Mesay Tefera - Werej Kanate - | ውረጅ ካናቴ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 603

  • @t...............1220
    @t...............1220 5 місяців тому +132

    መሳይ ይሄኛውን ና ያኛውን ትውልድ በዚህ ሙዚቃ አገናኝቷል የምትሉ ላይኩ😍😊😉

  • @Benjohn733
    @Benjohn733 5 місяців тому +379

    እስቲ አንዴ ለግጥሙ ባለቤት ለናትናኤል ግርማቸው👏👏👏👏ትችላለህ

    • @Benjohn733
      @Benjohn733 5 місяців тому +7

      ናቲ ቆይ ሙዘቀኛም ነው ወይስ ገጣቢ ብቻ?
      እስቲ ሚያውቅ ካለ ንገሩኝ

    • @tsigeredaanteneh
      @tsigeredaanteneh 5 місяців тому

      Ene getami endhone bcha new emakew ​@@Benjohn733

    • @YeshiTadesse-x5b
      @YeshiTadesse-x5b 5 місяців тому +4

      Getm derase new mert amele shega tehut

    • @layneazcanada8511
      @layneazcanada8511 5 місяців тому +2

      👍👍👍👍👍

    • @omarrahmeto9491
      @omarrahmeto9491 5 місяців тому +1

      Antem techilaleh yihen mention maregih beteseb

  • @DaveEntertainment.
    @DaveEntertainment. 5 місяців тому +197

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @DANIELGO429
    @DANIELGO429 5 місяців тому +222

    እስቲ መሳይንን የሚወደዉ በLIKE

    • @fvv1680
      @fvv1680 5 місяців тому +4

      🎉🎉🎉🎉🎉ምኑ ይጠላል❤❤❤

  • @elrohiyemariyam3340
    @elrohiyemariyam3340 5 місяців тому +81

    ግርማ ተፈራ ❤❤ መሳይ ተፈራ ❤❤
    ልሳነ ጥዑሞች ኑሩልኝ !

    • @natiman8345
      @natiman8345 5 місяців тому

      bro tefra negash wanawn resakewew kemenchu new the family of art

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 5 місяців тому +3

      Bro 😂ተፈራ ነጋሽ ሳይሆን ተፈራ ካሳ ነዉ አባታቸዉ

    • @elrohiyemariyam3340
      @elrohiyemariyam3340 5 місяців тому +1

      @@ራያወለላ ማንበብ የተሳነህ ፍጡር 😆 የመሳይ ወንድ ግርማ ተፈራ ነው ! እንደ እናት እንደ እናት ለኔስ እንደናቴ የሚለው አንጋፋ ዘፋኝ

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 5 місяців тому

      @@elrohiyemariyam3340 ሲጀመር ማንበብ የተሳነሽ አንቺ ነሽ እኔ የመለስኩት ላንቺ ሳይሆን@ntiman 8345 የኮመተዉን አይቼ ነዉ ተፈራ ነጋሽ ዋናዉ ነዉ አለሽ እኔ ደሞ አይደለም ተፈራ ነጋሽ የነሱ ቤተሰብ አይደለም አባታቸዉ ተፈራ ካሳ ነዉ ዘፍኝ ወንድሙም ግርማ ተፈራ ማለት ነዉ ያልኩት ማስተዋል ይጎድልሻል

    • @addisubelete-i8v
      @addisubelete-i8v 5 місяців тому

      @@elrohiyemariyam3340 eh mn honesh new esu eko tkkl new abatechew tefera kassa new wendimu demo girma tefera

  • @amsalemekonnen4652
    @amsalemekonnen4652 5 місяців тому +147

    አዲስ አበቤ እባካችሁ like like

  • @bekileo
    @bekileo 5 місяців тому +87

    አቤቤ ውረጅ ካናቴ
    አቤቤ ውረጅ ካናቴ
    .
    አንቺ መዥገር👊😎

  • @lidiya-ro3he
    @lidiya-ro3he Місяць тому +2

    እቱ ወረጅ ካናቱ 👏👏
    አንደኛ ነው በርታ🎉

  • @adisuadmasu
    @adisuadmasu 5 місяців тому +23

    ኸረ በስመአብ የጭንቀት መድሀኒት የምር አሪፍ መድሀኒት ዘና ፈታ ማለት ብቻ መሳይ ወንድሜ አንተ ብቻ ዝፈን የምር መልካም ስራ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @surafelendale6744
    @surafelendale6744 5 місяців тому +42

    Really this is the value of ye sheger lij🙌mixture of all Ethiopians !! Thank you for the strong message and great melody brother !! Wish you all the best 🤞🙏

