በሰላም አትኖሪም ብሎ ዛተብኝ 😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 544

  • @mamaumengesh9991
    @mamaumengesh9991 3 місяці тому +17

    አች አዩ ሁለተኛ ደግመሽ አትገናኝ በጣም ባለጌ እርካሽ ነው ይቅርብሽ

  • @salamethiopia
    @salamethiopia 3 місяці тому +39

    የሰው ትንሽ ከባድ ነው አትቅርቢ ውዴ ባለጌ ነው ትዳርሽን ሊበት ነው አላማው

  • @Sara-ty8oh
    @Sara-ty8oh 3 місяці тому +44

    ይህ የእራሡን ኑሮ መኖር ያቃተው እርካሺ ሠውየ የሠው ሂወት ይበጠብጣል😢😢😢😢😢

  • @hiruttadelo8260
    @hiruttadelo8260 3 місяці тому +6

    እራስሽን አረጋጊ አዩየ አንች መልካም ሰው ነሽ የንጹህነትሽ አምላክ ያውቃል ከእሱ ሳይጣን ሰውየ መራቅ አለባቹ ጸለይ ነው እንዲህ እሚያደርገው

  • @AsegedechZeleke
    @AsegedechZeleke 3 місяці тому +23

    በሱዋ ቦታ ሆኘ የኔ መናደድ ምን ይሉታል በጥፊ ነበር ማለት ሳየው እራሱ ደሜ ነው ምያፈላው

    • @መቅዲጎንደሬዋ
      @መቅዲጎንደሬዋ 3 місяці тому

      እኔስ ብትይ ደደብ የሆነ ማነቅ ነበር

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 місяці тому

      ​@@መቅዲጎንደሬዋእኔ የፈራሁት ይመታትና ታጫርሳቸዋለች😢😢😢

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 3 місяці тому

      እኔራሱ እባጠገቤምስሎኝ ልነቀው አልልም ሰው ከፋ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 місяці тому

      እኔስ ብትይ ተቃጠልጉኝ ለምንጉልቦትኑብላ አታወልቀውም

  • @MalakNetopia
    @MalakNetopia 3 місяці тому +6

    አይዝሽ ጠንክሪ ተማኝ ሰው ይፈተናን ለበጎ ነው መልካም ነት ለራስ ነው😢😢😢😢😢

  • @mulu5
    @mulu5 3 місяці тому +5

    ሲጀመር ሰዉዬዉ እዉነቱን እየነገራችሁ እኮነዉ የኔ ህይወት ተበትኖ የእናተ አይኖርም እያላችሁ ነዉ ሰለዚህ እናተ ፀብ አታስገቡ ሰዉዬዉን ከአጠገባችሁ አስወግዱት

  • @nigistehagos9330
    @nigistehagos9330 2 місяці тому

    አዩ ይህ ሰዉየ በግልፅ እየተናገረ ነው የኔ ህይወት ተበትብጡ እናተማ መበጥበጥ አለብኝ እያለ ነው ቡዜ እይንህን ግለጥ ትዳርህን አትበትን ❤

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 3 місяці тому +1

    ኢዩ እባክሽ ከዚህ ሰው ጋር ባትነጋገሪ ጥሩ ነው ይህ ሰው በሽታ ነወ ትዳርሽን ሊያፈስ ህይወትሽን ሊያበላሽ የመጣ ሰይጣን ነው አይዞሽ

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 3 місяці тому +2

    ሀዩዬ ለምን ለነሥር አይን ወይም ለዱካሾ ተናግረሽ እዉነቱን እንድያወጡልሽ አታደርጊም

  • @GannatSantayew
    @GannatSantayew 3 місяці тому +1

    ወይኔ እሄን ልጂ እንደኔ ሳየው ደሙየሚፈላ ማነው በጥፊ ነበሬ አይኑን ማውጣት በፈጣሪ ስም ምን የተረገመ ሰው ነው ሰታሴት አይዞሽ የኔ ዉድ

