መንገዱ የሚቀርበው ለመስለም ሳይሆን ለመመነን ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 496

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 роки тому +2

    ምንኝ በተደለ ወለህ ወጀሉ ሁሉ እየረገፈለት የአለህ ስረ በጠብ ከበድ ነዉ ወለህ

  • @jag134
    @jag134 2 роки тому +172

    ውድ እህት ወንድሞቼ ይህ ፕሮግራም ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው ዲናችን ላይ ጠንካራ እስልምና ሃቅ እንደሆነ ለማስተማር ነው አላህ ያጠንክረን

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 роки тому +2

    ሱብሀን አላህ ጎበዝ ነው አላህ ያፆናህ ወንድም አላህን የያዘ ወድቆ አይወድቅም ኢንሻ አላህ

  • @kenzmobile740
    @kenzmobile740 Рік тому +2

    ሱብሐን ኣሏህ

  • @fathumasaid1007
    @fathumasaid1007 2 роки тому +1

    አላህ አክረበር መሻአላህ

  • @yarustasey6091
    @yarustasey6091 Рік тому +1

    ሡበኻን አሏሕ ☝

  • @erhemayemam1004
    @erhemayemam1004 2 роки тому +107

    አሠላማለይኩም እደናችሁ የኔመገድ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ጠክሩ ኡሥታዝ አብዱል መናን አቡያሢርን አቅርቡት በጣም እሚገርም ታሪክ አለው እሌላ ቦታ ባ4ት ተከታታይ ክፍል ነው ያየሁት በአላህ አቅርቡት በጣም እሚገርም ታሪክ አለው ያሥተምራል

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому +62

    ታድለህ አለሀምዲሊላህ እኳንስ አላህ መለሰህ ወድምየ ለናቴ ደአ አርጉልኝ ወድሜ እህቶቸን ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @lubabamohammed3124
      @lubabamohammed3124 2 роки тому +4

      አላህ ሂድያ ይስጣቸው ግን እህቴ አሻጉሊት አትጠቀሚ

    • @toybayesuf7303
      @toybayesuf7303 2 роки тому +1

      አላህ ሂዳያ ይሥጣቸው

    • @asiyaumer9497
      @asiyaumer9497 2 роки тому

      አለህ ቃጥታኘውን ማንገድ ይምረቻው

    • @رحمايتوبه
      @رحمايتوبه 2 роки тому +1

      አላህ ሂዳያ ይሥጣቸው ያረብ

    • @TaybaAssal
      @TaybaAssal 2 місяці тому

      አላህይምራት

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 роки тому +74

    ለሰለምቶውቸ በሙሉ ልዩ ቦታ አለኝ ወላሂ በጣም እወዳቹህ አለህ ❤️❤️❤️❤️

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 2 роки тому +1

    ያአላህ ያከሪም አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም

  • @sualih1
    @sualih1 2 роки тому +3

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ እናትህንም ቤተስቦችንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው አንተንም ሀቲማህን ይስምርልህ

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 2 роки тому +25

    የኔ መንገድ በሶፊ ዋው !!! ጠረንጴዛ ላይ ሶፍት ይቀመጥ

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en 10 місяців тому +1

    ,አልሀምድሊላህ ❤❤❤

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 роки тому +38

    ትክክል ትክክለኛ አይማኖት ዲነል ሂስላም ብቻናብቻነው

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 роки тому +2

    ሱበሀነክ አለህ ይገረመል ወለህ

  • @rozaamdihon5498
    @rozaamdihon5498 2 роки тому +3

    አልሃምዱሊላህ ከ እናቴ ጀምሮ ለ ሰለምቴዎች ክብር አለኝ

  • @fatiakmalwalo5012
    @fatiakmalwalo5012 Рік тому +1

    አላህይጬምርልሺ ሦፊ የኔምገድ ውስጤ ሆነ❤❤

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 2 роки тому +5

    ማሻ አላህ እኔ የሚገረመኛ ሰለምቴወቺ ግረማ ሞከሶቸው ሱባሀን አላህ💐💐💐💐💐💐

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    ያረብ ለቤተሰቦቼም የእውነት መንገዱን ምራቸው በራህመትህ ሂዲያህን ወፍቃቸው ምነኛ መታደል ነው በጀነትም አሏህ ያስደስትህ ወንድም ፅናቱን ይስጥህ

