የነፂ ሽማግሌዎች ገቡ እልልልልል💝🙌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 806

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 15 годин тому +622

    የኔ እህት ትዳርሽ ይባረክ❤️❤️❤️

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 16 годин тому +325

    ቤተዳ ጉራጌ ሴራና የተንቢ
    እሺ የኔ ዉዱ ክፍል 1 ሽማግሌ ተልኮ ልጅህ ለ ልጄ ብለዉ ፍቃድ ይጠይቃሉ ቤተሰብ እሺ ሲል ቀን ቀጠሮ ይሰጣል ክፍል 2 ጥሎሽ ወይም ቸግ ይባላል ይዘዉ በተሰጣቸዉ ቀን ይመጣሉ የሰርግ ቀን ይነገራል ክፍል 3 ታድያ ሀሙስ የሙሽሪት ቤተሰብ ጎረቤት ተሰብስቦ ቂቤ ይቀብታል ቅንጪ ይበላል ይጨፈራል ለናቴ ስጦታ ይሰጣታል ወዘተ ክፍል 4 እለተ አርብ እንሾሽላ ሙሽሪት ከ ሚዜዎቻ ከ ጋደኞቿ ጋር ይጨፈራል ይበላል ይጠጣላ ወዘተክፍል 5 ሰርግ -----ወዘተ ክፍል 6 ማክሰኞ መልስ ------

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 15 годин тому +15

      ለሚዬ.እባክሽ.ከቡታጅራ.ባል
      ፈልጊልኝ.ባህላችው.በጣምደስ
      ይላል.እንኳን.ደስአለሽ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @BirtukanGetu-w8n
      @BirtukanGetu-w8n 15 годин тому +10

      ለሙየ ባሌ ጉራጌ ባይሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 15 годин тому

      😂😂😂😂😂​@@amalnohaleb1405

    • @emawayishgetu2584
      @emawayishgetu2584 15 годин тому +7

      ለሙዬ ባህላች አሳያቹ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤

    • @Ziyada-u5t
      @Ziyada-u5t 15 годин тому +1

      @@yetenbitube1 ለሚ ይሄ ቂቤ ምትቀቡት ነገር አስተካክሉ በጣም ይደብራል ባህላችን አታበላሹ እኔ በጉራጌ ባህል ከናንተ ውጪ የትም አይቼ አላቅም

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 15 годин тому +131

    አያችሁ ሴትልጂ በክብርስታገባሲያምር ሽማግሌተልኮ❤እናትአባት ፈቅዶ ማሻአላ👍👍👍👍👍👍👍

    • @የቡቴዋ
      @የቡቴዋ 14 годин тому +1

      በጣም ወላሂ❤❤

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 14 годин тому +36

    ይሄ ነው ሽምግልና ግርማ ሞገስ ያለው ውበት እና ባህሉን የጠበቀ ስርአት ሴትልጅ ለራስዋ ክብር ሲኖራት ቤተሰብ እና ብሎም ማህበረሰቡን ያስደስታል እኔ ጥሩ ነገርሳይ ያስደስተኛል እናም ነፂ አቺ ጨዋሴት ትዳርሽ የተባረከ የተቀደሰ ዘመንሽን በደስታ ምትኖሪበት ያርግልሽ 🙏💕

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 години тому

      Tekkel hani endate des endemile erasuane betesebuanm setaskebr uffff❤❤❤❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 14 годин тому +22

    እሰይ ናፂየ ትዳርሽ ይባረክ ወለዱ ክበዱ❤❤❤❤

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 14 годин тому +44

    ጋሺየ የሀይሚ አባትን ያየ ማነው መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤እኛንም ስደተኞቺ በሰላም ገብተን በሀገር ወግ ባህል እድንዳር ይርዳን አሜን

    • @Selwa-q2s
      @Selwa-q2s 5 годин тому

      እናትም አለች

  • @YewhinVlogs21
    @YewhinVlogs21 16 годин тому +80

    ዋው ሴት ክብራ ስትጠብቅ እንደዚ ነው🎉❤

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 15 годин тому +35

    ሴት ልጅ በሀግሮ ባህልና በቤተስብ ስትዳር ያለክብርና ደስታ ተመልቱ
    ነፂየ የኔ ደርባባ የተባርከ ትዳር ያርግልሺ ለአባትሺ ለእናተሺ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @Sariy177
    @Sariy177 16 годин тому +146

