Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትህትና ብቻ በቂ ነው በበኩሌ ያትን ትረካ ሳልሠማ አላድርም በጣም ነው ማከብርክ ምወድክ ❤❤❤❤❤
የዩቲዩብ አልጎሪዝም እና አፕል ገለፃህ በጣም ተመቸኝ።ከንግዲህ ላይክ ሰላደርግ ትረካህን ማድመጥ አልጀምርም😂
❤️🙏🏾
Betam des yilal, tariku Dresden hogne New yadametkut yalehut.Enamesgnalen wendm
ኦው እግዚአብሔር ይባርክህ ተራኪያችን። በእውነት ምን ያህል እንደተደስትኩ you have no idea. የኢቫን ቱርጌነኔቭ ስራ ምን ያህል ስፈልገው እንደነበር ብታውቅ። ካነበብኩት በጣም የቆየ ነው።እኔ በበኩሌ በጣም ነው የምከታተልህ።
ሁሌ ስለምትከታተለኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾 እንደዚ የጠፉ መፅሀፍትን እንደገና ከተደራሲያን ጋር ማገናኘት በመቻሌ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤️
🎉
🙏🙏🙏
ምንኛ የታደልክ ተራኪ ነህ ግን ለድርሰቱ ህይወት ዘራህበት እኮ....በርታ ተሰጥዖህን በተሟላ እንድትጠቀምበት ፈጣሪ ይርዳህ።
Very nice ❤❤❤
Hi Man. You really have a nice voice. God bless you.
Barta
Thank you 🙏🏾
በርታ❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው አተራረክህንም ወድጄዋለው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህን ቻናል ሳደምጥ subscribe አድርጌያለሁ በርታልን
አመሰግናለሁ 🙏🏾
ጎበዝ
Pls like the video 🥰
Thank you ❤️
አሪፍ
👍🏾🙏🏾
ሰላም ለሁላችን፡ Megbiyaw lay yalew tarikun yatekalelekebet menged betam teru new terekawen bedemb lemeketatel yagezal. በእውነት ፡ ከነ ትህትናህ እግዚአብሔር ይባርክህ። እናመሰግናለን።
ምስጋናዬ ከልብ ነዉ ❤️🙏🏾
Good ❤
❤
Thanks!
በእዉነት ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ!!! ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Betam des yilala
❤❤🎉
በጣም ነው የምናመሰግነው
እኔም ሁሌ ስለምትከታተሉ ከልብ አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
እየሰማሁ ነው አጀማመሩ ላይ አንዛዛሁት ያልከው ሌሎችን ይጠቅማል አንዱ እኔ ነኝ።new world tereka ቻናሌን እየውና ኮመንት አድርግልኝ፣የቀረቡት የራሴ ሥራዎች ናቸው።
ቻነልህን አይቼዋለሁ። ድርሰቶችህም አተራረክህም በጣም ጥሩ ነዉ። ትንሽ የድምፅ ጥራት ብታስተካክል እላለሁ። በኢርፎን ከሆነ የምትቀርፀዉ ቀይረህ አለዛም በስልኩ ቀጥታ በመቅዳት ሞክረዉ። ኮምፒዩተር የምትጠቀም ከሆነ Audacity የሚባል ነፃ ፕሮገራም አለ ፣ እሱን ተጠቅመህ ከጀርባ ያለዉን ሽሽ የሚል ድምፅ ማጥፋት ትችላለህ። በርታ ፣ መፅሀፍ ካለህ / ወይም ወደፊት ካሳተምክ እናስተዋዉቀዋለን።
እናመሰግናለን
🙏🏽👍👍
Betam arif hulum podcast becha honual this is intellectual. Gobeze
ኣኝእም
u right yenem mercha newu!
