ለሸሃዳ ቃል ነበረን፤ ግን ሳልደርስላት ተሸኘች!

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 роки тому +276

    እኛ ሰለምቴዎች ታሪካችን ከሚያሣዝን በላይ ጥንካሬን የሚሠጥ ገጠመኞች አሉን አልሀምዱሊላህ ሽኩር በስልምና ውስጥ የሆነ ጣፋጭ ሂወት አለ❤❤

  • @ኡሙኑህ-መ1የ
    @ኡሙኑህ-መ1የ 2 роки тому +141

    ወንድሜ መሐመድ አዘንህን የምታስረሳህ ሷሊህ የሆነችዋ የሱናዋ ቆንጆ አላህ ይስጥህ አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @bintseid4429
    @bintseid4429 2 роки тому +262

    የሰለምቴወችን ታሪክ መስማት ስወድ ጥንካሬያቸው ዴሞ በሚዴርስባቸው ፈተናም በድናቸውም ሱበሀነሏህ ጎበዞች ናቸው እኛ ነባሮቹን ይበልጡናል ቀሪ ቤተሠብህን አላህ ሂዳያ ይስጥልህ ላንተም የፈተና ውጤትህን በጀነት ያበሽርህ

  • @Muna-ku3ck
    @Muna-ku3ck 2 роки тому +100

    አላህ ሰብሩን ዪስጥህ፡፡ ታሪክህ በጣም አስተማሪ ነው፡ በዲን ላይ የነበረህ ፅናት የሚገርም ነው። አላህ ቀሪ ዘመንህን የደስታ ያድርግልህ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 роки тому +133

    ሞት. ለማንም አይቀርም. ግን በክፍር ላይ. መሞት. የዘላለም. ጸጸት. ወላሂ. ከባድ. ነው. አላህ. መጨረሸችን. ያሳምርልን. ያረብ. ያረብ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому +1

      ደምሪኝእሕትዎየ

    • @foziummahayuu3399
      @foziummahayuu3399 2 роки тому +2

      Ameeeeen yaa Allha 🤲

    • @jamilajamila4440
      @jamilajamila4440 2 роки тому +1

      ሱብሃነከ አንተ ያረቢ ሃቂቃ በጣም የሚከብድ የህይወት መንገድ ነው ወንድሜ አላህ የቀሩትን ቤተሰቦችክ ሂዳያን በመስጠት ያስደስትክ ቀሪውን ህይወትክ ራሃ የሞላበት ያድርግልክ

    • @ፎዚያ.የሱፍ
      @ፎዚያ.የሱፍ 2 роки тому +1

      @@jamilajamila4440 አሚሚሚሚሚን

  • @mehammedmedina4472
    @mehammedmedina4472 2 роки тому +46

    በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ጽናት ያለው ሰው አላህ እስከመጨረሻ ያጽናህ

  • @hamdihassen2738
    @hamdihassen2738 2 роки тому +164

    በጉጉት ስጠብቀው ነበረ alhmdulilah finally u guys are here

  • @sofiitube473
    @sofiitube473 2 роки тому +114

    ተናፍቃችሁ ነበር ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ አላህ አባትና እናታችሁን ይጠብቅላችሁ እርጂም እድሜ ጤና

  • @anfaltube6345
    @anfaltube6345 2 роки тому +116

    አጠገባቹ ለእንግዶቹ ሶፍት አስቀምጡላቸው ቢያንስ እንባቸውን እንዲጠርጉበት

    • @mduae1898
      @mduae1898 2 роки тому +3

      ሳህ ጉድ እኮ ነው በጃቸው ሲያብሱ እፍፍፍያማል

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 2 роки тому +1

      ወላሂ ይኸ ነገር በደንብ መነገር አለባቸው

    • @saadaalieshatu3962
      @saadaalieshatu3962 2 роки тому +2

      ምን ሁነው ነውሶፍት እማያስቀምጡት ጉድ እኮ ነው ሊነገራቼው ይገባል ወላሂ

    • @ስደትመምህሬ-ቸ9ቈ
      @ስደትመምህሬ-ቸ9ቈ Рік тому +2

      አስተዋይ ማሽ አላህ ልክ ነው

    • @zainbsaeed7414
      @zainbsaeed7414 7 місяців тому +1

      Sah Walahlazim😢😢

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 2 роки тому +52

    As wr wb
    ያኡመተል ሙስሊም በነቢያችን ላይ ሰለዋት አውርዱ እስቲ (ሰ ወ ሰ)

  • @lubabamohammed3124
    @lubabamohammed3124 2 роки тому +63

    ሱብሀን አላህ በጣም የሚገርምና አስተማሪ ታሪክ

  • @mohammadalraesi6583
    @mohammadalraesi6583 2 роки тому +24

    እኔም ልክ እዳተ የሚያስለቅሰኝ ቤተሰቦቼ ሞቶ ሳይሆን እስልምና ሳይቀበሉ ከሞቱ ያ ነው የኔ ሀዘን አባቴ እዲስልምልኝ ዱአ አርጉለት የኔ መገዶች ሶፍት ብታቀርቡ ጥሩ ነው

