@@azebitadesse918 eshi new aydle mar beye sente ken new emtetkemew mar eske negrge yene btame derke new yalbege degmo kumtue btame atrebege aydegme effffffff new
Kalkidan tegnew Kalkidan tegnew ena metekemew besament letateb sel weha salchemer efechewalew keza ateliya zezeyetun or olive oli aderega ekebawena la 1 sehat awoyewalew kezam setateb alabeterem besammopp ena condeshiner ketatebekunge buhala seweta wedaw coconat oli ekebalew 4 bota kutererer serecha yaderal sefetaw bengataw wow new gen hula senkuret ayletkemem yezenjebel chemakiy etekemew
Enema ye madamin shinkurt chereskut 😂👍👍👍👍👍👍
በጣም አናመሰግንሽ አለን ገን ዚቱን የት ነው ይሚገኚው
ለስንት ሰት እናቆያዉ
እዉነት. ፀጉር ያሳድጋል
በስንት ግዜ ለውጥ አየሽ
essensial በምን መተካት ይቻላል if we don't get it
የኔ ቆንጆ እኔ ማክሬዋለው አንዴ ሽታውን አልቻልኩም
ወይኔ በርበሬ ብቻ ነው የቀረን እንጂ ወጥ ተስርትዋል በፀጉራችን ላይ
Genet Gerye Iam proud of tigray 😂😂😂😂😂👍
አዎ
ክክክክክ ትክክል
iy yhima neci wti new malet newa ymechshe temechshegn mar
Kkkkkkkkkkk 😆😆😆😅😂😂
አህት አመሰግናለሁ ነገር ግን በየ ስንት ቀን ልጠቀመው በየቀኑ ብጠቀም ችግር አለው ወይ
ሹንኩርት በጣም ያሰድጋል ግን ብዛት ይጨምራል ሌላው ደሞ ከነ ቁመቱ ተስቦ ይወጣል ከፀጉሬ ችግር ይሁን አለውቅም እህቶች ሽታውን ሰትሰላቹ ተጠቀሙት እኔ በሰምት አንዴ ነው የምጠቀመው ለሽታው ኮፊ እጨምርበታለው ቲንሽ ሽታውን ይቀንስልኛል ! እህት እናመሰግናለን በርቼ
እሽ እህት
ዘይት ትጨምሪአለሽ ብቻዉነዉ የምትቀቢዉ መልሽልኝእህት
@@አይንየየድግልማርያምልጅ መጀመሪያ ዘይት ዘይቶን እጨምርበት ነበር ለፀጉሬ ሰይመቸው ሲቀር ተውኩት አንቺ ሞክሪው ለፀጉርሽ ከልተመቸው ብቻው ተጠቀሚው ዛሬ ሹኩርት ከተጠቀምሽ የዛሬ ሳምት ኡንቁላል በዘይት ዘይቶን ተቀቢ ወላሂ በጣም ለውጥ አለው ፀጉሬ እስኪ ከተመቸሽ በዚህ መልኩ ሞክሪው
@@ኡሚፍቅርአላህይሪሃምሽ የኔዉድ በጣም አመሰግናለሁ እሽ እሞክረዋለሁ
Lteyksh mar coconat oil ena ye shnkurt wha abro mareg ychalal ke metabachin befit
Awo tichyalesh
እናመሰግናለን እኔ ያልሞከርኩት ነገር የለም እየቀደም ወደላይ ነው እሚሄድ ወደታች ማሀላ አለበት መሰል 😞😉
ወይ ማር ተስፋአትቁረጭ ያድግልሻል ወደኔቻናል ብቅበይ ሀይበይኚ
@@semira8660 eshi mar
እውነት ነው እሩዝና ሺንኩርት ለፀጉር ለውጥ አለው
በስንት ለውጥ አገኘ
Betame arifi new berechi yeni ehet gena addis jemari negne esti ename gare gibina aberetachi pls
Kkkkl
Wowww
Masha allha my sethare
ማሳደግ ያሳድጋል ሞክሬዋለዉ ግን በጣም ነዉ የሚበጣጠስ ይነቃቅላል ምክንያቱ አልገባኝም
ከተበጣጠሠ ምንዋጋአለው ድካም ትርፍ ማድያትና ፀጉርን ዝምነው በተለይ ማዳት
ካንቺ እንጃይ እኔ ሽንኩርት ከተጠቀምኩ ፀጉሬ ብን አይልም ግን የምጠቀመው ቀቅዬ ነው
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ ለውጥ አገኘሽ
አወ እህት ይነ ቀለላል
እውነት ነው ፀጉር በጣም ያሳድጋል
በስንት ግዜ ለውጥ አገኘሽ
እዉነትሽንነዉ እህት
Great job, can you write the orange oil that u use
Orange essential oil.
