Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ሻምበልየ አንተ ጎበዝና ለቡዙ ሰወች አርአያ ነህ ለዚህ ነው እኔም አድስ ዩቱበር እንደመሆኔ መጠን ደስ እያለኝ ከግዜየ ሰጥቸ እንዳንተ ያሉ ምርጥ ሰወችን የምከተለው በርታልኝ እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም ሻምበልን የምትወዱ ሁሉ።
በርታ አንተም
የዩቲዩብ ሪሲትሬክት ያለው አብሩትና ስትከፍቱት አይሰራም ኢረር ነው ያለው አይሰራም ይዋሻል እንዴ ሞክረው
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ጥበብን ልዑል እግዚአብሔር ይጨምርልህ
❤❤❤
Thank you🥰🙏
ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት ❤❤ እኔ የተቸገርኩት ከቻልክ ክሮም ላይ ወይንም ቲክቶክ ላይ የሆነ video እያየህ ሳጨርስ ሌላ ቦታ ሌላ ነገር አይተህ ስትመለስ እንዳይጠፋ ለማድረግ የሚረዳ video ስራልን shanbewa
ድንቅ ልጅ በርታ ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ
❤
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
Selam shambeliye kalat yelegim egziabiher chemiro aemirohin yasfawu 🙏🙏🙏
አህለንየኔልዩማር በርታ አላህይጠብቀህ❤❤❤ላይክ
*ሻበል ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን እርግት ያልክ ምርጥ የዩቱብ መህራችን ነህ🙏እና ጥያቄ አለኝ አሱም ብዙ አፖች ምከርኩ እሪከርዲ ቪድዮ መረግ ግን ቪዲዮውን ከፍቼ እሪከርድ ስከፍት ይዘጋል እሪከርድ ለማረግ ከኔት ጋር ይገናኛል እንዴ❓*
Thank 🥰🥰🥰
You're welcome 🥰
ሻንበል ለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን አንድ ነገር ተቸገርን ደግሞ ልጆች ከትምህርት ቤት መልስ ማጥናት አልቻሉም እንደመጡ ስልካችንን ፈልገው የኳስ ጌም ላይ እያዘወተሩ ተቸገርን እባክህ እንዴት እናድርግ
እናመሰግናለን
መኛው። ❤❤❤❤
ደስ ይላል
Idet adergen game techawoten birr yeminas terekemut?
ታባራክ ስንት ነጋር ታማርኩ
ስራህን ወድጄዋለሁ Advertazing Ad እንዴት ማስቆም ይቻላል
❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ሻንበል billing cycel data warning ቪዲዮ ብትሰራልን መልካም ነው
አወን ይስራልን
ወንድሜ በጣም እናመሠግናለን ግን የምጠየቅህ ነገር ስልኬ ማስታወቂያ ብቻ ነው ምንም መከታተል አልቻልኩም በምን ላስተካክለው
እናመሰግናለን የኔ ወንድም ብዙ ነገር ከአንቴ ተምርያለው ጤና ሰላምክ ይብዛ ክፉ አይንካ እርጅም ዕድሜ ይስጥክ ኣንድ ጥያቄ አለኝ ስልኬ ሳዎራ ካሜራም ስቀርፅ አረንጉዋዴ ከለር ያበራል ምንም ነገር ብጠቀም ስልኬ ላይ አርንጉዋዴ ነጥብ በጣም ትንሽ የሆነች በቀኝ በኩል ኣያለው ምንድነው ስልኬ ተጠልፎ ነው ውይ ??
ኖርማል ነዉ ሁሉም ጋር አለ አትሰቢ
በጣም ሀሪፍ ነው በርታ ፡፡ ጥያቄ..........1.ስልክ ቁጥር ስፅፍ እያቀላቀለብኝ ነው ፡፡ለምሳሌ፡-123 ለማለት ስፅፍ 321 እደዚህ ነው ስለዚህ ምን ላድርግ ብትረዳኝ?
ሰላም ነዉ ሻቡየ እረ እዴትነህ በጣም ጠፍተሀል
❤❤❤❤❤❤❤🎉
shutdown warning እሚል ይመጣና ይዘጋል ምንድ ነው ስልኩ ኢንፍኒክስ ነው airplan mode ሲሆን ይስተካከላል ምንድነው
እናመሰግናለን እኔ ግን Live ሆኘ report messge ስልኪ አያደርግልኝም
ወንድሜ ቴሌግራም ስጠቀም ስልኬ ይሞቃል ምክኒያቱ ምን ይሆን ???
