እኛ ቤት አይመጣም አይባልም! እንዳትፀፀቱ አስቀድማችሁ ንቁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 139

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 години тому +151

    የሚያምር ወንዱ ልጄ አለኝ እስከ ሁለት አመቱ ድረስ ያወራ ነበር ከዛ ቡሀላ ቀስ እያለ ማውራት አቆመ ኦቲዝም መሆኑን ነገሩኝ ስሰማ ሰማይና ምድሩ ነው የዞረብኝ ጭራሽ አልጠበኩም ነበር አሁን 9 አመቱ ነው ቤተክርስቲያን እያስቆረብኩት እንዳለ ማማየ ፀበል ስጪኝ አለኝ😢😢😢 በቃ አለቀስኩ ደስ አለኝ ልጄ አሁን በደንብ ቃላቶች እያወጣ ነው እያንዳንዱ ይሰማል ይታዘዛል ከክርስቶስ ስጋና ደም የሚበልጥ የለምና ልጆቻችሁን አስቆርቡ ሁላችሁም በየ እምነታችሁ የሚደረገውን አድርጉ ለኔ የደረሰልኝ ፈጣሪ ለተጨነቁ እናቶች ሁሉ ይድረስ ወገኖቼ ተስፋ አትቁረጡ ሁሉ በጊዜው ይሆናል ።።።።

    • @Ninaru119
      @Ninaru119 2 години тому +7

      Enkuan egziyabiher redash❤

    • @Redueshetu2023Eshetu
      @Redueshetu2023Eshetu 2 години тому +5

      Elililllll temesigen getaye

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 години тому +8

      እሰይ የኔ እናት እልልልልል ጨርሶ ይማርልሽ መልካሙን መንገድ መርጠሻል ድንግል ማርያም ትርዳሽ❤

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 години тому +3

      እሰይ የኔ እናት እልልልልል ጨርሶ ይማርልሽ መልካሙን መንገድ መርጠሻል ድንግል ማርያም ትርዳሽ❤

    • @yayeshmulatu8552
      @yayeshmulatu8552 2 години тому +3

      እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @ወለተ-ሠንበት
    @ወለተ-ሠንበት 3 години тому +75

    ዛሬ 27 መድሀኒ አለም ነዉ እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

    • @efrataluel
      @efrataluel 2 години тому

      አሜን

    • @menengetahun4963
      @menengetahun4963 2 години тому +1

      አሜን አሜን አሜን መድሃኒዓለም ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j Годину тому

      @@ወለተ-ሠንበት አሜን እንኳንአብሮአደረሰን

    • @Mehretwondimu
      @Mehretwondimu Годину тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ አሜን🙏🙏🙏

    • @ejigayehugutema5679
      @ejigayehugutema5679 Годину тому

      አሜን አሜን❤ እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj Годину тому +7

    ተባረኪ የሰዉን ችግር እንደራስ ችግር አይቶ በሙያዉ ሰዉ ለመርዳት በተለይ ህጻናትን መርዳት መሞከር መታደል ነዉ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤❤

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 2 години тому +9

    እዳች ያለ ዶክተር ያብዛልን ተባረኪ ❤❤❤

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 2 години тому +10

    ይሄ ነገር ግን ድሮ በናቶች ይከሰት ነበር እንዴ አሁን የመጣ ነዉ የመሰለኝ ማለት የ50እና 70 አመት በዚህ የተጠቃ ይኖር ይሆን ፈጣሪ ሁሉንም ጤናማ ትዉልድ ያርግልን

