የሽንኩርት ውሃ ለጸጉር እድገት/ Onion juice for hair regrowth

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 294

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe9733 3 роки тому +2

    ዋው እናመሰግናለን እህት ፀባይሽና እርጋታሽ ተመችተሽኛል

  • @eyobedtewodros2267
    @eyobedtewodros2267 5 років тому +5

    ዮርዲ በመጀመሪያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን መረጃ ብቻ ሳይሆን ዝርዝር መረጃ ይዘሽ ከች ስላልሽ ማለት ነው እጅግ የሚበረታታ ነው!! ከምንም በላይ ደግሞ ራስሽ በቀጥታ እየሞከርሽ ማሳየትሽ እውነተኛነቱን እና ያንቺንም በራስ መተማመንሽን ቁልጭ አድር ያሳያል...በርቺ..ቀጥይበትም!! እንደ አስተያየት ጣል የማደርግልሽ ነገር ትንሽ እንግሊዘኛ ታበዣለሽ ያው በአማርኛ እያቀረብሽ ስለሆነ በተቻለ መጠን ሙሉ በሙሉ አማርኛ ብትጠቀሚ መልካም እላለሁኝ...አመሰግናለሁኝ በርቺልኝ

  • @truwerqwelde5115
    @truwerqwelde5115 5 років тому +7

    She is a great teacher so thank you ❤🇪🇷

  • @ለይላወሎየዋ
    @ለይላወሎየዋ 3 роки тому +2

    በወር ስንት ግዜ ልጠቀመው

  • @MohammedAli-rw3tv
    @MohammedAli-rw3tv 3 місяці тому

    የመጀመሪያ ሳይሽ ድቡሸ ደስ ስትይ ወላ በሰብ አድርጌሻለው ወድጀሻለው እህቴ❤

  • @seyumbrhane6001
    @seyumbrhane6001 5 років тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ስለ ውፍረት ካለ ኢምታውቂው ነገር ኣትርስን

  • @malim4143
    @malim4143 5 років тому +2

    ትክክልናት ጸጉር ያሳድጋል

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    ዋውውው በጣም ኣሪፍ ነው እናመሰግናለን ቀጥዪበት እኔ እንዳንቺ ኣድሪጌ ባያዘጋጅዉም ሞክሬው ነበር የሽንጉርት ሽታ በጣም ሲበረታብኝ ግን ኣቋረጥኩት

  • @fekretfekret7814
    @fekretfekret7814 5 років тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን እኔንም ይመለከተኛል

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 4 роки тому +9

    ሴቶችየ ሽንኩርት ዉሀ ተጠቀሙ በጣም ምርጥ ለዉጥ አለዉ ባንድ ቀን አይቻለሁ ለሚሰበር ለሚበጣጥስ በጣም ሀሪፈ ነዉ ለስላሳና ጥቁረቱ አራሱ አርዝመት አለዉ ባንድ ቀን አራሱ ፀጉሬ ልዩነቱ በጣም ያምራል አወነት ነዉ የምላችሁ ሽንኩርትና ዘይት ዘይቱን በደንብ አፈልታችሁ ከዛ ፀጉራችሁን በደንብ ማሳጅ አድርጉት ተስፈ አለዉ ለዉጨፈጥ አንደምታመጡ አርግጠኛ ነኝ አኔን ዉቀሱኝ በተለይ ለከርዳዳ ፀጉር 👍👍

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 Рік тому +1

      አጠቃቀሙስ ውዴ በየቀን ወይስ እንዴት 🙏

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 9 місяців тому

      ትክክል

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 9 місяців тому

      ​@@alamhabash6268ይሹክሩት በመፊጭ ቲፊጭውና ወሃውን ተቀቢ ሚስይጂ አድርግሽ 1 ሰአት ወይም2 ስአት አቆይታሽ ታጠቢ ይሹንኩራት ሽታ እንዲቀንስ ሚስማር ወይም ቁሩፉድ ጨሚርሽ ፊጭም ወይም ትንሺይ ቡና

