Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜንን❤❤
ቃለ ሂወት የሰምኣለን ❤❤❤❤❤❤❤ጉሩም ቅኔ
አረሚመራው በጣም ተመችቶኛል
አው ድፋልበልልህ🙏🙏
ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ኖው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቻችን ሊቃውንቶች
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቅኔ ቃለ ሂወት ያሰምዓልና
ቅኔው ይበል ነው ሳይገባችሁ የምትተቹ ሰወች ግን ብትማሩ ጥሩ ነው ተመሪውም ቃለህወትን ያሰማልን
ባዶ አፍ!መማር ማለት መስከር ነው እንዴ ጀዝባ
@@MitikuTesfaye-l6w Dedeb Min tawkaleh Ante
አንደኛ ቅኔ ለመባል መርፈርት አያሟላም ሁለተኛ ጎንደር የሊቃውንት ሃገር አይደለም
ንብ የሌለው ቆፎ ኣስኳሏ የወጣ እንቍላል ነኽ ጠማማ
እስኪ መስፈርቱን ንገረን ሊቁ @@fikeryibeltal5997
ለደንቆሮዎች እና ምንም መረዳት ለማይችሉት እብደት ይመስላቸዋል ግን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ሀብት ጥበብ ስለሆነ የመንፈስ ደስታ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።ጌዴዎን በጎንደር የታወቀ ነው።
በፈጣሪ ስም ሰው ደንቆሮ አይባልም በጣም ነውር ነው እግዚአብሔር ስድብን ይጸዬፋል እምነት ላላቸው አይገባም
ይበል ነው እመ ኣምላክ
ቃል ህይወት ያሰማልን ግን ሊቃውንቱን አትናገሩብን
የኔታ የጉንደሩ ሊቅ ይበል ነው ቅኔው ማህሌቱ ደመቀ የመጥምቁ ይሀንስ አባቶች ካህናት ሊቃውንት ወንድምቸ የቆሎ ተማሪዎች ቃለ ህይወት ያሰማልን
ትንሽ ከበድ ያለኝ ልጁ መጠማጠሙ ነዉ ከዛ ዉጭ ያለዉ እኔ እዉቀት የለኝም ትክክል ነዉ በጣም ደስ ይላል ከእኛ ጎጃም እያጎሮ ነዉ እንደ ባለዛር ቅኔዉን የሜሉት በጣም ነዉ ደስ የሜል ግን ሰዉ ጋር አይጠማጠሙም ወዴና ወዴ የተወራጩ የሜሉት
ተመስገን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና አባቶቻችንን ይጠብቅልን
ይበል ይበል ነጎድጓድ የሆነ ቅኔ ❤
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
ማምላክን ቅኔ ባለመቀኘቴ ሁሌ ይቆጨኛል ቃለህይወት ያሰማልን
kalehiwot yasemalin
አይቴ ተረክበ እብደትከ ወኩሸትከ መሪር፤ከመአድገመረብ ትንቊ አኮኑ በላዕለ ተመሪ መዓር።።
እንዴት አገኘህበት እብደቱንና ኩሸቱን
ዜማ ልክ እንዃን ሰትጠብቅ ታወራለ እንዴ
@@ElyasSamielዜማ ልክ ደግሞ የቱ ነው የተሳሳተው?
ይበል ነው እመ አምላክን
ይብል እመኣምላክ ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ይብል እመኣምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመ-አምላክን😍 ይበል ነው።
❤❤❤❤❤❤❤ቃልዮት ያሠማልን
ይበል ነው የኔታ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን።❤❤❤❤❤❤❤
I think this man is filled with the Holy Spirit. Can someone explain what he is saying please?
Qalehiwet yasemaln
እመ አምላክን የምተለዋን አዝማች ይቀንሷት ። ቅኔው ጥሩ ነው ።
ቅኔው ይበል ነውያልተማራችሁ ተማሩ ተመሪውንም ቃለህወት ያሰማልን
ጎንደር የሊቃውንት ሃገር ነው የምትሉ በሙሉ ሐሽማልን አንብቡ
እንደዛ ነው እንጂ እማምላክን⚡️⚡️⚡️
ይበል ነው ቅኔው ሊቁ!!! እፎ አፈቅረኪ ብሔርየ ጎንደር
Why Gondar ?
erejim edimie yistilin
tebareku
ይበል ነው
Yebel nw memeher
PLEASE DEGMEH LELA YENIHN MEMHR KNIE LAKLN
❤❤❤
Ejig betam asdesach kine naw Endew yet yihon !!!