  • @mamaumengesh9991
    @mamaumengesh9991 3 місяці тому +4

    አዩ አይዞሽ ሚስቱ ትቅረበውና በድብቅ ትቅረፀው እታረቅሀለው ብላ ታታለው

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 2 місяці тому

    ይህ ሰዉዪ በጣም መላቅጥ አጣ በመቤቴ ምን አይነት ሞቶ ነቃይ ማለት ዪህ ነው በጣም ያሳዝናል አዩዬ ፈጣሪ ይገላግልሽ😢😢😢😢

  • @asnakechwendaferew6693
    @asnakechwendaferew6693 3 місяці тому +7

    አዪ እባክሽ ስልክሽን ላኪልኝ ከጣሊያን ነው የምደውለው

  • @MulukenMekuriya
    @MulukenMekuriya 3 місяці тому +1

    ስሲጀመር እኮ እየነገርው ነው የነበር ትዳርህን አፈረሰው አለሁ እያለው ፎቶ ሲያሳየው እንዴት እዳመነው ባልሽ ነው ጥፋተኛ

  • @elisgm1716
    @elisgm1716 3 місяці тому +5

    አዮ ካሜራዉን ደብቀሽ ነበር ማዋራት ግን በጣም ባለጌ ሰዉ ነዉ!

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 3 місяці тому +4

    ለምን በጠርሙስ ግባሩን አትመችውም አዩ አትናደጂ. እህት❤❤❤❤❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 місяці тому +1

    ከብት ነገር ነው ይኔማ አንጋንቶች ሁሉ ሰፈረውበታል ጤናማ አይደል ከራሱ ጋር አይደለም አዩ

  • @Elu454
    @Elu454 3 місяці тому +12

    ቤተሰቦቹን ሰብስበሽ አናግርው
    እ ንድምልልሽአድግው አይዞሽ አንች መልካም ሴት ነሽ::

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 3 місяці тому +3

    አዩየ ይህን ሰውየ ማግኘት የለብሽም ጤነኛ አይደለም ባልሽም መረጋጋት አለበት ጤነኛ ይልሆነ ሰው ያለውን ስምቶ ትዳሩን ባይበጠብጥ ጥሩ ነው ምክንያቱም ሚስቱን ከማንምብላይ ያቃታል

  • @Hime1-fb4ft
    @Hime1-fb4ft 3 місяці тому +6

    አዳው አዩየ በፈጠረሽ አዳይሞት አዳይሽር አሽት አሚያረግ ዱርየ ፈልጊለት ቱ ሢያሥጠላ ተማጠሪመውጠሩ😢

  • @felekhiel
    @felekhiel 3 місяці тому

    ቡዜ & አይ ታረቁ ትዳራችው እንድበጠብጢ ነው በጣም ክፍ ሰው ነው

  • @fantayguhey1146
    @fantayguhey1146 3 місяці тому

    አትገናኝው አዩ የሆነነገር እንዳያስነካ እባክሽ አታግኚው ስልኩንም ብሎክ አርጉት

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 3 місяці тому

    እዩዬ አንችም ቡዛዬው በጣም ስህተተኞች ናቹሁ እሄን ሰው ብላቹሁ ከአሁን በኋላ ማግኘትም አያስፈልግም ሁሉም ያልፋል ፈተና አይቀርም

  • @حياه-ل1ج
    @حياه-ل1ج 3 місяці тому

    አዩየ አችይኸንእደማታረጊ እናቃለን ግን ለሰዉደግመስራት እደዝህከሆነ ጭቅርብሎይቅር ወላሂ በምታምኒዉ ነገር ምሀላ አስገቢዉ ዉይ ይኸሰዉአደለም አፈርብላ ሰላምህን አላህያሳጣህ ባለጌ

  • @Tges872
    @Tges872 3 місяці тому +1

    ይሄ ሰውዬ ወንድ ራሷ አይመስለኝም ምን አይነት. ቡትቶ ነው. አይዞሽ ሀዩ

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 3 місяці тому

    አረአየ ምንብለሽ ነዉ ከሱጋር የምታወሪዉ እሱ እኮ እብድ ነው❤❤

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 3 місяці тому +10

    ሃዩ ይህን ቅራቅቦ ዱረዬ ቀጥረሺ እንዳይሞት አንዳይድን አሰቀጥቀጪዉ ለዚህ ልፋጪ እንዳታለቅሺ

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 3 місяці тому

    ሀዩቲ ከወረደጋ አትዉረጂ እባክሽን እህትአለም ሠዉየዉ ሸይጦን ነዉ እህቴ ለፈጣሪ ሥጭዉ

  • @AbnatKassa
    @AbnatKassa 3 місяці тому

    አዩዬ የኔ ጀግና አይዛሽ እእቴ የኔ ደግየዋክ እእት ይኤ ባለጌ ነዉ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 3 місяці тому