  • @haitmozml2061
    @haitmozml2061 5 років тому +11

    እናመሰግናለን በርቺልን ወደ ሀገር ስለ መገባ የሰራሁ እጠቀመዋለሁ ጥሩ ማስታወሻ ነው ላይክ

  • @netsinetsi4394
    @netsinetsi4394 4 роки тому +2

    የኔቆንጆ አመሰግናለሁ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብ አድርጌሻለሁ

  • @TashomeMakonin
    @TashomeMakonin Рік тому

    እናመሰግናለን የኔቆንጆ

  • @Aመኖርህያኖረኛል
    @Aመኖርህያኖረኛል 5 років тому +4

    ይመችሺ።እናመሠግናለን

  • @kalkidanyebaba3034
    @kalkidanyebaba3034 2 роки тому

    የኔ ውድ የፀጉር ሻፓ አሳይን እስኪ ሽኩርት እየተጠቀምኩ ነው ግን ምንም ለውጥ አላየሁበትም

  • @MerrAa-bj1ln
    @MerrAa-bj1ln 6 місяців тому

    Thank you dear

  • @place5431
    @place5431 5 років тому +2

    ሰላምሽ ይብዛ ቆንጂት አድስ ነኝ ሰብ አርጌሻለሁ
    እና የኔ ፀጉር በጣም ይረግፋል ውዴ

  • @oneloveethiopia9265
    @oneloveethiopia9265 5 років тому +1

    Classical kensesh awri Konjo beterefe lelaw waw new berchi

  • @tigittigit8065
    @tigittigit8065 5 років тому +2

    እርጋታሽ ደስ ሲል በስማም

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ

    ቶሎየማያድግፀጉር:ምንድነውመፍቴው?

  • @jdjj3314
    @jdjj3314 5 років тому

    ሹኩሩታዉ የፈለጊነዉ አይነት መጠቃሙ አይቸልሚ ኢሂት

  • @balatekabada8162
    @balatekabada8162 4 роки тому

    በጣም አመሰግናለው

  • @iloveyoumame6508
    @iloveyoumame6508 5 років тому +15

    ፈገጊታሺ ያሜርል
    ይኔ ቆንጆ

  • @abebabeyin170
    @abebabeyin170 4 роки тому +2

    Waw . U r blessed!

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 4 роки тому +1

    ከሥሩ ቆንጆነው ግን ጫፉን ክርድድ ያረግና ለምንድነው

  • @sofiahazen6207
    @sofiahazen6207 5 років тому

    Ok if u use onion why u hair so thin

  • @ወሎየዋየሀይቆወ
    @ወሎየዋየሀይቆወ 5 років тому +2

    በስንት ቀን የምንታጠበው

  • @semirahassen7055
    @semirahassen7055 4 роки тому

    Tanks so much sis

  • @sarahtesema8291
    @sarahtesema8291 5 років тому +3

    እናመሰግናለን

  • @asnakoamanial5013
    @asnakoamanial5013 5 років тому +4

    እህቴ ቆንጆ እናመስግናልን ፀጉር ክፋቲ አልቂል ምን ላሪጉ ምላ በይኝ

  • @فاطمةفاطمة-ح4ك5ن
    @فاطمةفاطمة-ح4ك5ن 4 роки тому

    ኮድሽነር ማለት ምንዲንነው

  • @wegayewtesfaye764
    @wegayewtesfaye764 5 років тому +4

    እናመሰግናለን ግን ሽታው አይለቅም ማር

  • @brhanamare5573
    @brhanamare5573 4 роки тому

    Wow tnx sis 👍👌

  • @michealgher368
    @michealgher368 4 роки тому

    Tebareki

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናል ተጠቅሜአላቅም እስኪ እኔም አሞክረዋለሁ. ሲቀጥል አድስነኝ

