Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሱበሀን አላህ ወላሂ ባያልቅብየ ተመኝሁ ተመስጭነውየሰማሁት አጂብ የአላህ ስራ ግን ቁርአንን እስከነትሩጉሙ እደማንበብ ጠቃሚ ነገርየለምወላሂ እኔ አቀራለሁ አልሀምዱሊላህ ነገርግን ትርጉሙ አይገባኝምነበር አሁን ስሰማ በጣም እየገረመኝጨረስኩት ጀዛክአላህ ኸይረን ረበና ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ እኛንም አላህ ያሳወቀን
አሰላማለይኩም፡ወራመቱላሂ፡ወበረካቱ፡አስገባኝ❤❤❤❤❤
አሚንን🎉🎉🎉🎉
Aameen ya rebb!
አግቡኝ ደህናውን ባልይስጥሽእህቴ
አላህዋ ይጠብቅህ ወድምዋ 🎉በኢልምላይ ኢልም ይጨምርልህ እኛም በምንሰማዉ ተጠቃሚ ያርገን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ኢልመን ናፊአ ይወፍቀን ያረብ 🤲
የሌብነቱሥ ነገር ጦይቢ ከከከከከ
@@umumiftah-x5d ክክክ አየ እናተ
ያረብ የሁዳዎችንም የጃቸው ስጥልን የነሱ በደል ከፋ በፈልጤማወያን ላይ የሚሰሩት ግፍ 🥺🥺🥺🥺🥺
በጣም ወላሂ😢😢😢😢
በጣም
😊😢
አላህ ይጨምረልክ ሁሡአሥገቡኝ ለማለት ነው መሠል ሚሥኪን
ማሻአላህ ተባረከላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ከዚህ በመቀጠል ፣አንድ፡ጴንጤ ሆኛለሁ፡እና እንደኔ ሁኑ፡መጽሃፎቹን አምጡ ካላመጣችሁ ይሔው መጽሃፉ ባይ ሰውን በተለይ የኔ ብጤ ጃሂልያውን ኡማ ሙስሊሙን ለማጥመም ሽዋጅ እና አስመሳይ ቃል ይዞ ስለቀረበ በእናንተ ዓሊሞች በኩል ከፍተኛየመልስ ምት ማግኘት አለበ ብየ አምናለሁ እና ቶሎ ቶሎ መልስ ሱጡበት አንዱ ጠይቆህ ጥሩ መልሰህለታል እንደዚህ አይነት ምላሽ አጀንዳ ይዛችሁ ውጡ እና ለዑማው ግልጽ ይሆንለታል።ማዕለሽ አበዛሁ
አሥገቡኝ ለማለት ይሆናል የፊደል ሥህተት ይሆናል
ሱበሀን አላህ መጨርሻችንን አላህ ያሳምርልን ሠሉ አለ ነብይ❤❤❤
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
አረ አታካብዱት አላህን ፍሩ አግቡኝ ነው አስገቡኝ ነው ግልጽ ያልሆነውን እንካ ቢሆንም ነውር የለውም ፡ምክንያቱም ስንቱ በሓራም እየተጨማለቀ ባለበት አለም እንድያውም እንደእኔ ወላሒ ጎበዝ ናት በተለይ እውነትዋን ከሆነች ነው
ሳህህ
አላህ ይዘውጂኪይ ፊትና ነወ ሚስኪን የኔን ባል ልዳርሽ ካየሽወ ፍቃዴኛ ነኝ በራሴ ባልን መዳር ስለምመኝ ዘረ በዛ እዲል የነብዩ ኡማ ሲበዛነወና ካልሆነም ለብቻሽ አላህ ይዘውጂኪ ግን ነውር ነወ እዴሴትነታችን ተጠይቀን እጂ ጠይቀን በጣም ከባድነወ አያሥዴሳም ግን ሁላችሁም ዱአ አርጉላት ምክንያት ሊኖራት ይችላል
ጀዛኪ አላህ ወይር ዉደየ ባልሺን ለመዳር ዝግጁዉ መሆንሺ በዝህ ገዜየ ሁሉም ነኔየ ብቻ ይስጠኝ በሚባልበት ዘመን በመገኝትሺ አላህ ይጨምርልሺ ግን አላህ ሁላችንም ይሠትሰረን ያርብ አሚገረም ነዉ ግን ሴቶችየ አላህ ለኔየ ያለዉን ይስጠኝ ብለን ዱአ ማረግ እጂ ሌላ ምንም አትበሉዉ አላህ ሠሚነዉ እና።ይሠማናል❤
@@Fatima-ov7ut ወእያኪ ሁቢ አሚንንን የኔህት ለሁላችንም ምንም ችግር የለዉ እዴኔ እዳውም እህት ትሆነኛለች የሁላችንም ባህሪ ይለያልጂ እኔ ባሌን ለመዳር ፍላጎት አለኝ ገና ወጣትነኝ አድት ልጅ እናትነኝ አልሃምዱሊላህ የ28አመት ወጣትነኝ ግን መዋዴድ ካለ ምንም ተፅኖ አይፈጥርብኝ እዳልሽወ ስለሁለተኛ ሲነሳ በብዛት የማይወዱ አሉ ተሥማምተውም ባድ የሚኖሩ አሉ