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 15 годин тому +22

    ሴት ልጂ በክብረ ስታ ገባ ደስይላል እነሩ ታ ካማቱሽ ተማረ ነፂ ቆጆ የጀግኒት እህ መልካም ትዳረ❤❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 15 годин тому +24

    ሴት ልጅ ውዲህ በክብር ከቤት ስትወጣ እዴት ደስ ይላል ነፅዬ የኔ ደርባባ ሴት እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 15 годин тому +38

    ማሻ አላህ ነፂ ተከብረሽ አስከበርሽ ጀግና ሴት ለቤተሰቦችዋ ክብር ናትና ወልዳችሁ ሳሙ የልጅ ልጅ እዩ

    • @Naema-f3f
      @Naema-f3f 14 годин тому

      መሸአለህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 15 годин тому +18

    የሴት ልጅ ወጉ እንደዚህ በተሰብ ስታስከብር ነው ነፂዬ የኔ ቆንጅ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo 15 годин тому +12

    እኮን ለዚህ ክብር አበቃሽ❤❤

  • @01-le3cq
    @01-le3cq 15 годин тому +27

    የመዳም ቅመም ያላገባችሁ አላህ ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ ያገባችሁ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ እህቶቹ

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 15 годин тому +38

    የሁሉም ባህል ይለያል ዋዉ ሴትልጂ ክብሯን ሰጠብቅደስ ይላል ያልተኖረ ልጂነት አለቀ በስደት አልሀምዱሊላህ አለሜን አይቸነዉ የመጣሁት አይዞን ቅመሞችየ 😂😂😂

    • @bizuhan9
      @bizuhan9 15 годин тому +1

      ለኛ ነው ማዘንን ምንም ሳናይ ለምጠገር😂

    • @AzimeraKahaSi
      @AzimeraKahaSi 15 годин тому +1

      ምንም ሳናይ የመጣንስ ልጅነታችን ኣለቀ በስደት ኣሁንስ 😢

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 13 годин тому

      ​@@bizuhan9ደምርኝ ውዴ😊

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 13 годин тому

      ​@@AzimeraKahaSiደምርኝ ውዴ😊

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 14 годин тому +19

    ነፂዬ የኔ ዉድ እንኳን ለዚ ቀኝ አበቃሽ ትዳር ይባረክልሽ የምትሉ ❤❤🙏

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 16 годин тому +66

    ቅማሞቼ ለኛም ይህ ቀን ይስጣን😂😂ማነው እንዳኔ ከስዳት መልስ የናፋቃው 👍😌😂
    ናፂዬ የኔውድ ትዳርሽ የተባራካ ይሁንልሽ🎉🎉😊 አዳራ ባልሽን ሚዲያ ለይ አተምጪው በዋላ ተቃማው ስቲ እዳልሰማ 💆😂😂😊😜

    • @LeylaArebu-b8r
      @LeylaArebu-b8r 15 годин тому

      Amin

    • @KmaleaKtgv
      @KmaleaKtgv 15 годин тому

      እግዚአብሔር አለ ይሆንልናል ውድ

    • @Wwre-f4z
      @Wwre-f4z 13 годин тому

      amen

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 13 годин тому

      ​@@LeylaArebu-b8rደምርኝ ውዴ😊❤

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 13 годин тому

      ​@@KmaleaKtgvደምርኝ ውዴ😊

  • @beryee
    @beryee 15 годин тому +11

    ሴት ክብራ ስትጠብቅ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 16 годин тому +31

    ማሽአላህ ሴት ልጅ ክብሮን ሥጠብቅ ደስ ይላል ❤❤❤

    • @Jeety-y5o
      @Jeety-y5o 15 годин тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😅😮 9:07 9:08

  • @MehubaSherefa-o6s
    @MehubaSherefa-o6s 15 годин тому +13

    ማሻላህ ሥልጅ ከብራ ታሥከብራለች የሥት ጀግና ነፂዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 16 годин тому +25

    በጉጉት ለመጀመሪያ ግዜ ቪድዮ ስጠብቅ ነፂየ የኔ ሙሉ ሴት እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 14 годин тому +7

    ያላገባች አግቡ ለዚህ ክብር ጋብቻ ያብቃችሁቤተሰቧንም አስከብራ እራሷም ትከበራለች

  • @Kedjha
    @Kedjha 14 годин тому +9

    እንኳን ደሰ አለሸ ነፃ 🎉❤ሸምግልና መሄዱ ሰዎች ታደለው 😅

  • @ሰላም-e8i
    @ሰላም-e8i 14 годин тому +7

    ነፂዬ እግዚአብሄር ትዳርሽን ይባርክልሽ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 15 годин тому +8