  • @مشاللهعلي
    @مشاللهعلي 5 років тому +3

    ጸጉሬ በጣም። እያ ታሳባባራብኛ ነዉ ኢንሻ አላህ ይሄን ልሞክራዉ እስቲ። እህታችን ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @romanromi6501
    @romanromi6501 5 років тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ድንቡሽቡሽ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ውድ እህቴ

  • @AliAli-vi6gg
    @AliAli-vi6gg 4 роки тому

    እናመሰግናለን እናት እኔ ጸጉሬ እረጅም ነው ግን ብዛት የለውም ይቆጠራል መላ ካለሽ ሹክ በይኝ

  • @fatumafatuma2761
    @fatumafatuma2761 5 років тому +1

    ሺኩራን ሀያቲይ

  • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት

    እናመሰግናለን እህቴ አወ እኔንም ይመለከታል

  • @SaraSara-rz5qo
    @SaraSara-rz5qo 5 років тому +1

    ፈገግታስ ይለያል እናመሰግናለን

  • @berihugebrehaweria2719
    @berihugebrehaweria2719 4 роки тому

    ከግንባር ለሸሸ ጸጉር ሊመልሰው ይችላል እህቴ

  • @cyntmort2270
    @cyntmort2270 5 років тому +2

    ዮርዲዬ ፀጉሬ አይበጠርም ደሞም አጠረብኝ ምን ላርገዉ

  • @zinabwadubale1565
    @zinabwadubale1565 4 роки тому +6

    የሽንኩርቱን ጁስ ከመቀባታችን በፊት ፀጉራችንን መታጠብ አለብን ወይ

  • @ማርያምእናቴ-ዸ5ዘ
    @ማርያምእናቴ-ዸ5ዘ 5 років тому +7

    አድስ ነኝ subscrib ብየሻለሁ ግን የግንባሬ ፀጉር ምን ላድርገው pzz. ንግሪኝ ሽንኩርቱ ሀሪፍ ነው ያሳድጋል

  • @merilove6747
    @merilove6747 4 роки тому

    Betam temechitognal konjo

  • @yeneneadamsu5127
    @yeneneadamsu5127 5 років тому

    Abo yemechesh gn altetekmkutm jemar neng gena anchi feta bay selamshen ❤❤❤

  • @youlovemy1698
    @youlovemy1698 5 років тому +1

    አመሰግናለሁ ግን በሳምት ወሰጥ ሰንቴ ነው መጠቀም ያለብን ?

  • @chuchuabrsh9933
    @chuchuabrsh9933 4 роки тому +3

    በሣምንት 3ጊዜ ለፀጉር ውሀ ጥሩ ነው አይበጣጥስም

  • @siffanharmeto7787
    @siffanharmeto7787 5 років тому +1

    Are ehite yene ras ye wati master howal

  • @mabrihithadush1130
    @mabrihithadush1130 5 років тому

    እኔም እጠቀማለሁ በጣም ቆንጆ ነው

  • @ayda4952
    @ayda4952 4 роки тому +1

    ይኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ

  • @msalem661
    @msalem661 4 роки тому

    እህት እኔጋ ሽንኩርት በጣምቀይአይደለም ዳለቻነው እምጠቀመው ችግርአለውእንደ

  • @CekadewaroHealthcenter
    @CekadewaroHealthcenter 6 місяців тому

    መፍጫ የሌለው ሰው ምን ያድርግ😢

  • @ወሎየዋነኝእናቴአሀበክ

    እናመሠግናለን ሞክሬው ነበር ማሻአላ ነው

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    ተዘጋጅቶ የሚሸጥ እሱቅ አለ እሱን እንጠቀም ወይይ

