ብርቱ ርብርብ ቢደረግም ሊገታ ያልቻለው የካሊፎርኒያው ሰደድ እሳት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 63

  • @FuadshemsuMohammed
    @FuadshemsuMohammed 22 дні тому +25

    የአላህ ሰራዊት ከመጣ ከፊት ሚቆም የለም!!!

    • @AmanuelGirma-md8of
      @AmanuelGirma-md8of 22 дні тому +2

      አላህ እራሱ በሌለበት የምን ሰራዊት ነው

    • @Rukya-l9o
      @Rukya-l9o 22 дні тому +2

      ​@@AmanuelGirma-md8of እያወቃችሁ የምጠፉት ነገርስ ጋዝን ጀሀነም እናረጋለን ሲሉ አላህ ከጀሀነም ቀንጨብ አርጎ አሳያቸው እመን ከአላህ በቀር በሀቅ የሚመለክ እንደለለ ሀብታቸው ዝናቸው ዛሬየ ከአላህ ቁጣ አላዳናቸውም

    • @habtamu1221
      @habtamu1221 22 дні тому +2

      ​@@Rukya-l9o
      በእርግጥ በጋዛ ህፃናት ላይ የፈፀሙት ግፍ በሁሉም ላይ እሳት ቢዘንብባቸው ደስተኛ ነኝ። ነገር ግን አሏህ የምትሉት የአረብ ተረት ተረት ባታነሱት ጥሩ ነው❗❗❗

    • @rozpromotionplc
      @rozpromotionplc 22 дні тому +2

      አላህ አላህ እያላችሁ አላህን የእናንተ ክፉና ዘግናኝ ምኞት ተባባሪ አታደርጉት ! አንቺን ለብቻሽ ቢያጠፋሽስ ምን ልትይ ነው ????

    • @Rukya-l9o
      @Rukya-l9o 22 дні тому

      @@habtamu1221 ❤

  • @HamZa-z2p
    @HamZa-z2p 22 дні тому +10

    ሠላም ለዓለማችን ይወርድ !

  • @Chernet-nq4hq
    @Chernet-nq4hq 22 дні тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለው ሁሉ እየተፈፀመ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ልመጣ በደጅ ነው ኢየሱስን ከለማነን ዘለለማዊ እሰት ነው የሚጠብቀው ወገኔ ንስሃ ግብ በኢየሱስ እማን ሕይወት ኢየሱስ ነው

  • @Youuhrih
    @Youuhrih 22 дні тому +10

    የፍልስጢም ደም ነው ገና መቸ በጎረፍ ይጥለቀለቃሉ

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 22 дні тому +4

    የፊሊስጤን ጌታ ሀይልህን አሳየን አሜሪካንን አንድድ

  • @BilalNuredin-df7gf
    @BilalNuredin-df7gf 22 дні тому +4

    Free plestine

  • @jemalMohaamed
    @jemalMohaamed 22 дні тому +2

    አሏህ ሙሉ አሜሪካን ያውድማት አአሏህ የፍልሥጢማውያን ህፃናት ደም ሙሉአሜራካን ብጠፋም አይመለሥ ያሣል

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ

    የአላህቁጣማንምአይመልሰው

  • @Abcd-h1u2b
    @Abcd-h1u2b 22 дні тому

    I wish God bless,people's of America and American all States,Atakilti Assefa, from ethiopia.

  • @RejebTeyb
    @RejebTeyb 22 дні тому +12

    የፍልስጤሞች ከፍነው

  • @RebiuJuhar
    @RebiuJuhar 22 дні тому +8

    ፍልስጤሞች አሁንም የደም እምባ እያለቀሱነዉ በአሜርካ ቦምቦች

  • @HeyrumekiHeyrumeki
    @HeyrumekiHeyrumeki 21 день тому

    የፍልስጤማዊያን እንባ እንደጎርፍ ይዟቸው ይጠፋል ኢንሻ አላህ አላህ ያጥፋቸው

  • @Youuhrih
    @Youuhrih 22 дні тому +5

    አሚሪካ መጥፍት አለባት

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 22 дні тому +6

    ጨምርባቸዉ
    አይያዙ አያያዝን ያዛቸዉ

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 22 дні тому

      የተረገባችሁ ሰው ማረድ ለሰው ክፉ ማሰብ ያህዛብ ስራነው

    • @SeidJemal-t8x
      @SeidJemal-t8x 22 дні тому +4

      አ@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ አንቺ ካፊር አንቺንም አላህ በእሳት ያጥፋሽ

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 22 дні тому

      @@SeidJemal-t8x ቅጣችሁ 5 ግዜ እያጠባችሁ ስለሰገዳችሁ ለጣኦት የዳናችሁ መሰላቹህ የሙሄ ጣኦት ድምፅ የለው ታምር አይሰራ አይናገር አይጋገር ጂል አህዛብ ካፍር

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 22 дні тому +1

      ዲቃላ እኮ መቼም ጥሩ አስተሳሰብ የለው የዩህድ ደጋፊ እየታረደ ያለው ሙስሊም አራጅ ምትይው ሙስሊ ም አንቺም እናትሽ የሸሌ ልጆች ስለሆናቹህ የፍልስጤ ህፃን ደም ጎርፍ ይውሰድሽ ቢስሚላህ አንቺም ቤተሰብሽ።​@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    • @wubetdire3032
      @wubetdire3032 22 дні тому