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 5 місяців тому +18

    ሚስቴ ለ 100ኛ ጊዜ ልታሰደግመኝ ነው። ኧረ መሳይ እባክህ እንዲህ አይነት ቆንጆ ሙዚቃ አትስራ።

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas8803 5 місяців тому +8

    እጥር ምጥን ያለ ምርጥ አልበም ነው ሜስ በግጥም በዜማ በድምፅ በቅንብር የተዋጣለት ስክን ያለ ከልብ የሚደመጥ አልበም ይቅናህ መልካም ዕድል 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️

  • @GiasBd-gz7he
    @GiasBd-gz7he 5 місяців тому +41

    ይሄ ዘፈን እስኪለቀቅ እንዴት ጓጉቼ ነበር በስምሽ መመካት ከሆነ ስህተቴ በእጄስ አይለካም ኩሩ ማንነቴ 💚💛❤️💪

    • @HaniBirhanuBirhanu
      @HaniBirhanuBirhanu 5 місяців тому +4

      ሙሉ ቅኔው የኢትዮጵያ ያለንበት ሁኔታ ይገልጻል

  • @YalewWorku-o3w
    @YalewWorku-o3w 5 місяців тому +5

    ኑሮ እንጂ በዝዴ ሰዉ አይገፋም. .......wow bro it's nice work❤❤🎉🎉

  • @biniyamnigussie1971
    @biniyamnigussie1971 5 місяців тому +9

    "ኑሮ እንጂ በዘዴ ወዳጅ አይገፋም"👏👏👏

  • @shimelesTefera
    @shimelesTefera 5 місяців тому +5

    ❤❤❤ ቃላት የለኝም አሪፍ ድምፅ ከጥሩ ሙዚቃ ቅንብር ጋር እጅግ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hamidanoor-c5f
    @hamidanoor-c5f 5 місяців тому +12

    ጥበብማ ከዘር ነው ገራሚ ስራ ግርማ ተፈራን እራሱ ሙቸ ነው የምወደው ወንድማማቾች ድምጽ መረዋ እኮ ናችሁ ዋው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5gr 4 місяці тому +2

    ከአማር ዜማ እና ግጥም ድምጽ ጋራ የአማር ለጆሮ የማይጎርብጥ ጣፋጭ ዜማ እናመስግናለን

  • @abrahamayana2891
    @abrahamayana2891 5 місяців тому +11

    Another sublime work from Mesay👏. This song contains a lot of strong messages. Ethiopia forever ✌️

  • @mehariyemane6265
    @mehariyemane6265 5 місяців тому +6

    መዳኒት የሆነ ዘፈን❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 tack grymt jobbat mesay❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 5 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ለደራሴው ለሐሳዬም ይህ ለኛ ለሸገራውያን ነው ዘር መርገን አልነበረም ጉርብትና ጋ።ኛነት ይህ አባድ ቅኔነው

  • @DeseZomba
    @DeseZomba 5 місяців тому +7

    በእውነት ትችላለህ ....ይመችህ አቦ ከልብህ ነው የዘፈንከው ።

  • @Habeshawita
    @Habeshawita 5 місяців тому +3

    ሀቢቢ ከመልክም መልክ ከድምፅ ድምፅ ሁሉን ያደለህ ምርጥየ ወንድ ነህ❤🎉

  • @HkDig-md9mx
    @HkDig-md9mx 5 місяців тому +9

    ዋውውው ምርጥ ነው ዋውውውውውው በጠም፡ፃዴ ነው ይማችህ 🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @Senbet01
    @Senbet01 5 місяців тому +3

    ይህንን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር የማታ እንጀራችሁን ይስጣችው። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ውድ የሀገሬ ልጆች።❤❤❤

  • @zelalemfisseha2499
    @zelalemfisseha2499 5 місяців тому +59

    የመሃል ሃገር ልጅ አቦ ትለያለህ!!!

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 5 місяців тому +14

    ወርቅ የሆነ ስራ ነዉ❤ ዘፈን አልሰማም እልና ደግሞ አሽሞንሙናችሁ ታመጥሉናላችሁ😂❤❤❤❤❤

    • @mercymercy2278
      @mercymercy2278 5 місяців тому

      የተቸገርኩበት ነገር 😂

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 5 місяців тому +9

    አረ ትችላለህ መሳያችን❤❤❤ ግን እራስክን ጠብቅ❤❤❤

    • @B2D3
      @B2D3 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdesasefa1757
    @mekdesasefa1757 5 місяців тому +5

    ሁሌም እዳስደመምከን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ሸገሪያንስ

  • @mathiasdirriba9468
    @mathiasdirriba9468 5 місяців тому +8

    ምርጥ የሙዚቃ አልበም!!!
    መሲ..እናመሠግናለን!!🙏

  • @ተመስገንጌጡ
    @ተመስገንጌጡ 5 місяців тому +19

    መስዬ ክበርልኝ ስለክሬዲቱም እኛ ወንጂዎች እናመሰግናለን......