  • @tibebwachanyalew9223
    @tibebwachanyalew9223 5 років тому

    Yordiy sis im proud of god job 🤗🤗🤗😍😍😍😍

  • @ዜድነኝየአላህባሪያፈዳአቢ

    ኢንሻላህ እሞክረዋለው

  • @hayimanotberhun43
    @hayimanotberhun43 5 років тому +6

    ዮርዲ ያልሞከርኩት ነገር የለም ለውጥ የለውም ከቻልሽ ቅባቱነን ላኪልኝ

  • @khai0779
    @khai0779 5 років тому

    Maganda siya subok ko na to effective..ako lang ata tagalog ditto 😁

  • @sami-gz5ku
    @sami-gz5ku 5 років тому +1

    ሽንጉርቲ ብቻ ኖ ወይስ oliv oil ዶሞ ይታወሳል

    • @mabrihithadush1130
      @mabrihithadush1130 5 років тому +1

      ሁለት የሾርባ ማንክያ ኦሊቨ ኦይል ኣድርጊበት የሽንኩርት ጭማቂ ላይ ቀላቅይው ግን ኦሊቨ ኦይሉ የጠርሙሱ እንዳትጠቀሚ ጨው ኣለው የቆርቆሮ ጀሪካን ኣለ እሱ በጣም ቆንጆ ነው ለፀጉር ግን ከቻልሸ ትንሸ በእሳት ድሰት ላይ ኣፍዩ ከቀዘቀዘ በኃላ መቀባት ኣያሳክክም ግን ሳይፈላ ከተቀባሸው በጣም ያሳክካል እኔ ሁሉም መክሬዋለሁኝ በጣም ቆንጆ ነው ማሮቼ

    • @sami-gz5ku
      @sami-gz5ku 5 років тому

      @@mabrihithadush1130 ኣመሰግነልው የነ ቆንጆ ይቅርታ የሾርባ ማለት ምን ማለትነው ኣማራኛ በደምቢ ስላማችልነይ እማሸግረሽ

    • @mabrihithadush1130
      @mabrihithadush1130 5 років тому

      @@sami-gz5ku የሸርባ ማንክያ ማለት ትንሸ ተለቅ ያለ መካከለኛ ማንክያ ማለት ነው ቆንጂት ምንም ማለት ኣደለም ማር

    • @sami-gz5ku
      @sami-gz5ku 5 років тому

      @@mabrihithadush1130 thanks yene qonjo

    • @sami-gz5ku
      @sami-gz5ku 5 років тому

      @@mabrihithadush1130 የቆርቆሮ ኣለ እንደ በናትሽ እዚ እኮ ኣላገነህን

  • @fislaabdullahalzahrani1407
    @fislaabdullahalzahrani1407 5 років тому +2

    Mar eshi chake arigane enimalesalen enamesginalen

  • @darartubareda8597
    @darartubareda8597 5 років тому

    100% yasedigal ine ayichewalehu

  • @zienazziena9839
    @zienazziena9839 5 років тому +1

    Selam endet nesh ehitalem 100% awo yasadigal keyi shinkurt

  • @Rana-nh9ur
    @Rana-nh9ur 4 роки тому +1

    ፈገግታሽማራኪነዉየኒቆጆ

  • @biniamandegiorgis4065
    @biniamandegiorgis4065 5 років тому +1

    Thankyou

  • @madeena9689
    @madeena9689 5 років тому +6

    ሽታው ሆ መዳሜ ታባረኝደ ለማያድግ ፀጉር እሲኪበዋሀ ሙቅ እሞክረዋለሁ

  • @فاطمهمحمد-ه8ض2ت
    @فاطمهمحمد-ه8ض2ت 4 роки тому

    ኢሸአላህ

  • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት

    እኔ ተላጭቸው ነበር ፀጉሬን አሁን 7 ወሩ ግን ይጎነጎናል ያሳድግልኛል ልጠቀመው

    • @አላህነውወኪሌእናቴንናፍቂ
      @አላህነውወኪሌእናቴንናፍቂ 5 років тому

      እረእኔም 80ሩነው ተላጭቸው ምንይሻላል ይረግፋል ግን እኔው በራሴ እጎነጉነዋለሁ እስቴ አብረን እናሳድግ ማር

    • @አላህነውወኪሌእናቴንናፍቂ
      @አላህነውወኪሌእናቴንናፍቂ 5 років тому

      ማለቴ 8 ወሩነው

    • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
      @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 років тому