    ነፂየ የኔ ደርባባ የሴቶች ጀግና ትዳርሽ ይባርክ የኔ ትሁት እህት በስደት ያላችሁ ለሁላችሁም መልካሙን ትዳር ያድላችሁ ያድለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 15 годин тому +6

    አቤት አቤት ምርቄን አስዋጣችሁኝ 😋
    የሀገርችን ባህል እኮ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SelamZewda-u1x
    @SelamZewda-u1x 14 годин тому +6

    አይ ዞን አጭብጭቦ አጨብጭቦ ለሰው ዶረ. ለፈገግታ ነው ነፃ ያብረሀም የስራ ያርግልሽ ወልደሽ ሳሚ ❤🎉🎉🎉

  • @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ

    ሴተወች ክብር መጠበቅ እኮ ቤተሰብ ይካብራሉ እኔ ምኘት እንደዚ ነው እግዚአብሔር ከፈቀደው በሰላም ሃገሬ አገባህ ❤ ነፅየይ ዋው እንካን ደስ አለሽ ከብረሽ ትነርያለሽ❤❤❤

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 16 годин тому +12

    አብ ጉራጌ የሴት ልጅ ወጉ ይህ ነው fd እና የቶክቶክ ትዳራ አላህ ይጠብ እና ለዚ ክብር ያብቃን ያርቢ

  • @Mekdes-z3g
    @Mekdes-z3g 15 годин тому +5

    የኔ ውድ የአብርሃምና የሣራ የርግልሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ 💞💞💞💞💞💞 ይህንን አይቶ አገር የናፈቀው ማነው እንዴ እኔ 👍👍

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 15 годин тому +6

    በቤተሰብ መዳር አቤት ደስስስ ሲል እኔም ደግሜ ባገባሁ

  • @samritube645
    @samritube645 15 годин тому +9

    *የኔ ደርባባ እንዲህ ነው መመረቅ ከናት አባት ቤት በክብር መውጣት በድጋሚ ትዳርሽ የአብረሀም የሳራ ይሁንልን*

  • @01-le3cq
    @01-le3cq 15 годин тому +4

    ሴት ልጀ እደዚህ በቤተሰብ ተመርቃ ስትወጣ ደስ ይላል ነፂ አላህ ትዳርሽ ይባረክ

  • @SameerhOmar
    @SameerhOmar 16 годин тому +7

    የሁሉም ባህል ይለያል ነፄ መልካም ትዳር አህቴ ወላሂ በጣም ምርጥ ሠውነሽ ትመቺኛለሽ ❤❤❤❤በተረፈ የዛሬው ያምራል❤❤የጭፈራው ነገር በሳቅ ገሎኛል አቤት ወገብ 😂😂😂😂😂

  • @HirmayouTube
    @HirmayouTube 15 годин тому +9

    የኔ ቆጆ እንኳን ደሳለሽ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ አብራችሁ አርጁ አብራችሁ መልኩሱ ድንግል ማርያምን እደዶኪማስ ቤት የጎደለውን ትማላላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️yemtbarkew

  • @kidu715
    @kidu715 15 годин тому +6

    አለ ገና አለ ገና የየተንቢም አለ ገና 👏👏
    አለ ገና አለ ገና የኤፍሬምም አለ ገና👏👏
    እንኳን ደስስ አለሽ ነፂ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 16 годин тому +38

    በስማም ማንም አልቀደመኝም ላይክ አረግኝ ነፂዬ❤❤❤❤እልልል

  • @gadislove-x2t
    @gadislove-x2t 14 годин тому +7

    ቅመሞችዬ እኛም ለዚ ወግ ማረግ ያብቃን🙏🙏

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 14 годин тому +5

    አልሀምዱሊላ እኔንም በወጉ ማረጉ ተድሬ አለሁ😍😍😍

  • @feke2tube
    @feke2tube 15 годин тому +10

    ነፃ የኔ ደርባባ እንካን ለዚ አበቃሸ እንካን ደሰ አለሸ በጣም ያምራል ዋውውውውውውው አሚንንንንን አይለያቹ ❤❤❤❤❤

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 15 годин тому +1

      በደስታ ንባየ ፈሰሰ😂 ወላሂ ስወዳት ልቅም ያለች ሴት

    • @feke2tube
      @feke2tube 15 годин тому

      @@zuzutube6444 እኔሰ ብትዬ ወዴ ወላሂ በጣም ነው የምወዳት ቪዲዬ ሰጠብቅነው የዋልኩት ማታም ቀንም የኔውሰ ከፈ አበደች ዙዙ ድረሺ🙈ፍቅር እደ በጎቹ😜😂😃