  • @rbha7449
    @rbha7449 2 роки тому +23

    የህ የወንድሜ ታሪክ ከመጀመሪያው እስከ ማለቂያው እያለቀስኩኝ ነው ያየሁትኝ አላህ ሰብሩን ይስጥህ ዉድ ወንድሜ ብዙ ሙስሊም ወድምና እህቶች አሉህ አይዞህ በርታ ሁሉም በአላህ ፍቃድ ነው የሚሆነው ።

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 роки тому +26

    ሀቢቢ አንተ የወደድከውን ሳይሆን አላህ ያሻውን ነው የሚያቀናውና አብሽር በርታ ጠንካራ ሁን

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 роки тому +70

    ታማኝ ትሁት መሪ አንደበተ ርቱ ፣
    መምህር አዋቂ ጣፋጭ አንደበቱ ።
    ቃል ኪዳን አክባሪ አስታራቂ ዳኛ ፣
    የጦር ሜዳ ጀግና ወታደር አርበኛ ።
    ክቡር የአላህ ነብይ ታላቅ የሰላም ሰው ፣
    አለም ያወደሰው አላህ ያነገሰው ።
    اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤
    (وَمَنۡ أَظۡلَمُ مِمَّنِ ٱفۡتَرَىٰ عَلَى ٱللَّهِ كَذِبًاۚ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ یُعۡرَضُونَ عَلَىٰ رَبِّهِمۡ وَیَقُولُ ٱلۡأَشۡهَـٰدُ هَـٰۤؤُلَاۤءِ ٱلَّذِینَ كَذَبُوا۟ عَلَىٰ رَبِّهِمۡۚ أَلَا لَعۡنَةُ ٱللَّهِ عَلَى ٱلظَّـٰلِمِینَ)
    [Surah Hud 18]

    • @መዲና-ቐ7ዀ
      @መዲና-ቐ7ዀ 2 роки тому +5

      እደታ ደስ ይላል አገላለፃችሁ ስለላሁ አለሂ ወሰለም

    • @ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
      @ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ 2 роки тому +2

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢና ሙሀመድ
      የአላህ እንደት ደስ ይላል

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому +1

      ደምሪኝእሕትዎየ ሡለላሂአለይሂወሰለም

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому +1

      @@መዲና-ቐ7ዀ ደምሪኝእሕትዎየ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому +1

      @@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ ደምሪኝእሕትዎየ

  • @nejatsalihhalima4377
    @nejatsalihhalima4377 2 роки тому +21

    ማሻአላህ ተባረከላህ ወንድም በዲንህ ላይ አላህ ያጽናህ ይገርማል ልክ እንደሰሃቦች ነው የተፈተንከው ሱብሃን አላህ በዚህ ሰአት እንዲህ አይነት ሰው መኖሩ ይገርማል ለኛ ከቤተሰባችን ይዘን ላደግነው ትልቅ የቤት ስራ ነው

    • @mubarakanteneh
      @mubarakanteneh 2 роки тому

      የሰለሙ ሰዎች ‹‹ፈጣን አይዟችሁ›› ባይ በማጣት በዱንያ እንዲሰቃዩ ማድረግ የአላህ ፈቃድ ነው ብዬ አላምንም፡፡
      ያም ሆነ ይህ እያየን እና እየሰማን በጥቂቱም ቢሆን መረዳዳት ስንችል ‹‹ዝም›› ባልን መጠን አላህ እንደሚተሳሰበን አንዘንጋ፡፡
      እርግጥ ነው ከልባችን ስናምን አላህ በቂያችን ነው፡፡

  • @fatumshewa4845
    @fatumshewa4845 2 роки тому +21

    እኔ ሰለምቴ ነኝ እስከ አሁን በስደት ላይ ነኝ ብዙ ፈተናም ባሳልፍም የዚህን ያክል አይደለም ነገር ግን በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት ለመግባት አስቢያለሁ ምን እንደሚገጥምኝ አላውቅም የሚደርስብኝን ፈተና በጽናት እንዳልፍ ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰቦቼንም በእኔ ሰበብ እንዲመራቸው

    • @jubairajubaira9920
      @jubairajubaira9920 2 роки тому +4

      አብሺሪ እህቴ አላህ ይምራቼው

    • @abuaysha6020
      @abuaysha6020 Рік тому +4

      ኢንሻአላህ አላህ በልብሽ ያለውን ያሳኬልሽ። ፅናቱንም ይለግስሽ።አብሽሪ።

    • @fatumshewa4845
      @fatumshewa4845 Рік тому +5

      @@abuaysha6020 አሚን ሀገር ቤት ገብቻለሁ ኮሜንቱ የጻፍኩት የዛሬ አመት ነው አልሃምዱሊላህ ከመጣሁ 3 ወር ሊሆነኝ ነው እስካሁን አልሃምዱሊላህ ምንም ነገር አላጋጠመኝ የወዲፊቱን ደግሞ አሏህ ያውቃል