አሰላምአለዩኩም።ጀዛኪላህከይርእህት።አላህትዳርሹንእና።ዘርማዘርሹን።አላህይባርክልሹ
mashallha alha yechemerelesh asegerame sew nesh@@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
ወላሂ መሻአላህ እህቶቸ ባል ማለት ወላሂ አላህ ሀቅኞቸ ጋር ያጋጣማቸሁ ያአሄሪ እህቶቸ ከሀብት ታማኝነት ይበለጣን ወንዶቸ ኩሩ ታማኝ ከሆን ሴቶች እኔ 3ቢገባ ወላሂ አይከብደም አላህ ታማዮቸ የረገን ያረብ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
አሏህ❤ይጠብቅህ❤እህት❤አላህመልካም ባልይስጥሽ አብሽሪ ሶብሪ ዱአ ዚክር አርጊ ዴሞታው ግን ሀያ ይኑረን ያጀማአ የፈለገ ባል ባታገኙ❤ ሚዲያአታውጡ አውፍበሉኝ ውዶቸ❤እማይሆን ነገርከፃፍኩኝ❤❤❤
ልክ ነሽ ወደ አላህ ማልቀስ እንጂ በሚዲያ አግባብ አይደለም ያረብ አላህ ሷሊህ ባል ይስጥህ
ሰላም
አደኛነኝ ላይክ ግጩኝ
ቀድሜሽ😂
🍔🍔
እስራኤልንም እንደዛው ባጠፋልን ያረብ አጥፋልን መጥፈያቸው ሰአት አድርሰው 23:04
አንችንያጥፋሽአህያ
ማሻ አላህ ወንድማችን ጀዛክ አላህ ኸይርን
ሱበሀን አላህ ወላሂ ሁሉም ነገር ረቂቅ ነው
ሰለላሁአለይሂወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አለይሂ ሰላም
ርዕሱ ብቻ ነዉ ያመጣኝ ደግሞ ይሄን ማለት ጀመሩ እስኪ ላዳምጥ
ዝም ብለዉኮ ነዉ ያልሆነ ርእስ ሚለጥፉት እንደዚ ሚል ወሬ ዉስጥ ላይ የለም
እኔም ርእሱ ገርሞኝ ነው
አጋጣሚ የቃላት ስህተት ይሆናል አስገቡኝ ለማለት ይሆናል
እኔም😂😂😂😂
ማሻአላህ ጀዛኩም አላኸይር
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ክርትስቴኖች እባካችሁ አንብቡ እባካችሁ ከመፀሀፋችሁ አንብቡ ትረዳላችሁ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
ማሽ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርለት ሁሱ መስሎችህን ያብዛልን እስኪ ሊቭ ላይ የሚያሰራ አፕ ንገሩኝ ወላሁ እንቢ አለኝ እኔ
ጀዛካላህ ኸይር ወንድማችን ሁሡ
ሱብሀን አላህ ደስየሚል ትምህርት ነበር ሁሱ አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሰላሙአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
አስገቡኝ ለማለት ይሆናል አላሁ አእለም
እረላይክ እያረጋችሁ ውዶቸ ወድማችንንእናበረታታው
አስገቡኝ ማለቷ ነው ሁሱ አግቡኝ ማለቷ አይደለም
የአላህአንተቀጥተኛውንመንገድምራን፡ጀዛኸላሁኸይረን፡ኡስታዝ
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ዝምያለነጃወጣብለዋልየኛዉድነብይ ሴትእህቶችምአሉኝ ሴትልጆችምአሉኝ ዝምልበል ሀያአይኖረን ሴቶች🎉ሱለላሁአሊይሊወስለም🎉🎉ሀቢቢናያረሱለላሂ❤🎉🎉
ህ መገኔኔ አይስማ የለ ጭራሽ አግባኝ ያኢላሂ አላህ ይዘውጂሽ💦
ሱባሀንአላህሴቶችቁጥብሆኑዉድትሆናላችሁእባካችሁዝርክርክአንሆን ወንዶችምየሚወዱትስትርየሆነችንሴትነዉ የአኸይሩዘመንደርስንአላህይድርስልንያረብብብብ
🎉🎉🎉🎉ኧርሴት አግብኝአይለም የሴትልጀውበቷ. እፍርቷነውአሉ. ለማንኞውምአላህይዘውጀሽ.