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 15 годин тому +1

      @@feke2tube እኔ የማንንም ቪድዮ አላይም እንኳን ልጓጓ የነፂን ቅን ስንቴ እንደገባሁ😁😁

    • @feke2tube
      @feke2tube 13 годин тому

      @zuzutube6444 አልሀምዱሊለህህ እንካን እኔ ብቻአልሀነ

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 14 годин тому +4

    እኛንም ለዚህ ያብቃን ነፂእኳን ደስአለሽ❤❤❤❤

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 15 годин тому +4

    ሰርጉ ካለቄ ቧላ ነው እንዴ የሚለቀቀው ነፂዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ❤

  • @betty-2121
    @betty-2121 2 години тому

    እንካን ደስ አለሽ ሴት ልጅ በወግ በ ማረግ ስትዳር እዴት ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🥂🍾

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 16 годин тому +13

    የመዳም ቅመሞችዬ ለኛም ይህ እድል አላህ ይሰጥን ባቶች በናቶች መርቅ እድል ነው አሚን በሉ

    • @MilonBd-m2d
      @MilonBd-m2d 15 годин тому

      አሚን የረቢ😢😢😢😢

    • @JaMe-q2u
      @JaMe-q2u 15 годин тому

      አሚን ያረቢ

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 13 годин тому

      ​@@MilonBd-m2dደምርኝ ውዴ😊

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 2 години тому

      አሜንእህታችን

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 16 годин тому +6

    በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ ወጥቶ ከመቅረት አሏህ ይጠብቀን የቤተሰቦቻችንን ክፉ አያሰማን ያረብ🙏

  • @saa4252
    @saa4252 15 годин тому +1

    ዋው በጣም ደሰ ይላል ነፅዬ እንደ ኣብርሃምን ሳራን ያድርግላቹ❤❤❤❤

  • @ContentTutuDress-kh9dg
    @ContentTutuDress-kh9dg 14 годин тому +6

    ባህሉ በጣም ያምራል ነፂ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @HayatNasir-m8u
    @HayatNasir-m8u 11 годин тому

    ትክክለኛው የጉራጌ ባህል ነው ኢሄ እዴት ደስ ይላል ሴት ልጅ በክብር ስትዳር እዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maemyf
    @Maemyf 8 годин тому

    ነፅዬ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርከው!!!! ውስጥሽም ውጪሽም ውብ ነው: ሙሉ ኢትዮጵያዉ ሴት ነሽ!!❤❤መቼም አንቺን ያገባ የታደለ ነው!

  • @userenter2635
    @userenter2635 13 годин тому

    እንካን ለዚህ ክብር አበቃሺ ነፂ የኔደርባባ ሴትልጅ በክብር ቤተሰቦቿንም አስከብራ እሷም ተከብራ በወርግበማረጉ ስትዳር ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሺ❤የሰርጉን ቪዲዮ ደግሞ እንጠብቃለን❤🙏

  • @AzimeraKahaSi
    @AzimeraKahaSi 15 годин тому +3

    ዋውው ደስ ይላል እንኮን ደስ ኣለሽ ነፂየ ❤🎉🎉🎉መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ እህቴ ኣለሜ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 2 години тому

    እንኳን ለዚህ ወግ ማረግአበቃሽ ነፅዬ።ሁላችንም።ለዚህክብርያብቃን ትዳርሽየተባረከይሁን

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 15 годин тому +5

    ተሰብስቦ መብላት ደስ ይላል. ቁርጥ እያሉ ለየብቻ እብደ ጦጣ ለብቻ ከመሆን. መልካም ትዳር ብለናል

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 15 годин тому +2

    ነፂ.እኳንደስአለሽ..የአብርሀምእናየሳራ.ጋብቻያድርግልሽ❤❤❤❤

  • @Ganaet
    @Ganaet 15 годин тому +2

    ነፅዬ ትደርሽ የታበርከ ይሁንልሺ ጋሽዬ የኛ ምርጥ አበታችን እንኖደሀሌን በሌህበት እንዴት እዴት እምደምቀን የኛ ፈስከአችን አሁን እነ ሀይምሸ ይሄደሉ መነፈቀችን ነው ገሽዬ😘😘😘😘❤❤❤❤