    • @fatumshewa4845
      @fatumshewa4845 Рік тому +1

      @@jubairajubaira9920 አሚን

    • @AbdiFatax-pz5ot
      @AbdiFatax-pz5ot 7 місяців тому +1

      Insha Allah❤❤❤

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 2 роки тому +76

    ያረቢ የአላህ እህቴ እዲትሠልም ዱአ አዲረጊልኚ😭😭

  • @መኪነኝየአላህባሬያነኝ

    በጉጉት ምጠብቀው ነው የኔ መንገድ ወንድም ያንተ ህይወት ደሞ በጣም ከባድ ነው አልሀምዱሊላህ አላህ ብርታቱ ሰቶሀል 💖💖 ስለ ወላጆችህ አላህ ይስብርህ ፅናቱ ይስጥህ አብሽር ሁሉ አላህ የፈቀደው ነው ሚሆነው

  • @Gegesaw
    @Gegesaw 2 роки тому +20

    አላህ እንዲህ ጠንካራ እንድትሆን እርዳታው ካንተ ጋር ነው።አላህም ወዶሃል እኛንም አላህ ይውደደን አቲማችን ያሳምርልን።

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 2 роки тому +40

    ሱብሃነላህ! ፅናትህ ያስቀናል። በዲነል ኢስላም ተወልደን አድገን የእምነት ጫፍ( ጠርዝ) ላይ የቆምን መስሊሞች በተራ ፈተና የምንወድቅ ስንቶቻችን እንሁን- በተለይ በዚህ ዘመን!?

  • @horiytehareaggaga9990
    @horiytehareaggaga9990 2 роки тому +14

    አያአላህ የዛሬ ወንድማች ያሳለፈው ግዜ በጣም ያስለቅሳል ወላሂ አላህ ሆይ
    ቀሪቤተሰቦቹን ቀጥተኛውን መንገድ መራቸው ያከሪሙ

  • @mewbetube7629
    @mewbetube7629 2 роки тому +58

    ማሻአሏህ እንደዉ ምን አይነት ጥንካሬ ነዉ ያላቹ አሏህ አጅርህን ከፍ ያርገዉ ደሞ ለሰለምቴዎች ተብሎ አንድ ድርጅት ቢቋቋም ሳይንገላቱ ልክ ሸሀዳ እነደያዙ ወደዛ እንዲላኩ ቢደረግ እኛ በስደት ያለን ሰዎች እንተባበር ነበር ቢታሰብበት በጣም

  • @semiraseid6476
    @semiraseid6476 2 роки тому +7

    ለኔ እንደ ሰለምቴወች ጠንካራ ያረገን እኛንም እወዳቸዋለሁ ሠለሥቴወችን

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 роки тому +82

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ለዚች ሰአት ላደረሰን ጌታ ምስጋና ይገባው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን! ወንድሜ ማሻ አላህ ጠንካራ ነህ ታሪክህ ለየት ያለ ነው ሆኖም መታደል ነው በሀቅ ላይ መፅናት አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @ፈኢዛየሠበቴዋ
    @ፈኢዛየሠበቴዋ 2 роки тому +28

    😭😭😭ህመሙ ከባድ ነዉ ወንድሜ አላህ ሶብሩን ይስጥህ ለቀሩት ቤተሰቦችህ አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ አብሽር 😭😭

    • @mubarakanteneh
      @mubarakanteneh 2 роки тому +1

      የሰለሙ ሰዎች ‹‹ፈጣን አይዟችሁ›› ባይ በማጣት በዱንያ እንዲሰቃዩ ማድረግ የአላህ ፈቃድ ነው ብዬ አላምንም፡፡
      ያም ሆነ ይህ እያየን እና እየሰማን በጥቂቱም ቢሆን መረዳዳት ስንችል ‹‹ዝም›› ባልን መጠን አላህ እንደሚተሳሰበን አንዘንጋ፡፡
      እርግጥ ነው ከልባችን ስናምን አላህ በቂያችን ነው፡፡

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 роки тому +24

    የአላህ እርግማን በበዳዮችና በካፊሮች ላይ ይሁን የረሱልን ክብር በሚነኩት ላይ ይሁን

  • @musefasalo5918
    @musefasalo5918 2 роки тому +27

    ምን ዓይነት እድለኛ ሰው ነህ አንተኮ የታላቁን ሰሃባ ዙል ቢጃደይን መዓረግ ነው የያዝከው ለዛውም በዚህ ዘመን ለዲንህ ስትል ሁሁን እርግፍ አድርገ የተውክ ወላሂ እድለኛ ነህ አላህ አንተንም እኛንም በቀጥተኛው መንገድ ላይ ያፅናን

