DW Amharic የነሐሴ 12 ቀን 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • የህወሓት ምክትል ሊቀመንበርና የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕረዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ አሁን ጉባኤ በማካሄድ ላይ የሚገኙት የህወሓት አመራሮች በስም ያልተጠቀሰን የውጭ ሃይል ደጀን አድርገው የትግራይ ሕዝብን አደጋ ላይ የሚጥል እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው ሲሉ ከሰሱ። የጉባኤው ቃል አቀባይ አቶ አማኑኤል አሰፋ ግን ይህ "ትክክል አደለም" ሲሉ አስተባብሏል።
    እስራኤል በማዕከላዊ ጋዛ በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 21 ፍልስጤማውያን ተገደሉ። ከሟቾች ውስጥ 6ቱ ሕጻናት እንደሆኑ የጋዛ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል።
    በጀነራል አብዱላፋታሕ አልቡርሃን የሚመራው የሱዳን የሽግግር ሉአላዊ ምክርቤት በካይሮ ሊካሄድ በታቀደው የሰላም ውይይት እንደሚሳተፍ አስታወቀ። የካይሮው ውይይት ቀደም ሲል ሁለቱም ተፋላማሚዎች በጅዳ የደረሱበት ስምምነት ላይ ይመክራል ነው የተባለው።
    የዩክሬይን አየር ሃይል በኩርስክ ግዛት የሚገኝ ሌላ ተጨማሪ ድልድይ ማውደሙን አስታወቁ። ድልድዩ በአካባቢው ሩስያ ለከፈተችው ጦርነት ቁልፍ የወታደራዊ ስንቅና ትጥቅ መተላለፊያ ነበር ተብሏል።

КОМЕНТАРІ • 8

  • @DemekeTefera-zf8bm
    @DemekeTefera-zf8bm 24 дні тому

    ❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 24 дні тому

    ስላም ያእውርድው

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we 24 дні тому +1

    best

  • @bahirumamo9459
    @bahirumamo9459 24 дні тому

    Sela sona takle orromina zafne aqrbe ye empire leje.

  • @Lemishe
    @Lemishe 24 дні тому

    እኛ እንደ መላው ኢትዮጵያ ህዝብ
    እንደ ሰፊው አማራ ህዝብ እንዲሁም
    እንደ ሸዋ አማራ እና እንደ ሸዋ ቱለማ
    ኦሮሞ ኢሊቶች ለትግራይ ህዝብም
    ይሁን ለትግራይ ኢሊት ሊቅ ፓለቲከኛ
    አንቂ ደጋግመን የምንመክረው
    አርፋችሁ ተቀመጡ ነው እቢ ካላችሁ
    ከትላቱ እልቂት ውርደት መበታተን
    ከዚያም አልፎ የአናሣውን የትግራይን
    ህዝብ ህልውናን አርቃችሁ እንዳቀብሩት
    ብለና እንመክራለን ከውጪ ከግብ
    ከማንም ጥላት ጋር መሠለፍ ይችላሉ
    የሚመታው የሚወቃው ግን የትግራይ
    ህዝብ ነው ከሌላ ጋር ተሠልፎ
    ኢትዮጵያን ለማናጋት ከሞከሩ ምድራችሁ
    ሲኦል ይሆናል !

  • @AnwarAnwartesfaye
    @AnwarAnwartesfaye 24 дні тому

    ethiopiya tasasnalesh mnyshalal

  • @user-cq1bb4mp7i
    @user-cq1bb4mp7i 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @QaliKadir
    @QaliKadir 24 дні тому

    ♥️♥️