    • @EthioPrism
      @EthioPrism 24 хвилини тому

      ቀላል ነበር ግን እንደ እርግማን ሥለሚታይ ልጆች እሥኪሞቱ ድረሥ ከጓዳ አይወጡም። አይ አይኔ ያዬኋቸው ብዙ ልጆች አሉ😢

  • @AbdinMohammed-b7b
    @AbdinMohammed-b7b 2 години тому +9

    Dr አቦ ሰላምሽን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d Годину тому +5

    አላህይጨምርልሺየኔዉዲ✅✅✅

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 години тому +4

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ዶ/ር ሀድያ ይማም

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 23 хвилини тому +2

    ስኬታማ ሴቶች በጣም ያኮሩኛል ምክኒያቱም ያገራችን ሴቶች ብዙ ጫና አለባቸው።ብራቮ ዶር❤❤❤

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 Годину тому +3

    ማሻአላህ ዶክተር አላህ ይጨምርልሽ አላህ ችግሮቻችንን ይፍታልን አላህ ይዘንልን በጣም ከባድ ነው አላህ ይዘንልን

  • @b.6015
    @b.6015 2 години тому +5

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ማማየ መሠሎችሺን ያብዛልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlmazeFurno
    @AlmazeFurno 2 години тому +5

    ጌታ እየሱስ ይወዳችኋል

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 години тому +5

      እየሱስን እንወደዎለን ይወደናል ግና አናመልከውም የተወለደን ፍጡር አናመልክም የእየሱስን አምላክ እናመልካለን

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v Годину тому +1

      ❤❤❤❤❤❤​@@እረህመት-ዘ5ተ

    • @ሀገሬነውቤቴ
      @ሀገሬነውቤቴ Годину тому +1

      የፈጣሪ መልእክተኛ በይ እኛም እንወደዋለን

    • @MeliAbichu
      @MeliAbichu 35 хвилин тому

      ኧረ ኮሚክ​@@እረህመት-ዘ5ተ

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 2 години тому +4

    አሏህ ይጠብቅሽ ዶ/ርየ

  • @californa6827
    @californa6827 2 години тому +2

    ዘሚ ዮኑሰ አላህ የጀነት ያራጋት ጀግና ሴት እናት ነበረች

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 3 години тому +3

    በርቱልኝ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው ግብዞች ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Frie-z7l
    @Frie-z7l 32 хвилини тому

    ፈጣሪ ይባርክሺ❤❤❤❤❤❤

  • @eftah21
    @eftah21 3 години тому +4

    እንኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤
    አድማጭ ተመልካቻችሁ የማዳም ቅመም ነኝ 😂

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 години тому +2

    መልካሞችን አላህ ያብዛልን

  • @b.6015
    @b.6015 2 години тому +14

    የደሴዋ ንግስት ማሻ አላህ ደሴወች የት ናችሁ 🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @besaqneber
    @besaqneber 2 години тому

    ሚሚዬ የእኔ ብርቱ! ያበረታሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን!

  • @AlmazeFurno
    @AlmazeFurno 2 години тому +3

    ጌታ ይመጣል

  • @Koranziza
    @Koranziza Годину тому

    Dr. Hadiya, parents of autistic kids who went to your clinic are grateful. You have revolutionised awareness among medical practitioners on autism in Ethiopia! ያየው እና የደረሰበት ያውቀዋል. ተመስገን ብቻ🙏🏽

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 години тому +7

    የዱካ ሾና የልኡል መጥፍት አስጨነቀን

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 3 години тому +1

    እኳን ደና መጣቹው መቼም ወቀሳ (ሰሞታ)ነው የመጨረሻ ዘመን ሰው አላሀ አይፈራም

  • @ኢትዮጲያአገሬ
    @ኢትዮጲያአገሬ 3 години тому

    አለምየ እንኳን ደና መጣክ ❤❤❤

  • @rahwahagos2531
    @rahwahagos2531 2 години тому

    ራሄልን ከ11ዓመት በፊት ebs ቀሪባ እያየሃት ነበር እና በጣም ኣዝኔኜ ነው ቲቪ ላይ የተከታተልክዋት.ያዘንኩት የፈራሁት ነገር ከየሁት በስድስት ዓመት በሃላ ቤቴ ገባ ኦቲዝም ልጄ ተጣቃ,ራሄልን ኣዝኜ ያለቀስኩት ግዜ ያኔ ኣስታውሳታለሁ 8ሰዓት ከባቢ ነበር እንባየን እያለቀስኩ ነው ያያሃት