እናመሰግናለን ውድ ጎራበይ ምስሉን በመካት
thank you sis bless you
In week how much times use?
Once a week
እናመሰግናለን ሂዊ
Halo dear betay weyebet sitatib ke ginger ga neber so that tiklala mewtat jemer of 1st x silhone new or
Tseguresh naw mewtat yejemeraw?
@@TinaHabeshawit awo texturither alew 1giza new yemokirkut keza befit yeminikakil condition yeliewm neber
Ke 30 deqiqa bewala ataqoyew.
በጣም ጎበዝ ነሽ አጭርና ግልፅ አቀራረብ ነው ምታቀርቢው በርቺ እህት ። ስለ የፊት እና የሰውነት ፀጉ ማንሻ ትምህርት ብትሰጪን ደስ ይለኛል ላንችም አሪፍ ሀሳብ ነው
ፍርየ። ወደኔቻናል ብቅበይ እንማማር
ፍሪያት የአዳም ናፋቂ u geese lhen tumah stop
@@semira8660 ሀይ
@@sadasada4191 ሀይ
አንድ ግዜ ተቀበቼ ነበር ግን ሻሽ ሳስር የሆነ ከጸጉሬ ላይ ጥቁር ከለር እየሆነ ሻሼን ያቆሽሸዋል እና ጸጉሬን ቀለሙ እያስለቀቀው መሰለኝ ጸጉሬ ቀለም የለውም ያው የራሱን ቀለም እያላቀቀው መሰለኝ ድጋሚ እቀባለሁ ብዬ ነበር እና።ምን ልድርግ እስኪ መልሽልኝ
መልሽልኝ ጎሽሽ
ሰለመችው ይብዛለችው የኔ ፀጉር አሪፍ ነበር ግን አሁን በዶ እየሆነ ነው እህቴ እስት ምን ይሻለል ሰበጤራውን በእጄ ሙሉ ነው የምወጠው ደግሞ እንደ ጉድ ነው የምያሰክከኝ
እኔም እንደዛው ወንድሜ እንደ ሚመስለኝ ውጭ ሃገር ነህ መሰለኝ ማለት እኔም ውጭ ሃገር ስላልሁ ነው። ማለት ዋሃው እልስማማም ብሎን እንዳይሆን ብየ ነው ሳስበው እንዲህ ይመስለኛል የሙቁ ዋሃ ምንምን እኔ እንጃ
የኒ ጸጉርኳ ተሥፋ ቆርጫለሁ ታገሬ ጀምሬ ሣኡዲም ፐርም ነውጂ ያልቀበሁት አዳደየ እቁላልም ደርሶታል አላደገም አሁንማ ወደላይጂ ወደታች አይወርድም
ለአንድ ሳምንት በተከታታይ መጠቀም እንችላለን?
Yenie konjo ke avocado,coconut oil, banana gar debalkie mekebat echlalew
Awo
እናምሰግናለን
እኔ ግን የሰማው በኑፀሁ ፀጉር ላይ ነው በቃ እሺ ለወደፊት ባልታበውም ጣጣ የለውም ማለት ነው እመክራለው
30 deqiqa aqoytesh tatebiew. Alebleziya yeshetal.