      😅​@@SeidJemal-t8x

  • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ

    አሜሪካመጥፋትአለባት

  • @nesrumohammed1532
    @nesrumohammed1532 22 дні тому +1

    Gaza 😢

  • @ZaynbZaynb-i3m
    @ZaynbZaynb-i3m 22 дні тому +2

    😢መሪወች በሰሩትሰራ አዳድ ሚሰኪኖቹም ተሰቃዩ ልካቸዉን አገኙ መቸም ቢገባቸዉ😮

  • @yohnesyohnes6316
    @yohnesyohnes6316 22 дні тому

    እረ ሰላም ነገር እንመኝ እኛስ ነገ ምን እደምንሆን አናውቅም የእኛ ይብስ ይሆናል ለአሜሪካ ሰላም ለአለም ህዝብ ፈጣሪ እደሰው አይደለም ምህረት ለፍጥረት በምሉ ያርግ ኩፉ ነገር ከአለም ያጥፋ ከነሱ በምን እንሻላለን እሰይ ካልን ሰላም ይሁን በሉ እባካቹሁ ደግ ደጉን እንመኝ

  • @endeshawwudie1290
    @endeshawwudie1290 22 дні тому

    እግዚአብሔርን ስታስቀይም እሳት ይበላሀል። ግብረሰዶም፣ ኢአማኒያን ፣ኢሉምናንት፣ሁሉም ፀረ እግዚአብሄር እንቅስቃሴ መነሻ አሜሪካ ነች።በንስሃ መልስ ይገባል

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 22 дні тому

    የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!

  • @zewudneshemoges
    @zewudneshemoges 22 дні тому

    የፍጣሪን ቁጣ ማን ይመልሰዋል ፍጣሪ አለ ብለው የማያምኑ እዳለ ያሳያቼዋል😢😢😢😢😢

  • @mohammedhayat6928
    @mohammedhayat6928 21 день тому

    Juhar mahammed

  • @halimaosman1535
    @halimaosman1535 22 дні тому

    አላህ ይድረስላቸው😢

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 22 дні тому +1

    እግዚአብሔር አይዘበትበትም

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 22 дні тому +2

    አሜሪካኖ ሀያል አገር ናት አይደል? እናጠፋለን እያሉ እነርሱ ሊጠፉ ነው እንዴ! ምን ጉድ ነው!? ዋ አታ አለ ትግሬ እኔ ግን የውሸት ነው የሚመስለኝ

  • @EymenHusen
    @EymenHusen 22 дні тому +1

    Essey Essey😂😂😂😅😅😅

  • @MialOareb
    @MialOareb 22 дні тому

    1 GOD

  • @Zenelove
    @Zenelove 22 дні тому

    This is very sad and unfortunate. Praying for LA

    • @Tamirat-p3b
      @Tamirat-p3b 22 дні тому

      the wage for Godless society.😭

  • @AbuSureya-uh3fr
    @AbuSureya-uh3fr 22 дні тому

    አቅም አለን ከሚሉ ወደ አቅውን ብጠይቁ ይሻላቸዋል!!

  • @hashimahmed2975
    @hashimahmed2975 22 дні тому

    የፍልሥጤም የጋዛ የሚያዘንቡት መሣሪያ ግፍ ነው አላህ ገና ያሣያቸዋል

  • @AhmedSide-k5y
    @AhmedSide-k5y 22 дні тому +1

    ገና ኒዎርክም ትቃጠላለች😂😂😂

  • @ahmedyassin1390
    @ahmedyassin1390 22 дні тому

    ሙሉ አሜሪካ ይውደም።

  • @natnaeliyasu8925
    @natnaeliyasu8925 22 дні тому

    አትሳሳቱ እግዚአብሔር አዳኝ እንጂ አጥፊ አደለም። ይሄ የእግዜር ቁጣ አደለም ፡ መቅጣት ቢፈልግማ ለይቶ አደለም የሚቀጣው : ክፉውን ሁሉ ነው አንድ ላይ የሚቀጣው : ለዛ ደግሞ አሁን አደለም ሰዐቱ....this is just a sign of end day!

  • @JemalAhmed-u9t
    @JemalAhmed-u9t 22 дні тому

    በሜሪካ ባለሥልጣና የግፍ ምክኒያት ንፁሀኖችም እየተቀጡ ነው

  • @KemerHassanali
    @KemerHassanali 22 дні тому

    Unkan des alen

  • @DinuShiferaw
    @DinuShiferaw 22 дні тому

    አሜሪካየሸይጣንመቀመጫነዉፈጣሪያጥፋዉ

  • @MaikoMaiko-l4p
    @MaikoMaiko-l4p 22 дні тому

    ምንድነው አዲስ አስመስላችው የምትዘግበው ሰማን አየን ምድረ ቱልቱላም አለቀ ሰምተን አዝነናል አዲስ አስመስለህ ለገቢ ምንጭ ብለህ አሁን የምትለው ዛሬ የሆነ አታስመስል

  • @MohammedHassen_123
    @MohammedHassen_123 22 дні тому

    የአላህ ሰራዊት ምንጊዜም አሸናፊ ነው