❤❤❤❤
እባክህ ቴሌግራምህን ንገረኝ?
ክበርልን ወንድማችን
እቱቬሊክ ዘግትቢኛልውዴ ቢዲዮሥራሊኝ ሥወድህ😊😊😊
ስለ ጎግል ድራይቭ ስራልን ወንድም
Ok
ላይቭ ላይ ሆነን ማስተካከል ያለብንን ነገር እንድትነግረን እፈልጋለሁ
ሻምበላችን ፍሪ መደወያ ያስተማርከን tulku 200 ክሬዲት ደርሶ ምንም አይሰራም
እኔ ጋር ሰርቷል ማርያምን አልዋሸሁም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ከስልካችን የነበረboysቦይስ እደት እናጥፋ በካሚራወ እድሁ በተለያው appየተላኩልን ከጋራል የጠፉ በውስጥ የሚገኙ አሳየን
እሰራለሁ እሽ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቪዲው ሳይ አያሣየኝም ድምጽ ብቻነው ባክ ግራውንድ ይለኛል እንዴትላሰተካክለው እሰኪ ሹክ በሉኝ❤❤❤አሁን ይሄነን ቪዲዮህ ድምጸህን ብቻነው የሚያመጣ
Data እየተበላዉ ተቸገርኩ እባክህ ሻንቤ
ዎደ ጋደለው ለምአትጋበም
ስልኬ አፕዴት አልጠይቀኝ አለ አፕዴት ዳውሎድ እሚልም አልመጣለ
እፎይ ገላገልከኝ
ከአየር ያዝኩህ😂
አቤት😂
ኑ እንተጋገዝ አድሶች
በጣም ትቸግሬ ነበር የማይመጣብኝ ነገር አልነበረም
አኔ ደሞ ምን ሊነግረን ነው ብየ ነበር ። አሺ ልጅ የለለንስ ክክጅክ😂😂😂😂
ልጅ ዉለዱ😂😂
@shambleapptube ክክክ ካልወልድንስ?
@shambleapptube ክክክ አውሮፓ ባል የለም ና ና አስወልደን ያ ክክክክ
ሻቡ
ኮተት😂 ሩማህ
መፍትሄ ስጡኝ አረ እኔስ ተቸገርኩኝ ቮይስ ሳደርግ በቴሌግራምም ሆነ በዋስታብ ድምፄ አይሰማም የነሱን መስማት እችላለሁ የኔ ግን ጭራሽ እሹሹነው የሚለው ሲፈልገው ቆይቶ ይሰራል ቢሰራም ድንፄ በጣም የቀነሰ ነው መፍትሄ ካለው ንገሩኝ ተቸግራለሁ😢😢😢
Just subscribe
😍
10q
የመጀመሪያኮማችነኝእባክህከቻልክሰልኬካሜራናማይክራፎንተጠልፏልእንደትመፍታትእችላለሁ
እንዴት አወቅሽ
@@shambleapptube ጎግልላይሠርችአርጌአኘልኬሽንአዉርጀነዉ:አክሰስዶት:የሚልነዉአኘልኬሸኑ
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ሻምበልየ አንተ ጎበዝና ለቡዙ ሰወች አርአያ ነህ ለዚህ ነው እኔም አድስ ዩቱበር እንደመሆኔ መጠን ደስ እያለኝ ከግዜየ ሰጥቸ እንዳንተ ያሉ ምርጥ ሰወችን የምከተለው በርታልኝ እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም ሻምበልን የምትወዱ ሁሉ።
በርታ አንተም
የዩቲዩብ ሪሲትሬክት ያለው አብሩትና ስትከፍቱት አይሰራም ኢረር ነው ያለው አይሰራም ይዋሻል እንዴ ሞክረው
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ጥበብን ልዑል እግዚአብሔር ይጨምርልህ
❤❤❤
Thank you🥰🙏
ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት ❤❤ እኔ የተቸገርኩት ከቻልክ ክሮም ላይ ወይንም ቲክቶክ ላይ የሆነ video እያየህ ሳጨርስ ሌላ ቦታ ሌላ ነገር አይተህ ስትመለስ እንዳይጠፋ ለማድረግ የሚረዳ video ስራልን shanbewa