Berta bro
Bertu
please like አድርግ/ጊ 👍👍👍👍
በርታ ሃሪፍ ነው
JabbadhuuYoo dandandesee Afan Oromoon ittii dabalii😘
Always like
I like u so much, I can't sleep without listening your stories. Thank you, nice calm voice. I m sure u are a nice person
Thank you so much ❤️🙏🏾 I’m glad I’m helping with your sleeping. I do my best to be a nice person 😊
Good
የፍቅር ትረካ ስራልን በርታ አሪፍ ነው ❤❤❤
እሺ 🙏🏾
4:48
13:34 ch2
30:45 ch3
Respect 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በርታልን
Enamesegelalen ❤
ትጋትህን ሳላደንቅ አላልፍም።ይሄን ትረካ እያስኮመኮምከን ነው።የማይዋዥቅ የድምፅ ፍሰት እና ድካም ድብርት ፍዘት ያልተጫጫነው አተራረክአንድ ሰሞን ቅሬታ እቅርቤ ስለነበር ምስጋናዬን ለማስተላለው ነው።አሁንም በርታይሄኛው የፍቅር ታሪክ ለእእነታው አለም የቀረበ ውጥንቅጡ የደራሲው ታሪክ ነው ብሎ ለመጠርጠሩ ምክንያት ነው ብዬ አስባለሁ ውብ ነበርእናመሰግናለንአንድ ያመለጠኝ ትረካ ያለው እንዳውም ባልደጋጋማቸው እንጂ
አመሰግናለሁ! 🙏🏾 ሁሌም አስተያየት ተቀብዬ ለማስተካከል እሞክራለሁ። አትጥፊ ደግሞ
❤bexam nwu desss yemilwu
ተባረከ
አሜን ❤️
ክብረት ይስጥልን
Dear BroGreetingsI like Russia translation audio book .So plz keep it up ur effort I appreciate your wonderful programHave a blessed weekend
DEMTSEH LE TIREKAW WEBET NEW.
❤❤❤😮
nice
Thanks 🙏🏾
Lovely fiction but a reflection of so many lives!
❤❤❤
👍👍👍👍
🙏🏾
😊😊😊
Btw, I subscribed to uour channel
Please የፍቅረማርቆስ ደስታ እና የ ጋሽ ስበሀትን❤❤❤❤
አርገናል
አመሰግናለሁ 🙏🏾❤️
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ሁሉም ማለት ነው በተለይ ድምፅክ ደስ ይላል ነገር ግን በመአል የምትቀይራቸው ድምፆች ጆሮዬ ይሰቀጥጠዋል ወይም ከትረካው እንድወጣ ያደርገኛል ድምፆቹን ለመቀየር ሞክር በሚያምር ድምፅ እባክህን እሺ
Please enabaratataw like argu🙏🙏🙏🙏🙏
❤️❤️❤️🙏🏾
እውነት ነው ማበርታታት አለብን ብር አይጎልብን ምንድነው መስገብገብ ላይክ አርጉ እንጂ
What about me mirt lij😢😢
በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
እርጋታህ ድምፅህ የታሪክ አመራረጥህ በቃ ምን ልበልህ ልባም ነህ 👌🏾
ትረካ የሚያዳምጥ ዝምታን ይመርጣል::እኔ Comment ማረግ አልወድም።በጣም አስቤበት ይህን ቻናል Subscribe, like ማድረግ ማበረታታት ግድ ነው ብዬ ባንተ ጀመርኩ ። በርታ
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
Hi Bro. I realy thank u for this chanal. Abut liking and Subscription, be patient . It will be ok.For sur any one who listn the way u read, will give u a like. We Ethiopians has a way we do things. Gratually u will be best youtuber. Keep it up.
Thank you for your insight ❤️🙏🏾 I just felt like it is good to remind people how important it is to like and subscribe every now and then.
የ18/19 ክ/ዘመን መፃህፍት እየተረክ አድማጮች ለማግኘት አስቸጋሪ ነዉ ምክንያቱም በዛ ዘመን እና አሁን የተለያዩ ናቸዉ ስለዚህ በዛን ዘመን የነበረው ንቃተ ህሊና እና አሁን ልዩነቱ ሰፊ ነዉ ለዛም ነዉ መሳጭ መሆን ያልቻለው ስለዚህም ከቻልክ የዚህ ዘመን የትርጉም ስራ ብታቀርብልን እናመስግንህ ነበር🙏
Amen
E no
አንባቢ አደለክም ማለት ነው።ብትሆን አንዲ አትልም ነበር በጣም የተለየ እና ማራኪ ስራ ነው።ካሁን ዘመን የበለጠ እንደነዚ አይነቶች የተለየ ስሜት ይሰጣሉ
ሰላም የ ትረካ አድናቂዎች የኔን Channel እስኪ ጎብኙት። @Radio Addis
በርታ
@@tirekatube thank you!
❤❤❤❤❤❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ! 🙏❤
Thanks 👍🏽
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ! ❤️🙏🏾 በወጣ ይተካ
በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ፣ ያክብርልኝ 🙏♥
Thank you!
ትህትና ብቻ በቂ ነው በበኩሌ ያትን ትረካ ሳልሠማ አላድርም በጣም ነው ማከብርክ ምወድክ ❤❤❤❤❤
የዩቲዩብ አልጎሪዝም እና አፕል ገለፃህ በጣም ተመቸኝ።ከንግዲህ ላይክ ሰላደርግ ትረካህን ማድመጥ አልጀምርም😂
❤️🙏🏾
Betam des yilal, tariku Dresden hogne New yadametkut yalehut.