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 15 годин тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እህት ነፆዬ ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልል የኛ ቀብራራ ቀብራራ በሉ 💯✅👌👌👌wowowow love ጉራጌዬ❤❤❤❤❤

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 16 годин тому +12

    አቦቸናያ♥♥♥ደስ ትብሮ❤❤❤ነፅዬ መብርክ እተመኛ💕💕

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 14 годин тому +1

    የኔ ውድ የተባረከ ትዳር ያርግልሽ❤❤❤❤

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 14 годин тому +4

    አግኑት ሸህ የቅራ. የሳርብኺ 🎉🎉🎉🎉🎉 መርካማ የጉራጌ ንጭር ይቀራኺ ቃር የህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መብሩክ

    • @TizazuHailug
      @TizazuHailug 3 години тому

      አሜን ባንም❤❤❤

    • @seadas732
      @seadas732 3 години тому

      ❤❤❤❤❤

  • @amaamm6571
    @amaamm6571 14 годин тому +3

    መሸአለ እልልልልልልል ኡከን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 8 годин тому

    ነጺዪ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ያርግልሽ አሜን አሜን ኬር ይሁን ብለናል❤❤❤❤❤እመብርሃን ትጠብቅሽ ውለጂ ክበጂ እንወድሻለን

  • @saram5639
    @saram5639 3 години тому

    እንኳን ደስ አለሺ ነፂዬ ለእኔ ብቻ ነው የታየኝ እርግዝናዋ 🙄🥰🤣

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 15 годин тому +3

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ነፂዬ❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 15 годин тому +1

    እንኳን ደስ አላችው ቤተሰቦች ሁላችውም ❤ነፅየ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 15 годин тому +4

    ነፂዬ ትዳርሽ የተባረከ ይሁን ጉራጌዎች አንደኛ ናችሁ❤

  • @ايمانايمان-ع5ه
    @ايمانايمان-ع5ه Годину тому

    ኤፋ እግድህ ቤቱን ተካበት❤❤❤❤❤

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 14 годин тому +3

    መታደልነው እዲህብሎ ማግባት እኔአለሁእጂ ባዲእሩብ ኩሽናለኩሽና እየተርመጠአጥሁ🎉🎉🎉

  • @kedjaRechd
    @kedjaRechd 12 годин тому

    መብሩክ 🎉ሙስሊሙ ሰውዬ ግራ ገብቶታል 😂ዱአ ሲያረጉ እነሱ 😂😂

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 3 години тому

    ባህልና ወጉን የጠበቀ አላህ ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ ለምን እንደሁ አላቅም ባህላዊይ ነገር ደስ ይለኛል

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 8 годин тому

    የናአብርሽ አባት የዉስጡ መልካም ነት ጎልቶ ይታያል😢😢😢

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 16 годин тому +36

    ነፂየ ታገባሽ በኋላ ነው የምትለቂልን😂😂😂 መልካም የትዳር ዘመን ይሑንልሽ❤❤🤰🤱 እንጠብቃለን ❤❤🎉🎉🎉

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 16 годин тому +3

    ነፂዬ.እንኳን.ደስአለሽ.ውዴ
    ትዳርሽ.ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ሀዩዪቱብ-ዠ7ፐ
    @ሀዩዪቱብ-ዠ7ፐ 14 годин тому +1

    ማሻአላህ ትዳርሸ ያማረ ያግላቹ ው ነፆይ የኔ ቆጃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልኳም ጋቢቻአ❤❤❤❤❤❤

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 15 годин тому +1

    ናፂዬ የኔዉድ ትዳርሸ የተባርካ ይሁንልሸ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤👏👏👏👏👍

  • @feke2tube
    @feke2tube 16 годин тому +5

    የመዳም ቅመሞች የኛም ቀን ቅርብ ያረግልን የሞቀ ትዳር ይሰጣቹ በወግ በማረጉ በቤተሰብ መዳር አረፋቹ የምትበሉበት የማታ እጀራ ይሰጣቹ ከሰደት መልሰ❤❤❤

  • @semiraArarsis
    @semiraArarsis 12 годин тому

    የኔ መልካም ትዳርሽ ይባረክ ማሻአላህ❤❤❤❤❤ነፂየ

  • @ሂዊ
    @ሂዊ 15 годин тому +1

    ትዳርሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ❤❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 14 годин тому +7

