ከሌላ ጋረ አረግዛ በዚና አሁን ሌላ ልታገባ ነው ደብቃ አድሱን ጮኛዋን ብናገረባትስ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 15 днів тому +4

    ኢላሂ ከመጥፎ ፈተናዎች ወንጀሎች ጠብቀን ኢላሂ 😢😢

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 15 днів тому +19

    አጂብ ነው ያረብ መጨረሻየን አሳምረው ፍቅረኛ እያላችሁ ራሳችሁን አታርክሱ እህቶች ካገባችሁ አግቡ ካልሆነ አርፍችሁ ተቀመጡ ዘርም አታበላሹ

  • @Elham-v9c
    @Elham-v9c 15 днів тому +10

    ሱብሀንአሏህ አላህ መጀመሪያዬ እዳሳመርከው መጨረሻዬንም አሳምርልኝ 😢😢ሙስሊም ወድም እህቶቼ አላህ ከመጥፎ ነገር ከወጀል አሏህ ይጠብቀን🤲

  • @temirtemirmuhammed-lc2wl
    @temirtemirmuhammed-lc2wl 15 днів тому +3

    ሡበሀነክ ያረብ የማይሠማ ነገር የለም ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን ኢላሂ አደራህን

  • @Mmm-r7y6s
    @Mmm-r7y6s 15 днів тому +11

    አጅብ አላህ ይጠብቃን ያራብ😢😢😢

  • @MuzuYesu
    @MuzuYesu 15 днів тому +3

    ሱባሀን አላህ ይጠብቀን ❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-wb5xf
    @AaAa-wb5xf 14 днів тому +1

    ለሀዉለላህ ቁወተ ኢለቢላህ

  • @SdsssFddf
    @SdsssFddf 15 днів тому +8

    ሡበሀን አላህ ይገርማል😢😢😢😢

  • @temirtemirmuhammed-lc2wl
    @temirtemirmuhammed-lc2wl 15 днів тому +4

    እኔኮ በአነተቦታ ብሆን አንዳንድ ጠያቂዉችን በስደብ ጪረሻየዉ ነበር

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 15 днів тому +1

    አቤት የኛነገር የወጀላችን ብዛቱ😢😢

  • @زينب-غ3ط3ط
    @زينب-غ3ط3ط 15 днів тому +1

    በርታ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 15 днів тому +2

    አጅብ አላህየ ከሰማይ ድንጋይ አለማዝነብክ እዝነትክ ነዉ ያኢላሒ

  • @Meryembintali
    @Meryembintali 15 днів тому +3

    ላሀወላቁወተኢላቢላ፡አላህልብይሥጠንይሥጣችሁ፡እህቶቸ፡ጀሀነም፡ውሥጥሤቶች፡ይበዛሉአላህነጃያውጣን፡አሚን

  • @zeharaebrahim4793
    @zeharaebrahim4793 15 днів тому +3

    ሱብሃን አላህ አላህዬ ጠብቀኝ

  • @tgay5642
    @tgay5642 15 днів тому +2

    ያአሏህ ምን አይነት ጊዜ ነዉ ያረብ መጨረሻየን ዘራርቴንም ከዝሙት ጠብቅልኝ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 15 днів тому +2

    አጂብ ወላሂ ቆይ ለምን እንደዚህ

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 10 днів тому

    አቤትሴትሴትመሆኔን አስጠላኝእኔ የምለዉ ሀያጠፋእደትነዉእናተፍቅረኛስትሉአታፍሩም
    አልሀምዱሊላህሙስሊምላደረገኝአላህበስርአትላሳደጉኝቤተሠቦችጀዛክ አላሁ ኸይርንወንድሜ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 15 днів тому +4

    አፈር ብሉ እንደዚ ወስላታ ሴቶች ከናተ ጋር መቆጠራችን አኡዙቢላ ደሞ እያወቁ በግልፅ አላህን ማመፅ ተበለኩም

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 15 днів тому +3

    🙈🙊 ኑሮ ዘንድሮ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 12 днів тому

    አኡዙቢላሂሚነሾይጧንእረጅም ሰለላሁአለይሂወሰለ

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 15 днів тому +5

    እዳው ሴቶች መቸነው ከዚህአይነትድርጊት የ።ትወጡት. እቲክቶክ ጌዜያችሁንከምታጠፉለምን ኢስላማዊትምህርቶች አታዳምጡም. እድ ሰው ሲጠይቅለሁሉም መልስይሆናል

