የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ ታሪክ እና ዝነኛ ገድል! Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @Tina-xv1ii
    @Tina-xv1ii 5 років тому +3

    አቡነ ቅዱስ ጴጥሮስ አባቴ በረከቶ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን!!

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    #አየየ የድሮዎቹ ጀግኖች ነበሩ #ትክክለኛ የሃገርና
    #የህዝብ የሃይማኖት #ፍቅር ስሜት ኖሯቸው
    ከልባቸው #ታጥቀው ለህሊናቸው የሚሰሩ
    የነበር #ኢትዮጵያየ #እግዚአብሔር ይሁንሽ😥
    #ክብር እንሰጣለን ለቀደሙት ለጀግኖቹ አባቶቻችን
    #ቃላቸውን እንጠብቃለን #ዘርኝነት ይውደም
    #ኢትዮጵያዊነት #ይለምልም💚💛❤✔

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Рік тому

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሁንም እንደ አባታችን አይነት አባት ያስፈልጋታል

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደከመኝ

    እስኪ ያባቴን ሀዘን ላካፍላችሁ አባቴ የመጀመሪያ ልጁን ካጣ ብዙ አመታቶችን አስቆጠር አባቴ በሀዘን ተጎዳ ያጣበትም ምክኛት አባቴ ወታደር ነበር ልጁን አድስ አበባ ነበር ከኔ እናት አባት ቤት ትቶት የሂደው አያቴም ልጁን አባቴ ሲጠይቀዉ እቤት ዘግቸበት ሂጀ ነበር ስመለስ አጣሁ አለ አባቴም በጣም ልቡ አዝኖ እስካሁን ይኖራል ወድሜ ከጠፍ 34 አመታትን አስቆጠር አባቴም ልጀ ሞተህ ይሆን አለህ እያለ ባዘን ዉስጥ እስካሁን አለ አዝናለሁ እኔ ወድሜን አላቀዉም አልተወለድኩም ግን አባቴን ሳይ አዘን ይሰማኛል አባቴ ላገሩ ዉጋደ ድረሥ ሄዶ ተዋግቷል ልጁንም አጥቷል ግን ዛሪላይ አማራ ኦሮሞ እያሉ ይከፋፍላሉ የኔ አባት ላገሩ ሲል የመጀመሪያ ልጁን እስከማጣት ደርሷል የጠፋዉ ወድሜ ምን አልባት ቢገኝ ደስ ይለኛል ስሙ ዳኘ ሙህየ ደምሴ ይባላል በ19/80 ዉስጥ ይመስለኛል የኔ ታላቅ ጡት ሲጠባ ነዉ ብለዋል የጠፍዉ አባቴ ልጀን መኖር ወይም መሞቱን ጧት ሰምቸ ማታ ብሞት ደስ ይለኛል ይላል

  • @ልዪወርቅሞላ
    @ልዪወርቅሞላ Рік тому

    በርከታቸው ይደርብን🙏⛪

  • @aleligngedefaw-x6w
    @aleligngedefaw-x6w 12 днів тому

    ተባረክ

  • @_yididya_tube
    @_yididya_tube 3 роки тому +1

    betam mesachetarike nw wendeme fetari yebarkhe enamesegenalen

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 3 роки тому +1

    ትክክለኛ ስማቸው ማነው

  • @tamagnmereja288
    @tamagnmereja288 5 років тому +1

    Enamesegnalen bro beteseb hognalehu

  • @samirawithgorges2179
    @samirawithgorges2179 5 років тому +2

    የአቦን ጴጥሮስ ብር ኮታቸው በሁላችን ላይ ይኖሩ የዛሬ አባታቸው ምን ይዩ ሥራ ነው ማንሁ ዝም አል

  • @dimruerkie2343
    @dimruerkie2343 2 роки тому

    ትውልድ ቦታቸው ሰሜን ሸዋ ልዩ ቦታው ስላሴ አውራጃ ሳይሆን ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ በሚል አስተካክሉ።

  • @biniamasefaassefa3473
    @biniamasefaassefa3473 5 років тому +4

    ስላሴ አውራጃ አይደለም ሰላሌ አውራጃ ነው ታሪክን አታንሻፍፍ

  • @muletube7820
    @muletube7820 5 років тому +2

    ኑኑ ሰብሰብ ሰብሰብ ብቻ ሰብሰክራይብ አድርጉ ለመደመም ካሰቡ።

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 5 років тому +1

    በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ጎራበሉ

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 2 роки тому +1

    ስትፈልጉ ኦሮምን ትጠቅሳላችሁ ስትፈልጉ የአገር ጠላት አድጋችሁ ታደርጉታላችሁ አቡነ ጴጥሮስ በዳሳ መገርሳ ነው ትክክለኛ ስማቸው ኦሮም ናቸው ታሪካቸውን በትክክል ተናገሩ የኝህን ታላቅ አባት

  • @kebedemekonin6987
    @kebedemekonin6987 Рік тому

    አይ ደካማው ወንድሜ ኦሮሞ ምናምን ትላለህ እንዴ ብሄራቸውን አይደለም ራሳቸውን ገለው ተስካር አውጥተው ነው እኮ የመነኮሱት ቤን ወለተማርያም ገ ማርያም ነው በቃ ይሄ ነው መጠሪያው