Attraction By Ignoring A Women || ሴቶችን ችላ በማለት መሳብ_seduction tricks

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @danielzemdkun8321
    @danielzemdkun8321 2 місяці тому +5

    እውነት ነው በጣም በጣም ትክክል በኔ ህይወት የደረሰ ነው

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 21 день тому +1

    እውነት ነው እስካሁን የሰራሁት ስቴት መጀመሪያ እደምወዳት ሰለምነግራት እድዘልብኝ አድርጊአት አለው።እኛ ችግራችን ውበት ብቻ ሰናተኩር ነው።

  • @solomonberhe23
    @solomonberhe23 Місяць тому +2

    You’re the best explanation for relationships
    Good topic with great solution

  • @DatreMuyta
    @DatreMuyta Місяць тому +1

    ይመችሽ አቦ ወነትም ጋጠጥ አይጠቅ ምም😊😊😊

  • @MdRasel-hx2px
    @MdRasel-hx2px 2 місяці тому +9

    ትክክል ብለሽል በኔ ያደራሳ ክስታትናባር ችላበማለቴ አሁን ግን ተስትካክሎዋል

  • @seidmohammed-z8p
    @seidmohammed-z8p 2 місяці тому

    የምር 100% የተናገርሽው ሁሉም ትክክልነው ብዙመንገብገብና በዙማውራትን ከልክበላይ እንክብካቤን አይወዱትም ሴቶች ❤❤

  • @FAFENET
    @FAFENET 2 місяці тому +4

    ስሚ በሳይንስ አይረጋገጥ እንጂ ያልሽው ሁሉ ቢንጎ ምክንያቱም በፊት ለእራሷ ያላት ግምት ወይም የራስ መተማመን የወረደ የነበረው እኔ ከምሰጣቸው ትሪትመንት በመጥፎ ሲለወጡ ልብ ብያለው እኔ ደሞ አስተዳደጌ ስለ ሆነ ለሴት ያለኝን ትሪትመንት ባለመቀየሬ በተደጋጋሚ ደርሶብኛል ። ሳይንስ ሆነ አልሆነ ያልሽው ኖ 100% አይደለም 1000000% ትክክል ነሽ😢

  • @samiadisaba1268
    @samiadisaba1268 16 днів тому +1

    በትክክል

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed 2 місяці тому +1

    እውነት ብለሻል ሙሉ በመሉ የልቤን ነው የገለፅሽው ።

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 2 місяці тому +14

    ችላ በል እያላችሁ ትመክሩና ቂል ወንዶች ግን ከነአካቴው እልም ብለው ጠፍተው አንበረከክኋት ብለው ድል ጠብቀው ኋላ ሲመለሱ ግን ያልጠበቁት ነገር ሆኖ በሌላ ተተክተው እሷ ሌላ ዓለም ውስጥ ሆና ሲያዩ ልባቸው እንዳይፈነዳ።

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 місяці тому +3

    ለነገሩ ለሴት ልጅ ክብርና ትኩረት ከተሠጣት የመናቅና ቸል የማለት ስሜት አላት ሴት ልጅ ለወንዱ ማለት ነው!ስለዚህ ቸል ማለትና መናቅ ነው እሷን ለመሣብ !!!

  • @SeidmuhammedAdisu-q4j
    @SeidmuhammedAdisu-q4j 2 місяці тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ልክ ነው

  • @GirmaBelete-x6l
    @GirmaBelete-x6l 24 дні тому +1

    ❤❤❤ betammm tiru timihirt new berchi

  • @GrmayBrhane-lx6sm
    @GrmayBrhane-lx6sm Місяць тому +1

    Nice job❤❤❤

  • @seidmohammed-z8p
    @seidmohammed-z8p 2 місяці тому

    ዋው በትክክል ❤❤

  • @GetuMan-o8j
    @GetuMan-o8j 22 дні тому +1

    Lik bileshal mikrishin tekebiyalew anchi yalishiw ngr 💯 persent bemibal dereja unet new mikiniyatum kene hiwot gar silemigenagn

