ከ7 አመት በኋላ ተገናፕን // 🥹 የወሰንኩት ውሳኔ ..እናቴን አሳስቧታል ..የፈጣሪን እርዳታ የጠበቀ መች አፍሮ ያውቃል ♥️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 152

  • @zemenawit
    @zemenawit  8 місяців тому +61

    አምኜው ወጣሁ አሁን 📌ደግሞ ይህን ወሰንኩ🎉 ምሳሌ 1:33
    የሚያዳምጠኝ ሁሉ ግን በሰላም ይኖራል፤ ክፉን ሳይፈራ ያለ ሥጋት ይቀመጣል።❣️

    • @lolitakebrom3217
      @lolitakebrom3217 8 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @dxgf2238
      @dxgf2238 8 місяців тому

      Amen

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f 8 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 8 місяців тому

      አሜንን

    • @SophiaHaile-i1o
      @SophiaHaile-i1o 8 місяців тому

      ጌታ ይባርክሽ አሁን እኔ አያለፍኩበት ያለውን ነው የምትናገሪው እኔሞም ሁለትወሬ ነዉ ከመጣሁና በጣም የሚጠቅም መልዕክት ነው

  • @firansh1115
    @firansh1115 8 місяців тому +32

    እግዚአብሔር በህይወቴ ሊያደርግልኝ አስቦ የነበረዉን ነገር ትቼ በራሴ ያደረኳቸዉ ነገሮች የጸጸትነዉ ነገርግን በነገሮች ሁሉ በእግዚአብሔር❤ ትክክል ነዉ አሁን ነዉ የተማርኩት

  • @meskermtadess3513
    @meskermtadess3513 8 місяців тому +13

    የኔንግስት እንኳን ደህናመጣሽ ስወድሽ እኮ ከአፍሽ የሚወጣው ሁሉ መልካም እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 8 місяців тому +17

    አንቺ በእውነት እግዚአብሄር እረድቶሻል።🙏🙏በሰባት አመት እዚህ መድረስ really it's a blessing🙏🙏🙏❤❤

  • @titamengistu7440
    @titamengistu7440 8 місяців тому +2

    ብዙውን ጊዜ ስሰማሽ exactly! እያልኩ ውስጤ በእግዚአብሔር መታመኑ ያለውን በረከት እያስረገጠኝ ነው:: ናፍቄ ነው የማዳምጠው ስለእንቺ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ:: የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ተወዳጅ እህቴ!

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 8 місяців тому +9

    ውይ ቃልዬ ሁልጊዜም አስተማሪ ምክር ነው የምትለግሽኝ በጣም የምወዳቸው ቤተሰቦቼ የነበሩትን ገብረትንሣኤ ኬክ ቤት ስላሳየሽኝ thank you so much❤❤❤

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 8 місяців тому +5

    የኔ እህት ጎበዝ መታኛችን እ/ር ከሆነ መከናወን ይሰጠናል እሱ ከተደገፍን ይረዳናል ያግዘናል እውነት ነው

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 7 місяців тому

    ቃልዬ ትላንት ያሳለፍኩትን ዛሬላይ ቆምብዬ ሳስበው ያየጨለማ ግዜ እንዲህ ሊያልፍ እግዚአብሔር ሊያሳርፈኝ ነው ለካ በዛውስጥ ያለፈኩት እላለው ተመስገን አምላኬ ! እርግት ያልሽ የተርጋጋሽ ሴት እረጅም እድሜይስጥ ከነቤተሰብሽ፡፡

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 8 місяців тому +8

    እኔም ስላየሑሽ ደስ ብሎኛል የኔ አመት በአላችን ❤ ሐፒ በርዝደይ ቤቢ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 місяців тому +1

      Thank you my dear ❤️

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 8 місяців тому +1

    የኔ:ወርቅ:ብዙ:
    ተምሬአልሁ:እውነተኛ:
    ሰው:ነሽ:ህይወቴን:እንዳይ: አድርገሽናል:እናትና:ልጁ:
    ከነቤተሰብሽ:ተባረኪ::❤