      @@አላህነውወኪሌእናቴንናፍቂ እኔጋር እኩል ነው የተላጨሽው የኔም ይጎነጎናል ፀጉር መያዣ ያስፈልገኛል በራሱ ግዜ ያድጋል ምንም አንጠቀም እህቴ

    • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
      @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት 5 років тому +1

      @@አላህነውወኪሌእናቴንናፍቂ እኔ ምኑንም ምኑንም ከራሴ ላይ በርበሪ እና ሊጥ ማቡካትሽነው የቀረኝ የተፈጥሯችን ፀጉር በራሱ ግዜ ያድግልናል እኔ ካሁብ በሆላ ከሻቦና ከቅባት ውጭ ምንም ላልጠቀም ብያለሁ የሽንኩርት ውሀ የሩዝ ወሀ አረ ስንቱን ተጠቀምኩኝ ግን ፀጉሬ ያው ነው ይልቅ እንዳይገጥበን እህቴ ክክክክ

    • @barch8945
      @barch8945 5 років тому

      Tey ehta zem blesh ydeg tritiment atadrgi bcha astekakiyesh kbat eyaregsh shoribiw

  • @kalkidanyedegllij8971
    @kalkidanyedegllij8971 5 років тому

    Gobezi berechi shekuret betam arif new

  • @ggfgh1076
    @ggfgh1076 4 роки тому

    አሪፍ ነዉ ግን ጥያቄ መልሺ ሰምተሻል

  • @martadufera4676
    @martadufera4676 5 років тому +1

    eshi taberak yene konjo

  • @richoyeyosefmist6685
    @richoyeyosefmist6685 5 років тому

    Betam Amesgenalew Yene Wed Ehete❤️😍😍😍❤️🙏

  • @noprob3050
    @noprob3050 5 років тому

    Amasagenalew.ehit.inemokerwalen.thenkyou.esh

  • @ጠይባየቱብ
    @ጠይባየቱብ 4 роки тому

    የሽታል ግን

  • @jameelajameela3673
    @jameelajameela3673 5 років тому

    ኧረ የኔ ጫፉ ይሠባበራል ምንላድርግ እባካችሁ ንገሩኝ ቶሞክሮያላችሁ

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 5 років тому

    Thank you my dear

  • @SsSs-fw3ig
    @SsSs-fw3ig 5 років тому +3

    እናመሰግናለን ሲሲት እኔ አድስ ነኚ ለቻላንሺ ሰብስራይ አርጌሻለሁ ሺንኩርት በጣም አሪፊ ነዉ እኔ ለተወሰነ ቀን ተጠቅሜዉ ነበር ያሳድጋል ያለሰልሳል ፀጉርሺ ወዛማ ይሆናል ግን. ሺታዉን ሰዉ ይረብሻል ብየ ተዉኩት

  • @gezaebrhane9788
    @gezaebrhane9788 5 років тому

    Le setoch bicha nw ?

  • @AliAli-vt6fz
    @AliAli-vt6fz 5 років тому +2

    Enamesgenaliwe,ehita,berce

  • @mehubaaendehune3200
    @mehubaaendehune3200 4 роки тому

    በስት ቀን

  • @MedanetMalnge
    @MedanetMalnge 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @alhamdulillahrebilalemin419
    @alhamdulillahrebilalemin419 5 років тому +1

    አረያፈ ነው ከከከ
    የሰኩወት እንየም ሰልማለወደ ነው ሸክረት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሐ2ፈ

    ግንኮ በሳምት በሳምት አዴ ብቻ ነው የምንታጠብ

  • @ሊዲያወንዲፍራው
    @ሊዲያወንዲፍራው 5 років тому

    እንግዳነኝ. ከወንበራቹ ብድግ በሉ 😠 እንደው ፀጉሬ ከተለጨወት 2አመት ኮኖታል እድገቱ ግን 0 ሆነብኝ
    ግን ሽንኩርት ከዚ በፍሞክርያለው ግን ሽታው 🙄ግን በደምብ አልቀጠልኩበትም
    ጎበዝነኛ 😊