❤❤❤❤❤❤❤❤
በልደተ-ቅዱስ ዮሃንስ እንተሰሰለ ቅድምና፡ሕማመኤልሳቤጥ ንግስት ዘዝጉጉና፡ዮሃንስ ዮሃንስ እንዘእንዘይብሎ ልእልና ፡ዘካርያስ ዘንስእና፡ይቤ ዮሃንስ እጋሉ ለዘካርያስ መባልና ፡ገብረኒ መፍትሔአፉሁ ዘካርያስ ናትና።እረ ይበል ነው እመኣምላክን
ተጨማሪ እንደዚ እጣነ ሞገር ቻናሉ ላይ ብትለቁ ቻናሉ ያድጋል
እሺ ወንድሞች
ምእመንከሆናችሁአስተያየትአትስጡቅኔዉይበልነውሊቃዉንትየአገልግሎትዘመንዎንይባርክልንእስኪመጨረሻውንትንሽታግሳችሁስሙትያልተማራችሁእለፉት
እውነት ነው :: ደንቆ .. የሰማለት ነው እንትን እሚለው እንደሚባለ ለአንክሮም ነገር ሲገባ ነው:: ያልተማር እንቅስቃሴው ብቻ ነው እሚገባው😂
abet temesto emamlakn yibel new miyasbil temeriw rasu yemyamr dimts new yalew
የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ኣይወክልም ፍጹም እብደት ስለ ሆነ ተመሪው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይግለጽለት
እኔ ቅኔ አላውቅም ግን እውነት ነው እብደት ይመስላል የቅጠል እንጂ የመንፈስ (የተመስጦ)ስላልሆነ።
እምሠራኤ ሥርዐት አምላክ ተቀቢሎ መንፈሱገዴዎን ሊቅ ለድንቁረ ድንቁራን ፈውሱ
ምን አገባችሁ ስለነሱ ስልጣን አላችሁ እነሱን የመናገር ዝም በሉ አገልጋዮቼን ካህናትን እንኳን መናገር ማማት አይቻልም ስለዚህ አትናገሩ::፱፰፰፱፱፱፰😢😢😢
ምን አገባህ በተሰጣቸዉ ፀጋ ያገልግሉበት ተዋቸዉ ይሔን ያህል ከተናገራችሁ አይበቃም በቃችሁ መቅሰፍት እንዳይወር ድባችሁ
አየ ሊቁ እንዳ ነው ጓደ
ኧረ ይበል ነው ትዛታየ ተቀሰቀሰብኝ
Wawu ekoaneme oretodokese honeku
K semay mena kdngay weha ande megebachow zriem kliqawnt bemsTirm beziemam amlak ymegb ale kbr na msgana lesu yhun
ybel new
ጀርባው ላይ መውጣቱ አግባብ አይደለም
ለሁልም ስራት ኣለዎ፡
Yibel yemiyasegn new
አረ ጉድ ነው እኔ ቅኔ ለመስዋዕት እንደሚቀርብ ነበር ከአባቶቼ የተማርኩት እና ያየኹት ይኽ ግን ይለያል ራስን ማመጻደቂያ ኾኖ ነው ያገኘኹት ።በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ስታዩት ይኽ አግባብ አለው ትላላችሁ ?
እራስን ማመፃደቂያ የሚያስብልህን ስንኞች ብትገልፅልኝ??🙄🙄🙄
አው ብሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ስታይ ይኽ ኣግባብ አለው
እራስን የሚያመፃድቅ ስንኝ ? _________
ይህትክክለኛ ስርዓት ኣይደለም፡ ልክ ነህ።
@@Isel-lh9cl9iq60ኣይትጋገ ሓወይ እዚ ስርዓት ኣይኮነን።
ያልተማራችሁ ተማሩ
ዘሩን ከመጀመሪያው ጀምሮ ፃፉልን ከይቅርታ ጋ
ደባልቄ ነገር ነው ቅኔው ።Hi you didn't see anything about Yohas and zekaryas.