  • @mesfinsisay1105
    @mesfinsisay1105 5 місяців тому

    አንበሳ እንዲ ነው አርት እንኳን በአባትህ ወጣህ ፣ ዘመኑን የዋጀ ሙዚቃ እጅግ በጣም excellent keep it up እንዲህ ንገሩልን እንጂ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @omegamekonnen2537
    @omegamekonnen2537 5 місяців тому +3

    የሰፈሬ ልጅ ይመችህ ፈረንሳይ ለጋሲዬን የመረዳዳት የአብሮነት የፉቅር ሰፈር ከነኩን ግን ዝም አንልም …..የፈረንሳይ ልጅ ኩሩ ኢትዮዽያዊ ነኝ ❤❤❤❤💚💛❤️

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 5 місяців тому +2

    Finally a song that really shows what's its like to be born in the Capital city 🏙️🌇 where you get to enjoy & experience diverse delicacies from all the 5 corners as its the Melting-Pot 🍲 of exciting cultural exchanges 💚💛❤️ We Salute you Mesay & Natnael for honoring #yeAddisAbabaLej🌹👏👏👏

  • @hiwigetdem
    @hiwigetdem 5 місяців тому +3

    መሳይ ይሄ ይለያል በጣም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitasfaw8531
    @selamawitasfaw8531 5 місяців тому +10

    ስለ አዲስ አበባ ምንምምም ሲባል ደስስስስስስ ነው የሚለኝ

  • @Gech29
    @Gech29 5 місяців тому

    what???? ምን አይነት መሰረተ-ሙሉ የሆነ ግጥም ነው ባካችሁ👏👏👏👏

  • @getayimsgenchombay1827
    @getayimsgenchombay1827 5 місяців тому +4

    አመሰግናለሁ ጎረቤቴ ምርጥ ስራ ነው

  • @onelove326
    @onelove326 5 місяців тому +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው!!!! መሳይ & በዚ ስራ ላይ ለተሳፈቹ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን❤❤

  • @Solyana21343
    @Solyana21343 5 місяців тому +3

    እቴ ውረጅ ካናቴ!
    ነፍሴ! (በስላቅ) ውጭ ከኪሴ
    በላት የዘንደሮ .. ኪስ ጋር እኮ ነው ያለው አናት መች ይደርሳሉ (ለሚመለከተው ሁሉ)
    ናትናዔል ግርማቸው (ግጥም በጉንጩ)
    መሳይ ተፈራ (ጥዑሜ)

  • @xmediabox
    @xmediabox 5 місяців тому +5

    ዘረኝነትን የማይረዳ፣
    በአዲስ አበባ ነው ቤቴ
    እቴ ውረጅ ካናቴ

  • @yonastech
    @yonastech 5 місяців тому +11

    ከዚህ ዘፈን ማለፍ አልቻልኩም እየደጋገምኩት።❤❤

  • @balcha24
    @balcha24 5 місяців тому +14

    ወገኖቼ ፀልዩልኝ በናታቹ መኖር አልገፋ አለኝ ታከትኩ ለነገ የሚታየኝ መንም ነገር አጣው በጌታ ስም ይዢያችሃለው እስቲ አይዞሽ ብላቹ አበርቱኝ

    • @bethyatbaker
      @bethyatbaker 5 місяців тому

      Egzabher yerdah embrhan alew tbelh

    • @bethyatbaker
      @bethyatbaker 5 місяців тому

      Egzabher yerdah embrhan tketlh

    • @Habeshawita
      @Habeshawita 5 місяців тому

      አብሽሪ ማማዬ

    • @Etgyw
      @Etgyw 4 місяці тому

      አይዞሽየማያልፍቀንየለም❤❤❤❤

    • @HabtamuSafeMicheal
      @HabtamuSafeMicheal 3 місяці тому

      አይዞን የፈጠረን አለ

  • @SesegDerso
    @SesegDerso 5 місяців тому +12

    ጽድት ያለ አለበም ወድጀዋለሁ❤❤

  • @SebleSeblu-lg5wo
    @SebleSeblu-lg5wo 5 місяців тому +3

    ኑሮ እንጂ ወዳጅ አይገፍም 🔥❤️❤️❤️

  • @HaniBirhanuBirhanu
    @HaniBirhanuBirhanu 5 місяців тому +3

    ዋው "በስምሽ መመካት ከሆነ ስተቴ በእጄስ አይለካም ኩሩ ማንነቴ" መልካም እድል ወንድሜ

  • @Sisiti
    @Sisiti 5 місяців тому +3

    ኡፍፍፍፍ ያገርልጅ ፍቅር፣ አገራችንን ሰላም ያርግልን፣ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ወዳችዃለሁ❤🎉😊