    • @ziyada.ziyada3805
      @ziyada.ziyada3805 2 роки тому

      አላህ ቀጥተኘውን ማንገድ ይምረቸው

    • @ብርቴሰለምቴዋ
      @ብርቴሰለምቴዋ 2 роки тому

      የኔንም ያርብ እናቴ እንኳን ላትመለስ ሄዳለች የቀሩትን እንኳን ህድያ ይስጣቸው ያርብ

    • @cortexcortexm.da.k6521
      @cortexcortexm.da.k6521 2 роки тому

      ማሻ አላህ

  • @hayredindelmolo8878
    @hayredindelmolo8878 2 роки тому +100

    ወላሂ ይህ ልጅ ሳያሰልም በፊት እንዲሰልም ዱአ አደርግለት ነበር ፡፡የሰለመ ቀን ግን ከሱ በላይ የተደሰትኩ ይመስለኛል፡ምክንያቱም አልላህ የኔን ዱአ የሰማኝ ይመስለኛል፡፡

  • @hayatseid6279
    @hayatseid6279 2 роки тому +4

    ማሻአላህ የዚህ ደሞ የተለየ ነዉ በዱኒያም ባኸራም አላህ ያስደስትህ😍😍😍

  • @anisaalshmori5409
    @anisaalshmori5409 2 роки тому +2

    አልሀምድሊላ አላህ እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መራህ

  • @emuhalimatube3894
    @emuhalimatube3894 2 роки тому +6

    ሡበሐን አላሕ በጣም ግሩም ነበረ ፀናቱ ወላሒ
    ኩን ፈይኩን 😢

  • @taybatube194
    @taybatube194 2 роки тому +2

    አሏሁ አክበር
    ማሻ አላህ
    አላህ ይጫምርልህ ዉዱ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    አላሁ አክበር አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያረብ አላህ ያበርታህ እናትህንም አላህ ቅኑን መገድ ይምራልህ

  • @1212-t2s
    @1212-t2s 2 роки тому +1

    ሱብሀን አሏህ ይገርማል ህመሙ መፅናትህን ለመፈተን ነው እንኳን ደወደተፈጠርክበት እምነት ኢስላም መጣክ ማሻአሏህ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 роки тому +14

    ሱብሀን አላህ በጣም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 6 місяців тому +1

    አሰላሙ አለይኩም
    አልሀምዱሊላ አለ ነኢመተል ኢስላም እኔደስ የሚለኝ የሰለምቴወች ፅናት ለማወቅ ያላቸው ጉጉት🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 4 місяці тому

    ሱባኸን አሏህ አላህየ እድህ የፀና ልብ ስጠኝ ጌታዪ ዉድሜ አሏህ ይጠብቅህ እዱኒያ ለማኞች እደዚህ ታወዛግባለች ከጨለማ ወደብርሀን ስለመጣህል ደስ ብሎኛን

  • @لبابامحمد
    @لبابامحمد Рік тому

    አለሀምዲሊላህ❤❤❤❤❤

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 2 роки тому +1

    ሱበሀንአሏ ያረቢ አላህ በእዝነቱ እስልምናን ሠጠክ

  • @alhamdulilaa
    @alhamdulilaa 2 роки тому +14

    ሱበሀን አላህ ለአለማቱ ጌታ ጥረት ይገበው በጣም ይገርማል

  • @naimamuzamil7286
    @naimamuzamil7286 2 роки тому +1

    ሱበን አለህ በጠም ደስ የሚል ነው ማሻ አለህ አለሁ አክበር

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 2 роки тому +10

    አልሀምዲሊላህ አላህ እውነቱን ስለሰየህ ሌሎችንም አላህ ይወፍቀቸው ለእኛም መጨረሻችን ያሰምርልን

  • @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ

    ስብሃነአላህ አላህ ይጨምርልህ
    ቤተስቦችህንም አላህ ሂዳያ ይስጥልህ
    ጀግና ነህ

  • @samsuga2053
    @samsuga2053 2 роки тому +12

    ወላሂ ጀግና ነህ በርታ መሸአለህ ተበረከለሀ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 роки тому +10

    ሙስሊም ለደረገኝ ጌታ አላህ ክብር ምስገና ይገበው

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube 2 роки тому +11

    መሻአላህ ወንድማችን እንኳን ወደተፈጠርክበት እምናት አላህ አመጣህ በጣም ደስ የሚል አስተማር ትምህርት ነዉ እህት ሶፍያ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 роки тому +23

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሱባህን አላህسبحان الله አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ ሶፊዬ አላህ ይጠብቃችሁ በርችልኝኝ🥰كن فيكن