3:15 ያልተማራችሁ ተማሩ የምትሉ ግን ስርአቱ እንዲህ ነው እንዴ? ለተመሪው አስቸገረ እኮ ይህ ስርአት አደለም😊
ያው ቅኔ እንደዚ ነው ባህሪው እንደዚ ነው
ይበል ቅኔ
ይበል ነው እማምልክን ዘካርያስ እስመ ተናገረ አርሚሞ አርሚሞ
እያነበብን!!! እንዴት እንዲ ይደረጋል የሚል ጥያቄ ላላቹ የእግዚአብሔርም ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በገባ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ተመለከተች፥ ንጉሡም ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልልና ሲዘፍን አየች፤ በልብዋም ናቀችው። መጽሐፈ ሳሙኤል ካልምዕራፍ 6:16 ዳዊትም ቤተ ሰቡን ሊመርቅ ተመለሰ። የሳኦልም ልጅ ሜልኮል ዳዊትን ለመቀበል ወጣችና። ምናምንቴዎች እርቃናቸውን እንደሚገልጡ የእስራኤል ንጉሥ በባሪያዎቹ ቈነጃጅት ፊት እርቃኑን በመግለጡ ምንኛ የተከበረ ነው! አለችው።ዳዊትም ሜልኮልን። በእግዚአብሔር ፊት ዘፍኛለሁ፤ በእግዚአብሔር ሕዝብ በእስራኤል ላይ አለቃ እሆን ዘንድ ከአባትሽና ከቤቱ ሁሉ ይልቅ የመረጠኝ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ስለዚህም በእግዚአብሔር ፊት እጫወታለሁ።አሁንም ከሆንሁት ይልቅ የተናቅሁ እሆናለሁ፥ በዓይንሽም እዋረዳለሁ፤ ነገር ግን በተናገርሽው ቈነጃጅት ዘንድ እከብራለሁ አላት።የሳኦልም ልጅ ሜልኮል እስከ ሞተችበት ቀን ድረስ ልጅ አልወለደችም::እዛዉ ምዕራፍ ላይ ከ ቁጥር 20-23
ኣይገናኝም ወንድሜ፡ ኣብሾ ምንድነው የሚል ጥያቄም ብትመልስልን እንደ ዳዊት ኮሆነ፧
አሪፍ እስክታ ነው
ምን ይሉታል ይህን? ይህ መንፈሳዊ አገልግሎት ሊሆን አይገባም:: ቅኔው ምንም ምን ይሁን::
በፍፁም እርነት እየወረደ አያደርግም ጉባኤ ቤት እኮ አይደለም፡ ነፍስ የተለየው መለኮት ያልተለየው ስጋ ወደሙ እየተፈተ ተ አይደረግም
አብሾ ነው? መንፈሳዊ አገልግሎት በርጋታ፡ በማስተዋል፡ ከስሜት በጸዳ እንጂ እንዲህ ዓይነቱ እብደትማ፡ ከመናፍቃኑ እብደት በምን ተለየ? በእውኑ መንፈስቅዱስ እንዲህ ዓይነቱን አገልግሎት ይወዳልን?
ኣብሾ ነው ቤተክርስትያንን ሰላም የነስት ኮ።
ምን ታዉቃለህ ዝምብለህ አትዘባርቅ
ሙሉ ቅኔው ቢገባህ እንዲ አትልም። ምንም ስላልገባህ ነው የምትዘባርቀው። አልገባኝም አስረዱኝ ማለት እኮ ቀላል ነው የኔ ወንድም።
@@tadiwosmengistu7736 ምነው ችግር አለ እንዴ? የቱን ያህል በቅኔ ቢራቀቅ፡ በ አርጋታ እና ባፍርሃት፡ ራስንም በመግዛት፡ መንፈሳዊ አገልግሎትን መፈጸም አለበት ብሎ ትክክለኛ ያልሆነ አካሄድን ለመተቸት፡ የቅኔ አዋቂ መሆን ግዴታ ነው?
