጣሪ ተመስገን ሚባል ሰዉየ ለማለያየት ነዉ የመጣዉ
ወይኔ በጣም አሳቅህኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ተመስገን ተብየው😂😂😂😂😂😂😂
ወዶልልጃቆረጠነውዴ ኪያያ
አረ ምንተሻለክ ባቢ 🙆♂️🙆♂️
ሴቶቹ ፀባየ ሰናይ ናቸው ❤❤❤
ጥፋቷን ኧረአውቃ ከተጸጸተኝ ይቅርታ አድርግላት ወንድም ይቅርታ ማድረግኮ ትልቅነት ነው 😢ኤፍራታዬ አታልቅሽ 😢ጓደኛ ተብዬው ክብር ይኑርሕ ሆ🙄ኤጭ ንግግሩ ሲዘጋ😏🤨😏
ተመስገን የልብ ጓደኛ ነህ ተዋት ኪያ
በጣም ነው እሚያስቀው😂😂
Ayzo.kiya ate.likinow.
ኪያዬ ስሜትክን በጣም ቀምሼዋለው ግን በዝ ልክ ለበደለክ ሰው ምላሽ መስጣት አስፈላጊ አይደለም ሁሉንም ለፈጣሪ ስተክ በስርአት መውራት ነው አግባብ የለውም የምታወራው ጓደኛክ ደግሞ ቃላቶቹ ለሚዲያ የሚመጥን አይደለም
ፍቅር እቃ እቃ ነው እንዴ ስትፈልጊ የሄድሽ ሲያገረሽብሽ ደግሞ አብሮ መሆን ጥሩ ነው ብዬ አላሴብም ዛሬ እሽ በል እንኳን ነገም ያው ነው
Kkkkkk ekakami nachu dase yelali
ተመስገን አሪፍ ጔደኛ ነው
Ere sabi belat yichi atazalikikim😮😮
አራም አራም አራም😂😂 አረ ጉድ ነው ጎበዝ😅😅😅 እከካም አራም በፈጣሪ ስም የዛሬው ይለያል 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
እውነትክን ነው ኪዩየ
ሁለየም እከካም ናችሁ አላለም ወላሂ በሳቅ ልሞት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ያበደ ነዉ ዛሬ😂😂😂 አብዷል ልጂ ልበል 😂😂 ኪያን 50 እናስገባዉ❤
ሰዉየዉ ግን ለምን ያከላክላል😊😅
ኦሪት ዘዳግም /ምእራፍ22/ቁጥር 5👈አብቡልኝ ሴቶች እህቶቸ ከዛ እራሳችሁን ፈትሹ ምን ይላል ለሁላችሁም አብቡና በኮሚት ጻፉልኝ 😢
ኪያ በቃ ታረቁ ስ ራቹን ስሩ ፣ገና ልጅ ናት ምን አርጋህ ነዉ ፍቅር ይቅር ይላል ይታገሳል በቃ😢
እማይሆን ነገር አይሆንም😂😂😂😂😂
Kiyaa 👍👍👍👍👍
Kiyee Please ❤❤❤
በፈጣሪስምምምምም ልጁግን እሱነው ሚያወራው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ቆሰለሆዴ በመሳቅ አላለም አ--------
Tamiye jil new qinatagna mixmixa 😂😂😂😂 kiyan wadahalow❤❤❤kiyya kottu wan ofi koo anu sif jira
ክያየ አይባልም ይቅር በላት ችግር የለም የመጨረሽታ መኩር ኪያየ❤❤ ንወዳሃለን
ጎደኛህ ጨከኘ ነውአረወደዛ😢😢
ድራማነው ግንእኔኤፉውድነውየማረጋት❤❤❤
እነሱ ቢኖሩ ዬሄኔ. መቶ ገብቶ ነበር.