  • @magagamagaga3029
    @magagamagaga3029 2 роки тому +1

    ዉድ የእስለም ልጆች በየለቹበት አለህ ይጠብቀቹ ዎንድመችን አለህ እንኮን ወደ ጥተኛዉን መንገድ መለሠይ ሶፉ አንችንም ደግሞ አለህ ይጨምረሽ ዬምንግዜም ምረጥ ፕሮግረም

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 2 роки тому +12

    ማሻአላህ ወንድማችን እንኩዋን አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ አላህ መራህ በዲንህም ላይ ጠንካራ ያድርግህ ሶፊ በርቺ ጎበዝ ነሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ

  • @halimatube2299
    @halimatube2299 2 роки тому +10

    ይገራማል እኔ እራሡለስምና ያለኝጥላቻ ከልክበላይነበር ግን አልሀምድሊላ ስአቱደርሡ እስምናን ተቀብያለሁ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 2 роки тому +3

    ማሻላህ ወድማችን ሶብርህ ደስ ሲል አላህየ ሶብር ስጠን ያይላሂ 🤲🤲🤲

  • @emuhiba8368
    @emuhiba8368 2 роки тому +3

    ሱብሀን አሏህ የዛሬው ማሻአሏህ ለየት ያለ ነው አሏህ በለህበት ያፃና እንኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @zenitseid5270
    @zenitseid5270 2 роки тому +4

    ያሱበሀን አሏህ የሚገረም ታሪክ አጅብ

  • @ትግስትዋጋአለው-ጸ8ገ
    @ትግስትዋጋአለው-ጸ8ገ 2 роки тому +12

    እኳን ደህና መጣህ የኛ እድለኛ ወድም አላህ መጨረሻችንንም ያሳምርልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 2 роки тому +3

    አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም።።☝

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 2 роки тому +26

    ከሚበር ሚድያ የኔመንገድ ከኢቢኤሥ ሚድያ አድሥ ህይወት ከቅዳሜ ከሠአት የተጠፋፉ የቤተሠብ የሚያገናኙበት። እጅግ በጣም የሚደነቅ ሚድያ👍👍

  • @fatumamohamed6559
    @fatumamohamed6559 2 роки тому +1

    Inshallah esk keyama dress ameeeeeen absher yehonal

  • @zeynebayinga4214
    @zeynebayinga4214 2 роки тому +1

    አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል

  • @medinaseid-sq9qw
    @medinaseid-sq9qw 2 роки тому +38

    ኢስላም የአለም ብረሀንነው ኢሻአላህአለም በሙሉ በኢስላም ተደምቃለች

  • @freedomfreedom447
    @freedomfreedom447 2 роки тому +2

    Islam is beautiful religion give you peace, in your life and thank you for your programme.

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 2 роки тому +36

    አህለን ወሳህለን ሶፊ የኔ ፍልቅልቅ
    ሱባሀን አሏህ እሚገርም አሰላለም አልህምዱሊሏህ እኳን ወደፈጠርክለት አላማ መጣህ ወድማችን እሱ የፈለገውን ወደቀጥተኛው መገድ ይመራል አልሀምዱሊሏህ አለኒአመተል ኢስላም አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው አሏህ ያጵናህ ወድም በርታ

  • @fatmahasan3988
    @fatmahasan3988 2 роки тому +6

    ሱብሀነላህ ጥራት ይገባህ አንተን በትክክል ያወቀህ የተረዳህ ምንም ችግር መከራ ቢመጣ ስብሀነላህ ልብ ውስጥ ስላም አለ ይች ዱንያ አጭር ህይወት ናት የዘልአለም ቤታችን አኪራ እንደሆነ ሙሉ ልብ እርግጥኛ ያደርጋል እስልምና እልሀምዱሊላህ እኞ ሳንመርጠው አላህ መርጦ ወዶን ትክክለኛ ቀጥተኞው መንገድ ስለመራን እልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም መጨረሻችንን ሙስሊም አድርጎ ይግደለን በራህመቱ ይዘንልን እስልምናችንን ከፍ ያድርግልን ያረብ የአዛኝዎች አዛኝ እጅግ ርህሩህ በጣም አዛኝ ነው ያከሪም ከውደድካቸው ካዘንክላቸው ባሪያህ አድርገን ያረብ በራህመተህ ወንጀላቸውን ከማርክላቸው ከእሳት ሁር ካልካቸው ትክክለኛ ባሪያህ አድርገን ከረሱላችን ነብዩ ሙሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወስለም ጋር በጀነተል ፊርዶስ ጎረበት አድርገን ያረብ በራህመተህ ያከሪም ያውዱድ ልባቸው ከተንጠለጠለ ትክክለኛ ባሪያህ አድርገን