ምስጡሩ ነው ወንድም ቅኔ መገዛት ነው ኣእምሮው በምስጢሩ ላይ ብቻ ነው ያለው
አይ ይ ቅኔ አዋቂወች ይሰሙታል አይባልም?
መረጋጋት ቢኖር ጥሩ ነውቅኔው ምንም አይልም
ምንም አይልም አልክ ክክክክክ ደዋይሌ
@@aklilyemane አስተካክለህ ስደበኝ እንጅ ሊቁ?
አስተካክልህ ስደበኝ? እውነት ኣባባልህ ተመቸኝ ክክክክ
ባዶ
አእሩገ እስራኤልን ቀጠቀጣቸው ምነው?
ምነው ቅኔውን እኮ የሚሰማው የሚያውቅ ሰውነው ስለፎከሩ አይደለም ባይፎክሩም ይሰማል ይህንያህልፋከራ ቅኔ ብቻ ነው የተማሩት ብርቅ ሆናብዎትነው ይህንያህል መደጋገም መነው ወደጎጃም መጠው እነርእሰማእምራንን ቢሰሟቸው ይህ ምስጢር ነው ይህን ያህል የሚያስፎክር ለማነኛውም ተመሪውን ሳላመሠግን አላልፍም ከጉባኤነው መፎከር ሚገርምነው ደሞበወረቀትተጽፎነው ሚፎከረው ማፈሪያ ይህንያህል ቤተክርስቲያንን ማሰደብ ምንያደርጋል ከሁሉም ትህትናይበልጥነበር
Woy abisho yih abisho new Etane moger eko new minale betihtna be’errata bihon yih eko yekine wudidr woym yehone program lay Kekine Mahlet which yetederege aydelem .
Simetu ke kinyew belete eko lol
የቅኔ ጉባኤ ቤት የጠንቋይ መፈልፈያ ነው። It so...
ማስተዋሉን ፈጣሪ ያድልህ
ኤጭ! እነዚህ ደግሞ እስከ መቸ ነው ጅላጅል ሆነው የሚኖሩት??አንድን ቃል ሞኝ ይመስል ደጋግመህ ስላልከው እና ሰው ላይ ስለተንፈራገጥ ቅኔ ተቀኘህ ማለት አይደለም።ደግሞምኮ ሳያፍሩ የቅ/ያሬድ ደቀ መዛሙርት ነን ይላሉ? ኮተታም አብሿም ሁላ።
በልኩ ገልጸኸዋል
ባለዩቲቭሙ እንዲህ አይነት የብዶች ቅኔ አትፖስት
eshi
አዳሜ በአብሾ እየሰከረ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይፉክራል
ቅጥ ያጣ ቅብጥብጥነትና በረከት የማያስገኝ ዕብደት ቢጤ ተግባር መቀየር አለበት። የወላይታን ጴንጤ ያስንቁ የለም እንዴ፡ i ተመሪው ግን እግዚአብሔር ይስ ጥህ
ኩሸት ብቻ ምንም ባዶ
ሰካራም ቤተክርስቲያን ተሰብስቦ አረ ይህክርስቲን አይደለም ሰካራም ነው
ቄስ ዘባርቄ ወጠላ ይባላል
Is he drunk or smoking something 😅
ምን እንድህ አይነት ቅኔ ዘአምላኪየም ያለ ተማሪ አይቀየው እንደ እብድ ሁላ የእነ ቅዱስ ያሬድን ማሕሌት እስክታ አትውረዱበት
Ybel new
አሜንን❤❤
ቃለ ሂወት የሰምኣለን ❤❤❤❤❤❤❤ጉሩም ቅኔ
አረሚመራው በጣም ተመችቶኛል
አው ድፋልበልልህ🙏🙏
ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ኖው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቻችን ሊቃውንቶች
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቅኔ ቃለ ሂወት ያሰምዓልና
ቅኔው ይበል ነው ሳይገባችሁ የምትተቹ ሰወች ግን ብትማሩ ጥሩ ነው ተመሪውም ቃለህወትን ያሰማልን
ባዶ አፍ!መማር ማለት መስከር ነው እንዴ ጀዝባ
@@MitikuTesfaye-l6w Dedeb Min tawkaleh Ante