ዛሬራሡእነሡንአይቸነውየመጣሁን የኒውዶች ለራሳችውይክፍቱ
👍👍👍👍👍👍
tamisiken yene abete yimach
ጓደኛክ ግን ምን አይነት ሠገጤ ነው😮😮
የቺ እዴት እዴት ነው ሰውን ምታየው የሄ ሁሉ ወር የት ነበረች ብትላቸው እኔም ብትለቸው ደስስስስስ ነበር ሚለኝ ምነው እሱ የሸገኔ ወሃ ነው እዴ ሲላት መትመጣው ሲላት ምትሄደው ተሙ ተመቸተከኛል እዳተ አይነቱን ነው ማፍቅር አትሸለጠለጥም ነበር ኪዬ ልብክን ቆራጥ አድረገው የቺ ለምንም አትሆንም ባጣ ቆይሽ አይደለሁም ትክክል ነክ
እኔ ግን ተመስገን ነዉ ያሳቀኝ ነግርሀችዋል ሲለው የተመስገን መልስ ከሀ እስከ ፐ አለም😂😂😂 ሶስት ጊዜ አየውት የተመስገን ንግግር አልቅሻለው ሲለው እኔም አይቻዋለው አላ ለም😂😂😂ልዩ ትርጋ ጋ
ስድብ ዘጋኝ ዘጋኝ ኤጭ
ልጁ ያስቃል
😂😂😂😂አረ ኪያ ጋደኛክ የምር ያስቃል ጣጣ የሌለው
Ayiii tameee😅😅😅😅😅
ምድረ እከካም 😂😂😂
tamasgen bexxam abezak kototam😊
Wayii Tamee🤣🤣🤣
አረ ከምር ጎድተዋለች ትንሽ ጊዜ እሷም ትየዉ ጉዳቱን😢😢
ወንዶች ሤቶቻችሑ በጭንቅላታቸው ሣይሖን በዳሌአቸው ነው የሚያሥቡት።።።።ንቁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kiya. Tekekele nek
Kiyan yabelashew temesgen new
ጥፋቱ ያችነዉ ስፈልጊ እምከጂ ሰፈልጊ እምመጭዉ ያኖርሺዉ እቃነዉእደ ነገስ
ሴት ተበዛ ጎመን ጠነዛ አለ ያገሬ ሰው እውነት ነው 😂😂😂😂ካተገብህ አሪቃቸው ለሀቹም አይጠቅሙህም
ምሲኪን ኪያ ዝምበላት ይች ድሪቶ ሌላ ይሰጥሀል ዱአ አርግ ይች ብመጣም አጠቅምህም አሰመሳይ ናት
Aram 😂😂aram i like these man
Ara yidabiral maramin hikirta malati tiliqinati new❤
አር ዎይኔ 😅😅😅😅😅😅😅
የክዩ ጓደኛ ግን ምርጥየ ነገር ነክ ስድብ ያስጠላአል😂😂😂😂
ኪዬ 50 እናሥገባው
Yewend Aqatari Ahunim Ale leka
አረ ተዉ አትሰዳደቡ ተስማሙ❤
እኔ ኮ እውነቱን ነው ብዬ ማፍጠጤ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዜና ነው ምያረገው ልጁ ግን 😁😁😁🤭🤣
Tikirbihi Yichi Dedeb
እት ኪይ ለሴት ልጄ ክብር ይኖርክ ምን ቢጠፍ ብቅ ይቅርታ በላችው መጀመር ጥፍተኝው ።አተ ነክ ለገባ ነው ።ብለክ ቨዴው የለቀቅ እንዲውም እት ኪይ ተብይው ነክ ይቅርታ ማለት ይለብክ እነ እትዝባነን ኪይ ተብይው
😅😅😅
ለቀልድም ድበር አለው ተመስገን ተብዬው
Ere kalatochachihun miretu siyastelu
ወይኔ ይህልጂ በሰቅ ገደለኝ😂😂
ምን አይነት ስው ነህ ሁሉም ነገር አልፎል ምናል ብትተዋቸው እንደ ወንድ እናቱን እንደሚወድ ብትሆን መልካም ነው
😢😢😢😢
አራም አላለም 😂😂😂😂
የመጨረሻ ስግጥ ያልክ ስገጤ ነህ አቦ ምችት ያልክ ስገጤ
ባለጌ የበዛበት ቤት
ፖሮሰሱ ብሰከልክ ልታገበ ነበር ኪያ ኤፍራታ ሴት ልጂ ነት😢😢😢😢😢 ብትታረቁ ይሽል ነበር ተመስገን መስቴታረቅ እንጂ መጋገል ዬለብህም 😢😢😢😢😢

በፈጣሪስምምምምም ልጁግን እሱነው ሚያወራው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ቆሰለሆዴ በመሳቅ አላለም አ--------
Tamiye jil new qinatagna mixmixa 😂😂😂😂 kiyan wadahalow❤❤❤kiyya kottu wan ofi koo anu sif jira
ክያየ አይባልም ይቅር በላት ችግር የለም የመጨረሽታ መኩር ኪያየ❤❤ ንወዳሃለን
ጎደኛህ ጨከኘ ነውአረወደዛ😢😢
ድራማነው ግንእኔኤፉውድነውየማረጋት❤❤❤
እነሱ ቢኖሩ ዬሄኔ. መቶ ገብቶ ነበር.
ዛሬራሡእነሡንአይቸነውየመጣሁን የኒውዶች ለራሳችውይክፍቱ
👍👍👍👍👍👍
tamisiken yene abete yimach
ጓደኛክ ግን ምን አይነት ሠገጤ ነው😮😮
የቺ እዴት እዴት ነው ሰውን ምታየው የሄ ሁሉ ወር የት ነበረች ብትላቸው እኔም ብትለቸው ደስስስስስ ነበር ሚለኝ ምነው እሱ የሸገኔ ወሃ ነው እዴ ሲላት መትመጣው ሲላት ምትሄደው ተሙ ተመቸተከኛል እዳተ አይነቱን ነው ማፍቅር አትሸለጠለጥም ነበር ኪዬ ልብክን ቆራጥ አድረገው የቺ ለምንም አትሆንም ባጣ ቆይሽ አይደለሁም ትክክል ነክ
እኔ ግን ተመስገን ነዉ ያሳቀኝ ነግርሀችዋል ሲለው የተመስገን መልስ ከሀ እስከ ፐ አለም😂😂😂 ሶስት ጊዜ አየውት የተመስገን ንግግር አልቅሻለው ሲለው እኔም አይቻዋለው አላ ለም😂😂😂
ልዩ ትርጋ ጋ