ሞክሬው። ሀመደጋገምላይ ለውጥአለ ወደኔም ቻናል ብቅበሉ
አረ ወዴት ተቀብቸው በሽታው በሳምንት አይለቅም ከጥቅሙ ድጋሙ ኪሳራው ለምልስለቀቂያ ቤሰኝ በምን ልታጠበው
Merci 🙏🏻
Enamesginalen yene konjo balefew teykesh nebere yanche tsegu low new weys hayprocity new yetegnaw new keykirtaga
Medium.
thankes so ma...
enam etekemewalew betam konjoo new senetatateb shetaw mayetefaw segurachun kasenekachut becha new kodacun letekebachu setetatebu tolo yelekal godegocha
እሺ ማር ፀጉርሽን ምን ለዉጥ አየሽበት
Kalkidan tegnew Kalkidan tegnew awo bezatum kumetum ena eyandandu zelela weferam new mehonew amerobetal kaliya
@@azebitadesse918 eshi new aydle mar beye sente ken new emtetkemew mar eske negrge yene btame derke new yalbege degmo kumtue btame atrebege aydegme effffffff new
Kalkidan tegnew Kalkidan tegnew ena metekemew besament letateb sel weha salchemer efechewalew keza ateliya zezeyetun or olive oli aderega ekebawena la 1 sehat awoyewalew kezam setateb alabeterem besammopp ena condeshiner ketatebekunge buhala seweta wedaw coconat oli ekebalew 4 bota kutererer serecha yaderal sefetaw bengataw wow new gen hula senkuret ayletkemem yezenjebel chemakiy etekemew
@@azebitadesse918 eshi yne mar btame Amesgnalhue enama coconut olive oil setekme btame new emyasakekege gine emokrew aleow eske kere kalalese selkane lelakelese ena bewst Enawra
በወር ስንቴ እንቀባ
እባክሽ እህት የፊት ለፊት ፀጉሬ አለቀ ምን ይሻላል ተባበሪኝ
ገና ዛሬ አየሁሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ
Ye gulo zeyt, yeweyra zeyt, vovado zeyt teteqami. Video serchslhul lesu
ዜድየ ያገኚሽውን ዘይት ተቀቢያድጋል በተለይ ዘይት ዘይቶን ማርር ወደኔም ቻናል ብቅበይ። እሽ
@@semira8660 እሽ እህት አመሰግናለሁ
@@semira8660 እቤትሽ ገብቻለሁ እስቲ መላ ካለሽ እሻክሽ የፊትቴ ፀጉር አለቀ
ዜደየ የኔቆጆ ያገኚሽውን ቅባት ተቀቢ ስደርቅነው ፀጉራችን እሚያልቀው እናም የተለያየ ማክስ እሰራለሁ ተከታተይ ውድ ያገሬ የወሎልይ። ማርርርር
እናመስግናለን
ፊት ላይ ቢያርፍ ጉዳት አለው?
Fiteshen atasnekiw
enamesegnalen mar
ከተቀበው በለህ ለስንሰትነው መቆያት አለቢኝ
እናመሰግናለን
please ba samenti senete litaqami ichilalo?
Ande.
@@TinaHabeshawit thanks you so much sis ❤gana zarenew yabahute batami new yawodadkushi tihitinashi dasilali
ine zagure razim naw gin inakaklal batam ba iji sinakaw ka ije gar indale yinasal isti mala balugn yaladarakut yelem
ውይ ምነው ባያድግ ይቅር እንኳን ተቀብቼው እንዲሁም ሽታው ስጠላው ኡ
ሙሉ ብትቀቢው ይሻል ነበር እኮ እስከ ጫፍ ድረስ ምኑ ተቀባሹ ነካካሹ እንጂ እኔ ግን አይስማማኝም
ሙሉውን ለመቀባት 10 ሽንኩርት አይበቃውም ብዙም ውሀ አይወጣውም ዋናው ቆዳው ላይ ነው
ካስተር ቅባት ባደርግበት ሽታ አይኖረውም?