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 2 роки тому +15

    ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በልቅሶ እያዳምጥኩ እህ አልህምዱሊልህ እንኳ አላህ ጥንካሬ ሰጠክ የኔ ወንድም ወላሂ ምን እንደምል አቃተኝ

  • @ahmejas1146
    @ahmejas1146 2 роки тому +7

    የወንድም መሐመድ ጥንካሬ በጣም ያሰደንቃል
    አብሽር አላህ ያጽናህ በእውነት ጎበዝ ነህ አላህ የደስታ ህይወት ይወፍቅህ ።

  • @amuabas3036
    @amuabas3036 2 роки тому +12

    ሱበሀን አላህ ያንተ ደሞ ለየት ያለ ታሪክ ነው አላህ የበለጠ ያፅናህ ወንድሜ
    የሚገርመው ሁሉም ሰለምቴዎች አንድ አይነት ነገር የሚናገሩት በጣም ውስጤን ይነካዋል ለምድነው ያለ ነገራቸውን ትተው ወደሀቅ ሲመጡ ከጎናቸው የማንሆነው??

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ

    ትልቁ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ
    መወለድ ሲሆን በላጩ ፀጋ ደግሞ
    በዛው ላይ መቆየት ነው ። ነገር ግን
    የፀጋዎች ሁሉ ፀጋ ሙስሊም ሆኖ
    መሞት ነው ።
    ua-cam.com/video/WaedBnBMVe4/v-deo.html

    • @mubarakanteneh
      @mubarakanteneh 2 роки тому +1

      የሰለሙ ሰዎች ‹‹ፈጣን አይዟችሁ›› ባይ በማጣት በዱንያ እንዲሰቃዩ ማድረግ የአላህ ፈቃድ ነው ብዬ አላምንም፡፡
      ያም ሆነ ይህ እያየን እና እየሰማን በጥቂቱም ቢሆን መረዳዳት ስንችል ‹‹ዝም›› ባልን መጠን አላህ እንደሚተሳሰበን አንዘንጋ፡፡
      እርግጥ ነው ከልባችን ስናምን አላህ በቂያችን ነው፡፡

  • @arhibutube6566
    @arhibutube6566 2 роки тому +23

    አብሽር ወንድመችን አላህ ሶብር ይስጥህ እንከንም አንተንከኩፍር አወጠህ ለቡዙ ሰዎች ሂደያ ሰበብ የድርግህ
    ጠዉለዉ ለይ ሶፍት ቢተቀርቡ

  • @emuabukiemuabuki5224
    @emuabukiemuabuki5224 2 роки тому +18

    እኛ እየተዘናጋን እጂኮ አሏህን ለምነን የምናጣው ነገር የለም ሱብሀን አሏህ የአባቱ ፀባይ መስተካከል የሚገርም ነው

  • @fatemakmal5491
    @fatemakmal5491 2 роки тому +21

    ሰዎች አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መሆናቸውን ጠረጠሩን? ሱረቱል አል፡አንከቡት ሱብሀን አላህ ወንድማችን አላህ ይሶብርህ ኻቲማህን ያሳምርልህ የኛም መጨረሻ አላህ ያሳምርልንያረብ

  • @alhamdolillahalaniametesla4453
    @alhamdolillahalaniametesla4453 2 роки тому +14

    ሱብሀን አሏህ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @መጨረሻዬንአሳምርልኝ-ዸ1ኰ

    ላማገባት የሚያስፈልገው ባል እንደዚህ ዓይነት ሰለምቴ ጀግና የሆነ ያረብ ወፍ ቅኔ

  • @ሳጂንነኝየህዝቤመከታ
    @ሳጂንነኝየህዝቤመከታ 2 роки тому +59

    እስኪ አዋተን ቤት የሆነ ማስታወሻ እንግዛለት የምትሉ

  • @fafibintbaba-d5n
    @fafibintbaba-d5n 2 роки тому +8

    ክፍል 1 አይቸ በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ሱባሀን አላህ ፅናትህ ይገርማል አላህ ያበርታህ እኛንም በሀቅ ላይ በተውሂዲ ላይ ቀጥ ያርገን 🤲🤲

  • @gamilagamila4601
    @gamilagamila4601 Рік тому +1

    አሥለቀሥከኝ በጣም የኔ ወድም አተ ጠንካራ ሠው ነህ አይዞህ እሄ የአላህ ሂዳ ነው

  • @ኩኪትዩብ
    @ኩኪትዩብ 2 роки тому +7

    ከኖርንበት ይልቅ የሚሰልሙት ፅናት ጥንካሬ አስገራሚነው

  • @kaliyattammeembiriyani4712
    @kaliyattammeembiriyani4712 2 роки тому +7

    እኔም ሰለምቲነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ የፈለገዉን ቀጥተኛዉን ይመረዋል