አይታወቅም አስገቡኝ ለማለትም ይሆናል
ሁሱ አላህይጨምርልህ ያገሬልጅ የደጋኑ ኡስጣዝ❤❤❤❤
አዳድ ሴቶች ሲሜታቸው አናታቸው ላይ የወጣ ነው ቱ አግቡኚ😂😂😂😂
አይባልም መሰተር ፈልጋጅ ለስሜት ቢሆን ኖሮ ባካባቢዋ ባለጌ ወንድ አታጣም እደኔ የሷ ችግር እደሴትነቷ ሃያዕ ሃፍረት ሊኖር ጋድነዉ ትዳር በዱአጅ በሚድያ አይገኝም አላህ ለሁላችንም መልካም ትዳር ይስጠን መጨረሻችን ያሳምርልን
መቸአላህ ❤❤አላህ ዪጠብቅህ❤❤በጣም ደሥብሎኛል ጀግንነትህ❤❤❤
ሱበሀን አላህ
ሡለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁአለይሂወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማሻ አላህ ወድሜ ሁሴን አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሱብሀን አሏህ የሚገርም ታሪክ ሀቂቃ😢❤❤ የሴቶች ነገር ግን እንዴት ነው ቁጥብ ሁኑጅ ያሸባብ አሏህ ለናንተ ያለውንኮ መቸም ቢሆን አታጡትም ላኪን ሰብር ሆ
አላህ ሶብሩን ይስጠን ለሁላችነም የምር
ኢንሻ አላህ እኔ አገባሻለሁ
እልህ ይጠብቅህ እውቃትህም አለህ ይጨምርልህ
እኔግን።በጠይቅምንችግርአለው።ሀራምአይደለምእኬ።።ችግራንየምታቀውእሳናት።ከሜትሰጪአትጫጩ
አሏህን የሚፈራ ባል ይዘውጅሽ
MashaAllah Eedima,yesithi
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ የኔ ጥያቄ አለኝ ጥርሴን ስቦርሺ ሳላቅ ወደ ሆደ ገባ ፆም ያስፈታል ወይስ አያስፈታም ሳላቅ ደገት ነዉ የዋኩት መልስሉኝ በአላህ
አውቀሽ እስካልሆነ ድረስ ሚያበላሽ አይነስለኝም ወላሁ አለም
አሥገቡኝ ነው የሚሆነው አግቡኝ አይሆንም ብየ ተሥፋ አለኝ
ያድርገዉ😂😂😂😂
እኔ ልዳርሽ ስልክሽንእደትነዉ እማገኘዉ እዉነትሽንከሆነ ማሽአላህሁሱ
ሠለሏሁወአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
ያሰላም አላህ ይጠብቃችሁ ኢሸአሏህ
እንኳን ሰማሁ ህ ተቋርጨ ሳልስማ ላይፍላይ
Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam
Mashaallah..huesu..