Waw. Enameseg
Gobez
Eskeseet giza mexekem alebeg
እኔ ዛሬ ሽንኩርት ተጠቀምኩ ነገ ደግሞ ቲማቲም ግን ይለባለባል ታጥቤው እንኳን ሽታው እንዳለ ነው
ወይ እኔሸኩርት ይቅርብኚ ሽታው አይለቅም ለማንኛውም ሞክሩት ወደኔም ቻናል ብቅበሉ ቤተሰብእንሁን
ክክክክ ድንች ቀረሽ እኮ 😂😂
Yekerta ehta yashew zeyt yelgm lome metekem echelalehu maleta leshtaw
Mokirew satabegi.
Ye medam beti kehone gin yekibadl shita hoo
30 ደቂቃ በላይ ቢሖን ችግር አለው?
Ticheyalesh gn yeshetal.
Ene samitnew maqoyew. Ehitawo kraals six laashi aqoyew yemir. Ene eqebawen quxirxir serchew. Samit aqoyewalew. Ena arifilewexialeew
@@TinaHabeshawit በአማርኝ ፃፊልኝ እኔም ለስንት ደቂቃ እደምቀባው
ከ 30 እስከ 45 ደቂቃ
ሳስበው ገና ሽታውን ፈራሁት
Be andi sament west beredo kehon minyideregal
😘😘😘😘👌👌
♥️♥️♥️
Welcome
Enameseginalene
Yeshinkurit wuha salifech kekiye metekem alichilim
Nutrientu yemotal seteqaqyiew.
ሽታው ለሳምት አይለቅም ውይ
ወርቅ ህድ ጨምሪበት እዳይሸት ባርበኛ ወርቅ ህድ ይባላል
እስኪ እኔም ጀመሪ አለው
ሳሥበዉ የነበረነውእናምሠግናለን
lomii fasash achalim mamaye
Yichalal leshetaw naw.
@@TinaHabeshawit eshi ema thank you bless you god
ይቅርታ ለወንድ ይሆናል እኔ ሞክሬው ሀሪፍ ነው
Enamesegnal
አዎ ይሆናል
vitika oil bchemrbet leshta chagar yelewum ngergn marrr
Tichyalesh.
Eneko mokerw neber gen shitaw aylkem enamsgnaln brzawem abine selam beylgn
WWOWW BEXAM ENEMESAGINALEN KONJO TANAYE
ሰላም ያገሬ ልጆች ። አንድ ነጻ ትኬት ከአሜሪካ ወደ አዲስ አበባ ደርሶ መልስ አዘጋጅተናል መጨረሻ ቀኑም Sep 1 ነው። ዘመን ትራቭል ዩቱብን ሰብስክራይብ በማረግ እድልዎን ይሞክሩ።
👍👍👍👍
ሽሩባ አስራር
ua-cam.com/video/nD3t76R5v8Q/v-deo.html&feature=share
እኔስከኋላዬአላድግአለኝእስኪንገሪኝእህቴ
ኤድን ወደኔቻናል ብቅበይ ያድግልሻል
gobez
ስለ ሽበት ካለ
እዉነትነዉእኔምየልሞከረሁትየለኝምግንየገኘሁትፀጉሪንቀለሙንአሰጠሁትእንጅ
Firizishi yameral
እኔ ተቀብቸ አሳደረኩት
ለውጥ አለው ወይ?
😂😂
ሎሚ ቢጩሙርስ፣
Ticheyalesh.
ሳታብዥ ጨምሬ ሉሚ ጥቅሙለፎረፎር ነው ማርርር ወደኔም ቻናል ብቅበይ
Ke (2) which one is good for growth hair onions or rice txt me in ma gmail
Halo dear betay weyebet sitatib ke ginger ga neber so that tiklala mewtat jemer of 1st x silhone new or
እናመሠግናለን