  • @HalimaEtupia
    @HalimaEtupia 5 місяців тому +19

    አብልቶአጠጥቶ በፍቅርያሳደገኝ
    የሁሉሀገርልጅ ኩሩኢትዮጽያዊነኝ ዋው ይለያል❤

    • @Dan-USA169
      @Dan-USA169 4 місяці тому

      በጣም ደስይላል ያነበረ የኢትዮጵያዊንት ወግማዕረጉ

  • @tsigeredaanteneh
    @tsigeredaanteneh 5 місяців тому +33

    ናትናኤል ግርማቸው ብዕርህ አይንጠፍ❤

  • @kalyeyene8953
    @kalyeyene8953 5 місяців тому +3

    አንተን ለመግለፅ ምን ቃል ሊበቃ❤❤❤❤❤❤

  • @WORLDEVENTSET.27
    @WORLDEVENTSET.27 5 місяців тому +5

    እየደጋገምኩት እንቅልፌን አስጠፋብኝአሪፍ ዘፈን💯💯💯💯

  • @seninenye8772
    @seninenye8772 5 місяців тому +15

    አዲስ አበባ ቤቴ❤ይለያል

  • @Daniel-nv3hi
    @Daniel-nv3hi 5 місяців тому +19

    ሸገር ብቻ አዲስ አበባዬዬዬዬዬ!

  • @yohansayalew2840
    @yohansayalew2840 5 місяців тому

    wow መሳይ ይመችክ አሪፍ ሙዚቃ ነው ያበረከትክልን

  • @glory3954
    @glory3954 5 місяців тому +2

    ድንቅ ስራ መሱ ሁሌም እንዳስደመምከን ነው 👌

  • @burabura749
    @burabura749 5 місяців тому +1

    ውረጅ ከአናቴ ድንቅ ስራ ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @KbAb-wk2ml
    @KbAb-wk2ml 5 місяців тому +2

    ዋውውውውውው ምርጥ ሙዚቃ ቅኔ ማለት እንዲህ ነው

  • @mulefrikeshawa9212
    @mulefrikeshawa9212 5 місяців тому +5

    መልካም እድል ጥሩ ስራ ❤❤❤

  • @Yoreact-m7p
    @Yoreact-m7p 5 місяців тому +9

    ኑሮ ውረጅ ካናቴ
    ኑሮ ውረጅ ካናቴ

  • @MlulMlul-v1u
    @MlulMlul-v1u 5 місяців тому +3

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 5 місяців тому +3

    መሳይ ትችላለህ💚💛❤💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 5 місяців тому +12

    በጣም የሻፈድኩበት የጠበኩት ዘፈን

  • @YosephYosi-g2c
    @YosephYosi-g2c 4 місяці тому +1

    Wow btm des yemil sira new bertalen ❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 4 місяці тому

    ትችላለህ ❤❤❤ በርታ

  • @kerya649
    @kerya649 5 місяців тому +1

    መሳይ ተፈራ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነዉ♥️♥️👌

  • @fvv1680
    @fvv1680 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉❤ዋዉዉዉ መሳይ ❤❤❤❤ ይመች❤❤❤❤❤

  • @tayitutube6686
    @tayitutube6686 5 місяців тому +2

    Wow Thanks my brother Mesaye broye😍😍😍

  • @FrahywetFantahun
    @FrahywetFantahun 5 місяців тому +1

    አቤት አቤት የተባለለት ስራ ኡፈፈፈፈ ያዲሳባ ሚለውን በያገራችን ስናረገው ደሞ ውበቱ

  • @mikiashabtemariam7038
    @mikiashabtemariam7038 5 місяців тому +2

    my brother I don't have any words Good job!!! I wish you all the best

  • @SiltanSintayehu
    @SiltanSintayehu 5 місяців тому +2

    ይመችህ የአዲሥ አበባ ልጅ እንወድሀለን

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 4 місяці тому

    ውይ እራሴን ያየሁት ዘፈን መሳይ❤🙏

  • @geberu899
    @geberu899 5 місяців тому +6

    የፈረንሣይ ልጅ አኮራኸኝ ምንም ቢሆን የመልካም ቤተሰብ ልጅ ነህ በርታልኝ

  • @burabura749
    @burabura749 5 місяців тому +1

    በጣም ወድጄዋለሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @አለልኝማዕረጎ706
    @አለልኝማዕረጎ706 5 місяців тому +4