ላይቭ አስገቡኝ ማለቷ ነው ።
ማሻአላህ ወድሜዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሌሎቺም የመጀመርያ ሙስሊም ነን ያሉበት እቁርአን አንቀፅ አለ
Mashallah mashallah ❤❤❤
ያረብ😘😘😘😘😘😘
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
እህቶቸ እኛ የረከስነው በራሳችን ስራነው በየሶሻል ሚዲያው አግባኝ ላግባህ ስቱን ስናወራ እየዋልን ስለዚህ እደትነው የማንረክሰው እደትነው አግቡኝ ተብሎ ጥያቄ የማይቀርበር ያአሏህ ኧረ እስኪ ወደራሳችን እንመለስ
አላህይጨምርልህወድሜ
አላህ ይጨምርልህ ዉንድሜ
አላህይጠብህሁሡ
ሁሰን አዘዘ አትበል ጠየቀ በማለት አሥረዳ
አግቡኝ ወይ ጉዴ😂😂😂😂
ሡብሀንአላሕ ያርብ አለይሕሰላም
ማሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ❤❤❤❤❤❤❤ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውሱ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ❤❤
👍
🌺🌺🌺
SAW ❤SAW❤SAW❤❤❤
እዴት ቢሰማ የማይጠገብ
አስ ወረ ወበ አህለን እንዴትናችሁ
جزاك الله خيرا ❤❤❤❤❤❤🥰🥰
ሁሱአላህ ይጨምርልህ እርእሱ ምንድን ነው እሚለውክክክክ
የየሱስ አምላኪዎች የትናችሁ
hhhhhhhhhhh
ሲኦል😂😂
👍👍👍👍
Alhamdulillaah for Islam
Sulelahu. Aelehi. Weselem😢😢❤❤❤❤❤❤
😂😂❤❤❤🤭💔💔☝️☝️👍👍👍👍
Saw❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤
ማሸ አላ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሠለላሂአልሂወሠለም
ፍየሎች የሚጮኩት ከየት ነው
سبحان الله
❤❤❤❤
😮😂ሴቱ ሀያአ አጣሳ አግቡኝ ወይ ጆሮየ ስቱን ሰማ ደሞ ሴት መዉለደ
ሳህ
ምንአልባት ለማለት የፈለገችው አሰገቦኝ ለማለት ቢሆንስ ጥያቄ ለመጠመቅ ፈልጋ ይሆናል
ሀያአ።ምንማለትነው።ለይትንእንውቅ።ሀላልንፈልጉችእንጀሌላአላለች።ባሁኑሰአት።ውንዴችልብአተዋል።።አንድልችካላትአያገብም።35ያለችንአያገቡም።እህቶችእስኪአንፈርድ።ዘምእንበል።ችግራንየምታቀውእሷናትእና
@@sadahs4112 ሰላሳ ግዜ ወድ ቢጠፋ ሰሀባወች እነዛ ቀደምቶች ይሁን ቀደም ያሉ እናቶች እህቶች በሚዳያ ወተዉ ባል ፈልጉልኝ ዳሩኝ አላሉም አላሁሙስተአን የሀ የለየለት ዝቃጭነትነዉ ደሞስ በሚዳያ ስት ወድነዉ ሚገባት ለአላህ በድብቅ ብነግረዉ አላህዋ ከዘገየም አቅርቦ ይረዝቃት ነበረ አሰዳቢ ሁላ ድናችንን በደብ ያለመማራችን ጅህልናችንነዉ እድህ የሚስለከሰክሰን አላህ ይህድነ አላህ ተዋርዶ ቤተሰብንም ከማዋረድ አላህ ይሰትረኝ
@@sadahs4112 አች ደሞ ጥሩ ሚስት ሁኝጅ ብዙሰዉ በዙሪሽ አለ ለወድሞቹ ለዘመድ ጋደኛዉ መዳር ሚፈልግ ወላሂ በሚድያ የመጣባል ፋይዳ የለዉም መጨረሻዉም አያምር አዉፍ በይኝ እማ ካስከፋሁሽ አላህ ዘዉጀል ሳሊሀ ይወፍቅሽ ይወፍቀን
አስገባኜ. ለማለት. ነው❤
🤔🤔🤔🙋🏿
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Selelahu Alehi weselam
ርዕሱን አታጃጅሉት😏
ሳኡድወች ስራ ፈልጉልኝ ተው ግን ተው
ምነው ወንድሞች አግቡኝ ብሆንስ ምን ችግር አለው ብላችሁ ነውሁላችንም የዚህ አይነቱን ሃሳብ ፍላጎት ያላቸውን እህቶቻችንን እንድያውም ወደፊት እንዲወጡ ና እንዲያውም እናበራታቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱበሀን አላህ ወላሂ ባያልቅብየ ተመኝሁ ተመስጭነውየሰማሁት አጂብ የአላህ ስራ ግን ቁርአንን እስከነትሩጉሙ እደማንበብ ጠቃሚ ነገርየለምወላሂ እኔ አቀራለሁ አልሀምዱሊላህ ነገርግን ትርጉሙ አይገባኝምነበር አሁን ስሰማ በጣም እየገረመኝጨረስኩት ጀዛክአላህ ኸይረን ረበና ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ እኛንም አላህ ያሳወቀን
አሰላማለይኩም፡ወራመቱላሂ፡ወበረካቱ፡አስገባኝ❤❤❤❤❤
አሚንን🎉🎉🎉🎉
Aameen ya rebb!