  • @ታነኝቢትማሚሚሚሚ
    @ታነኝቢትማሚሚሚሚ 2 роки тому +21

    😭😭😭😭ከበድ ነው አለህ ሶብር ይስጥ ወንድሜ በጠሚ የሠዝነል

  • @neimneim8309
    @neimneim8309 2 роки тому +10

    አሏህ ፅናቱን ይስጥህ ያረብ ሀቂቃ ከእሱ በላይ ነው ያለቀስኩ ያማል 😭😭😭😭😭

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 2 роки тому +15

    አላህ የሻዉን በዚህ ሁሉ ፈተና ያቀናል አላህ ያልሻዉን ያጠማል
    አህለን በተስፉ ነበር የጠበኩት

  • @hasenaman8920
    @hasenaman8920 2 роки тому

    Mashallah በጣም የ ጀግንነት ሂዋት ነዉ የሳለፍከው
    አላህ ለንተ የተሻለዉን ነገር ይሳጥህ ዘንድ አመኝለሁ በርታልን

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 2 роки тому +29

    ማሻ አላህ ልክ በስአቱ ከተፍ አለ
    ሶፊ ስወድሽ የኔ ልዩ♥♥♥♥

  • @አብዱልሳሚ
    @አብዱልሳሚ 2 роки тому +3

    ሱባአነላህ ዲኑን የሚቀላቀሉት ሰዎች ጥንካሬአቸው ትግስታቸው አላህ ይጨምርላቸው

  • @محمدث-ص4خ
    @محمدث-ص4خ 2 роки тому +37

    አንተ ጠንካራ ወንድሜን ከልቤ በጉጉት ነዉ የጠበኩህ እንኳን በደህ መጣህለን

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 Рік тому

    ብዙ የሚያሣዝን የሂወት ታሪክ ያለው ሠው አለ ያንተ ግን ይለያል አልሀምዱሊላህ አንተ በጣም ጀግናነህ ማሻአላህ ከዚህ በኋላ አላህ በዱኒያም በአኼራም ያሥመችህ ያረብ የአላህ

  • @ኡምሀናን-ቀ8ቐ
    @ኡምሀናን-ቀ8ቐ 2 роки тому +3

    በጉጉት ሰጠብቅ ነበር እኩን ደህና መጣችሁ የዚህን የጠካራ ልጅ ታሪክ ሳላደቅ አላልፍም አላህ ይጠብቅህ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 роки тому +1

    ያአላህ በጉጉት ስጠብቅ እንድህለማልቀስ እዉነት ጠንካራ፣ጀግናነህ ቃልየለኝም መጨረሻህን አላህያሳምርልህ አላህየፈለገዉንይምራል ለአባትህናለናትህ አላህአልፈቀደምናነዉ አላህሰብርይስጥህ የቀሩትንቤተሰቦችህ አላህስልምናን ይወፍቃቸዉ ያረብ በርታ በጣምጎበዝነህ በድጋሚአላህ ይጨምርልህ። አህለንዉድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ የቤተሰቦቻችን ሰላምአላህያሰማን አላህ ከጭንቅያዉጣን ያረብ

  • @toficell33
    @toficell33 2 роки тому +16

    ውሃ እና ሶፍት ይጎላል ይሄ ወድሜ ውጤን ነው የነካው ጥንካሬው

  • @hikmahikma4277
    @hikmahikma4277 2 роки тому +3

    ዉንድመችን ጀግና ነህ አላህ የግዝህ ወላጆች መረፋቸው በጠም የሰዝናል አላህ ሶብር ይስጥህ የቀሩት አላህ ሂዳያ ይስጣቸው እሱም ዩቱብ ይክፋት እናበረተትለን በሀሰቤ የምስመማ ?

  • @adad708
    @adad708 2 роки тому +5

    አብሽር አላህ ያለው ነው የሚሆነው በሰው ሀይል የሚሆን ነገር የለም

  • @ኢምራንቱዩብ
    @ኢምራንቱዩብ 2 роки тому +6

    ሱበሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ነህ ከዚህ በላይ አላህ ያጠንክርህ አላህ ሶብሩንም ይስጥህ ወድሜ /ሶፊ ለእንግዶችሽ ሶፍት አዘጋጂ?? በተረፈ በርች

  • @fufu5910
    @fufu5910 2 роки тому +8

    ማሻ አለሀ የሳአቦች ታሪክ ነው የሚመሰለው አለህ ይጨምሪልህ

  • @sswe6073
    @sswe6073 2 роки тому +5

    አላህ ትግስቱን ይስጥህ ወንድማችን ሙሀመድ አብሽር አስበህ ነበር ያሰበውን አደረገ ። ለቀሪ ቤተሰቦችህ አላህ ይወፍቃቸው አንተም አላህ ያማረውን ህይወት ይስጥህ አብሽር አይዞህ ወላሂ እጅጉን ያማል አዝኛለሁ ስሜትህን እረዳሀለሁ ህመሙ ከባድ ነው አላህ ያይንህ ማረፊያ ሷሊሊህ ቤተሰቦችን ይስጥህ።