Enamesgnalen wendm
ኦው እግዚአብሔር ይባርክህ ተራኪያችን። በእውነት ምን ያህል እንደተደስትኩ you have no idea. የኢቫን ቱርጌነኔቭ ስራ ምን ያህል ስፈልገው እንደነበር ብታውቅ። ካነበብኩት በጣም የቆየ ነው።
እኔ በበኩሌ በጣም ነው የምከታተልህ።
ሁሌ ስለምትከታተለኝ በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾 እንደዚ የጠፉ መፅሀፍትን እንደገና ከተደራሲያን ጋር ማገናኘት በመቻሌ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤️
🎉
🙏🙏🙏
ምንኛ የታደልክ ተራኪ ነህ ግን ለድርሰቱ ህይወት ዘራህበት እኮ....በርታ ተሰጥዖህን በተሟላ እንድትጠቀምበት ፈጣሪ ይርዳህ።
Very nice ❤❤❤
Hi Man. You really have a nice voice. God bless you.
Barta
Thank you 🙏🏾
በርታ❤❤🎉🎉
❤️🙏🏾
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው አተራረክህንም ወድጄዋለው ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህን ቻናል ሳደምጥ subscribe አድርጌያለሁ በርታልን
አመሰግናለሁ 🙏🏾
ጎበዝ
❤️🙏🏾
Pls like the video 🥰
Thank you ❤️
አሪፍ
👍🏾🙏🏾
ሰላም ለሁላችን፡
Megbiyaw lay yalew tarikun yatekalelekebet menged betam teru new terekawen bedemb lemeketatel yagezal.
በእውነት ፡ ከነ ትህትናህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
እናመሰግናለን።
ምስጋናዬ ከልብ ነዉ ❤️🙏🏾
Good ❤
❤
❤️🙏🏾
Thanks!
በእዉነት ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ!!! ❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Betam des yilala
❤❤🎉
በጣም ነው የምናመሰግነው
እኔም ሁሌ ስለምትከታተሉ ከልብ አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
እየሰማሁ ነው አጀማመሩ ላይ አንዛዛሁት ያልከው ሌሎችን ይጠቅማል አንዱ እኔ ነኝ።new world tereka ቻናሌን እየውና ኮመንት አድርግልኝ፣የቀረቡት የራሴ ሥራዎች ናቸው።
ቻነልህን አይቼዋለሁ። ድርሰቶችህም አተራረክህም በጣም ጥሩ ነዉ። ትንሽ የድምፅ ጥራት ብታስተካክል እላለሁ። በኢርፎን ከሆነ የምትቀርፀዉ ቀይረህ አለዛም በስልኩ ቀጥታ በመቅዳት ሞክረዉ። ኮምፒዩተር የምትጠቀም ከሆነ Audacity የሚባል ነፃ ፕሮገራም አለ ፣ እሱን ተጠቅመህ ከጀርባ ያለዉን ሽሽ የሚል ድምፅ ማጥፋት ትችላለህ።
በርታ ፣ መፅሀፍ ካለህ / ወይም ወደፊት ካሳተምክ እናስተዋዉቀዋለን።
እናመሰግናለን
❤️🙏🏾
🙏🏽👍👍
Betam arif hulum podcast becha honual this is intellectual. Gobeze
ኣኝእም
❤
አመሰግናለሁ 🙏🏾
u right yenem mercha newu!