  • @ሽኩርየረሱልኡመት
    @ሽኩርየረሱልኡመት 3 години тому +1

    First First እያላችሁ አትጨቃጨ እንይበት

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Годину тому

    እዮሀ ሚዲያ ይለያልኮ ሁሉ ነገሮች ለህዝ ሚጠቅም ነው

  • @legese103
    @legese103 Годину тому

    ይህ ነገር ዓለም አቀፍዊ ነው እኔ ካለሁበት ሀገር በየቤቱ ቢያንሰ አንድ አለ😢

  • @haimont9075
    @haimont9075 3 години тому +2

    ምን ይሆን እስቲ ላዳምጥ

  • @inakitxaille
    @inakitxaille 2 години тому

    eyoha le mitadtemiren hulu hasab egziabher kibrun yewused enatem tebareku saladenkachu alafim bezhi gudaye

  • @AlmazeFurno
    @AlmazeFurno 2 години тому +3

    ጌታ ያድናል ይታደጋል መዳን በእየሱስ ብቻ ነው። ወገኖቼ ጊዜ የለም ጌታ ሊመጣ በደጅህ ነው ።❤❤❤❤

  • @HelenTemam
    @HelenTemam 2 години тому

    Batame astamary naw bartu❤❤

  • @wesignlewsitetenlalidegime3006
    @wesignlewsitetenlalidegime3006 2 години тому

    Allah lehulum hitanat afiyaina miredacewn sew yistcew❤

  • @See-h1g
    @See-h1g 2 години тому

    Amelaka medanyta amesegenalhu

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 16 хвилин тому

    ራሄልና ቲጂ ከአገር ወጥተው ስለ Autism ለአጭር ጊዜ ልምድና ትምህርቱ በደንብ ቢማሩ ጥሩ ነበር እላለሁ ለምን ልምድን ያካብታሉ

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 3 години тому

    ሁሉም ተኛተማሩነው ግንማኘው የሚማረው

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq 3 години тому +1

    Betam arife program nw bezu sewoche yemaralu almiye enamsegnalen

  • @nahommelaku1355
    @nahommelaku1355 2 години тому +1

    ከተመዘገብኩ 15 ቀን ሆኖኞል ምምጣት እፈልጋለሁ

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw 3 години тому

    ራሄል ድምጥሽ ያምራል፡፡

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 3 години тому +2

    አሌ ግን እየጠፋክ ነው 😢

  • @hasenaummuharun
    @hasenaummuharun 2 години тому

    Yaa Reb yiqer belegn eneko lejoche asere mama mama silugn ateterugn elalew 😢😢😢😢
    Leka mama mebalek telq ngr nw...A/dulillah

  • @ZebibaMehaned
    @ZebibaMehaned 3 години тому +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @SintaywhuMekohu
    @SintaywhuMekohu 3 години тому

    አንደኛ ❤

  • @EwrtrfEwrt
    @EwrtrfEwrt 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LamerotHabtamu
    @LamerotHabtamu 3 години тому

    ላዳምጥ ነው

  • @goodness776
    @goodness776 2 години тому +1

    The exponential rise of autism in Eritrean, Ethiopian and Somalian communities is very questionable. Something sinister is happening for sure.

    • @EthioPrism
      @EthioPrism 21 хвилина тому

      it is all over in the world ! Nobody is exceptional unless they ignore it.

  • @lemmaatnafwork329
    @lemmaatnafwork329 2 години тому +1

    ዶክተር ዳዊት ዐይኔን ተመልከቱኝ የሚል መጥሀፍ አለ እጅግ በጣም አስተማሪም ስለሆነ አንብቡት፡፡ እሱ ከታማሚዎቹ ልጆች ጋር የሰራውን ነው የጣፈው፡፡

  • @Rahelrahel-m9q
    @Rahelrahel-m9q 3 години тому +1

    መተናል መተናል❤

  • @רןןרןרחגחגחגחח
    @רןןרןרחגחגחגחח 3 години тому

    💔💔💔💔💔💔

  • @BayeBaye-w4h
    @BayeBaye-w4h 2 години тому

    የዱካ ሾዉና የንስር አይን መጥፋት ያሳሰበዉ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Годину тому

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲🙇👈

  • @rahwahagos2531
    @rahwahagos2531 2 години тому

    ህመሙ ይከብዳል

  • @netsanetAwoke-t4y
    @netsanetAwoke-t4y 3 години тому

    አንደኛ ኮመንት ሰጪ ነኝ

    • @Robe-o9u
      @Robe-o9u 3 години тому

      What is your comment?