አግቡኝ ደህናውን ባልይስጥሽእህቴ
አላህዋ ይጠብቅህ ወድምዋ 🎉በኢልምላይ ኢልም ይጨምርልህ እኛም በምንሰማዉ ተጠቃሚ ያርገን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ኢልመን ናፊአ ይወፍቀን ያረብ 🤲
የሌብነቱሥ ነገር ጦይቢ ከከከከከ
@@umumiftah-x5d ክክክ አየ እናተ
ያረብ የሁዳዎችንም የጃቸው ስጥልን የነሱ በደል ከፋ በፈልጤማወያን ላይ የሚሰሩት ግፍ 🥺🥺🥺🥺🥺
በጣም ወላሂ😢😢😢😢
በጣም
😊😢
አላህ ይጨምረልክ ሁሡ
አሥገቡኝ ለማለት ነው መሠል ሚሥኪን
ማሻአላህ ተባረከላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ከዚህ በመቀጠል ፣አንድ፡ጴንጤ ሆኛለሁ፡እና እንደኔ ሁኑ፡መጽሃፎቹን አምጡ ካላመጣችሁ ይሔው መጽሃፉ ባይ ሰውን በተለይ የኔ ብጤ ጃሂልያውን ኡማ ሙስሊሙን ለማጥመም ሽዋጅ እና አስመሳይ ቃል ይዞ ስለቀረበ በእናንተ ዓሊሞች በኩል ከፍተኛየመልስ ምት ማግኘት አለበ ብየ አምናለሁ እና ቶሎ ቶሎ መልስ ሱጡበት አንዱ ጠይቆህ ጥሩ መልሰህለታል እንደዚህ አይነት ምላሽ አጀንዳ ይዛችሁ ውጡ እና ለዑማው ግልጽ ይሆንለታል።ማዕለሽ አበዛሁ
አሥገቡኝ ለማለት ይሆናል የፊደል ሥህተት ይሆናል
ሱበሀን አላህ መጨርሻችንን አላህ ያሳምርልን ሠሉ አለ ነብይ❤❤❤
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
አረ አታካብዱት አላህን ፍሩ አግቡኝ ነው አስገቡኝ ነው ግልጽ ያልሆነውን እንካ ቢሆንም ነውር የለውም ፡ምክንያቱም ስንቱ በሓራም እየተጨማለቀ ባለበት አለም እንድያውም እንደእኔ ወላሒ ጎበዝ ናት በተለይ እውነትዋን ከሆነች ነው
ሳህህ
አላህ ይዘውጂኪይ ፊትና ነወ ሚስኪን የኔን ባል ልዳርሽ ካየሽወ ፍቃዴኛ ነኝ በራሴ ባልን መዳር ስለምመኝ ዘረ በዛ እዲል የነብዩ ኡማ ሲበዛነወና ካልሆነም ለብቻሽ አላህ ይዘውጂኪ ግን ነውር ነወ እዴሴትነታችን ተጠይቀን እጂ ጠይቀን በጣም ከባድነወ አያሥዴሳም ግን ሁላችሁም ዱአ አርጉላት ምክንያት ሊኖራት ይችላል
ጀዛኪ አላህ ወይር ዉደየ ባልሺን ለመዳር ዝግጁዉ መሆንሺ በዝህ ገዜየ ሁሉም ነኔየ ብቻ ይስጠኝ በሚባልበት ዘመን በመገኝትሺ አላህ ይጨምርልሺ ግን አላህ ሁላችንም ይሠትሰረን ያርብ አሚገረም ነዉ ግን ሴቶችየ አላህ ለኔየ ያለዉን ይስጠኝ ብለን ዱአ ማረግ እጂ ሌላ ምንም አትበሉዉ አላህ ሠሚነዉ እና።ይሠማናል❤
@@Fatima-ov7ut ወእያኪ ሁቢ አሚንንን የኔህት ለሁላችንም ምንም ችግር የለዉ እዴኔ እዳውም እህት ትሆነኛለች የሁላችንም ባህሪ ይለያልጂ እኔ ባሌን ለመዳር ፍላጎት አለኝ ገና ወጣትነኝ አድት ልጅ እናትነኝ አልሃምዱሊላህ የ28አመት ወጣትነኝ ግን መዋዴድ ካለ ምንም ተፅኖ አይፈጥርብኝ እዳልሽወ ስለሁለተኛ ሲነሳ በብዛት የማይወዱ አሉ ተሥማምተውም ባድ የሚኖሩ አሉ
አሰላምአለዩኩም።ጀዛኪላህከይርእህት።አላህትዳርሹንእና።ዘርማዘርሹን።አላህይባርክልሹ
mashallha alha yechemerelesh asegerame sew nesh@@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