Berta bro
❤️🙏🏾
Bertu
please like አድርግ/ጊ 👍👍👍👍
❤️🙏🏾
በርታ ሃሪፍ ነው
Jabbadhuu
Yoo dandandesee Afan Oromoon ittii dabalii😘
Always like
I like u so much, I can't sleep without listening your stories. Thank you, nice calm voice. I m sure u are a nice person
Thank you so much ❤️🙏🏾 I’m glad I’m helping with your sleeping. I do my best to be a nice person 😊
Good
❤
የፍቅር ትረካ ስራልን በርታ አሪፍ
ነው ❤❤❤
እሺ 🙏🏾
4:48
13:34 ch2
30:45 ch3
Respect 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you 🙏🏾
በርታልን
❤️🙏🏾
Enamesegelalen ❤
❤️🙏🏾
ትጋትህን ሳላደንቅ አላልፍም።
ይሄን ትረካ እያስኮመኮምከን ነው።
የማይዋዥቅ የድምፅ ፍሰት እና ድካም ድብርት ፍዘት ያልተጫጫነው አተራረክ
አንድ ሰሞን ቅሬታ እቅርቤ ስለነበር ምስጋናዬን ለማስተላለው ነው።
አሁንም በርታ
ይሄኛው የፍቅር ታሪክ ለእእነታው አለም የቀረበ ውጥንቅጡ የደራሲው ታሪክ ነው ብሎ ለመጠርጠሩ ምክንያት ነው ብዬ አስባለሁ
ውብ ነበር
እናመሰግናለን
አንድ ያመለጠኝ ትረካ ያለው እንዳውም ባልደጋጋማቸው እንጂ
አመሰግናለሁ! 🙏🏾 ሁሌም አስተያየት ተቀብዬ ለማስተካከል እሞክራለሁ። አትጥፊ ደግሞ
❤bexam nwu desss yemilwu
❤️🙏🏾
ተባረከ
አሜን ❤️
ክብረት ይስጥልን
❤️🙏🏾
Dear Bro
Greetings
I like Russia translation audio book .So plz keep it up ur effort
I appreciate your wonderful program
Have a blessed weekend
DEMTSEH LE TIREKAW WEBET NEW.
አመሰግናለሁ 🙏🏾
❤❤❤😮
❤️🙏🏾
nice
Thanks 🙏🏾
Lovely fiction but a reflection of so many lives!
❤❤❤
👍👍👍👍
🙏🏾
😊😊😊
Btw, I subscribed to uour channel
Please የፍቅረማርቆስ ደስታ እና የ ጋሽ ስበሀትን❤❤❤❤
❤️🙏🏾
አርገናል
አመሰግናለሁ 🙏🏾❤️
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ሁሉም ማለት ነው በተለይ ድምፅክ ደስ ይላል ነገር ግን በመአል የምትቀይራቸው ድምፆች ጆሮዬ ይሰቀጥጠዋል ወይም ከትረካው እንድወጣ ያደርገኛል ድምፆቹን ለመቀየር ሞክር በሚያምር ድምፅ እባክህን እሺ
Please enabaratataw like argu🙏🙏🙏🙏🙏
❤️❤️❤️🙏🏾
እውነት ነው ማበርታታት አለብን ብር አይጎልብን ምንድነው መስገብገብ ላይክ አርጉ እንጂ
What about me mirt lij😢😢
በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
እርጋታህ ድምፅህ የታሪክ አመራረጥህ በቃ ምን ልበልህ ልባም ነህ 👌🏾
ትረካ የሚያዳምጥ ዝምታን ይመርጣል::
እኔ Comment ማረግ አልወድም።
በጣም አስቤበት ይህን ቻናል Subscribe, like ማድረግ ማበረታታት ግድ ነው ብዬ ባንተ ጀመርኩ ።
በርታ
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
Hi Bro. I realy thank u for this chanal. Abut liking and Subscription, be patient . It will be ok.For sur any one who listn the way u read, will give u a like. We Ethiopians has a way we do things. Gratually u will be best youtuber. Keep it up.
Thank you for your insight ❤️🙏🏾 I just felt like it is good to remind people how important it is to like and subscribe every now and then.
የ18/19 ክ/ዘመን መፃህፍት እየተረክ አድማጮች ለማግኘት አስቸጋሪ ነዉ ምክንያቱም በዛ ዘመን እና አሁን የተለያዩ ናቸዉ ስለዚህ በዛን ዘመን የነበረው ንቃተ ህሊና እና አሁን ልዩነቱ ሰፊ ነዉ ለዛም ነዉ መሳጭ መሆን ያልቻለው ስለዚህም ከቻልክ የዚህ ዘመን የትርጉም ስራ ብታቀርብልን እናመስግንህ ነበር🙏
Amen
E no
አንባቢ አደለክም ማለት ነው።ብትሆን አንዲ አትልም ነበር በጣም የተለየ እና ማራኪ ስራ ነው።ካሁን ዘመን የበለጠ እንደነዚ አይነቶች የተለየ ስሜት ይሰጣሉ
ሰላም የ ትረካ አድናቂዎች የኔን Channel እስኪ ጎብኙት። @Radio Addis
በርታ
@@tirekatube thank you!
❤❤❤❤❤❤❤
Thanks!
ከልብ አመሰግናለሁ! 🙏❤
አሪፍ
እናመሰግናለን
❤️🙏🏾
❤
❤❤❤
Thanks 👍🏽
❤
Thanks!
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ! ❤️🙏🏾
በወጣ ይተካ
Thanks!
በጣም አመሰግናለሁ ወዳጄ ፣ ያክብርልኝ 🙏♥
Thank you!