  • @Ms.Amsale
    @Ms.Amsale 8 місяців тому +2

    ቃልዬ አመሰግናለሁ ለኔ የምትነግርኝ ያህል ነው የሚሰማኝ thanks a lot❤

  • @emebetAmde
    @emebetAmde 8 місяців тому

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደሰ አላችሁ እግ/,ር ተማምኖ የጠበቀ አያፍርም በጣም ደስ ይል ነበር ግን ወሰንኩ ያልሽው አልገባኝም አገር ቤት ልትገቢ ነው መሰለኝ ደሰ ይላል እግ/ር ያሳካልሽ ተባረኪ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 8 місяців тому +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ በሰባት አመት እዚህ በመድረስሽ ለፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል 🎉🎉

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ይሄ መረዳትሽ አይወሰድብሽ የኔ ወርቅ

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 8 місяців тому +2

    ቃልዬ የፊት ማሳጅ ጥሩ ነው ቃልዬ ግንባሬ መስመር እያወጣ የሆነ ነገር በይኝ

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 8 місяців тому +3

    😢አይዞሽ ሁሌም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 місяців тому

      Amen amen yene konjo ❤️

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 8 місяців тому

      ቃል ሁሌ ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው እመን እንጃ አትፍራ። ጀግኒት

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 8 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልዬ እኔም አዲስ የጀመርኩት ነገር ስላለ ለፍፃሜ እንዲበቃ ውጤቱ እንዲያምር በፀሎትሽ አሳስቢልኝ❤

  • @FelekRahel
    @FelekRahel 8 місяців тому

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ እህቴ የመልካም እናት ልጅ ነሽ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 8 місяців тому

    የኔ ቆንጆ እባክሽ ሽሮ እናትሽ ያዘጋጁትን መግዛት እፈልጋለሁ እምኖረው ቨርጂኒያ ስለሆንኩኝ ሞል አካባቢ ተቀጣጥረን ታቀብይናለሽ :: ሁዳዴ ሊገባ ነውና እባክሽ.... 🙏

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 8 місяців тому

    የኔንግስት እንኳን ደህናመጣሽ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም ልደት ባባየ እንኳንም ተወለድክ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ እድግ በልልኝ 🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @AFOMI7-2015
    @AFOMI7-2015 8 місяців тому +1

    ሁሌም ስሰማሽ ተስፋዬ ይለመልማል ቃልዬ ተባረኪ

  • @rahimakedir
    @rahimakedir 8 місяців тому +1

    የኔ ቆጆ ፈጣሪን የተሞረከዘ መች ይወድቃል ረጂም እድሜ ኑሪ

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 8 місяців тому

    በጣም የምወድልሽ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽን እምነት ነው :: ጌታ አይለውጥብሽ ሁሌም በሱ ታመኚ! መልካም ልደት ለቤቢ አክስትሽም እንኩዋን ድህና መጡልሽ:: ኬክ ግን ቡና ፈሶበት ቀምሼ አላውቅም የትንሳኤን ኬክ እኔም እወደዋለሁ:: ❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 місяців тому +1

      It's very good try it my dear 😘

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 8 місяців тому

    ቃልዬ እግዚአብሔር የልብሽ መሻት ሁሉ ያሳካልሽ የኔ መልካም

  • @YoditAmbaye
    @YoditAmbaye 8 місяців тому

    በእግዚያብሔር ላይ ያለሽ እምነት በጣም ደስ ይላል እኔንም አበረታሽኝ❤❤

  • @genettessema1970
    @genettessema1970 8 місяців тому

    በርቺ ህህቴ ቤተሰቦብሽንም እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 8 місяців тому

    ቃልዬ ሁሌም ጥሩ ነገር ይገባሻል በርቺ ❤❤❤ HBD babye🎉🎉

  • @salemhaile5379
    @salemhaile5379 8 місяців тому +3

    HBD big boy. 🎉🎉
    Please say Hi to Melat we miss her and her tasty foods.Kayle, are you left handed?