ድንቅ ልጅ በርታ ጌታ ኢየሱስ ይባርክክ
❤
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
Selam shambeliye kalat yelegim egziabiher chemiro aemirohin yasfawu 🙏🙏🙏
❤❤❤
አህለንየኔልዩማር በርታ አላህይጠብቀህ❤❤❤ላይክ
❤❤❤
*ሻበል ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን እርግት ያልክ ምርጥ የዩቱብ መህራችን ነህ🙏እና ጥያቄ አለኝ አሱም ብዙ አፖች ምከርኩ እሪከርዲ ቪድዮ መረግ ግን ቪዲዮውን ከፍቼ እሪከርድ ስከፍት ይዘጋል እሪከርድ ለማረግ ከኔት ጋር ይገናኛል እንዴ❓*
Thank 🥰🥰🥰
You're welcome 🥰
ሻንበል ለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን አንድ ነገር ተቸገርን ደግሞ ልጆች ከትምህርት ቤት መልስ ማጥናት አልቻሉም እንደመጡ ስልካችንን ፈልገው የኳስ ጌም ላይ እያዘወተሩ ተቸገርን እባክህ እንዴት እናድርግ
እናመሰግናለን
መኛው። ❤❤❤❤
❤❤❤
ደስ ይላል
Idet adergen game techawoten birr yeminas terekemut?
ታባራክ ስንት ነጋር ታማርኩ
ስራህን ወድጄዋለሁ Advertazing Ad እንዴት ማስቆም ይቻላል
❤❤❤🎉🎉🎉
ሰላም ሻንበል billing cycel data warning ቪዲዮ ብትሰራልን መልካም ነው
አወን ይስራልን
ወንድሜ በጣም እናመሠግናለን ግን የምጠየቅህ ነገር ስልኬ ማስታወቂያ ብቻ ነው ምንም መከታተል አልቻልኩም በምን ላስተካክለው
እናመሰግናለን የኔ ወንድም ብዙ ነገር ከአንቴ ተምርያለው ጤና ሰላምክ ይብዛ ክፉ አይንካ እርጅም ዕድሜ ይስጥክ
ኣንድ ጥያቄ አለኝ ስልኬ ሳዎራ ካሜራም ስቀርፅ አረንጉዋዴ ከለር ያበራል ምንም ነገር ብጠቀም ስልኬ ላይ አርንጉዋዴ ነጥብ በጣም ትንሽ የሆነች በቀኝ በኩል ኣያለው ምንድነው ስልኬ ተጠልፎ ነው ውይ ??
ኖርማል ነዉ ሁሉም ጋር አለ አትሰቢ
በጣም ሀሪፍ ነው በርታ ፡፡
ጥያቄ..........1.ስልክ ቁጥር ስፅፍ እያቀላቀለብኝ ነው ፡፡ለምሳሌ፡-123 ለማለት ስፅፍ 321 እደዚህ ነው ስለዚህ ምን ላድርግ ብትረዳኝ?
ሰላም ነዉ ሻቡየ እረ እዴትነህ በጣም ጠፍተሀል
❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉
shutdown warning እሚል ይመጣና ይዘጋል ምንድ ነው ስልኩ ኢንፍኒክስ ነው airplan mode ሲሆን ይስተካከላል ምንድነው
እናመሰግናለን እኔ ግን Live ሆኘ report messge ስልኪ አያደርግልኝም
ወንድሜ ቴሌግራም ስጠቀም ስልኬ ይሞቃል ምክኒያቱ ምን ይሆን ???
❤❤❤❤
❤❤❤
እባክህ ቴሌግራምህን ንገረኝ?
ክበርልን ወንድማችን
❤❤❤
እቱቬሊክ ዘግትቢኛልውዴ ቢዲዮሥራሊኝ ሥወድህ😊😊😊
❤❤❤
ስለ ጎግል ድራይቭ ስራልን ወንድም
Ok
ላይቭ ላይ ሆነን ማስተካከል ያለብንን ነገር እንድትነግረን እፈልጋለሁ
ሻምበላችን ፍሪ መደወያ ያስተማርከን
tulku 200 ክሬዲት ደርሶ ምንም አይሰራም