  • @ታነኝቢትማሚሚሚሚ
    @ታነኝቢትማሚሚሚሚ 2 роки тому +6

    የቀረውን ለመየት እየጏገው ነበር እንከን በሰለሚ መጠቹ የመይጠገበይ የእወት ተርክ

  • @nha2445
    @nha2445 2 роки тому +7

    እኳን ደህናመጣችሁበጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አላህ ይቀበልህ

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ

    ማሻ አላህ ሰለምቴወችኮ ልዩ ናቸው እኛ በእስላም ተወልደን ኳ ለድናችን ቦታ የለንም ኡስታዞቻችን ኑኑኑ ተማሩ ሲሉን እኛ የለንም አይ ልብ ይጠንንንን እስኪ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 роки тому +1

    ወላሂ ጀግና ልጅ ነህ ማሻአላህ ጥሩ ትምርህት ነው እኔም አላህ ኻቲማየንን አሰምርው ያረብ ለቤተሰብቻችንን አላህ ኸይርንን ይወፍቅችው ያረብ
    سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن سبحان الله كن فيكن يا الله يا الله يارب يارب

  • @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
    @ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 2 роки тому +8

    ዉይ ቅዳሜ አረዛዘሙ እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶች 💓💓💓💓💐💐

  • @hasleja9406
    @hasleja9406 2 роки тому +2

    ሰላምዋለይኩም ሶፍያ የመሐመድ ስልክ ላኪልኝ ይህንን የአላህ ባርያ ልዘይረው መልካም ፍቃድሽ ከሆነ

  • @ahlam779
    @ahlam779 2 роки тому +3

    እደዛሬ የኔ መንገድ ርቆብኝ አያቅም እንኳን በሰላም መጣቹህ ወንድሜ አላህ ያጠንክርህ መፅናናቱንም ይስጥክ አብሽር በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ በርታልኝ

  • @endrisseid5391
    @endrisseid5391 2 роки тому +14

    ሱብሃን አላህ እስልምናን የሚቀበሉ ሰዎች ፅናታቸው ሶብራቸው አላህ ደግሞ ብዙ ነገር ነው የሚፈትናቸው፡፡ ነገር ግን ያን ነገር ተቋቁመው በዲናቸው ጠንካራ ሁነው ስታይ በጣም ነው ደስ የሚለው፡፡ አላህ ይሶብርህ የቀሩትንም ሂዲያ ይስጣቸው በጣም እምወደው ፕሮግራም ነው ጀዛኩምአሏህ በርቱ ሃሪፍ ትምህርት አለው

  • @سمراةبنتووجرا
    @سمراةبنتووجرا 2 роки тому +3

    ሱብሀነሏህ ጥንካሬ፣ ኢማን፣ ጀግንነት አሏህ ይጨምርልህ ምንኛ መታደል ነዉ።

  • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
    @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 2 роки тому +5

    እህህህ የኔ ወንድም እኔ ልንከራተት አብሽር ወንድሜ አሏህ በጀነት ይበሽርህ ያረብብብ🌺🌷

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 роки тому +11

    እጅግ ውብ ኘሮግራም በጣም የሚገርም ነው ጠንካራ ኢማኑ ይገርማል አላህ መጨረሻችንን ያሳምር

  • @SKYBLUE-sc1yc
    @SKYBLUE-sc1yc 2 роки тому +10

    ሰው ብርቱ ብረት ከንቱ የተባለው እውነት ነው አንተ ምሳሌ መሆን ትችላለህ አይዞህ በርታ

  • @zenatzenat5559
    @zenatzenat5559 2 роки тому +5

    ከታገሱ ሁሉም ያልፍል አልሀምዱሊላህ ወንድሜ አንተንም አላህ ይሶብርህ

  • @amita1933
    @amita1933 2 роки тому +1

    መሻአላህ በጣሞ ጠንካራ ሰዉ ነህ አላህ ለሁላችንም የአንተ አይነት ጥንካሬ ይስጠን .

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ 2 роки тому +6

    ወሏሂ እኛ ሙስሊሞች እንኳን ድነል ኢስላምን ልናስተዋውቅ ይቅርና የመጡትን እንድመለሱ እናደርጋል የሌላው እምነት እምነትን በአስቤዛ ያስቀይራሉ አጂብ አሏህ ይህዲና በስ

    • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
      @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 роки тому +2

      ወላሂ ማማየ ትክክል ነሽ የሌላ እምነት ጠካራ ነው የሚያረጉሽ የኛ ኳ ኑኑኑ ሙስሊሞችን አሳድጉ ስንባል አሰማም ይገርማል

  • @albemalbemtemam8538
    @albemalbemtemam8538 2 роки тому

    ሱብሐን አሏህ በጣም ጥሩ ትምሕርት ነዉ ያስተላለፈቹሁልን ጀዛክአለህ.ወንድማች አብሽር የበለጠዉን መከራ አልፈሓል በአሏህ ፍቃድ እስልምናንም ወፍቆሓል አልሐምዱሊላህ.ያዉ የወላጆችህ ወደእስልምና ሳይገቡልክ መሞታቸዉ ያመል ኡነትም አብሽር አሏህ ሱ.ወ. አሸዉን እንደፈለገ አድራጊ ነዉና ፅናቱን ሶብር ይስጥክ