አንደኛ ቅኔ ለመባል መርፈርት አያሟላም
ሁለተኛ ጎንደር የሊቃውንት ሃገር አይደለም
ንብ የሌለው ቆፎ ኣስኳሏ የወጣ እንቍላል ነኽ ጠማማ
እስኪ መስፈርቱን ንገረን ሊቁ @@fikeryibeltal5997
ለደንቆሮዎች እና ምንም መረዳት ለማይችሉት እብደት ይመስላቸዋል ግን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ሀብት ጥበብ ስለሆነ የመንፈስ ደስታ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።ጌዴዎን በጎንደር የታወቀ ነው።
በፈጣሪ ስም ሰው ደንቆሮ አይባልም በጣም ነውር ነው እግዚአብሔር ስድብን ይጸዬፋል እምነት ላላቸው አይገባም
ይበል ነው እመ ኣምላክ
ቃል ህይወት ያሰማልን ግን ሊቃውንቱን አትናገሩብን
የኔታ የጉንደሩ ሊቅ ይበል ነው ቅኔው ማህሌቱ ደመቀ የመጥምቁ ይሀንስ አባቶች ካህናት ሊቃውንት ወንድምቸ የቆሎ ተማሪዎች ቃለ ህይወት ያሰማልን
ትንሽ ከበድ ያለኝ ልጁ መጠማጠሙ ነዉ ከዛ ዉጭ ያለዉ እኔ እዉቀት የለኝም ትክክል ነዉ በጣም ደስ ይላል ከእኛ ጎጃም እያጎሮ ነዉ እንደ ባለዛር ቅኔዉን የሜሉት በጣም ነዉ ደስ የሜል ግን ሰዉ ጋር አይጠማጠሙም ወዴና ወዴ የተወራጩ የሜሉት
ተመስገን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና አባቶቻችንን ይጠብቅልን
ይበል ይበል ነጎድጓድ የሆነ ቅኔ ❤
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
ማምላክን ቅኔ ባለመቀኘቴ ሁሌ ይቆጨኛል ቃለህይወት ያሰማልን
kalehiwot yasemalin
አይቴ ተረክበ እብደትከ ወኩሸትከ መሪር፤
ከመአድገመረብ ትንቊ አኮኑ በላዕለ ተመሪ መዓር።።
እንዴት አገኘህበት እብደቱንና ኩሸቱን
ዜማ ልክ እንዃን ሰትጠብቅ ታወራለ እንዴ
@@ElyasSamielዜማ ልክ ደግሞ የቱ ነው የተሳሳተው?
ይበል ነው እመ አምላክን
ይብል እመኣምላክ ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ይብል እመኣምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እመ-አምላክን😍 ይበል ነው።
❤❤❤❤❤❤❤ቃልዮት ያሠማልን
ይበል ነው የኔታ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን።❤❤❤❤❤❤❤
I think this man is filled with the Holy Spirit. Can someone explain what he is saying please?
Qalehiwet yasemaln
እመ አምላክን የምተለዋን አዝማች ይቀንሷት ። ቅኔው ጥሩ ነው ።
ቅኔው ይበል ነውያልተማራችሁ ተማሩ ተመሪውንም ቃለህወት ያሰማልን
ጎንደር የሊቃውንት ሃገር ነው የምትሉ በሙሉ ሐሽማልን አንብቡ
እንደዛ ነው እንጂ እማምላክን⚡️⚡️⚡️
ይበል ነው ቅኔው ሊቁ!!! እፎ አፈቅረኪ ብሔርየ ጎንደር
Why Gondar ?
erejim edimie yistilin
tebareku
ይበል ነው
Yebel nw memeher
PLEASE DEGMEH LELA YENIHN MEMHR KNIE LAKLN
❤❤❤
Ejig betam asdesach kine naw
Endew yet yihon !!!