  • @hanan7961
    @hanan7961 2 роки тому +2

    አላህ የፍለገው ይመራል ጌታዬ እኔንም ምራኝ

  • @moumenaseraj2674
    @moumenaseraj2674 2 роки тому +5

    መሻአላህ አላሁ አክበረ እኮን ወደተፈጠረክበት እምነት በሰላም መጣህ አላሁ አክበረ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 роки тому +19

    ሱብሃናላህ. እንካን ወደ ተፈጠርክበት ሃይማኖት መጣህ መንድማችን. ደግሞ እኮ. የስዕሎቹ ብዛት በጣም የሚገርመኝ ሰው እንዴት የፈርጅ ፎቶ ያመካል. አላህ. ሂዳ. ይስጣችሁ. ክርስቲያን ወገኖቻችን. አንቡቡቡ መጽሃፋችሁ.

  • @عمرالأميري-ذ3ف
    @عمرالأميري-ذ3ف 2 роки тому +2

    የአላህ 🕋🕋☝️☝️☝️

  • @berekatube9134
    @berekatube9134 2 роки тому +2

    ሱብሀን አላህ ሁላችንንም አንድ የሚያደረገን ወደእስልምና የገባን ሰወች በአላህ እርግጠኛ መሆናችን ነው ከጎኔ ላለው ሰው ነግሬው ከሚመልስልኝ ፍጥነት ይልቅ ለአላህ ነግሬው በፍጥነት ይመልስልኛል የብዙሀናችን ስሜት ይህ ነው እርግጠኛነት በሱ በአንድየ አላህ ላይ ። አልሀምዱሊላህ

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ አላህ የፅነህ መጨረሸችን የሰምርልን

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ 2 роки тому +6

    ሡብሀን አላህ💚💚💚💚አላሁ አክበር💚💚

  • @mermfareja5183
    @mermfareja5183 2 роки тому +5

    ማሻአላህ ማሻአላህ በርቱልን ጀዘኩሙላ ከይራን ወንድማችን አላህ ኢልምን ይጨምርልህ የረብ

  • @kitchenayatee8108
    @kitchenayatee8108 2 роки тому

    ሱብሀንላ አላህዬ አነተ ያሻህን አድራጊ ነህ አልህምድሊላህ✍️

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 роки тому +5

    ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ቤተሰቦችህንም ይምራልህ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ እንኳን አላህ ቀጥተኘውን መንገድ መራክ. የወደደውን ነው ሚፍትነው አይዞህ የሌሎችንም የታወሩ ልቦችን አላህ ቅን የርግላቻው. ቅኑንም ጎዳና ይምራቻው ያረብ

  • @MmMm-yj9bb
    @MmMm-yj9bb 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ዴስ የሚል ታሪክ ነዉ መሰልህን ያብዛልነ ያረብ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 роки тому

    _መሻአላህ ወንድሜ ፅናትህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይጨምርልህ ያረብ ፈተናህን የወጀልህ ማበሻ አላህ ያድርግልህ ያረብ_

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 2 роки тому +29

    ከእስልምና ዉጪ የሉ እህትና ወንድሞቸችን በትክክል እምነተቻዉ የሚየዘቸዉ ከተከተሉ እና ከተማሩ እርግጠኛ ነኝ ወደ ኢስለም ይመረቸወል

    • @إنشالله-م8م
      @إنشالله-م8م 2 роки тому

      አዎ ወላሂ ስለእምነታቸው ለማወቅ ጥረት ባደረጉ ቁጥር ኢስላም በር ላይ ቁጭ ነው ግን በደረቁ ስለሚሞግቱነው

  • @fatuma6327
    @fatuma6327 2 роки тому +3

    የኔ መንገድ ሁሌ ምርጫዬ ❤

  • @jamelajamel8445
    @jamelajamel8445 2 роки тому +1

    Mashallha.tabrki.Allha

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 2 роки тому +1

    Subhan Allah subhan Allah subhan Allah subhan Allah subhan Allah Allahu wakber ❤️