  • @zinatmohammed6265
    @zinatmohammed6265 2 роки тому +6

    ማሻአላህ ተባርካላህ ዋናው ነገር መፈተኑ ሳይሆን አለመውደቁ ነው አልሀምዱሊላህ

  • @etupeyapriya3563
    @etupeyapriya3563 2 роки тому

    ማሻ አላህ ወድሜ መሀመድ ፅናትክ በጣም የሚገርም ነው ብሰማው ብሰማው የማልስለቸው ፅናት ሆኖብኛል አብሽር ውድሜ የኔም ሀሳብ ነው የሰለምቴዎች ጉዳይ አላህ አቅም ይስጠን ባለንም አቅም ከጎናቸው መሆን ይኖርብናል ሁላችንም ግዴታ አለብን ቢያንስ ባይኖረን እካን መጥፎነገር ተናግረን ከማስቅዬም እንቆጠብ ልክ መሀመድን እዳሳመመው እና አላህ አቅም ሰቶክ የምትርዳበት ግዜ ይመጣል አብሽር ወድሜ

  • @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
    @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ 2 роки тому +3

    ሱብሀንአሏህ አሏህ የቀሩትን ቤተሰቦችህን ወደኢስላም ያምጣልህ ያረብ አሏህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 2 роки тому +30

    إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَبْشِرُوا بِالْجَنَّةِ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ ‎﴿٣٠﴾ سورة فصلت. ማለት "እነዚያ ጌታችን አላህ ነው ብለው በእምነታቸው የፀኑት መላእክት ይወርዱላቸዋል (ሊሞቱ ሲቃረቡ)። አትፍሩ አፀኑ። የተስፋቃል ይነገራችሁ በነበረው ገነትም ተበሰሩ። ይባላሉ"

  • @halimawako7992
    @halimawako7992 2 роки тому +7

    አለህ ሰብር የስጥህ ያሻውን ሰሪ የሆነ ጌታ የቀሩትን ቤተሰቦቸህ አላህ እሰልምናን ይወፈቃቸውና ያሰደስትህ

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 2 роки тому +1

    የአላሕ የማይናገረው ልጅ እድሕ ያለ ትምርት የሚሠጥ የኸይወት ታሪኩ በዱንያም በሐሬ መልካሙ ይግጠምኸ

  • @lubabamohammed3124
    @lubabamohammed3124 2 роки тому +9

    እባክሽ ሶፊየ ከፊለፊትሽ አለው ጠረፔዛ ላይ ሶፊት ማስቀመጥ አትርሽ እባክሽን

  • @mohmmedhera9518
    @mohmmedhera9518 2 роки тому +2

    ሡበሐን አላሕ የሚገርም ታሪክነው ጠንክር ጠንካራምነሕ አብሽር

  • @ሀዶየየኮቻዋ
    @ሀዶየየኮቻዋ 2 роки тому +5

    የእኔ ወነድም የእውነት የአሏህን ውደታ የተረፍክ ምርጥ ወንድም
    አሏህ ሲወድ ቀጥተኛውን መንገድ ሲመራ እንደዚህ ነው
    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ
    ምርጥ ተመሳሊት ወንድም ጀዛኪሏህ ኸይር

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 2 роки тому +1

    የኔም ሰለምቴ ነኝ ቤተሰቤ አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ እንዲሚመራቸዉ በዱዋቹ አስታዉሳቸዉ ሱባሀንላህ በጣም አዛዛን ትምርህርት

  • @bayidayoutube4603
    @bayidayoutube4603 2 роки тому +3

    ወለሂ መሰመት ረሱ አለስቻለኝም በእንበ እየተጠብኩ ነዉ የደመጥኩት አልሀምዱ ልላህ አለ ንእእመትል እስለም

  • @mominaamid915
    @mominaamid915 2 роки тому +5

    ያአላህ በጣም ከባድ ነው ወንድሜ አላህ ሶብር ይስጥህ ሂድያ የአላህ ነው አላህ ቢፈቅድ ንሮ ሰልመው በሞቱ ነበር ግን አላሐውም እና አብሽር ቀርው ሂወትህን አላህ ይባርክልህ በዲንህ ጠንካራ ያድረግህ ለኡማው አገልጋይ ያድርግህ ውዱ ወንድሜ