❤❤❤❤❤❤❤❤
በልደተ-ቅዱስ ዮሃንስ እንተሰሰለ ቅድምና፡
ሕማመኤልሳቤጥ ንግስት ዘዝጉጉና፡
ዮሃንስ ዮሃንስ እንዘእንዘይብሎ ልእልና ፡
ዘካርያስ ዘንስእና፡
ይቤ ዮሃንስ እጋሉ ለዘካርያስ መባልና ፡
ገብረኒ መፍትሔአፉሁ ዘካርያስ ናትና።
እረ ይበል ነው እመኣምላክን
ተጨማሪ እንደዚ እጣነ ሞገር ቻናሉ ላይ ብትለቁ ቻናሉ ያድጋል
እሺ ወንድሞች
ምእመንከሆናችሁአስተያየትአትስጡቅኔዉይበልነውሊቃዉንትየአገልግሎትዘመንዎንይባርክልንእስኪመጨረሻውንትንሽታግሳችሁስሙትያልተማራችሁእለፉት
እውነት ነው :: ደንቆ .. የሰማለት ነው እንትን እሚለው እንደሚባለ ለአንክሮም ነገር ሲገባ ነው:: ያልተማር እንቅስቃሴው ብቻ ነው እሚገባው😂
abet temesto emamlakn yibel new miyasbil temeriw rasu yemyamr dimts new yalew
የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ኣይወክልም ፍጹም እብደት ስለ ሆነ
ተመሪው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይግለጽለት
እኔ ቅኔ አላውቅም ግን እውነት ነው እብደት ይመስላል የቅጠል እንጂ የመንፈስ (የተመስጦ)ስላልሆነ።
እምሠራኤ ሥርዐት አምላክ ተቀቢሎ መንፈሱ
ገዴዎን ሊቅ ለድንቁረ ድንቁራን ፈውሱ
ምን አገባችሁ ስለነሱ ስልጣን አላችሁ እነሱን የመናገር ዝም በሉ አገልጋዮቼን ካህናትን እንኳን መናገር ማማት አይቻልም ስለዚህ አትናገሩ::፱፰፰፱፱፱፰😢😢😢
ምን አገባህ በተሰጣቸዉ ፀጋ ያገልግሉበት ተዋቸዉ ይሔን ያህል ከተናገራችሁ አይበቃም በቃችሁ መቅሰፍት እንዳይወር ድባችሁ
አየ ሊቁ እንዳ ነው ጓደ
ኧረ ይበል ነው ትዛታየ ተቀሰቀሰብኝ
Wawu ekoaneme oretodokese honeku
K semay mena kdngay weha ande megebachow zriem kliqawnt bemsTirm beziemam amlak ymegb ale kbr na msgana lesu yhun
ybel new
ጀርባው ላይ መውጣቱ አግባብ አይደለም
ለሁልም ስራት ኣለዎ፡
Yibel yemiyasegn new
አረ ጉድ ነው እኔ ቅኔ ለመስዋዕት እንደሚቀርብ ነበር ከአባቶቼ የተማርኩት እና ያየኹት ይኽ ግን ይለያል ራስን ማመጻደቂያ ኾኖ ነው ያገኘኹት ።
በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ስታዩት ይኽ አግባብ አለው ትላላችሁ ?
እራስን ማመፃደቂያ የሚያስብልህን ስንኞች ብትገልፅልኝ??🙄🙄🙄
አው ብሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ስታይ ይኽ ኣግባብ አለው
እራስን የሚያመፃድቅ ስንኝ ? _________
ይህትክክለኛ ስርዓት ኣይደለም፡ ልክ ነህ።
@@Isel-lh9cl9iq60ኣይትጋገ ሓወይ እዚ ስርዓት ኣይኮነን።
ያልተማራችሁ ተማሩ
ዘሩን ከመጀመሪያው ጀምሮ ፃፉልን ከይቅርታ ጋ
ደባልቄ ነገር ነው ቅኔው ።
Hi you didn't see anything about Yohas and zekaryas.