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 8 місяців тому +1

    ቃል ሁሉም ነገር ያምርብሻል የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KedestBereket
    @KedestBereket 6 місяців тому

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 8 місяців тому +2

    አዎ። ኲሌ። እግዚአብሔር። ሀለ። ዂደስ። አለሽ

  • @yemisrachmengistu2451
    @yemisrachmengistu2451 8 місяців тому +1

    እኔ ደግሞ ልጆቼ መጡ ልትይኝ መስሎኝ ነበር እሳቸውማ ሊመጡ ይችላሉ ዋናው ልጆችሽ ናቸው እንዲመጡ እንጸልያለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 місяців тому

      😀❣️❣️❣️

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 8 місяців тому

      እኔም መስሎኝ ነበር ልጆች ከእናታቸዉ ጋር ሲሆኑ በጣም ደስ ይላል❤

  • @sebeleroba7959
    @sebeleroba7959 8 місяців тому

    አሜን ዘመንዬ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 8 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👈💫 እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ያደረሰን ውዶችዬ እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊👈💫

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 8 місяців тому +1

    ስታምሩ ቃል 😢😢😢😢😢አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @elbetelGetachew
    @elbetelGetachew 8 місяців тому +1

    ለምን ቤተሰብሽን አታስተዋውቂንም ለወዳጆችሽ❤❤❤❤

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 8 місяців тому +2

    Amen beautiful 🙏🙏🙏 May God keep blessing your life even more so your next 7 years are also only of good luck 🥰🥰🥰 which keep revealing his grand purpose for you and his glory upon your gracious livelihood 🤗🤗🤗

  • @rebeccadesalegn3145
    @rebeccadesalegn3145 4 місяці тому

    Ehite Tebareki bizu gize yemistelyibetin new banchi yemimlisilign ewinet tebarki

  • @hlinahassen8
    @hlinahassen8 8 місяців тому

    Amen!
    እናመሰግናለን ቃልየ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 8 місяців тому +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር ሲቀድም ነገሮች ሁሉ ያምራሉ ❤❤❤

  • @mebeacake
    @mebeacake 8 місяців тому

    እንኳን አደረሰሽ እህቴ፣ አንቺ 7 ስትዬ የኔ የትየለሌ ሆኖልሻል(11)😲፣ ቆይ፣ቆይ፣ቆይግን የኔን ኬክ አይተሽዋል??????አላየሽውም፣ ብታይውማ ኖሮ A+ ነበር የምትሰጭው፣ እስኪ ጎራ በይና ወደቻናሌ ፣አንቺው ፍረጂ☺️

  • @tigistademe7800
    @tigistademe7800 7 місяців тому

    Melat betam new yemiwedat voice andegna moya andegna gine tefache lemine?

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 8 місяців тому

    እግዚአብሔር የሰጠን ነገሮች ውብ ናቸው

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 8 місяців тому

    Amennn yene konjo thanks 🙏🥰🙏
    Happy birthday 🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊Babye

  • @kaleabtekleargay9067
    @kaleabtekleargay9067 8 місяців тому

    wow የእኔን ታሪክ የምታወሪ ነዉ የመሠለኝ ❤❤ ተባረኪ🙏🙏🙏🙏

  • @bezaworku8378
    @bezaworku8378 8 місяців тому

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 8 місяців тому

    You may not know it but you preaching ! This is a timely msg for me thank you ✌🏾

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 8 місяців тому +1

    ቅን ሰው ነሽ ይቃናልሽ!!!

  • @edenandebrhan7453
    @edenandebrhan7453 8 місяців тому +1

    Hi Selam Kalyie sorry can you tell us about your relationship pls just maybe we take some leason❤🎉😅 love you ❤️❤️💘

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo 8 місяців тому

    Zemenawit yene Ehit yekere zemenish Egziabiher Amlak yibarikilish 🙏 and Happy birthday big boy 🎉

  • @Haime-b2d
    @Haime-b2d 8 місяців тому

    Zemenesh yebarek ehete meleketesh hulem yebarekegnal❤

  • @F1234
    @F1234 8 місяців тому +1

    Really God is Good all the time ❤❤❤

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 8 місяців тому +1

    I really appreciate you zemenawit, you always think positively 😢😢😢😢😢 bless you

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 місяців тому

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 8 місяців тому

    የኔ ውድ አመሰግናለሁ ውድድድድድድ

  • @LieltBerihun
    @LieltBerihun 8 місяців тому

    አሜን አሜን ቃልዬ

  • @tsehayteshome2072
    @tsehayteshome2072 8 місяців тому

    Zarea lay koma negen
    ayalhu Mesfin Gutu Vol 7
    Gospel song. This is for you kaley.❤❤❤