  • @ወረባቦየባሌአፍቃሪየባሌአ

    ታልጨርስ ልውጣ ውይ ድምጥ ምላለ ብቀንሸው

  • @wuue7385
    @wuue7385 5 років тому

    Enamesginalen❤❤❤👏👏👏

  • @ኡሚኑራአነኝ
    @ኡሚኑራአነኝ 5 років тому

    እሺ

    • @abcbsc218
      @abcbsc218 5 років тому

      ለኔግን.አይስማማኝም

  • @oromiyaachannel8319
    @oromiyaachannel8319 5 років тому

    ዎው በጣም ጥሩ ነው ቀጢይበት

    • @wtafhobhk5989
      @wtafhobhk5989 3 роки тому

      ሠላም

    • @wtafhobhk5989
      @wtafhobhk5989 3 роки тому

      እስኪለፀጉሬመፍትሄንገሪኝእየተበጣጠሰብኝነው

  • @mazeethmazeeth4455
    @mazeethmazeeth4455 5 років тому +2

    የኔ ፀጉር በጣም ከርዳዳአ ነው ሰሩው እንደው ምን ይሻለኛል

    • @nggh2993
      @nggh2993 5 років тому

      ዘይዘይቶን ተቀቡት የበናት ለከረዳዳ ፀጉርያለሰለሳል

    • @mazeethmazeeth4455
      @mazeethmazeeth4455 5 років тому

      @@nggh2993 አሺ ማሬ እየቸቀባሁ ነው የኔሱ አያድርስ ሽቦነው ትንሽ እረጅም ብጤ ነበር አስቸገረኝ ሳበጥር ያመኛል

  • @yoredanostafarraa849
    @yoredanostafarraa849 5 років тому

    Yena konjoo tsaguren talicee naber gin 3 worree wonumalee minm aladagemii ayesasabegni new nagarugnii eseti comet layee eyayachuu alachuti pilec

  • @ngalaxy4853
    @ngalaxy4853 5 років тому +1

    አአመሠግናለሁ እሻአላህ እሞክረው አለሁ

  • @betelhemmelkie1239
    @betelhemmelkie1239 5 років тому

    betam arif new

  • @meramera9832
    @meramera9832 5 років тому

    Hallo sister , I'm from Eritrea and please tell me how often should I use it a week 🙏🙏🙏?

    • @yordi_abyssinia7461
      @yordi_abyssinia7461  5 років тому

      Hi, it's depending on ur situation and how fast u want to see the result. Personally I would say at least once in a week.

  • @ተስፋነሽየድንግልማርያምል

    እሽ እኅቴ እኔ አሁን ነው ያየሁሽ አመሰግናለሁ እኔ ሽንኩርት ብቻ ነው ሳልጠቀም የቀረሁት
    ፀጉሬ አያድግም በዚያ ላይ ይበጣጠሰመል ከሚባለው በላይ ቅባት ካለ ብትነግሪኝ

    • @elsabetololo1265
      @elsabetololo1265 5 років тому

      ተስፋነሽ የድንግል ማርያም ልጅ አውነት ነው 👍👍🙋🙋

  • @misganaamena4424
    @misganaamena4424 5 років тому

    mariya thankyou!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @samera6505
    @samera6505 5 років тому +2

    እህቴ አመሰግናለሁ

  • @ammounahammoud1190
    @ammounahammoud1190 5 років тому

    enamesegnaln mararfi new ketiybet

    • @egigayewgebru3002
      @egigayewgebru3002 5 років тому

      ጥጋበኛ የሚበላ ጠፈቶአል አንች ቀልጅ ምን አለብሸ

  • @grmisogrmiso5623
    @grmisogrmiso5623 5 років тому +1

    Enamesegnalen yordi