    አዩ መመጥሺ ላይ የሆነ ነገር ጨምሮበት እንዳይሆንና አደንዝዞሺ መጥፎ ቦታ ወስዶሺ እንዳይሆን

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 3 місяці тому +4

    አሁንም ተጠንቀቄ አዪ በህግ ጠይቄ እባክሽ ብቻሽን አትሄጂ ይሄ ባለጌ ነው

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому

    አዩ ተረጋጊ አንች መልካም ሰው ነሽ ይከ በሽተኛ ግን የራሱን ትዳር ፈቶ የሰውንም ትዳር ይበጠብጣል አንች የነሱን ትዳር ለማቃናት ደፋ ቀና ስትይ ይከ ተንከሲስ😢

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 3 місяці тому +1

    አዩ፣እንደት፣ግን ይህ፣ያህል፣ሊቀርፅሽ፣ቻለ፣ምንያህል፣ብቀርቢውነው

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 3 місяці тому

    እናት ይሰውዬ መንፈስ አለበት ተጠናቀቀ በመደሀኔት አደንዝዙ ሊላ ችግር እንዳይፈጥርብሽ ሽሽው ወይም በሜያምንበት ባታ አስምይው

  • @NaryOuannes
    @NaryOuannes 3 місяці тому +3

    አዪቲ አይዞሸ ይህ ሰውዪ ዘገምተኛ ነው ዝበይው
    የሆነ ያመለጠው ክትባት አለ ዘገምተኛ ነው

  • @וודהפטגו
    @וודהפטגו 3 місяці тому +1

    አትናደጅ የኔ ቆንጆ አወሁንም ተበል ያስፈልገዋል 👍🌻🌻

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 місяці тому

      ሰዉየዉ ቅናትም መካሪ ም ገብቶበታል😢😢😢 እዳይመታሽ😢😢😢

  • @annagola7570
    @annagola7570 3 місяці тому

    አዩየ በመጀመሪያም ብለዋል ለባለበትሽ የእኔ ትዳር ፈርሶ የናንተም አፈርሳለሁ ብሎት ነበር ኪሰሺው በስም ማጥፋቱ አይዞሽ አትበሳጪ ለግዜዉ ምስቱም ወንድሟ ጋ ብትሄድ ይሻላል ሌላም ሰራ መጠንሰሱ አይቀርም አታስታውሽም አረብ አገር ለፍታ ያፈራቹ ንብረቷ ወስዶ ድሮም ገረድ ነሽ ተመለሺ ወደ ግርድናሽ ብሎ መጸጸት ሲገባው ያለምንም ድኒጋጤ እንደዛ ስሆን ጤነኞ አይደለም ብየነው የወሰንኩት

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 2 місяці тому

    ይሂ ዲጋ ጉቶ የሆነሰዉየ ምናለ ቡዚ ደገአደረገቺ እሰይቢለዉኮ አፍሮቁጪነበር ይሂን በጨትምአነካዉ

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 2 місяці тому

    እኔስ ሳስበዉ ማህል ሀገር ያላችሁ ሰወችአበዳችሁ እንዴ አዩየ ከዚህ በፊት ከወይኗ ጋር ሂዳችሁ ስትጠይቁት ወርቁን ሺጨ በልቸዋለሁ ብሏችኃልእኮ ሁሉነገር ቅንብር ነዉ ትዳራችሁን ሊበትን ያደረገዉ ነገር ነዉ አስተዉሉ

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 3 місяці тому

    ሰዉየዉ ሰክራል ተይዉ ከሂወታችአዉጡ ደግየዋልክለትን ከፉመለስለት ሆኖል አይዞሺ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 2 місяці тому