    እኔ እንደዚህ የሚያደርግ ቤተሰብ የለኝም ቤተሰብ የኔ እየሱስ ብቻ ነው ❤

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 14 годин тому +1

      ከሁሉ እሱ ይበልጣል አጥብቀሽ ያዥ::

    • @fatisaeed7727
      @fatisaeed7727 14 годин тому

      አይዞሽ ❤️

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 13 годин тому

      ​@@fatisaeed7727ደምርኝ ውዴ😊❤

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 13 годин тому

      ​@@PeacefromJesusደምርኝ ውዴ😊❤

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 13 годин тому

      @@mohammedtselam ምቅርተይ ደምረኪ እየ

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 13 годин тому

    ነፂየ የኔው ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግልሺ የኔጀግና ❤❤❤❤❤❤

  • @Gbffg-l1p
    @Gbffg-l1p 15 годин тому +2

    ዋው ያማረትዳር ያርግልሽ ያገራልጅ ነፂ እንዲነው ቤተሰው ማስከበር።

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 15 годин тому +2

    አይይ😢 አላህዋ ለዝህቀን ታበቃኝይሆን😢😢😢

  • @Lemra-h3h
    @Lemra-h3h 15 годин тому +3

    የኔዉድ እንኳን ለዚህቀን አበቃሽ❤❤❤❤

  • @Tijye-u3v
    @Tijye-u3v 12 годин тому

    ብህልቹ ስያምር ልንም ካዛ bali ፈልጉልን ይዎላታ ልጅ neni ልግባ እስኪ shedi😂😂😂❤❤❤❤

  • @Alq-g8e
    @Alq-g8e 6 годин тому

    የኔቆጆ ነፆየ መልካም ትዳር አበባየ❤❤🎉🎉

  • @CharaMai
    @CharaMai 15 годин тому +1

    ማሻአላህ የኔ ደርባባ ኒፂ እህታችን የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ❤❤❤❤

  • @selmmohammad-bi3mt
    @selmmohammad-bi3mt 14 годин тому +1

    ኣንካን ደስ አለሽ ነጺየይ መልካም ትዳር ይሁንልሽ ❤😘

  • @hagiye
    @hagiye 13 годин тому

    ነፂዬ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ትዳራችሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 15 годин тому +2

    የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤.

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 години тому

    ባህላችሁ በጣም ደስ ይላል እውነት ጉራጌ 👌🌹እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ ነፅ ❤

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 2 години тому

    የኔ ውድ ትዳርሽ ይባረክ ሴት ልጅ እዲ በክብር ስትወጣ ደስ ይላል

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 13 годин тому +1

    ባህላችን ውብ ነወ አኮራቹን ኩሩ አቦ ጉራጌ ሰበና አገኑት ሸህ የቅራ ነፂዬ ውለጂ ክበጂ የቀጣይ አመት የማሙሽ እናት ሁኝ❤❤❤❤

  • @አደይይ
    @አደይይ 6 годин тому

    የኔ አህት አንኳን ደስስ አለሽ ❤❤❤❤

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k 7 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ enkun dese alesh እህቴ❤❤

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 15 годин тому +1

    ነፂየ ያማረ የሠመረ ትዳር ያርግልሽ ወልደሽ ከብድሽ እምናይ ያርገን💋🌷🌷🌷🌷🌷🌹

  • @ወለተማርያምየድግልጅ
    @ወለተማርያምየድግልጅ 4 години тому

    ሴትልጅኮ ክብርናት ሴቶችየ እራሳችሁን አክብሩ እዩ የወድቤት ቁመውነውየሚለምኑን ማግባት በበተሰብነው

  • @tyyety2490
    @tyyety2490 15 годин тому +3

    እረፍ እምትይበት ትዳረያረግልሽ ነፂ ሴትልጀ እንደህነው

  • @FtvvvFf
    @FtvvvFf 15 годин тому +1

    ነፂዬ የእኔ ዉድ የእኔ ሴት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ🥰🥰🥰❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 12 годин тому

    ነፃ የኔ ማር አንካን ለዚ አብቃሽ ♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 13 годин тому

    🎉እልልልልልል 🎉እልልልልልል 🎉እልልልልልል 🎉እልልልልልል🎉❤
    እንኩዋን እግዚአብሔር ለዚ አበቃሺ ነጽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