ወላሂ መሻአላህ እህቶቸ ባል ማለት ወላሂ አላህ ሀቅኞቸ ጋር ያጋጣማቸሁ ያአሄሪ እህቶቸ ከሀብት ታማኝነት ይበለጣን ወንዶቸ ኩሩ ታማኝ ከሆን ሴቶች እኔ 3ቢገባ ወላሂ አይከብደም አላህ ታማዮቸ የረገን ያረብ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
አሏህ❤ይጠብቅህ❤እህት❤አላህመልካም ባልይስጥሽ አብሽሪ ሶብሪ ዱአ ዚክር አርጊ ዴሞታው ግን ሀያ ይኑረን ያጀማአ የፈለገ ባል ባታገኙ❤ ሚዲያአታውጡ አውፍበሉኝ ውዶቸ❤እማይሆን ነገርከፃፍኩኝ❤❤❤
ልክ ነሽ ወደ አላህ ማልቀስ እንጂ በሚዲያ አግባብ አይደለም ያረብ አላህ ሷሊህ ባል ይስጥህ
ሰላም
አደኛነኝ ላይክ ግጩኝ
ቀድሜሽ😂
🍔🍔
እስራኤልንም እንደዛው ባጠፋልን ያረብ አጥፋልን
መጥፈያቸው ሰአት አድርሰው 23:04
አንችንያጥፋሽአህያ
ማሻ አላህ ወንድማችን ጀዛክ አላህ ኸይርን
ሱበሀን አላህ ወላሂ ሁሉም ነገር ረቂቅ ነው
ሰለላሁአለይሂወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አለይሂ ሰላም
ርዕሱ ብቻ ነዉ ያመጣኝ ደግሞ ይሄን ማለት ጀመሩ እስኪ ላዳምጥ
ዝም ብለዉኮ ነዉ ያልሆነ ርእስ ሚለጥፉት እንደዚ ሚል ወሬ ዉስጥ ላይ የለም
እኔም ርእሱ ገርሞኝ ነው
አጋጣሚ የቃላት ስህተት ይሆናል አስገቡኝ ለማለት ይሆናል
እኔም😂😂😂😂
ማሻአላህ ጀዛኩም አላኸይር
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ክርትስቴኖች እባካችሁ አንብቡ እባካችሁ ከመፀሀፋችሁ አንብቡ ትረዳላችሁ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው
ማሽ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርለት ሁሱ መስሎችህን ያብዛልን
እስኪ ሊቭ ላይ የሚያሰራ አፕ ንገሩኝ ወላሁ እንቢ አለኝ እኔ
ጀዛካላህ ኸይር ወንድማችን ሁሡ
ሱብሀን አላህ ደስየሚል ትምህርት ነበር ሁሱ አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሰላሙአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
አስገቡኝ ለማለት ይሆናል አላሁ አእለም
እረላይክ እያረጋችሁ ውዶቸ ወድማችንንእናበረታታው
አስገቡኝ ማለቷ ነው ሁሱ አግቡኝ ማለቷ አይደለም
የአላህአንተቀጥተኛውንመንገድምራን፡ጀዛኸላሁኸይረን፡ኡስታዝ
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ዝምያለነጃወጣብለዋልየኛዉድነብይ ሴትእህቶችምአሉኝ ሴትልጆችምአሉኝ ዝምልበል ሀያአይኖረን ሴቶች🎉
ሱለላሁአሊይሊወስለም🎉🎉ሀቢቢናያረሱለላሂ❤🎉🎉
ህ መገኔኔ አይስማ የለ ጭራሽ አግባኝ ያኢላሂ አላህ ይዘውጂሽ💦
ሱባሀንአላህሴቶችቁጥብሆኑዉድትሆናላችሁእባካችሁዝርክርክአንሆን ወንዶችምየሚወዱትስትርየሆነችንሴትነዉ የአኸይሩዘመንደርስንአላህይድርስልንያረብብብብ
🎉🎉🎉🎉ኧርሴት አግብኝአይለም የሴትልጀውበቷ. እፍርቷነውአሉ. ለማንኞውምአላህይዘውጀሽ.