3:15 ያልተማራችሁ ተማሩ የምትሉ ግን ስርአቱ እንዲህ ነው እንዴ? ለተመሪው አስቸገረ እኮ ይህ ስርአት አደለም😊
ያው ቅኔ እንደዚ ነው ባህሪው እንደዚ ነው
ያው ቅኔ እንደዚ ነው ባህሪው እንደዚ ነው
ይበል ቅኔ
ይበል ነው እማምልክን ዘካርያስ እስመ ተናገረ አርሚሞ አርሚሞ
እያነበብን!!! እንዴት እንዲ ይደረጋል የሚል ጥያቄ ላላቹ
የእግዚአብሔርም ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በገባ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ተመለከተች፥ ንጉሡም ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልልና ሲዘፍን አየች፤ በልብዋም ናቀችው።
መጽሐፈ ሳሙኤል ካልምዕራፍ 6:16
ዳዊትም ቤተ ሰቡን ሊመርቅ ተመለሰ። የሳኦልም ልጅ ሜልኮል ዳዊትን ለመቀበል ወጣችና። ምናምንቴዎች እርቃናቸውን እንደሚገልጡ የእስራኤል ንጉሥ በባሪያዎቹ ቈነጃጅት ፊት እርቃኑን በመግለጡ ምንኛ የተከበረ ነው! አለችው።ዳዊትም ሜልኮልን። በእግዚአብሔር ፊት ዘፍኛለሁ፤ በእግዚአብሔር ሕዝብ በእስራኤል ላይ አለቃ እሆን ዘንድ ከአባትሽና ከቤቱ ሁሉ ይልቅ የመረጠኝ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ስለዚህም በእግዚአብሔር ፊት እጫወታለሁ።አሁንም ከሆንሁት ይልቅ የተናቅሁ እሆናለሁ፥ በዓይንሽም እዋረዳለሁ፤ ነገር ግን በተናገርሽው ቈነጃጅት ዘንድ እከብራለሁ አላት።የሳኦልም ልጅ ሜልኮል እስከ ሞተችበት ቀን ድረስ ልጅ አልወለደችም::
እዛዉ ምዕራፍ ላይ ከ ቁጥር 20-23
ኣይገናኝም ወንድሜ፡
ኣብሾ ምንድነው የሚል ጥያቄም ብትመልስልን እንደ ዳዊት ኮሆነ፧
አሪፍ እስክታ ነው
ምን ይሉታል ይህን? ይህ መንፈሳዊ አገልግሎት ሊሆን አይገባም:: ቅኔው ምንም ምን ይሁን::
በፍፁም እርነት እየወረደ አያደርግም ጉባኤ ቤት እኮ አይደለም፡ ነፍስ የተለየው መለኮት ያልተለየው ስጋ ወደሙ እየተፈተ ተ አይደረግም
አብሾ ነው? መንፈሳዊ አገልግሎት በርጋታ፡ በማስተዋል፡ ከስሜት በጸዳ እንጂ እንዲህ ዓይነቱ እብደትማ፡ ከመናፍቃኑ እብደት በምን ተለየ? በእውኑ መንፈስቅዱስ እንዲህ ዓይነቱን አገልግሎት ይወዳልን?
ኣብሾ ነው ቤተክርስትያንን ሰላም የነስት ኮ።
ምን ታዉቃለህ ዝምብለህ አትዘባርቅ
ሙሉ ቅኔው ቢገባህ እንዲ አትልም። ምንም ስላልገባህ ነው የምትዘባርቀው። አልገባኝም አስረዱኝ ማለት እኮ ቀላል ነው የኔ ወንድም።
@@tadiwosmengistu7736 ምነው ችግር አለ እንዴ? የቱን ያህል በቅኔ ቢራቀቅ፡ በ አርጋታ እና ባፍርሃት፡ ራስንም በመግዛት፡ መንፈሳዊ አገልግሎትን መፈጸም አለበት ብሎ ትክክለኛ ያልሆነ አካሄድን ለመተቸት፡ የቅኔ አዋቂ መሆን ግዴታ ነው?
ምስጡሩ ነው ወንድም ቅኔ መገዛት ነው ኣእምሮው በምስጢሩ ላይ ብቻ ነው ያለው
አይ ይ ቅኔ አዋቂወች ይሰሙታል አይባልም?
መረጋጋት ቢኖር ጥሩ ነው
ቅኔው ምንም አይልም