    እሄ የራሱን ትዳረ እይበጠበጠ የሰውን ትዳረ ይበጠብጣል ፈጣራ ይስራክን ይስጥክ መረገምት ነክ አይዞሽ አዩ

  • @yeshyesh1879
    @yeshyesh1879 3 місяці тому

    ግን ሀዩ ምንም ነግር ንክኪ ተለለሽ ምን አስጨነቀሽ ምንም ሳትጨናነቂ ማውራት በካፊደስ

  • @hanag8198
    @hanag8198 3 місяці тому

    አንቺ ጀግና ሴት አሁን እራስሽን ጠብቂ

  • @RahmaKh-y1o
    @RahmaKh-y1o 3 місяці тому

    አይዞሽ አዩ ተርገግ❤

  • @Wisdom-Ethiotube
    @Wisdom-Ethiotube 3 місяці тому

    በስም ማጥፋት ክሰሺው አዩ ዝም ብለሺ አንዳታልፊው አባክሺን በጣም ባለጌ ልጅ ነዉ

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 3 місяці тому +2

    የኔቆጆአዩ እነትካለሽታሸይፊአለሽ❤❤❤❤

  • @Birke-e9l
    @Birke-e9l 3 місяці тому

    😢😢😢ayyu namicha saree kan nama jete walin dubata kan samuu furii waqayyoo karaa sirti yaa deebisu kan doomaa namicha icci buzee ati moo tidari kee hin digin kan saree namichati jetee

  • @BemnetDenkiu
    @BemnetDenkiu 3 місяці тому

    አድ ጎረምሳ ፈልጉለት ስብርብሩ የዉጣዉ ዋሽቼነዉ እሔንያልኩት እሲኪል እሔ ምቀኛ አላዳመጣችሑትምሲል ነበር ዬኔ ትዳር ፈርሶ እናተ አትኖሩ እያለ ነበር

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 місяці тому

    Awqo newበፊት ወርቁ ሽጬዋለሁ በልቻለሁ አላላችሁም እንዴት ዛሬ ተነስቶ አዩጋ ወርቁ የሚለው ምንድነው

  • @newphonewpuone8689
    @newphonewpuone8689 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤አዩ የኔ ልዩ አይዞሸ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 місяці тому

    ሀዬ እባክሽ ባልሽን አሳምናኒ መጀመርያ አንቺ ነሽ ጥፋተኝዋ አንደኝ ለባልሽ መናገር ነበረብሽ ምንም ቢደቢረው አንቺ ምን ቤት ነሽ ወይኑን ምን እያረጋት እደሆነ ታቂለሽ ከሂድሽም ለባልሽ መናገር ነበረብሽ የመጨረሻ አረመኔ መሆኑን ታቂለሽ

  • @abrasedeme3153
    @abrasedeme3153 3 місяці тому +7

    Dhiraa hoolaa akkana Rabbii nuraa yaa qabuu Ammeen 🤲🤲🤲jedhaa 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZebibEndale
    @ZebibEndale 3 місяці тому

    Dureyeeee new yelemede baalege

  • @hanag8198
    @hanag8198 3 місяці тому

    እንዳታለቅሺ❤ እውነት ብትቆይም ትወጣለት

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 3 місяці тому

    እውትነውመጠጥእየጣጣሺ ቢዶውታየ፣

  • @minjotwontesa5051
    @minjotwontesa5051 3 місяці тому

    እሄ ሰው በእውነት ሆን ብሎ ነው የሴራው ስራ ነው አይዞሽ የኔ ውድ አታልቅሽ ሰይጣን ያልቅስ ውሼታም ነው😢😢😢

  • @EABET-qt9iw
    @EABET-qt9iw 3 місяці тому +1

    የወንድ ልጅ መጫርሻ እሄ ነው ደከማ ጒንሺን ታጣቃባብሺ

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 3 місяці тому

    Azoshe yene jegna atefre. Egzehber. Melkam now eshe emaa koo ayeyee❤❤❤❤😢😢😢

  • @Mነኝየአላህባሪያ-g8m
    @Mነኝየአላህባሪያ-g8m 3 місяці тому

    ይኽሰውየ በምታምኑትእምነታችሁ አድኑት ታሟልግንለሰው ብላችሁትዳራችሁን አታፍርሱ

  • @DdDd-ft9du
    @DdDd-ft9du 3 місяці тому

    ሀዩ.የቆ.ሻሻሠዉ.የ
    አይመጥን.ሽም
    አትነጋገሪ.
    ዉደ

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 3 місяці тому

    እኔ ግን ግራ የገባኝ አሡም ሥመጣ ካሜራ ይዞ አንችም እንደዛው ይህ ነገር ለይቶብ ሣይሆን አይቀርም ብቻጠመጨረሻው ናፍቆኔል

  • @fantayguhey1146
    @fantayguhey1146 3 місяці тому

    አዩ እሱን ለምን ታገኝዋለሽ እሱ እንቺን ለመበጥበት ነው እባክሽ አዩ ለሱ ብለሽ ትዳርሽን አትበትኚ እባክሽ እንዳውም እሱን አታስደስቱት እሱ እናተን ለመለያየት ነው አሳቡ