  • @Degu844
    @Degu844 2 місяці тому +1

    ትክክል ነው

  • @انورسراجعلي
    @انورسراجعلي 2 місяці тому +1

    በጣምነው አመሰግናለሁ እውነብለሻል

  • @TigistuMolla-q2b
    @TigistuMolla-q2b Місяць тому +1

    Bewunt Thank you

  • @sorik449
    @sorik449 Місяць тому +2

    U are best ❤

  • @abatewolde-f8t
    @abatewolde-f8t 2 місяці тому +2

    አህቴ በእውነቱ ትከክል ነው የምትነግሪን በተግባርም የታዬ ነው ተባረኪ

  • @MaekeleTesfalem
    @MaekeleTesfalem 2 місяці тому +1

    በጣም ይገርምል እንደዚ ከሆነ ማ እንደ እብድ ነበር ማለት ነው የምታየኝ ኣመሰግናለው ፡ዛሬው ከሱዋ ጋር የነበረኝ ኣቁማለው ይገርማል ግን

  • @Alii.Alii-t1u
    @Alii.Alii-t1u 2 місяці тому +1

    Good aidy

  • @ebrahimethiopia
    @ebrahimethiopia 2 місяці тому +1

    Exactly👍👍👍👍👍👍

  • @messy32
    @messy32 2 місяці тому +1

    ትክክል ነሽ

  • @MohammedNur-i7d
    @MohammedNur-i7d 2 місяці тому +1

    አውነት ነው 100%

  • @brhanubeyene7454
    @brhanubeyene7454 Місяць тому +1

    Betdare laye uhna setchemaleks

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Місяць тому +1

    ወንድ ወንድ የሚባለው ኮራ ጥፍት ሲል እንጂ ሲለማመጥ እና ሴትን ሲለምን አይደለምና ወንዶች ተከበሩ ቀብረር በሉ!

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed 2 місяці тому +1

    በሂወቴ ደርሶብኝ አረጋግጫለሁ ከተናገርሽው አንዱም ስህተት የለበተም

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 місяці тому +2

    Please don't advise men to ignore women. I will never play on any woman.
    Instead, please advise women not to play on men.
    You are giving the most precious part of your body. You don't play on someone you sleep with. Please have moral values.

  • @user-fo2ep1fy8i
    @user-fo2ep1fy8i 2 місяці тому +1

    This mainly applies to Ethiopian women and girls, unlike the Western W&Gs

  • @Senayytube
    @Senayytube Місяць тому +1

    Good

    • @sabisa12
      @sabisa12  Місяць тому

      Thanks for watching.

  • @sabisa12
    @sabisa12  2 місяці тому

    thank you all for commenting.

  • @AmogneTilahun
    @AmogneTilahun 2 місяці тому

    Be kuratu Anadagn Neber Ahun Tesfa Seteshign

  • @Guta-e8h
    @Guta-e8h Місяць тому +1

    እሷን ማንገስ የለብንም ማለት ነው?

  • @JemailAhmed-i1f
    @JemailAhmed-i1f Місяць тому +1

    ሴትን ልጅ ቺላ እለለሁ ስትል በመሃል ክፊተት ከተፈጠራ በመሃል ሌላ አጋጣሚ ልከሰት እና ልፈጠር እችላል እና ከልክ ያለፈ ችለኝናት እንደይ ሆን ጥንቃቄ ያስፈሊገል

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u Місяць тому +1

    bmin aweqk ..joffeyam buddawoch..kalenesera sera yelachum ekheeeeey azawurre lza nw mitdewkhut...auzubillahi

  • @BisratBirhanu-v5g
    @BisratBirhanu-v5g Місяць тому +1

    ❤tikkl, yimechish

  • @yoha9614
    @yoha9614 2 місяці тому

    Waw
    ... waw
    Waw

  • @Kayen-g6x
    @Kayen-g6x 28 днів тому +1

    ኖ ተሳሰተሻል

  • @انورسراجعلي
    @انورسراجعلي 2 місяці тому +2

    እውነት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 2 місяці тому +1

    enatewa..pls pls pls..............milions times ehen aynet topicun rasu alfelgewm ena ebakshn atimchibgn bselke la...min ymilut azaaa nachuh...alfelgiiiiiiiiiiiiiiiim...yanchin mikr enkuwan erswa anchin atimchi beqa...yihe aybeqam...mindnew muchichhhhh malet...awqachewalew eneza gimoch bgid derq chikko mnchakoch nachew uuuwwooooee!!! dro migb bicha nber ymiyastawk ymimeslegn??

  • @WakOda-z7i
    @WakOda-z7i 2 місяці тому +1

    Andegnaaaaaaaa

  • @JfhffHowgfhf
    @JfhffHowgfhf 21 день тому +1

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MukemilAman-b1l
    @MukemilAman-b1l 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @WandwasanKibkab
    @WandwasanKibkab 2 місяці тому +1

    Tekekel nesh ses yemachesh