አይታወቅም አስገቡኝ ለማለትም ይሆናል
ሁሱ አላህይጨምርልህ ያገሬልጅ የደጋኑ ኡስጣዝ❤❤❤❤
አዳድ ሴቶች ሲሜታቸው አናታቸው ላይ የወጣ ነው ቱ አግቡኚ😂😂😂😂
አይባልም መሰተር ፈልጋጅ ለስሜት ቢሆን ኖሮ ባካባቢዋ ባለጌ ወንድ አታጣም እደኔ የሷ ችግር እደሴትነቷ ሃያዕ ሃፍረት ሊኖር ጋድነዉ ትዳር በዱአጅ በሚድያ አይገኝም አላህ ለሁላችንም መልካም ትዳር ይስጠን መጨረሻችን ያሳምርልን
መቸአላህ ❤❤አላህ ዪጠብቅህ❤❤በጣም ደሥብሎኛል ጀግንነትህ❤❤❤
ሱበሀን አላህ
ሡለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁአለይሂወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማሻ አላህ ወድሜ ሁሴን አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሱብሀን አሏህ የሚገርም ታሪክ ሀቂቃ😢❤❤ የሴቶች ነገር ግን እንዴት ነው ቁጥብ ሁኑጅ ያሸባብ አሏህ ለናንተ ያለውንኮ መቸም ቢሆን አታጡትም ላኪን ሰብር ሆ
አላህ ሶብሩን ይስጠን ለሁላችነም የምር
ኢንሻ አላህ እኔ አገባሻለሁ
እልህ ይጠብቅህ እውቃትህም አለህ ይጨምርልህ
እኔግን።በጠይቅምንችግርአለው።ሀራምአይደለምእኬ።።ችግራንየምታቀውእሳናት።ከሜትሰጪአትጫጩ
አሏህን የሚፈራ ባል ይዘውጅሽ
MashaAllah Eedima,yesithi
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ የኔ ጥያቄ አለኝ ጥርሴን ስቦርሺ ሳላቅ ወደ ሆደ ገባ ፆም ያስፈታል ወይስ አያስፈታም ሳላቅ ደገት ነዉ የዋኩት መልስሉኝ በአላህ
አውቀሽ እስካልሆነ ድረስ ሚያበላሽ አይነስለኝም ወላሁ አለም
አሥገቡኝ ነው የሚሆነው አግቡኝ አይሆንም ብየ ተሥፋ አለኝ
ያድርገዉ😂😂😂😂
እኔ ልዳርሽ ስልክሽንእደትነዉ እማገኘዉ እዉነትሽንከሆነ ማሽአላህሁሱ
ሠለሏሁወአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
ያሰላም አላህ ይጠብቃችሁ ኢሸአሏህ
እንኳን ሰማሁ ህ ተቋርጨ ሳልስማ ላይፍላይ
Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam Sallallahu Aleeyhi wassallam
Mashaallah..huesu..