  • @teshayamanuel4132
    @teshayamanuel4132 8 місяців тому

    አህቴ ተባረኪ

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 8 місяців тому

    Happy birthday 🎉🎂😍zemnieh hulu begeta yileq hulachume tbarekulin ❤❤❤

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 8 місяців тому

    Kaley yene bertat enkuwan e/r eredashe konjo message new tebareki

  • @adeyabebe6677
    @adeyabebe6677 8 місяців тому

    እንዴ ቨርጅኒያ ነው እንዴ ያለሽው በናትሽ እናትሽን በጣም ነው ምወዳት የምስሯን ቀልድ ከናትሽ ነው የሰማሁት ወዳቹሀለው

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 8 місяців тому

    የእኔ ቆንጆ ስወድሽ😘

  • @hanaderbew5739
    @hanaderbew5739 8 місяців тому

    Thank you, i am going to start new journey and i am feeling what u said.....thank you for ur advice my dear

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 8 місяців тому

    ቃሊዬ አድናቅሽ ነኝ እና እባሽ ምክርሽን እፈልጋለሁ

  • @ruthw9086
    @ruthw9086 7 місяців тому

    Zemenawityee!!🥰 What an amazing women you are... !!! It has been a while since I followed you. I watch your videos when I get time. Today, I decided to write a little even-though I am very busy. I watched you growing and glowing in every direction so gracefully. I love your openness and the wisdom you share so elegantly. You are shinning in so many people's lives. I am one of them. You are our blessing! Keep shining my dear!!💝💖 I really love everything about you!! May the Lord bless you more abundantly and above you imagined so that you can touch so many souls. Love you my dear!!!😍💓💞💞❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  7 місяців тому

      Thank you Ruthyee 🥰🙏 amen amen 🙏

  • @tsion3656
    @tsion3656 8 місяців тому

    የት ነው ኬክ ቤቱ መሐል ፒያሳ ያሳደገኝ ነው

  • @sitesite4112
    @sitesite4112 8 місяців тому

    እህቴ ሰላምነሸ በጣም ነው ምወድሸ ምከረሸ ደሰ ይላል እኔ በህወቴ ብቸኘነት እየፈረሁኘ ከሚጎድኘ ሰዎቸ እመረጥ ነበረ አሁን ቆፈጠን ብዬ መኖረ እፈልጋለሁኘ ግን ፈራቻ

  • @bezawitdesalegn1113
    @bezawitdesalegn1113 8 місяців тому

    yetederegelegn Egziabehar yasalefegnen eyasebku eyalekesku new yesemahushe Kaleye Egezabehere amlak ahune abezeto yebarkesh tebarekilign 🙏

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 8 місяців тому

    Good sister. Keep it up. God blessed all lovey families. Have a good blessed everyone 🙏 🎉❤. Peace, peace, and peace for. Ethiopian. Happy birth day, you . Happy birthday 🎂 you sister 😢 Son.

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 8 місяців тому +1

    ምረጥ ሴት 😘😘😘

  • @winawina4119
    @winawina4119 8 місяців тому

    Thank you for sharing your history. Don’t worry God is good always enjoy your life. Everything comes for better and good, Anyways Gebretensay cake 🍰 I enjoyed that bakery. By the way you said you pour coffee in the cake. They have a coffee cake that’s my favorites try one day you’ll love it

  • @eritrea576
    @eritrea576 8 місяців тому +1

    God bless you and your family

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 8 місяців тому

    እንኮን ደስ አላችሁ! Cakes ላይ ቡና ያፈስስሽዉ በአቆራጭ tera moose ኬክ ማረግሽ ነዉ ጥሩ ?ዘዲ ነዉ! የ ወስንሽዉ ዉሳኒ ምንድነዉ እኔ አልገባኝም?