  • @honeymekone2677
    @honeymekone2677 3 години тому

    Ene Comment berqchihu zem belachehu admetu

  • @behumble3795
    @behumble3795 31 хвилина тому +1

    ergata titelaleh abate

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 Годину тому

    I don't trust all real state 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @inakitxaille
    @inakitxaille 2 години тому

    gin ortodox titadesalechi tewahido weyem metshafi kidus yetadesale ? ortodox eko and nat yemin tehadso bilo mastawekiya mesrat newu ? ortodoxn gentlewu tahadiso bilwu lewerutm egziabher lebona yestachewu betekirstiyan and nat ortodox tewhido and nat minim tehadso malet yelem

  • @genethagos-k1s
    @genethagos-k1s 3 години тому +2

    First comment ❤

  • @ferhanbelachew7530
    @ferhanbelachew7530 3 години тому

    FIRST COMMENT AND FIRST LIKE

  • @ሶልያናጥላሁን
    @ሶልያናጥላሁን 3 години тому +1

    farst me😂😂😂

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 3 години тому

    10ልጅ ባለመውለድሽ ሰርፕራይዝ ሆኛለሁ ቁጥር ማብዛት በእናንተ ሐይማኖት አላማችሁ ስለሆነ እሺ እንስማሽ

    • @HawaAli-h6c
      @HawaAli-h6c 3 години тому +11

      በማን ለይማኖትነው ልጅ ማብዛት ችግር የለለዎ ቨቃ ሁሉንም ከሀይማኖት ጋር ማያያዝነው አደ ሥራችሁ አሎሀዱሊላህ በድናችን ዘርን ማብዛት አልተከለከለም በክርስቲያኑ የልጅ መጠን ተቀምጦአል እደ??

    • @RahimaBitSherefa
      @RahimaBitSherefa 3 години тому +3

      አላህ አላህ በክርስትናሃይማኖት ልጅአብዝቶመውለድ ተከለከለዴ?በእናቴበኩል አጎቶችዋ ክርስቲያን ናቸው ግን እስከ 13የወለደች አለች ከዛምበላይ የወለዱ አሉ ታዲያ የነሱስ ምንምቲይንአለሽ?

    • @eketelohannesipamo
      @eketelohannesipamo 3 години тому

      ፈጣሪ ለሰው ልጆች የሰጠው ጸጋ ነው
      አንተ/ቺ ደንቆሮ ነህ/ሽ

    • @mentameralemu
      @mentameralemu 2 години тому +4

      እረ ተዉ ግን ኮማቾች አስተዉሉ ወይም ኮሜት ላለመፃፍ ተቆጠቡ ያለዉን ምድር ተንቀጠቀጠ በየ ሚዲያዉ ስለሃይማኖት ባንፅፍ ……………

    • @MymunaMymunaHussen-y5j
      @MymunaMymunaHussen-y5j 2 години тому +4

      ልጅ አትውለዱ የሚል ሀይማኖት አለ እንዴ ??
      አልሀምዱሊሏህ እስልምና ዝሙትን እንጅ የሚያወግዘው በሀላል ሁሉንም ይፈቅዳል ።
      ግን ሁሌ ሀይማኖትን ተገን አድርጋችሁ ጥላቻ አትዝሩ ብዙ ጥሩዎች ስላሉ በክፉዎች ጥሩዎችን አናካትትም !!

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 години тому

    እሰት በቅንነት ደምሩኝ ወዴች እህቶች😢❤❤😂🎉በትክክል

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 3 години тому +1

    እናዳምጥ እስኪ🙋

  • @foziamohammed9066
    @foziamohammed9066 Годину тому

    ❤❤

  • @HusniaYasin
    @HusniaYasin 2 години тому

    ❤❤❤❤❤