  • @SSSS-jv2eg
    @SSSS-jv2eg 3 місяці тому

    ስጀመር.ኢሄም.ሰዉነዉ.ብለቹየነንተ.መጠለት .ምን.ይሉተል

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 3 місяці тому

    ሀዪ ግን ከዚህ ጂል ጋር ለምን ትገናኛለሽ ትዳራቹህን ሊበጠብጥ ነው የተነሳ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 3 місяці тому

    እዩ አንቺም በጣም አጠፋሽ ሲጀምር እሄ ሰውዬ ለምን እደሚ ፈልጋቹሁ አታውቂም ብቻሽን የምታነጋግሪው አይይይይ

  • @MaryoomKabdi-pe2om
    @MaryoomKabdi-pe2om 3 місяці тому

    ባሊሺ አሪሱ ጂሊነዉ አዉቆመሁን አየረዳም ኢዛዉ አገጩነ ነጢሎ አየጢለዉም አቺነ ከማሳጣት ምሲቴነ አማገጣሊ ብሎ ዪበለዊ😢😢😢😢😢

  • @HawiDoc
    @HawiDoc 3 місяці тому +2

    Ayuko giftiko waqayyo jira ati hin arini namichi martadha❤❤❤

  • @mominaomer-o7c
    @mominaomer-o7c 3 місяці тому

    ለምን በዱርየ ከካሜራ ጀርባ ዙጥ አታስደርጊውም ይሄ ባለጌ ደምሩኝ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 3 місяці тому

    ምንም አላሳዘሽኝም ገና ቤትሽ ስትገባ ተይ ብዬ መክሬሽ ነበር አልሰማ ብለሽ ነው በትዳርሽ መዘዝ ያመጣሽው መቺም አይፋታቹም ከሚስቱም ቢስማማ ሚስቱ ጠላት ትወንሻለች

  • @MaasiiBaayechaa
    @MaasiiBaayechaa 3 місяці тому

    Obsa sifi haa kenuu ayyuu dhugaa 😢😢😢😢 maalii ijoollee kuni manichii sareen icci

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 3 місяці тому

    ኢሄ እርኩስ መንፈስ ከሂወታቹ አውጡት ሀዩ ቡዜ ሚስትህን ወደቤትህ መልስ

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 3 місяці тому

    የአንገት ወርቅ አንቺ ጋር ነው ያለኝ ካለ ቤተክርስቲያን ውሰዱን አስሚውነተኛ ክርስቲያን ሆነ ሄደው ማለትሽ ሳምንት ሳይሞላው ያሳየሁዋል ፈጣሪ

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ሀዩ ከዚህ ሸይጧን ጋር አትገናኝ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 2 місяці тому

    እኔብሆን ካጠገቤባለዉ ኮካነበር አናቱን እምለዉ 😄😆😄😄

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 3 місяці тому

    ምንጉደነወ ሱበሀንአላህ

  • @SebilaFikadu
    @SebilaFikadu 3 місяці тому

    Ere dirama new yemir biyans prank bilachuh bitijrmiru yasikedal endezi ayinet wushet yikiribachuh dem egzabihern minamin silu ayafirum ayu ewodishi neber gin ahun😢

  • @bezab2563
    @bezab2563 3 місяці тому

    Atu Ati waynshetii qofaa bira osoo dhabatee sif wayyaa ture fiken yoo siyamee osoo siti afe wayyaa turee gara lachuu figun kana qabu yaa rabii fiken bekatif itti yadetumaa akkadi godhee malii kunii niamichi horii uuff

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm 3 місяці тому

    በጣም አደገኛ ሰው ነው ትዳር በጢብጠ ትዳራችው እንድበጠብጢ ነው የተነሳ ማሰፈር አለባችው ተርቃችው አሳይት ባልሺ መንቃት አለበት በጣም ክፍ ሰው ነው ☝️😭✍️