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 2 роки тому +3

    መሸአላህ ሰለምቴወችን እኮ አላህ የሜሰጣቸዉ ቅዋና የተለየ ነው ልባቸዉ ብርሀን

  • @toibahassen3089
    @toibahassen3089 2 роки тому +3

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @AnowarAnowar-np9qe
    @AnowarAnowar-np9qe 5 місяців тому

    ማሻ አላህ በጣም ያምርበል ።

  • @truthforpeace6978
    @truthforpeace6978 2 роки тому +5

    በጣም ጎበዝ ሷፊ ትልቅና አሪፍ አስተማሪ ስራነው አይዟሽ በርቺ Great job way to go

  • @mujeebamujeeba3645
    @mujeebamujeeba3645 2 роки тому +1

    የኔ ሚሰኪን ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @mssithina3942
    @mssithina3942 2 роки тому

    በጣም ደስየሚል ሚገርም ሂወት ነው ማሻአህአልስህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @sadiyatsiraj6068
    @sadiyatsiraj6068 2 роки тому +14

    Don't worry brother Abdul Rahaman Allah subana wat'allha with you ❤

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @sadaethio5900
    @sadaethio5900 2 роки тому +1

    አልሀምዱሊላህ ለዚ ያበቃህ አላህ አላህ እኳን ወደ ተፈጠርክበተ መንገድ ተመለስክ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ወንድም አላህ ያጠክርክ አልሐምዱሊላ አላዲነል ኢስላም ሱብሃአላህ

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ ተባረከሎህ ይገርማል ታሪኩ

  • @lubabamohammed3124
    @lubabamohammed3124 2 роки тому +6

    ሱብሀን አላህ አላህ ምስጋና ይገባ እኔ እጅግ በጣም የሚገርመኝ የአላህ ተአምርና ጥበቡ ነው ለፍጡራኖቹ እንደት ሂድያን ሚሰጥ በጣም የሚገርም ነው አልሀምዱዲላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርለልን

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 2 роки тому +10

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሚበሮች ከችግር ቡሀላ በርግጥም እፎየሰታ አለ ። ደስ የሚለው ቡዙ ፈተናም ቢጋጥማቸው ጠንካራ መሆናቸው

  • @ዜዲነቢላሚዲያ
    @ዜዲነቢላሚዲያ 2 роки тому +4

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ. ማሻአላህ አላህ አክበር ወላሂ በጣም የሚገርም ነው አላህ ለሁሉም ቀጥተኛውን ምንገድ ይምሪቸው ሙስሊሞች በደንብ እንስማው ወላሂ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 роки тому

    ማሻአላህ ጥናትህ እና በአላህ ያለህ እምነት ያስቀናል አላህ እስከመጨረሻ ያፅናክ ወንድማችን

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 2 роки тому +3

    ሱብሀን አላህ ማሻአላህ

  • @بنتمحمد-ط3ص
    @بنتمحمد-ط3ص 2 роки тому +3

    አላሁ አክበር

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 2 роки тому +4

    ሱባሀን አሏህ አጅብ እሚገርም ነው

  • @samsuga2053
    @samsuga2053 2 роки тому +5

    ሱበሃነለህ የረበነ ስራ ይገረማል

  • @bhelhee8313
    @bhelhee8313 2 роки тому

    ማቫአላህ ፅናት ጀስይላል አብድረህማ አላህ ይውደድ ጀነተል ፍርዶስን ይስጥህ በርታ

  • @emuzakiremuzakir5306
    @emuzakiremuzakir5306 2 роки тому

    ማሻአላህ እንኳን ወደቀጥተኛው መንገድ መጣህ ሚገርም ነው

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 роки тому +5

    ወድመችን እኮን የጣፈጣርካበት ውድ እስልምነ መጣክ የምገርም ነው

  • @fatuahmed578
    @fatuahmed578 2 роки тому

    አልሀምዱሊላህ ኢሥላም ብረሀን ነዉ አይን ያለዉ ብረሀኑን ይመለከታል ብረሀን ጨለማን ይገፋል

  • @سميةال
    @سميةال 2 роки тому +5

    ሡበሀን አላህ

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ተባረከረህማን

  • @sadiyatsiraj6068
    @sadiyatsiraj6068 2 роки тому +10

    Subana Allah. Allah is the greatest &Amazing history!!!!

  • @AishaAisha-mx1hg
    @AishaAisha-mx1hg 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም

  • @ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ
    @ቅድሚያለተውሒድ-ዠ3ፀ 2 роки тому +16

    ሶፊ ጠረንቤዛ ላይ ሶፍት አስቀምጡ