  • @lailahabib5709
    @lailahabib5709 2 роки тому +4

    አብሽር ወንድማችን አለህ ያጽናህ ሰብር ይስጣህ ያራብ

  • @anisaalshmori5409
    @anisaalshmori5409 2 роки тому +2

    ብዙ መከራ አይተሀል በጣም ያሳዝናል ታሪክህ ግን ለውጤት ነው አሁንም አላህኢማን ይጨምርልህ በርታ

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 2 роки тому +8

    ወደ እስልምና መመራት በአላህ መመረጥን ይጠይቃል ። ሶብር አድርግ ወንድማችን። ነብያትም ወላጆቻቸው ሳያምኑ የሞቱባቸው ነበሩ። ልጆቻቸውም በጥመት ላይ ሆነው የሞቱባቸው ነበሩ ። የእምነት ፈተና ልባችን ውስጥ ያለው እውነተኘነትና ቅንነት ወደ አላህ የሚያቀርቡን መንገዶች ብቻ ሲሆን ነው። ታዲያ እኛ ሙስሊሞች በመሆናቸውን ጥልቅ የሆነ ልባዊ ምስጋና ለአላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ማድረስ አለብን። የአላህን ፈቃድ መቀበል የኢማናችን መለኪያ ነው ።

  • @jjyrewwwgjjj
    @jjyrewwwgjjj 2 роки тому +1

    የአላህ የዚህ ልጅ ታሪክ በጣም ከባድ ፈተና ነው 😟😟😟😟የሠለምቴወችን ጥንካሬ ይስጠኝ

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 2 роки тому +5

    የሚገርም ጥንካሬ የሚገርም ፅናት
    የኢስላም ውበት ያለው ሰለምቴዎች ላይ ነው ስለ ኢስላም ያላቸው ፍቅር የሚገርም ከገቡበት ቦሀላ
    አላህ ይሶብርህ ወንድማችን ከባድ ነው
    አላህ ያበርታህ

  • @OumIbrahim-ur5sf
    @OumIbrahim-ur5sf 11 місяців тому +1

    በጣምየሚገረምታሪክነወ ሁሰነኻቲማይስጠን

  • @aminaseid6821
    @aminaseid6821 2 роки тому +3

    ወንድሜ አንተ ጠንካራ እና ጀግና ነን አላህ ይጨምርልህ፣ቀሪ ቤተሰቦችህ አላህ ይወፍቃቸዉ።አላህ ሳሊኋን የትዳር አጋር ይስጥህ ፣የአይንህ ማረፊያ ሳሊህ ልጆች ይወፍቅህ።

    • @tube-gt1jr
      @tube-gt1jr 2 роки тому

      አሚን የኔ ውድ

  • @መሬምዩቱብ-በ2ጘ
    @መሬምዩቱብ-በ2ጘ 2 роки тому +2

    እኔ ከዚህ ወንድማችን ብዙ ተምሬለሁ ምነው እንደዛ ማደሪያ ስታጣ እኔ አብሬህብሆን ቤቴን በሉሉ በሰጠሁህነበር የበላሁትንበልተህ ባኖርኩህነበር ብየተመኘሁ ያንተ ታሪክ ብዙ ብዙ. ትምህርት ይሰጣል አደራብለህ ያስተላለፍከውን ነገር ለመተግበር ዝግጁነኝ ኢንሻአላህ ካሁንቡሀላ ወደ እስልምና የሚመጡትን እህት ወንድሞች ለማስተናገድ ዝግጁነኝ

  • @ሠመርትንሿ
    @ሠመርትንሿ 2 роки тому +11

    ወላ በጉጉት እየጠበኩ ነበር አልሃምዱሊላህ ናኢመተል ኢስላም☝️😭

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 2 роки тому

    አላህ ያፅናህ ወንድሜ እንባዬ ወረዴ እድህ አይነት ከሰሀቦችና ከነብያቶች ነበር የምንሰማው በዚህ ዘመን ጠካራ ድነኛ ምሳሌ ሆነሀል አላህ እውቀት ይጨምርልህ እድሜ ጤና ይስጥህ አላህ ይሶብርህ ወንድም አለም

  • @fedila9196
    @fedila9196 2 роки тому +18

    ግንሶፍት አቅርቡ🙏🙏

  • @shsy3139
    @shsy3139 2 роки тому

    ወድሜ ሙሀመድ በጣም ጠካራንህ ከተብዙተምራለሁኝ አላህ ያጠክርህ ቃላትየለኝም ቤተሰብህ ይህን እድል ሳያገኙማለፋቸው አዝኛለሁኝ

  • @jamelayesuf4097
    @jamelayesuf4097 2 роки тому +3

    እባካችሁ እህት ወንድሞቸ ወደ ዲነል እስላም የሚመጡትን እህት ወንድሞቻችን ጡሩ ፉት እየሰጠን እንርዳቸው ነገም አዲስ ቀን ነው

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 Рік тому

    በጣም ከባድ ነው
    አላህ ያጠንክርህ ወንድማችን
    የአላህ ስራ ነው
    ለሱ ያለውን ያስተካክላል
    አብሺር