    peace for ethiopia !!!!!!!!! good work mesay

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 5 місяців тому +4

    ቦምብ የሆነ ዘፈን 🔥🔥🔥

  • @Osisyordanos
    @Osisyordanos 5 місяців тому +1

    ወለየዋ ሲቲ ከነቡና ቁርሱ❤❤❤❤

  • @luelhailu9157
    @luelhailu9157 5 місяців тому +2

    ወዳጄ ትችላለህ ልዑል ለይሌ

  • @geremewwakte
    @geremewwakte 5 місяців тому

    ውረጅ ከአናቴ😊😊 ምርጥ ነው👍

  • @Yab-j8r
    @Yab-j8r 5 місяців тому

    Wow wow ❤ meseya abate
    Getmu #1
    Zemawe#1
    Sound#1
    Mn kare tadeya wow abate edema yesetek

  • @-ADDISMOVIES3508
    @-ADDISMOVIES3508 5 місяців тому +11

    የእውነት አሪፍ ስራ ነው

  • @Abawtes
    @Abawtes 5 місяців тому

    wow..what a wonderful music..can't stop to hear it! Thanks Mesi!

  • @Andualem-el9ye
    @Andualem-el9ye 5 місяців тому +1

    ወይ መሲ ክበርልኝ ሰው ከለፋ ጥበብ ዋገዋ ብዙ ነዉ

  • @emebetyemane7342
    @emebetyemane7342 5 місяців тому +1

    ኧረ ወዲያ ልዩ ነው❤❤❤

  • @Bubu-z4v
    @Bubu-z4v 5 місяців тому +1

    I am ሸገሪያንስ ዋው so nice tanx

  • @ethiopian733
    @ethiopian733 5 місяців тому +8

    NUMBER 1 TRACK FOR ALL TIME

  • @PaweloseWendmu
    @PaweloseWendmu 5 місяців тому +1

    በእውነት ጥበበኛ ነህ ጥበበኛ ቤተሰብ ይመችህ አቦ ምርጥ ስራ ነው ከድሬ

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 5 місяців тому

    ዋዉ ትለያለህ ደጋግሜ ነው የሰማሁት❤❤❤

  • @Haymitoa-bw4my
    @Haymitoa-bw4my 5 місяців тому +9

    Let's go 100k🎉🎉

  • @AyniyeYirafo
    @AyniyeYirafo 4 місяці тому

    ይመችህ አውድሀለው
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betilibet1207
    @betilibet1207 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AsratTafesse
    @AsratTafesse 5 місяців тому +1

    wow wow wow yegrmal ye Adu genet lej abo tebarek.

  • @selmanapologetics
    @selmanapologetics 5 місяців тому +1

    የዚህ ዘመን ዘፋኝ ነን ባዮች ከአንተ እና ከዳዊት ፅጌ ቁጭ ብላው ስለዘፋን መማር አለባቸው 🎉🎉🎉

  • @YaMan-yt2bw
    @YaMan-yt2bw 4 місяці тому

    መሳይ ትለያለህ 👏

  • @ካሴትTUBEOFFICAL
    @ካሴትTUBEOFFICAL 5 місяців тому +6

    አባቴ በርታልኝ ድንቅ ነው

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 5 місяців тому

    ዋው መሳይ ግሩም ስራ ነው❤❤❤❤

  • @MohamedHassan-2020
    @MohamedHassan-2020 5 місяців тому +14

    كل الحب للشعب الاثيوبي ❤❤

  • @ተመስገንጌጡ
    @ተመስገንጌጡ 5 місяців тому +4

    we all Al Habbesha restorant staff proud of you ....

  • @FiracomputerRepair
    @FiracomputerRepair 5 місяців тому +2

    #Bro betam ende makebre beziwu lenager efelegalewu serawochik hulu yenen hasaba ena yemelawu ye Ethiopian afkari lebe ende metawera 100%ergetegna negn melkam geze emegnilihalewu ena serawochek hulu ende memechugn yemanem endante endemayarekagni yemanem ylm ❤❤❤

  • @Notinb
    @Notinb 5 місяців тому +1

    WAAW 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saron6381
    @saron6381 5 місяців тому +3

    where r u my Addisabeba ppl ❤❤❤ ፍቅር የሆነ ህዝብ ሸገር❤❤❤

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 4 місяці тому

      አለን👍❤