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 місяців тому

      To move forward and move to USA, 😘

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 7 місяців тому

    777 congratulations 🎉🎉🎉

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 8 місяців тому +1

    Happy birthday 🎉

  • @godmysave33
    @godmysave33 8 місяців тому

    God bless you kalkidan ❤

  • @zewdeatnafu7938
    @zewdeatnafu7938 8 місяців тому

    አሜን አሜን ቃልየ ያሳካልን❤❤

  • @1356Meryem
    @1356Meryem 8 місяців тому

    በርች❤

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 8 місяців тому

    Well come sisu thanks for sharning

  • @nadiaforall6061
    @nadiaforall6061 8 місяців тому

    Kalaye , kichen wesete segure seneka betam new ymerebeshew

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 місяців тому

      Yes, my dear ❤️ ድንገት አጋጣሚ የሆነ ነገር ነው

  • @SenaitTeshome-g7d
    @SenaitTeshome-g7d 8 місяців тому

    aewo hulum yalfael kaleye
    Ok adnd sefef bern leka

  • @tsegeredamekuriya1614
    @tsegeredamekuriya1614 8 місяців тому

    Thanks 🙏 this is for my life ❤❤❤

  • @kid7188
    @kid7188 8 місяців тому

    Kaleye Yene Konjo❤❤❤❤

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 8 місяців тому

    Thank you for sharing this bless you

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 8 місяців тому +1

    First ❤❤❤❤❤❤

    • @ejesera
      @ejesera 8 місяців тому +1

      እረ ተይ ሜሉ ተይ

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 місяців тому

      My sister ❣️❣️❣️❣️

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 8 місяців тому

    አሜን❤

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 8 місяців тому +1

    ስወድሽ እኮ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 місяців тому

      ❣️❣️❣️❣️

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 8 місяців тому

    አሜን 🙏❤️

  • @ejesera
    @ejesera 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 місяців тому

      ❣️❣️❣️❣️

  • @semiradelilabdo638
    @semiradelilabdo638 8 місяців тому

    Takk takk habibty👏

  • @yordanostewoldeberhan5377
    @yordanostewoldeberhan5377 8 місяців тому

    Konjo well come

  • @asmiasmi6846
    @asmiasmi6846 8 місяців тому

    Zare new subscribe yarekushe yena konjo yemazer teketay nagne betam new mewdahew enateshen eskzare subscribe selaladerku yikerta ❤❤

  • @BosanaBos
    @BosanaBos 8 місяців тому

    Melakam 🎉ledet🎉

  • @belayneshyelma3310
    @belayneshyelma3310 8 місяців тому

    Amenn🎉

  • @aynalemwodere6559
    @aynalemwodere6559 8 місяців тому +1

    Can you share your story openly ? I dont understand a thing you say, eventhough i'm a regular at your channel

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 місяців тому

      Aynalemyee, on this video I am just encouraging my Ethiopian sister, and I use some stories of my life to relate with my viewers, if the right time comes I will definitely talk about my story but at this moment I am just encouraging my subscribers 😊

    • @aynalemwodere6559
      @aynalemwodere6559 8 місяців тому

      ​@@zemenawit ohhh thank you yene konjo for replaying የራሴ ታረክ ካንቺ ጋር ቢመሳሰልብኝ ነው መጠየቄ love your sit down coffee ceremony and beautifully immaculate house.
      Subscribed 😅

    • @zemenawit
      @zemenawit  8 місяців тому

      @aynalemwodere6559 thank you my dear ❤️ appreciate you 😘

  • @sasrat7146
    @sasrat7146 8 місяців тому +1

    Amen ❤

  • @meskeremmeskerem9048
    @meskeremmeskerem9048 8 місяців тому

    Ameeeen❤❤❤❤❤

  • @emebet2513
    @emebet2513 8 місяців тому

    Kaleye ❤❤❤

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 8 місяців тому

    ኳደናመጣሽ። ዘመነ

  • @TsehayDesta-x6d
    @TsehayDesta-x6d 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ bexam ärif

  • @gezawbelaynehi5991
    @gezawbelaynehi5991 8 місяців тому

    Love you 😍 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