ላይቭ አስገቡኝ ማለቷ ነው ።
ማሻአላህ ወድሜዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሌሎቺም የመጀመርያ ሙስሊም ነን ያሉበት እቁርአን አንቀፅ አለ
Mashallah mashallah ❤❤❤
ያረብ😘😘😘😘😘😘
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
እህቶቸ እኛ የረከስነው በራሳችን ስራነው በየሶሻል ሚዲያው አግባኝ ላግባህ ስቱን ስናወራ እየዋልን ስለዚህ እደትነው የማንረክሰው እደትነው አግቡኝ ተብሎ ጥያቄ የማይቀርበር ያአሏህ ኧረ እስኪ ወደራሳችን እንመለስ
አላህይጨምርልህወድሜ
አላህ ይጨምርልህ ዉንድሜ
አላህይጠብህሁሡ
ሁሰን አዘዘ አትበል ጠየቀ በማለት አሥረዳ
አግቡኝ ወይ ጉዴ😂😂😂😂
ሡብሀንአላሕ ያርብ አለይሕሰላም
ማሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ❤❤❤❤❤❤❤ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውሱ❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ❤❤
👍
🌺🌺🌺
SAW ❤SAW❤SAW❤❤❤
እዴት ቢሰማ የማይጠገብ
አስ ወረ ወበ አህለን እንዴትናችሁ
جزاك الله خيرا ❤❤❤❤❤❤🥰🥰
ሁሱአላህ ይጨምርልህ እርእሱ ምንድን ነው እሚለውክክክክ
የየሱስ አምላኪዎች የትናችሁ
hhhhhhhhhhh
ሲኦል😂😂
👍👍👍👍
Alhamdulillaah for Islam
Sulelahu. Aelehi. Weselem😢😢❤❤❤❤❤❤
😂😂❤❤❤🤭💔💔☝️☝️👍👍👍👍
Saw❤❤❤saw❤❤❤saw❤❤❤
ማሸ አላ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሠለላሂአልሂወሠለም
ፍየሎች የሚጮኩት ከየት ነው
سبحان الله
❤❤❤❤
😮😂ሴቱ ሀያአ አጣሳ አግቡኝ ወይ ጆሮየ ስቱን ሰማ ደሞ ሴት መዉለደ
ሳህ
ምንአልባት ለማለት የፈለገችው አሰገቦኝ ለማለት ቢሆንስ ጥያቄ ለመጠመቅ ፈልጋ ይሆናል
ሀያአ።ምንማለትነው።ለይትንእንውቅ።ሀላልንፈልጉችእንጀሌላአላለች።ባሁኑሰአት።ውንዴችልብአተዋል።።አንድልችካላትአያገብም።35ያለችንአያገቡም።እህቶችእስኪአንፈርድ።ዘምእንበል።ችግራንየምታቀውእሷናትእና
@@sadahs4112 ሰላሳ ግዜ ወድ ቢጠፋ ሰሀባወች እነዛ ቀደምቶች ይሁን ቀደም ያሉ እናቶች እህቶች በሚዳያ ወተዉ ባል ፈልጉልኝ ዳሩኝ አላሉም አላሁሙስተአን የሀ የለየለት ዝቃጭነትነዉ ደሞስ በሚዳያ ስት ወድነዉ ሚገባት ለአላህ በድብቅ ብነግረዉ አላህዋ ከዘገየም አቅርቦ ይረዝቃት ነበረ አሰዳቢ ሁላ ድናችንን በደብ ያለመማራችን ጅህልናችንነዉ እድህ የሚስለከሰክሰን አላህ ይህድነ አላህ ተዋርዶ ቤተሰብንም ከማዋረድ አላህ ይሰትረኝ
@@sadahs4112 አች ደሞ ጥሩ ሚስት ሁኝጅ ብዙሰዉ በዙሪሽ አለ ለወድሞቹ ለዘመድ ጋደኛዉ መዳር ሚፈልግ ወላሂ በሚድያ የመጣባል ፋይዳ የለዉም መጨረሻዉም አያምር አዉፍ በይኝ እማ ካስከፋሁሽ አላህ ዘዉጀል ሳሊሀ ይወፍቅሽ ይወፍቀን
አስገባኜ. ለማለት. ነው❤
🤔🤔🤔🙋🏿
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Selelahu Alehi weselam
ርዕሱን አታጃጅሉት😏
ሳኡድወች ስራ ፈልጉልኝ ተው ግን ተው
ምነው ወንድሞች አግቡኝ ብሆንስ ምን ችግር አለው ብላችሁ ነው
ሁላችንም የዚህ አይነቱን ሃሳብ ፍላጎት ያላቸውን እህቶቻችንን እንድያውም ወደፊት እንዲወጡ ና እንዲያውም እናበራታቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