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 15 днів тому +2

    ሲጀመር ምነው ፍቅርኛ ሀለል ይረገለቹ

  • @RahmaOthman-b2u
    @RahmaOthman-b2u 9 днів тому

    ሱበሀን አላህ ያረቢ😢😢😢😢

  • @amaamm-ry5dc
    @amaamm-ry5dc 15 днів тому +1

    አጂብ. አላህ. ይጠብቀን

  • @Fedila-il8ut
    @Fedila-il8ut 12 днів тому

    አራ ሁሱ በአላህ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ነው የማገኝህ ቲክቶክ የለኝም 😢

  • @ؤسىل-خ1ي
    @ؤسىل-خ1ي 15 днів тому +1

    ኡስ በአለህ ስም እንደተልፈኝ የአሰሪነ ሰረተኘ መብትነ ጌዴተ በአረብኘ ስሰልኝ
    መለቴም የሆነ ኢቀ ብሰበራ ሙሉ በሙሉ መክፈል አለብን ወይስ ጌመሺነው

    • @SdhJfd
      @SdhJfd 15 днів тому +1

      ኡስታዝሙሀመድአደምመልሶልገብተሺስሚ

  • @Ekerm-d5c
    @Ekerm-d5c 11 днів тому

    አላሁ ሙስታአን በስ አኡዙ ቢላ

  • @Rahmat-fw5bp
    @Rahmat-fw5bp 15 днів тому +2

    😢😢😢😢😢ሱብሀን አላህ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 15 днів тому

    አጂብ❤እዴዚህ የገረመኝ

  • @أمحكمه
    @أمحكمه 15 днів тому

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢😢😢

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 15 днів тому +1

    እኔ ጥያቂ አለኝ

  • @Ppmhayat
    @Ppmhayat 15 днів тому +2

    ሁስ በዬት ነዉ የማገኝህ ጥያቄ ለመጠየቅ ፈልጌ ነዉ

    • @TaybaAssal
      @TaybaAssal 15 днів тому +2

      ቲክታክላይ

    • @Ppmhayat
      @Ppmhayat 15 днів тому +1

      @TaybaAssal ምድን ነዉ የሚለዉ የቲክቶክ ስምህ

    • @Fedila-il8ut
      @Fedila-il8ut 12 днів тому

      ​@@TaybaAssalቲክቶክ የለለው በምን እናግኝህ በአላህ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 15 днів тому

    ወይ ጉድ

  • @Ppmhayat
    @Ppmhayat 15 днів тому +1

    ሁስ እባክህን ከቻልክ ምልስልኝ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 15 днів тому

    😢😢😢😢😢 ያአላህህህ

  • @سادةساده
    @سادةساده 15 днів тому +1

    አጂብአላህየአተመጨረሻየንአሣምርልኝ

  • @MekiuaYea
    @MekiuaYea 15 днів тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @fatma6629
    @fatma6629 14 днів тому

    ቀርሞ ጥሩለጥሩ መጥፎ ለመጥፎነውና እዴራሶዝሙተኛ ታግባ አሁንም ፍቅርኛ ብለው ሚሉት ቃል አልቀርምዴ ሙስሊሞች አላህን እንፍራ

  • @fatma6629
    @fatma6629 14 днів тому

    😢እና የ6_ወር እርጉዝ ሲያት ያውቅየለዴ

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ 15 днів тому +1

    ሶለለሁ አለሂ ዎሶለህም❤

  • @kamelabasher2751
    @kamelabasher2751 14 днів тому

    አገብ

  • @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ
    @መሀመድዩሱፍ-አ5ከ 14 днів тому

    እንደዚህ አይነት ሴቶች ሴት ተብለው መቆጠራቼው ነው የሚያቃጥለኝ

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 15 днів тому

    ያረብ

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi 15 днів тому +1

    🍓🍓🍓

  • @NehadAnba
    @NehadAnba 14 днів тому

    በነገራችን ላይ ክርስትያኖች አውቀት ሳይኖራችሁ ተቃራኒ ሃይማኖት መግባት የለባችሁም
    ስንት መማር የምችሉበት የክርሰትያን ቤት እያለ እስላም ቤት ምን ታደርጋላችሁ??
    ብርሃን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም
    እስልምና ማለት የሰይጣን ሃይማኖት ነው በክርስትያንና በአይሁድ ጥላቻ ያበደ ነው
    በእስልምና ክርስትያኖችን መግደል ፯፪ ድንግል ሴት በጀነት ያሸልማል😂
    ይህ ሰይጣንናዊ ሃይማኖት ነው እንግዲህ እስላም ሰላም ነው እያለ የሚቀልድብን😂😂
    መሃመድ የሚባል የግመል እረኛ የፈጠረው አላህ ምንም ማድረግ አይችልም ልጅ ለመውለድ እንደኔ ችክ ያስፈልገዋል😂😂😂