  • @retibeta
    @retibeta 3 місяці тому

    ይሄ ሰውዬ በሽተኛ ነው የራሱን ትዳር አፍርሶ ሰውንም እየበጠበጠ ነው ብዝዬ እንዴት የሄን አውቆ አብድ አመንከው ❤❤❤❤❤

  • @FenetTade-fn7wj
    @FenetTade-fn7wj 3 місяці тому

    Ayuuko limo keef jedhi obsi mamako namumaa namaf ta.utuu akkasumaa😢😢😢

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 3 місяці тому

    እረ ሀዩ በይዉ ኢሄኮ አብዷል ቶፋ

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 3 місяці тому

    አዩ መረጃ አለሽ ቪዴወ በሕግ ክሰሺ ወርቅ ብር ወስዴሻል እያለሽነው ያለፍቃድሽም ቪዴወ ቀርፆሻል ከስሽው

  • @fitalenegashu6846
    @fitalenegashu6846 3 місяці тому +2

    Targii anchii wadaa betshiii gibii

  • @BemnetDenkiu
    @BemnetDenkiu 3 місяці тому

    አዩ በንግሩ አያዉቀዉሞይ የሰዉየዉን ማንነት አስካሑን ዝም ያልኩ ይን እያሰብኩ ነዉ እያላችሑ ያለ አገናዝብት ንግግሩን ያራሱን ቤት አፍርሶ እናተ በሰላም አትኖሩ እያላቸዉ ነዉ ንቂጂ ባለቤቱን ይገላታል ይሑዳነዉ በሰዉ ሐገር የተከራተተችዉን ሚስቱን የካደዉ

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 3 місяці тому

    አዩየ አትናደጅ አች የዋህነሽ ሰዉየዉ ሚስቱ እቢሰላለቸዉነዉ እናተን ለመበጥበጥ የመጣዉ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 3 місяці тому

    አትነፋረቂ መሄድ የለብሽም አሁን ባለቤትሽ ቢያይ ምን ይላል ???😢

  • @TiruneshTirunesh-v8i
    @TiruneshTirunesh-v8i 3 місяці тому

    Anchi sijemer mogn nesh kemanim durie gar atawiri kibirishin tebiki

  • @TadbeerTadbeeralwahdamall
    @TadbeerTadbeeralwahdamall 3 місяці тому

    ayu sirashi kalhone besim maxefati keseshiw

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 3 місяці тому

    ይሔ ባለጌ ዝቃጭ ነው አትቅረቢው ወይኑ ፈረደባት ከዚ ሰውዮ ጋር እንዴት እንደተገናኝች

  • @סטואיינעלם
    @סטואיינעלם 3 місяці тому +1

    ለምን በህግ አታስይዥውም በጣም ያስጠይቀዋል ኦኮ

  • @noufkahn2995
    @noufkahn2995 3 місяці тому

    ለምን ተካሜራ በስተጀርባ አሩን አታበሉትም

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 3 місяці тому

    ሰውዬው😂😂 በጣም ያስቃል ትዳራችሁን ሲበጠብጥ የናንተ መጃ ጃል ያስቃል ሰራቹ

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 місяці тому +2

    ሀዩ እነዛን አዳኞችን ቀጥረሽ ይዘው ያስለፍልፉት

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 3 місяці тому

    ስም በማጥፍት ክሰሽው ሀዩ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 3 місяці тому

    እረ ወደዛ ይሄን ወደዛ እቃዉን በርግጫ ብለሽ አገላግይዉም 😂😂😂

  • @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ
    @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ 2 місяці тому

    አሁንም ተጠንቀቂ ማር

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 3 місяці тому

    የሀዩ ባል ተረዳት ሀዩን ይሄ የማይረባ ትዳራችሁን እዳይበትነዉና እዳይደሠት ይሄ የማይረባ ከሂወታችሁ አሥወጡት

  • @Susu143j
    @Susu143j 3 місяці тому

    ይሄን ሰውዬ በጥፊ ሚወለውል ሰው ይጥፋ😢
    ወስደሻል ካለ ማስረጃ ጠይቂው

  • @خدامهالخدامه
    @خدامهالخدامه 3 місяці тому +4

    Kun.nama.miti.dhugaa.rabbi.seexaana.male.miqaanya.aizoshi.wude.taargagi.ati